ገንፎ እና አጥሚት በኩሽና ሰዓት //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 75,897

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 127
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
እኔ ከምግቡ ይልቅ የ ዮኒ ትህትና እና ሰው አክባሪነት በጣም ነው የሚገርመኝ ለትንሽ ለትልቁ ለደሀ ለሀብታሙ ለአሰሪ ሰራተኛ የሚሰጠው ፍቅርና አክብሮት ሁሌም ይደንቀኛል እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከነ መላው ቤተሰብህ በውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ ዋው
@melbournelion5823
@melbournelion5823 2 жыл бұрын
ወይ COVID ጉድ ሠራኸኝ ሐገሬ ገብቼ እዚህ ቤት ነበር እግሬ እስከሚቀጥን የምሄደው ከምር ዮኒ እና ፀጊ ምራቄን አስጨረሳችሁኝ😘😘😘😘
@aradasea243
@aradasea243 2 жыл бұрын
Yoni makes everything fun!!! Arfi saw 👏👏👏👏
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በሳቅ ገደልከኝ እኮ 😂😂😂😂so genuine 👌🙏keep it up. I am watching all your shows.
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን:!!!!!!!
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
ግልግል አራስ ሲጠየቅ አጥሚት አዞ ይዞ መሄድ ይቻላል ቡቻ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጅ ቡዙ ለውጥ አለ።
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
በጣም ተገርሜአለሁ ምግብ ቤት ይሔ ሓገኘቱ
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ነገር አሣያችሁን ያገራችን ምርጥ ባህላዊ ምግብ ነው
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
ዮናስ ግን የebs ድምቀት ነው
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ይቅርታና ጥሎብኝ ገንፎ አልወድም. ሌላው ኪችኑ ፅዳት ፐ ብያለው ሁሌም እንዴህ ንፁ ከሆነ ጥሩ ነው ዮኒ ኑርልን የኛ 1 ኛ የሚገርም ስነ ምግባር ነው ያለክ ያራዳ ልጅ ማለት ከሁሉም ጋር ሁሉንም መስሎ የሚኖር ማለት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ 🙏😘😘😘💝👈
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
አረ ዮኒዬ አረ በሳቅ ሞትኩኝ " ገንፎ በአጥምት "????🇪🇹ሰላም ለእትዮጵያ
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 2 жыл бұрын
Wow I can’t wait to come to eat grandma restaurants Mashallah
@feleke3376
@feleke3376 2 жыл бұрын
አንጮቴ በጣም የሚወደድ ባህላዊ ምግብ ነው :: በተለይ ወደ ወለጋ አካባቢ የመስቀል ለት የሚቀርብ ነው
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 2 жыл бұрын
ጎበዝ በትክክል
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 2 жыл бұрын
ስሙንም አለዛሬ ሰምቸው አላውቅ ይገርማል ሀገራችን ባለብዙ ሙያ ሰወች አሉ
@aefmefcha2578
@aefmefcha2578 2 жыл бұрын
ስትቀምሱ እንዲህ አይነት ጣዕም አለው፣ ከእንደዚህ አይነት ምግብ ጣዕም ጋር ይመሳሰላል፣ ወዘተ እያላችሁ ለተመልካች መግለፅ ያስፈልጋል እንጂ አንጮቴ አንጮቴ ብሎ ለራስ ዋጥ አርጐ ፀጥ ማለት የሚያስተምረው ነገር አይኖርም።
@aynalemmanu3113
@aynalemmanu3113 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
አንጮቴ በልቼ አላውቅም። ገና ዛሬ ነው የሰማሁት። በቃ አሁኑኑ ነው አንጮቴ የምሰራው። አንጮቴ አምሮኛል!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ዮኒ ስወደው ብራቦ አጥሚት ምርጥ ነው ትክክል ለወገብ አሪፍነው
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 2 жыл бұрын
አክብሮትህ እና ትህትናህ በጣም ነው ማደንቀው ይመችህ የአራዳ ልጅ
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
ወቸው ጉድ ዘመን ገዜ አያሳየን የለም እድሜ የሰጠው ብዙ ያያል ወደፊት ቤት ማዘጋጀት ሊቀር ነው ከሁሉ ያጥሚቱ ነው የደነቀኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ebs ድምቀት እኮ ነክ በጣም ታስቀኛለክ ዮኒዬ አክብሮትክ ትህትናክ በቃ ሁሉ ነገርክን ፈጣሪ አሟልቶ ነው የሰጠክ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ዮኒዬ ፀጊዬ የኔ ቆንጆ ዋው ቤቱ ሁሉ ሲያምር አኮ ምርጥ ስም ነው ዮኒዬ አጎራረስክ አስጎመጀኝ ኡፍ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@fatishow4466
@fatishow4466 2 жыл бұрын
Akko koo naf jiradhu nan dhufa yeron biyya gale💖💚💖
@aeth2591
@aeth2591 2 жыл бұрын
Wow አሪፍ ነገር I like it ዬኒ እና ፀጊ በጣም ነው ምትመቹኝ make it fun
@aeth2591
@aeth2591 2 жыл бұрын
I mean makes it fun both of u guys
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
ይወናስ ግን ሚገርም ትህትና ያለው ስው ፀጊም ወድሻለሁ
@gdedi1396
@gdedi1396 2 жыл бұрын
VERY CLEAR AND BEST KITCHEN AMAZING FOOD WOW!!!
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
ዮኒ ማኛው ሳቅህ ብቻ በቂ ነው
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
ዮንዬ በናትህ ማስክ እድርግ ያገሬ ልጅ የሆለታ ገነት🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏💕
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
You are not supposed to touch the coffee in a bare hand, specially during COVID.
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🙏🏼
@masedav2477
@masedav2477 2 жыл бұрын
በጣም ንፁህ ምርጥ ቤት ኑ ተዝናኑ
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
The food looks all good. Thank you! Just for suggestion, since this food is full of carbohydrate & fat you need to add some vegetables.
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 жыл бұрын
ውጪ ነው ያለሁት እመጣለሁ አልወጣም ከዚህ ቤት ጎመጀሁ በጣም የምን ክትፎ ነው? ዋው አሁን ትኬት ልግዛ!!
@aeth2591
@aeth2591 2 жыл бұрын
Ho ዬኒ ምርጥ ሰው
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
ዋዉ የገንፎ ወዳጂነኝ እንኳን ጀመራችሁ በርቱ እንመጣለን
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
አረ በጣም ደስ ይላል እንድህ በሆቴልም መሰራቱ ገንፎ ባህላዊ ምግባችን ነው ይበልጥ እድስፋፋ ማድረጋችሁ ተመችቶኛል ግዜው ግን ይገርመኛ እኔ ስዴት ስመጣ የተዘጋጀ የገንፎ እህል ሲሸጥ ነበር ያውም ገብስ ተቆልቶ ሌላ ነገር የለም አሁን ላይ ሁሉ ነገር ሞልቷል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@helentamiru693
@helentamiru693 2 жыл бұрын
I love it 💕💕💕
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 2 жыл бұрын
የጋሽ ከቤ ልጅ አንድ ቀን ሜላት ቤት ሂዱና ሞያዋን እዩላት ባለቤቴ ንገሪ ብሎኝ ነው ዬናስ ከበደ ጋሽ ከቤን ሰላም በልልን ከቶሮንቶ ነው
@nardosmatiwos415
@nardosmatiwos415 2 жыл бұрын
tsegenet kurifiya abezash minow
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 2 жыл бұрын
ዬኔግታ ሳቁ እኮ እደው 😀😀😀😀🏃matahu edachrsw
@elsagetachew1172
@elsagetachew1172 2 жыл бұрын
Yoni nice man
@zetseat
@zetseat 2 жыл бұрын
Tsedi & Yoni we love your programs please describe the taste. We have no idea how it taste
@tagetilahun898
@tagetilahun898 2 жыл бұрын
እንጮቴ ጥሩ ምግብ ንው በልቼ እውቃለው ደቢዶሎ
@AaBb-fz7gb
@AaBb-fz7gb 2 жыл бұрын
ማሻላህ
@hanubaba5416
@hanubaba5416 2 жыл бұрын
ወይ ኔ እኔ በንጀራ ናፍቆት ልሞት ነው
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 жыл бұрын
Alaska ነሽ?
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 2 жыл бұрын
አንጮቴ በወለጋ ውስጥ እኔ የማቀው እንደ ዶሮ ሽንኩር ተቁላልቶ በደብ የሚሰራው ሁሉም ቦታ አንድ አደለም
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 2 жыл бұрын
tikkel
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ዋውማሻአላህ
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 жыл бұрын
Nice kichen and good food
@edentube695
@edentube695 2 жыл бұрын
Yoni mirx sew. Sewedew... So polite❤❤❤
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ብራቮ ፀጊና ዮኒ ሁሉ ሲያምርበቹ👍👍👍👍
@munirahassen3760
@munirahassen3760 2 жыл бұрын
Wow nice
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 жыл бұрын
Ere uuu hagreee befetare ethiopia 😍😍 lemta becha yawem sefere omg
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ረረረረረ ዮኒ ገፎ ተመቸኸኝ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እኔ የማውቀው የህንድ አሰራር፣ እሳቱን ቀነስ አድርጎ ውሀ ጠብ እያደረጉ ወጣ ገባ አድርጎ ነው የሚታሸው። እሳቱ ተግለበለበ...
