ገንዘብሽን አታባክኒ||ለፍቅርኛ እያሉ መላክ||ካርድ መላክ||በአቡ አይመን

  Рет қаралды 1,611

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

3 ай бұрын

Пікірлер: 68
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
እኔ የምናደደው አብረን መጨፍለቃችን አላህ ልብ ይስጣችሁ ሙስሊሞች ያረብ እኔ ያለሁት ባህሪን ነው ወላሂ አላህ ሰጥቶኝ ከራሴ ይትረፈኝጅ የቲሞችን ነው መርዳት የምፈልገው ወላሂ ያጡትን ሙስሊም እህት ወድሞቸን መርዳት እፈልጋለሁ ኢሻ አላህ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ባልተሰጠ ነገር
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 አይ ያናድዳል ወላሂ
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
አላህ ሀሣብሺን ያሟላልሺ የሁላችንም ምኞት ነው ምኞታችንን አላህ ያሟላልን ያረብ በህይረ ነገረ መረዳት አግራልን
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
@@ttww9470 አሚንንን ውዴ
@zabiba2788
@zabiba2788 3 ай бұрын
የኛ ጉድ ተነግሮ አያልቅም ጎበዝ ተው ልብ እንግዛ እህ ብር ተከፍሎ የሚመጣ ባል መጨረሻው ለቅሶ ነው ወንድ ሀላፊ ሲሆን እንጂ ሴት ስታስተዳድረው የምር ያስጠላል በበኩሌ ለወንድ እወድሀለሁ ብየ አንድ ብር ሰጥቸ አላቅም ወደፊትም አልሰጥ ቱ ለምን ተብሎ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር 🎉🎉🎉
@user-ot9pn1nd2b
@user-ot9pn1nd2b 3 ай бұрын
አላህ እረጂም አደሜ ከ ሙሉጤናጋ ይሰጥህ ዉደሜ ዬትናገረከዉ ሁሉም ትክክል ነዉ ብዝህ ባታ ላይ ዬሉ እህቶቺን አላህ ሂዲያ ይሰጣቼዉ
@user-oc4ut1mf2n
@user-oc4ut1mf2n 3 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ከይር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ወዲም
@fatimamohammad5987
@fatimamohammad5987 3 ай бұрын
ገንዘብን እምላይ እዳጠፋን አላህ ይጠይቀናል ዝብለን የምናብክን እህቶች ልታስተውሉ ይገባል ኸይር ነገር ላይ ቡሆን በጣም ደስ ይላል ከአላህ አጅር ይገኛል
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ወረቀቱ ውሸት ነው
@nfisa2992
@nfisa2992 3 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@fatumamohammed7119
@fatumamohammed7119 3 ай бұрын
የመጡበትን አላማ የሚያስረሳቸው ነገር በጣም ነው የሚያሳዝነው አላህ ልቦና ይስጣቸው አላማ ይዘን የምንሰራውም አብረን መነሳታችን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
የቆየ ስጦታ ነው ሰደቃ አደለም
@user-cb3qy7gz9t
@user-cb3qy7gz9t 3 ай бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ جزاك الله خيرا
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 ай бұрын
እውነት ብለሀል የኛ መካሪ
@nfisa2992
@nfisa2992 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነዉ
@user-wb4bi8bn5h
@user-wb4bi8bn5h 3 ай бұрын
የአላህ የሜገርመኝ እኛም ባድ መጨፍለቃችን ወላ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ውሸት ነው ወረቀቱ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
በአንድአንድ ደንቆሮወች ተስደብንእኛም ምድርአሽቃባጪሁላ
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይር አቡአይመን ትክክል አላህመጨረሻችንንያሳምረልንያረብብብብ ገንዘብን ለሚስኪኖችእንጀእምስጠዉ ለድህናወዘርጨአልስጥም ሹሮ እየጠረረብን የኖርሁላኢትጵያላይ አሁንስደትስንመጣ ምንረሳአለንሱባሀንአላህ ወላሂያድኩበትንአረሳምያዉምየገጠርልጅነኝ አልሀምዱሊላሂ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ስለሏህ ወአለይ ወሰለም💐💐💐💐💐🎓🎓🎓🎓🎓#
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o 3 ай бұрын
ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ. አክበር አላሁ. አክበር ሱባሀን አላህ. ሰሞኑን የምታቀርባልን. ወላሂ በተለዬ በወጩ ያለወን ተጨባጭ. ኮፔ ነወ አጅብ ልብ አላህ ይስጠን በተለይ ለእኛ ሴቶች. ጀዛከላህ ኸይር. ተማሩበት. የእወቀት ባለቤቶች ሲያስተምሩ. በደብ ማዳመጥ. ጠቃሚ ነወ. እህቶቸ. ከአላህ ዘንድም ቁጣ ያስከትላል. ጀዛከላህ ኸይርን. ወላሂ. አላህ ያመቻቸልንን. ዲናችን እንማር. ከእወቀት ባለቤትቾ. ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 ай бұрын
SAW SAW SAW ❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 3 ай бұрын
አልሐምዱሊላህ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኚ ለሁሉም ነገር አተ ባታሳውቀኚ ባት ጠብቀኚ ምናልባትም ከነዚህ ልሖን እችል ነበር ሳኡድ ያሉ እህቶች ሐቂቃ አብዛኸኞቹ ከቱ ናቸው ትናት የመጡበትን ይረሣሉ ማንም ሰው በነበረበት አይኖርም ግን የነበሩበትን መርሳት መሐይም እነት ነው ኢትዮ የገባን ቀን ይቆጨናል ንቅል የምትባይው የውነት ሥለምትነቅሊ ነው 12)አመት ኑረሽ ሳኡድ ግን 0)ሑነሽ በገንዘብ እደት ነው የማትነቅሊው። እድሜሽም ይወቅስሻል እህቴ ሖይ ንቂ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ዝም ብሎ መናገር በውሸት አላህ አይወደውም
@fffff1230
@fffff1230 3 ай бұрын
ሀገርስገባይሰጣታልእናነዉሀቂቃአድስየሚገቡእህቶች
@AminaDaawud
@AminaDaawud 3 ай бұрын
صلى الله علیه وسلم على نبينا محمد 👍👍👍♥️♥️♥️
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@bintahmed
@bintahmed 3 ай бұрын
አላህ ይስቱር
@AminaDaawud
@AminaDaawud 3 ай бұрын
صلى الله علیه وسلم على نبينا محمد
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 3 ай бұрын
አዳሜ ነይ ጉድሽን ሥሚ አይ እሥኪ ላድምጥ እኔማ የደመወዜ ነገር ሞቴ ነው ጥሎብኚ ሑለ ነገሬ ነው ሥጡ ምን አባቱ መቸም አላለፈልን ክክክክክክ አኡዙ ቢላህ ይሔ ነገር ለቀልድ መሥሎኚ ነበር ፋጡማ ጦይባ እያሉ ያወሩት እውነት ከሖነ ወላሒ የምታውቋቸው ሠወች ወደ ሙሥተሺፋ ውሠዷቸው ማለቴ ይሔ የበሽታ ነው ።።።።።
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
እረ የውሸት ወረቀት ነው የአላህ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 ай бұрын
ወላሒወረበል ሰብ አላደረግኳቸውም ግን የሰፈሬ ልጆችናቸውለማንምካፊር ሀ ስራምአጣሁ ኧረአትጃጃሉአንዳንድ እህቶች እጭአታሰድቡን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ሰደቃ አልተሰጡም ኤጭ
@user-mp4qr8kb2x
@user-mp4qr8kb2x 3 ай бұрын
🥀🌹🌷🌷🥀🥀🥀🥀
@AminaDaawud
@AminaDaawud 3 ай бұрын
صبحان الله صبحان الله 💔💔😭😭😭😭😭
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኑኑኑ ስሞ የካፊሮችአድናቂእናተከታይየሆናችሁ ሙስሊሞች አላህንልትፈሩይገባል ምድርአሽቃባጨሁላ እንኳንብር ስብስክራይብምአላድርግምካፊሮችን ግን የኛወቹን ኮመት አንብቢ መልስልስጥእሂዳለሁብቻ አላህንየካዱነብያችንንሱለላሁአሊይሂወስለምንየካዱምንያድርጉልናል አላህሂዳይስጣችሁ
@ኡሙአብደሏህ
@ኡሙአብደሏህ 3 ай бұрын
እህቴች ወላሂ እኔ የነዚህንል ልጆች ቪዶ እያየሁነዉ አላህሂዲያ እንድሰጠኝ ከልቤችሁ ዱአአድርጉልኝ እንኳን ብርልልክ ላየሁላቸዉም በምን እንደምተዉአላቅም ያረብ በመነሀጀላይአፅንተህዉሰደኝ ያረብከማይጠቅመንነነገር አርቀን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ብር መቸየ ተሰጣቸው ውሸት ነው
@ኡሙአብደሏህ
@ኡሙአብደሏህ 3 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 ይወራል ዉዴ ምንአቃለሁ ግን ሴቶች ጉድ አፍልተዋል በቲክቶክ መንድር ሱበሃንአላህ ከራሴጀምሮሂዲያይስጠንእይ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
@@ኡሙአብደሏህ ወረቀቱ ውሸት ነው ማሬ ፋሲካ ውሸት ነው ያወራችው ባሎ ተቆጥቶት በውሸት አልተባበርም በራስሽ ስሪ ብሎት ለእይታ ብየ ነው ብላ ባሎን ይቅርታ ጠይቃለች ስጦታው ደም ከሁለት ወር በፊት ቆይቶል
@ኡሙአብደሏህ
