ገኒ እና እማየን መጠጥ ጠጥቼ አሣበድኳቸው...

  Рет қаралды 140,072

Geni & baba

Geni & baba

Күн бұрын

ሰላም ውድ ቤተሠቦቻችን ባባ እንደዛሬ አናዶን አያውቅም እውነት ቢሆን ሁላ ምን ነበር ምወሥነው እሶከምል ማለት ነው#funny #love #happy #duet #life #embetekasa

Пікірлер: 497
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jJadjdiftrOyfXU.htmlsi=LVg7bcDZjH_yFX2K👈👈👈ከባባ ጋር ከ3 አመት በፊት የሠራነው ቪድዮ
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
❤❤🇪🇹🇮🇱👍🏻
@osratgold7930
@osratgold7930 7 ай бұрын
🥰🇮🇱🇪🇹❤❤
@user-it4dm6hd1l
@user-it4dm6hd1l 7 ай бұрын
@BrookBura
@BrookBura 7 ай бұрын
zrya
@HizkelDegfe-dk4ly
@HizkelDegfe-dk4ly 5 ай бұрын
💕💕💕 ጥሩ እናት ነሽ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 7 ай бұрын
ገንየ ታዲለሺ ባባየን የመሰለ ልጂ ስላለሺ እመቤቴ ለወግ ለማእረግ ታብቃልሺ ለመዳብ ታከሲወችም በፆለት አስቢን ❤
@athjaathja1785
@athjaathja1785 7 ай бұрын
ሸርርርርር፣ላይክክክክ፣ለነዚህ፣ምርጥ፣ቤተሰቦች
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
እሽ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰብ ❤
@hay5360
@hay5360 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ባባ እኮ ይለያል ያመቱ ምርጥ ፕራክ ❤❤❤❤❤❤ አይ ገኒዬ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የኔ ጌታ እግዚአብሔር ልትልቅ ደርጅ ያደርሰክ ባባዬ ፍቅር ይሆኑ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 7 ай бұрын
ገኒ ታድለሽ እኩያሽን ነው አላህ በራህመቱ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤ባባ እናትህን እደጎደኛ እያየሀትነው አደል የምታናደት❤❤❤❤❤እድግበል
@hayati1840
@hayati1840 7 ай бұрын
አላህ በራህመቱ አቤት እንህ ሰዎች ምን ናቸዉ እስኪ ንገሪኝ?
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 7 ай бұрын
@@hayati1840ሰው ናቸዋ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 ай бұрын
ፕራኩን ገነት ታውቃች ለምን ብትሉ ለካሜራው ፉለፊት እድትሆን ነይ ወደዚህ ትላለች ማሚን ወደናትሽ አንቺ ሂጂ እንጂ እዴት እሷ ተነስታ ወደአንቺ ትምጣ
@rigbeatsbha7420
@rigbeatsbha7420 7 ай бұрын
Betkkl
@ghghh3547
@ghghh3547 7 ай бұрын
አወ ከከከከከከ ተመካክረዉ ነዉ ከከከከ ነይ ትላታለች ከከከመ
@GenetWende
@GenetWende 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ገኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእናትሽም እዴሜ እና ጤና ይስጥልሽ ልጅሽን ትልቅ ያድርስልሽ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 7 ай бұрын
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፈው ባባዬ ❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሬ አይለያችዉ❤❤❤❤
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ያሳድግ ደስስ የምል ልጅ ❤😍❤ማዘርዬ እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 ай бұрын
አይ ባባዬ 🤣🤣🤣 ገንዬ ያጋጥማል ጀግና እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹❤️❤️❤️
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 7 ай бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ላይክ ሰብ አርጌ አለሁ የሁለት እኮ ቀጠቀጣችሁት😂😂
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 7 ай бұрын
ዝርያ እሥቂባባ ኡቭቭቭቭ😂😂😂ምን ማለትነው ግን ባባየ መልስልኝ😂❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
ባባ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ከትልቅ ደረጃ እንደማይህ ተስፋ ኣድርጋለው እባክህን ከቤተሰቦችህ ኣልፈክ ለኣገር እንድትተርፍ ኣጥና ኣስቸጋሪ እድሜ እንዳየሸንፍክ ❤
@user-pg9xr1ht5y
@user-pg9xr1ht5y 6 ай бұрын
ለቤቱ አድስ ነኝ ግን ልጆ ነው መታደል ❤❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 7 ай бұрын
ባባየ ጣፋጭ እብድ እንደው ደስ ሲለኝ ደሞኮ እናትሽ ሊመቱት ሲሉ ተይ ትያቸዋለሽ አይ እናት❤❤❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባባ እናትህን አታናዳት እናት ልዩ ነው ከእግዚአብሔር በታች❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ በርቱልን ማዘርየ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc8ni5xz6p
@user-oc8ni5xz6p 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-cy5xn5fi4r
@user-cy5xn5fi4r 7 ай бұрын
የኔ ጣፋ ጭ ልጂ ሰራህላቸው 🥰🥰🥰
@bshsh2074
@bshsh2074 7 ай бұрын
ለሁለት አፋመሙክ እንዴት ነው ባቢ በርታ ቀልድ መሆኑ በጣም ደስ ይላል😅😅😅😂😂😂
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማዘርየ ሰላመዎት ይብዛልን❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 7 ай бұрын
ወይኔ ባባ አልተቻልክምኮ እድግ በልልኝ የኒ ሸበላ❤❤❤❤😂😂😂😂
@askaldesie4791
@askaldesie4791 7 ай бұрын
ጎረመሳችን ጠግባለች አሉ😂😂😂😂
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 6 ай бұрын
kkkkk🤲🤲🤲🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 7 ай бұрын
ማዘርዬ ሲማቱ ሲያሳዝኑ ደግሞ ተቆጣሁ ብለዉ ሲስቁ 😂😂😂😂በአያት ማደግ መታደል ነዉ ባቢዬ እድለኛ ነህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ❤
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 7 ай бұрын
ማዘርዬ ሲያሳዝኑ ባባዬ ትልቅ ትምህርት አለው
@emuemu5518
@emuemu5518 7 ай бұрын
ኧረ ሳቅ ማትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ፍቅራችሁም ትምርታችሁም በጣም ደስ ይላል
@user-if5bb7uf9o
@user-if5bb7uf9o 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ልጁ ጎበዝ ነዉ😂😂😂😂😂😂
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 7 ай бұрын
ባቢ ልክ እንደታናሽ ወንድሜ ነህ የኒ ቀበጥ ማርያምን ቅብጠቱ ቅጥነቱ ልክ እንዳተ ነው
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 7 ай бұрын
ገኒየ በጣም ቆንጆ ጀንትል የሆነ ልጅ አለሽ ለቤትሽ አዲሰ ነኝ እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃልሽ
@tilay23
@tilay23 7 ай бұрын
ስታምሩ ጥሩ አያት ናት ልክ እንደናት ስትገርፈው ገኒ እና እባባ ❤
@shamblefentawe3690
@shamblefentawe3690 7 ай бұрын
እኔም አያቴ ብትኖር አልሁ አሁንስ
@yenemartube1
@yenemartube1 7 ай бұрын
ባባዬ እንዴት እንደምወድህ የኔ ቆንጅዬ ገኒዬ ልጅሽ አስተዋይና ጨዋ መሆኑ ግልፅ ነው ለቪዲዮ ብሎ የሚሰራቸው ፕራንኮች ደሞ ያስቁኛል😅 እማማዬ የመጨረሻዋ ግርፊያ እንኳን ባባን እኔንም አመመኝ😅 ፍቅርና ሰላማችሁን ፈጣሪ ያብዛላቹ ❤❤❤❤🙏
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 ай бұрын
ለምን ሰፕስክራይብ አታደርጉም 😢 ሀምሳ ሺ እናስገባቸው ገኒየ 😢😢ቢቤን ተበቀይው😅😅
@kethiopia1218
@kethiopia1218 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ገንዪ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 7 ай бұрын
ለሁለት ጠፍጥፋችሁ ጨርሳችሁት እኮ የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 7 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ለሁለት አብጠለጠሎት አይዛህ በጣም ነወ የሚያስቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 7 ай бұрын
ይህን ፕራን አልወደድኩትም ለልጆችም መጥፎ አስተማሪና አጥፊ ነው ሕዝቡን ይቅርታ ጠይቅ ጠይቅ
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 7 ай бұрын
አፉ ሲጣፍጥ ❤❤❤😂😂
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 7 ай бұрын
ረ እናትሸን አክብሪ ገኑ በናትሸ ሆሆሆ ትገረፈዉአ
@fkerlifestyle4023
@fkerlifestyle4023 7 ай бұрын
ማሚ ደስ ሲሉ ባቢ ጎበዝ ልባምነትክ ያስታውቃል❤❤❤❤
@GenetWende
@GenetWende 7 ай бұрын
ገኒ ልጅሽ ፕራንክ አረገሽ ወይ የዘመኑ ልጆች
@GenetWende
@GenetWende 7 ай бұрын
በጣም የምገርም ልጅ ነው
@yonastiruneh6163
@yonastiruneh6163 7 ай бұрын
የተመታ ልጅ ነው ያራዳ ልጅ
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ቁጭ በል አንጋሬ አሉት 😁እማዬ
@bshsh2074
@bshsh2074 7 ай бұрын
ትልቅ ትምሕርት አስተማሪይ ነው በርቱልን ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ደስታቹሁ ያብዛላቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@billutuna
@billutuna 6 ай бұрын
Bro macarasha laye 10gawe daqiqa laye aweqobehal selku yasetaweqal
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 ай бұрын
እማምዬ አይዞት ሊያስደነግጦች ይችላል ግን ልጆች በፍቅር ካደጉ በመጥፎ ሱስ አይወስዱም ቤቤ እድለኛ ነው ከገኒም በላይ እርሶን ይመስሉ ፍቅር አያት አለው ጸሎቶት ይጠብቀዋል አድጎም ያኩራወታል በእርግጠኛነት
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 7 ай бұрын
እግዝይቢሒራ አምላክ ይሳድግክ ምረጥ ትምህረት ነው
@genettecere8937
@genettecere8937 7 ай бұрын
አጋሬ አላሉ እማየ የኔ የዋህ ወለየ
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 6 ай бұрын
ወይ ግዜ የህፃናት መጫወቻ እንሁን
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
😂😂😂 ባባየ ሰው ለመናዳደድ ኣንደኛ ነክ😂😂😂
@zulfanesruz
@zulfanesruz 7 ай бұрын
የኔ ውድ ሰራላችሁ😂😂😂😂 ገንዬ❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 7 ай бұрын
ባቢ ደሞ ልጀን ይመስላል❤❤❤
@Fafi26
@Fafi26 7 ай бұрын
ብትር አበዛቹሁበት የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ😊❤❤❤❤❤
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 7 ай бұрын
ውይ የኔጌታ ሲመታ በጣም ነው ያሳዘነኝ ገኒአይዞሽ እግዚአብሔር ልቦናሰቶ እንደምታስቢው ያሳድግልሽ
@AsterBeyene-cp4gu
@AsterBeyene-cp4gu 7 ай бұрын
አረ አትምቱት,አረጋግታችሁ,ምከሩበማሪም,አትምቱት,ድነ,እልህ,ያሲዛልፕራክ ,መሆኑ,ጠቀማችሁባባዬ,,❤❤❤የኒ አስተዎይ እረጅም,እድሜና ጤና, ይስጥህ
@elsielsi7679
@elsielsi7679 7 ай бұрын
ሸርርርርር እያረጋችሁ ለነዚህ ምርጥ ቤተሠቦች
@user-my4uj4he4u
@user-my4uj4he4u 7 ай бұрын
በጣም ነው ደሰሰ የምትሉት በተለይ ገኒ አሳዘንሺኘ የእኔ ልፍት ይኔ ሆነ በቃ ሰትይ እኔን ወደ ትዝታ ህይወቴ አሰገባሺኘ ይመቻችሁ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
ማዘርዬ ገኒዬ ጎበዝ እውነትሸን ነው ተወለዱ ባሁኑ ጊዜ ተወልዱ ሱሴ ወሰጥ ያል ልጅ ከሁኑ ነው በሰርአት ማሳድግ ባባዬ እኮ ደማቹን ያፍላል❤
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 7 ай бұрын
የውነት ታምራላቹው❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
ምድነው እሚደረገው አይ ገኔ❤ ልጁ 💪
@user-ne1yk2ej3t
@user-ne1yk2ej3t 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ባባዬ ስወድህ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 7 ай бұрын
ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂አይ እናት መወን አፈር ልብላ ተጨነቀችኮ ባባ ተኮለኛው
@genamare6861
@genamare6861 7 ай бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግህ😂
@sablacell1012
@sablacell1012 7 ай бұрын
ማሮቼ ስወዳችው❤❤❤❤
@vpnvo2033
@vpnvo2033 7 ай бұрын
ሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
ባባየ ሰራልሽ ገንየ❤❤😂😂
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ደሥሥ ሢል
@LeylaButajira
@LeylaButajira 7 ай бұрын
ገኒ ካሜራውን አይታዋለች😂😂😂 ግን አላስፎገረችም
@Amha395
@Amha395 7 ай бұрын
Geni you and your son will be good actors in the future ❤
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 6 ай бұрын
Thank you🙏
@ambaw1004
@ambaw1004 7 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ፕራንክ ቪዲዮዎችን አላደንቅም የባባዬን ግን ለዛ ያላቸዉ እና ቤተሰባዉ ፍቅርን የያዙ ስለሆኑ እንድወዳችሁ ያስገድደኛል ።
@hamudi666joker
@hamudi666joker 6 ай бұрын
ጎበዝነው ልጁን ❤❤❤
@bshsh2074
@bshsh2074 7 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው ሀላፊነቱ የወላጅ ነው ልክ ብለሻል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-xo4sn4jc5o
@user-xo4sn4jc5o 7 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሣድግህ
@gicucicgicicj4492
@gicucicgicicj4492 7 ай бұрын
❤ሥታምሩ ቤተሠቦቼን አሥናፈቃችሁኝ ሠላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@imanimqn9281
@imanimqn9281 7 ай бұрын
አየ የናት ነገር እናቶ ስመታው ጅስሞ ስቅ ይላታል ሚስኪን
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 7 ай бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ልጅ ነው
@werkiya4894
@werkiya4894 7 ай бұрын
ገኒ በጌታ እናትሽን አስር ጊዜ አች አትበይ,, ማሚን ይከፋቸዋን ለሰሚም ይሰቀጥጣን የተሰማኝን ነው እንጅ የክፋት አይደለም ገኒያችን❤
@AsSa-bq5dc
@AsSa-bq5dc 7 ай бұрын
የኔ ጌታ እድግ በል ገንዬ ታድለሽ ማርያምን
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ የኒዉዶች❤❤❤❤❤
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 7 ай бұрын
ዝርያ 😂😂😂😂ወይኔ ባቢ ሆደቆሰለ በሳቅ😂😂😂
@makyayoutube8233
@makyayoutube8233 7 ай бұрын
ዘረያ😂😂😂😂
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
ወይኔ ባቢ ሰርሀላቸው በርቱ❤❤❤❤❤
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 7 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂😂ባባ ሰራላቸው😂😂😂
@adak3185
@adak3185 6 ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ ኣላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yy5ks5wx8l
@user-yy5ks5wx8l 6 ай бұрын
Endezi skeee alawkm 😂😂😂😂😂😂 Betam tchlaleh babaye
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 7 ай бұрын
ባባዬን የምትወዱ❤❤❤❤❤
@smartpress163
@smartpress163 7 ай бұрын
ሰላም ገኒ ማዘር ቤቢ ቤቢየ በጣም ጎበዝ ነህ የምሰራቸው ፕራክ አደኛ በርታልኝ ቤቢየ🎉🎉🎉
@EkramEdris-xx3ip
@EkramEdris-xx3ip 6 ай бұрын
ገራሚ ልጅነው😂😂😂😂😂😂😂
@Yelif
@Yelif 7 ай бұрын
ዝርያ ኦቭነው😂😂😂
@bshsh2074
@bshsh2074 7 ай бұрын
ቆሌያቹሁን ገፈፈው አይ ባቢ የስራክን ይስጥክ😅😅😅😅😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 7 ай бұрын
የኔ አባት ለተንኮልም ደረስክ😊❤
@-dm3cg
@-dm3cg 6 ай бұрын
ጀዝባ ነህ እኔ ብሆን የግድያ ሙከራ ይደረግብኝ ነበር ትለያለህ ግን
@Ya9-Edits
@Ya9-Edits 6 ай бұрын
ያስ ጠላብሀል
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 7 ай бұрын
እረ ባባ ገደሉህ ክክክክክክ ገንየ ጠበጠበችዉ
@gebeyawukasawu-lp4if
@gebeyawukasawu-lp4if 7 ай бұрын
ሰወድህ የኒ ጣፋጭ ጉበዝ ነዉ ደሞ, ❤❤ ዉዶችየ,ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ ,አሁንም መልካም ተብብራችሁ,,አይለየኝ
@emukal
@emukal 7 ай бұрын
😂😂😂😂እውነት ትችላለህ የኔ ውድ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 7 ай бұрын
ገኒ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱልኝ❤
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 6 ай бұрын
ስንት አመቱ ነው እናቱ ግን የቷ ናት
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 7 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ግን ትንሽ ቀማምሰሽ ነው ሙድሽ የመጣው❤
ሮቤል በብሌን አዘነ።ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ።
21:15
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 14 М.
ገራሚው ፍልሚያ.......
19:52
Helu Ethio
Рет қаралды 146
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 110 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 340 М.
ባባ ሠው ደብድቦ ክስ መጣብን
10:03
Geni & baba
Рет қаралды 2,4 М.
አያቴና ገኒ ተስፋ ቆረጡብኝ
18:41
Geni & baba
Рет қаралды 31 М.
Пропала собака! А у тебя есть питомец?
0:41
Юлия Смирнова
Рет қаралды 2,3 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
0:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН
Как вам такое..😅
0:33
Lukyanov_life
Рет қаралды 2,5 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
0:15
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН
Магазин из детства 😂
1:00
dikiy_vadik
Рет қаралды 3,1 МЛН