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 2 жыл бұрын
ዋው
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
Please adress askemtulen
@setratube1541
@setratube1541 2 жыл бұрын
ሁሌምቡልቡልአይጠፋዉምሥሰራ
@user-zs2oj9mm7l
@user-zs2oj9mm7l 2 жыл бұрын
መሻአላህ ጠሩ ነው ጎበዝ ሚሢ አድ ኢቱበር ነኝ አነተወ ዋቀ
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 2 жыл бұрын
Yoniye 🙏🙏🙏
@eskedartadesse5096
@eskedartadesse5096 2 жыл бұрын
Yoni # 1 😇
@user-sh9ug9se2z
@user-sh9ug9se2z 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የእውነት አያት/አኮ ቤት ነው
@user-zk6fm8gf7m
@user-zk6fm8gf7m 2 жыл бұрын
ዮኒ ሥወድህ
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Diredawa naw yeteweledkut tilaleh gin akko malet min endehone ataqim,chigirachuko yihnaw
@semi4072
@semi4072 2 жыл бұрын
Next time try to show us the food more ☺️ 📸 man
@emanaaaa8951
@emanaaaa8951 2 жыл бұрын
Wowww yata ada oromo
@newaminewi5849
@newaminewi5849 2 жыл бұрын
Tsegi gen yehone telacha yetybshal anything related to oromo lela videom selayehu new
@merisaud6140
@merisaud6140 2 жыл бұрын
የት የት ነው ሚገኘው
@ekruawel4779
@ekruawel4779 2 жыл бұрын
ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Adrshawen
@meriyememewaeawawa4814
@meriyememewaeawawa4814 2 жыл бұрын
Wayii Nafkognil batem😥😥😥🙏
@tgyibatube64
@tgyibatube64 2 жыл бұрын
ጀሲካ ዩኔ ትለይለህ
@asymko4192
@asymko4192 2 жыл бұрын
Wow😋😋😋😋😋💋
@eyerusalemabraha2970
@eyerusalemabraha2970 2 жыл бұрын
Zare gebawu khospital aras neghi gin genfo yele atmit askenachughi
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 2 жыл бұрын
Thank you a got your address
@AaBb-fz7gb
@AaBb-fz7gb 2 жыл бұрын
ወው
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Hancote kemin ayinet migib nw yemizegajewu??
@ethiopiankidsbedtimestorie219
@ethiopiankidsbedtimestorie219 2 жыл бұрын
Segi mnew zare akurfeshal beged ymtaweri nw ymtmesyiw 😌😒😔
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ወይ ገንፎ አማረኝ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
ዮኒማ ገፎውላይ ልምዱ ያለው ነው ሚመስለው😀😀
@sumayaabiniti5048
@sumayaabiniti5048 2 жыл бұрын
Untimi akoo
@hanayadete3288
@hanayadete3288 2 жыл бұрын
Tsade genfo magenfat aticheyem betam tasafereyalshe wendu lij yebeltal eshi
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 2 жыл бұрын
Good food, please sensi US your address
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን አዲስ ነኝ
@sumayaabiniti5048
@sumayaabiniti5048 2 жыл бұрын
Nafqonyali walaga magibi
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
Er le tarkem agrsuate bahalchen nw megoraress
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 2 жыл бұрын
የግቦችን ግብ አትርሳ የሰው ልጅ እግሩ እዚህ ዓለም ከረገጠ ግዜ ጀምሮ ወደ መጭው ዓለም (አኼራ) መንገደኛ ነው። የጉዞ ቆይታው እድሜው ነው፣ ቀንና ሌሊት ማረፊያው ናቸው።" ኢማም ኢብኑል ቀይም kzfaq.info/get/bejne/bLx5g7KI1JicoYE.html...
@dndnalqnobiy3288
@dndnalqnobiy3288 2 жыл бұрын
ሀራምአለይኩምእኛእጅራናፍቆናልወይሰኡድአረቢስድትበሁንሰአትእሬትሁኖብናልየሀገራልጅችአራቲስቶችለምንድምፄአኮኑምለሰኡድለሚሰቅዩትወገኖቻችንይገራማል
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
አይ እህቴ ያልተያዘ ሰው ግልግል ያቃል ነው ተረቱ እኛን ማን ዘወር ብሎ ይየን አላህ ብቻ. ነፃ ያውጣን ፍትህ ከሱ ነው
@dndnalqnobiy3288
@dndnalqnobiy3288 2 жыл бұрын
@@user-hz2zb9lz3c ሳህ
@dndnalqnobiy3288
@dndnalqnobiy3288 2 жыл бұрын
የጨነቀዉሰዉእራጉዝያገባልይላልየሀገሬሰዉየወለደችለትገድልይገበልየኔቢጤቢጨቀኝነዉእህቴ
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
@@dndnalqnobiy3288 አብሽሪልኝ እህቴ. እኔ በሀሳብ ይሄው 6 ወሩ ባሌ እስር ቤት ነው እኔም መግባት እፈልጋለሁ እኛማማኝ ነው መስራት የያዝኩት ምን ላድርግ ወደየት እንጩህ ሀገር ጭንቀት እዚህ ጭንቀት ዱንያ የታ ባቷ
@dndnalqnobiy3288
@dndnalqnobiy3288 2 жыл бұрын
@@user-hz2zb9lz3c አብሺሩልኝአላህለሁላችምፍረጃዉንያቅርብልንሀያቴለአላህብየዉድድአደርግሻለሁአላህተጓንሺይሁን
@emutyu7395
@emutyu7395 2 жыл бұрын
ዋውውው
@setratube1541
@setratube1541 2 жыл бұрын
ደሥይላል
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
ወለጋ ኮ ሰላምሽ ይብዛልኝ😭😭😭😭😭
@destadegust7603
@destadegust7603 2 жыл бұрын
👌👌👌👌💯💯💯💯💯✅✅✅✅👍👍👍
@setratube1541
@setratube1541 2 жыл бұрын
ግንኢሄገፎእሚበልነገርከኔጋር አይሥማማም
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
ሻሚታ የለም ከገፎ ግር የሚበላ
@kassarhousemaid938
@kassarhousemaid938 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ብሩክታዊት የት ሄዳ ነው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
አባሯዋት ይሆናል ebs አንዳንዴ ተመልካችን ሳያስፈቅድ አይደለም የሚልካቸው
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 2 жыл бұрын
የወለደይውምእከውጠፈታለይ ለምንይሆን
@del6834
@del6834 2 жыл бұрын
ምነው አንጮቴ የሰራችየሰራችውን ልጅ ለራሳችሁ ስትጎርሱ ብታጎርሷት። እርሷ ሰርታ እናንተ በልታችሁ እንዴት ይሆናል?
@ushermk6745
@ushermk6745 2 жыл бұрын
ገንፎ ያለ እርጎ አይመችም
@Hope20437
@Hope20437 2 жыл бұрын
ቢሲንካ ማለት ምን ማለት ነው ዮኒ😂😂
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ጠይቄ ነበር ምን ማለት ነው
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
በ አማርኛ በ ስመአብ ብሎ እንደ ማገንን ነገር ነው ቀጥታ ትርጉሙ ባይሆንም
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ዮኒሥራቱውድድድድድ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Edawerachut konjo aydelem
@manniman
@manniman 2 жыл бұрын
Yekerta bezo sewoch yone endemimechacho akalew ene yoni kemayemechogn sewoch mekakel ando new eregetegna negn leloch sewochem endene bezee yemesmamo yenoralo """""""yemayemechacho"""""""""sewoch kalacho becha comenten like argo and mean albat meknyatachehonem bezaw comment mareg techelalacho.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
የሚገርመው አንድም ሰው 5ቀን ሙሉ አንድመሰ ሰው like አላደረገውም ሀሳብህን😂😂🤔
@hailurobele6938
@hailurobele6938 2 жыл бұрын
I wish you don't touch it by hand!
@user-di6fs1nv9w
@user-di6fs1nv9w 2 жыл бұрын
ላይክ ሼር አድርጉኝ
የገንዘብ ምስጢር @DawitDreams
16:43
Dawit Dreams
Рет қаралды 201 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
NYAATA AADAA CORORSAAA AKKAMITTI HOJJENNAA/QOPHII ADDAA
13:28
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 48 М.
#Shorts  #video ON EBS #viral newmusic2024
0:48
HOME ENTERTAINMENT INC
Рет қаралды 2,3 М.
Chef Yohanis TV Show at Gusto Restaurant
7:41
Chef Yohanis
Рет қаралды 32 М.
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,5 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,1 МЛН
The mother gave birth to a capsule baby ➡️#nico #dog #funny #smartnico #cute
0:33