@ኡሙአብደሏህ 3 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 እሺ ዉዷ እኛንም ወላሂ የነሱን ምናምን ከመሥማትያርቀን ማሬ ዱአአድርጊልኝ ወላሂ አሁንቅርብጊዜነዉ ዩቶብ መግባት ጀመሬ አዘናጉኝ ምንም አልጠቀምምላቲክቶክ ፌስቡክ ያረብ አላህ ወደድናችንያጠንክረን
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አላህሂዳይስጥሺ ወደአላህተመለሺ አላህልብሺንይመልስልሺ
@Madeena-in4cl
@Madeena-in4cl 3 ай бұрын
ከይር እንሥራበት
@user-zv5zt5qj2w
@user-zv5zt5qj2w 3 ай бұрын
ውሽት ነው 5 6የተባለው ውሸት ነው
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 3 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌✅☝️🌹ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 3 ай бұрын
አጀኢብ እኮ ነዉ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
እውነት ማስተማር ከፈለክ እስከዛሬ ለምን አልስተማርክም ለዝህ ልጅ ብቻ ስጦታ ሲሰጥ ብቻ ለምን የተሰጠው ሰደቃ አደለም ከሁለት ወር በፊት የተሰጠ ስጦታ አሁን ማውራት ለምን አስፈለገ በቃ ይበቃል
@user-ww8yu5bq2h
@user-ww8yu5bq2h 3 ай бұрын
ሰደቃ ለነሱ አይነት አይበቃም
@saidamohammad8643
@saidamohammad8643 3 ай бұрын
ትክክክኮክኮኮል
@user-lx1wr3qn9k
@user-lx1wr3qn9k Ай бұрын
እረ የሴቶች ጎዳይ ተዘራዝሮ አያልቅም ስት የተደበቁ ሴቶች አሎ አይ ሴት ለሚስኪን ይሰጦል ቢሎቸው ለፍቅረኛ አባት ተበድሮ ልኮታል እሱ ለፍቅረኛ ተቀልባለች እረ ሴቶች ልብ ግዙ😢😢😢😢😢
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
ወንዱ ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኛ አላሁም ሙስተቅና
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
የአላህ ስለወረቀቱ አጣርተህ ብታስተምር አይሻልም ምክኒያቱም ውሸት ስለሆነ በውሸት መረጃያ ሳታጣራ ሰውን አትዞልም ሱብሀን አላህ
@MDenhA1900-rf2vh
@MDenhA1900-rf2vh 3 ай бұрын
አችም ከነሱነሽዴ ማማየ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
@@MDenhA1900-rf2vh ያልተጣራ መረጃያ ነው ስላልኩ ምንም ብትይ ግድ አይሰጠኝም
@MDenhA1900-rf2vh
@MDenhA1900-rf2vh 3 ай бұрын
አይ በመሎ ኮፊደስ ሰለተናገርሽ አፈወንሁቢ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
@@MDenhA1900-rf2vh ወረቀቱ ውሸት ስለሆነ ነው ማሬ ማለት ስኡዲ ላይ ባሁኑ ሰአት ስራ የለም በዛ ላይ ለመስጊድ ማሰሬያ ለየቲምች ቢሆን ይህን ያህል ብር ያዋጣሉ ለሰው ስጦታ ግን በዛ ከተባለ ሁለት መቶ ነው እሚዋጡት ደግም ስጦታ የተላከለት ከሁለት ወር በፊት ከዱባይ ሰብሰብ ብለው ልከውለታል ግን ስጦታ እንጂ ሰደቃ አደለም አሁን አውጥቶ እዳዲስ ማራገብ አስፈላጊ አደለም ስጦታ ሀይማኖት አይመርጥም ስለዝህ አጣርቶ ያስተምር
@bintahmed
@bintahmed 3 ай бұрын
ያምሻል እደ ቴሌቢጅኑ ተልኮ ስማቸው ተዘርዝሯል የምን ዙልም ነው የምታወሪው ታለሽበት ታሁኑ ተቆጠቢ ተለለሽበት የሚጠቅምሽን ውሰጅ ከደአዋው
ክርስቲያን ባገባስ ብላ ሁሱን ተከራከርችው
22:31
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 7 М.
የሰርግ እለት የሚከሰት ስህተት||በአቡ አይመን
37:43
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,1 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ሩቃ ቀረቶ ብር መቀበል
28:57
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,3 М.
አናደውኝ ነው እደዛ ያልኩት ሙስሊም ነኝ አለች ነጃት
38:54
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 1 М.
የወር አበባ በጣም ይቆይብኛል እስከ 20 ቀን ምን ላድርግ?
10:18
የኢድ ሶላትን ከቤት መስገድ እችላለሁ?
11:36
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 2,6 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН