ገጣሚ ታገል ሰይፉ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ በጥበብ በፋና

  Рет қаралды 178,943

Fana Television

Fana Television

6 жыл бұрын

ገጣሚ ታገል ሰይፉ ከደረጀ ሀይሌ ጋር በዕለተ ትንሳዔ በጥበብ በፋና ልዩ የበዓል ዝግጂት ላይ ያደረገው አዝናኝ ቆይታ፡፡

Пікірлер: 152
@user-bj9gz2rl3r
@user-bj9gz2rl3r 6 жыл бұрын
ግጥም ስወድ ታግል ትልቅ ሰው በርታ ደስ እምትል ገጣሚ ነህ
@Maryam-vq2jp
@Maryam-vq2jp 6 жыл бұрын
ታገል አረጀህ ቆየሁ ካየሁህ ታጌ ትልቅ ሰው ስወድህ ያልተነገረልህ ምርጥገጣሚ
@EthioLion-pb6kv
@EthioLion-pb6kv 6 жыл бұрын
እጂግ በጣም ቆንጆ ነው። ታገል ሰይፉንና ደረጄን በጣም እንወዳችሀለን።
@user-zf6bo5di1n
@user-zf6bo5di1n 6 жыл бұрын
Wowwww ታገልዬ በጣም ነው ግጥምህን የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ፀጋው ያብዛልህ
@darore741
@darore741 6 жыл бұрын
ታገል ምርጥ ሰው ስወድክ እንኳን አደእረሰክ
@diananadew3670
@diananadew3670 6 жыл бұрын
ወይኔ ታገል የምትገጠማቻው ግጥሞች በጣም ደስይለኛል ግን አሁን ጠፍተሃል
@HaniHani-dg5ze
@HaniHani-dg5ze 6 жыл бұрын
ውይ ደሬ በሣቅ አደከምከኝ ደሬ እረጅም እድሜ ካጤና ጋር ይስጥህ
@enjeratube2676
@enjeratube2676 6 жыл бұрын
I really like tagel he is amazing poet very talented!!!!!!
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
ውይ የምወደው ገጣሚ ደሬ ስወዲህ
@user-qh6ib1uq2u
@user-qh6ib1uq2u 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ !! አትጉደሉ እድሜ ይስጣቹ ።
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
ታገል ምርጥ ገጣሚ አድናቂህ ነኝ በርታልን
@habtamuwerku3990
@habtamuwerku3990 6 жыл бұрын
ታገል፡ሰይፉውድድ፡በጣምእማከብረውሰው፡ዋው፡እድሜይስጥህ
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
ደሬ ጎበዝ ነው፤ ታገልም ጀግናው!
@Aman-ks2zn
@Aman-ks2zn 6 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ያምራል ግን ምንም ጓደኛህ ቢሆንም እንግዳ ስትቀበል ብትቆም ደስ ይላል፣ አመሰግናለዉ።
@Medan473
@Medan473 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk yemchachu bertaaa derjaa
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 6 жыл бұрын
ወይ ታገል እጅግ አድናቂህ ነኝ ግን ከሚደያ ጠፋህ በጣም መጽሀፍህን እንደት ነው የምናገኛው ???
@netsanetshekor8278
@netsanetshekor8278 6 жыл бұрын
ደሬ ደስ ይላል እንካን አደረሰህ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
ደርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@awet2507
@awet2507 6 жыл бұрын
Tagel seyfu betam adenkhalehu betam gobez neh melkam beal lehulachum yhun yegtmh liyu stota aleh
@susukebahirdar2998
@susukebahirdar2998 6 жыл бұрын
ታገልየ ስወድክ ግጥሞችክ አነባበብክ ልዩ ነው ሁሌም
@zamzam.gachiloveyouwededal312
@zamzam.gachiloveyouwededal312 6 жыл бұрын
በናት ደሬ በሌላ ፕሮግራም ኡለታቹንም እናግኛቹ ላይፋቹ ደስ ይላልና አሰሙን
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ታገል ስወድህ በርታ
@user-gs2zu7mr3g
@user-gs2zu7mr3g 5 жыл бұрын
እኔመችልተፍስደስይላል
@lemlemwoldeyohannes8108
@lemlemwoldeyohannes8108 6 жыл бұрын
Amazing thank you
@genetfiker4234
@genetfiker4234 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ደሬም በርታ
@lulumhammed4796
@lulumhammed4796 6 жыл бұрын
እንዴ ታገል ሚዲያ ላይ አይቼህ አላውቅም ዛሬ ደሬ ብቅ አደረገህ ያ ሰላም ያ ሰላም
@almaz739
@almaz739 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አርቲስት ደረጀ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ግጥም.ማንበብ.ደስይላል ታግል.ጥሩ.ብራቦ
@ewunteyashnfale4214
@ewunteyashnfale4214 6 жыл бұрын
Wow des telalchu ayelyachu yager berkoche sefuye serawochehne hulu des yelugsle endante አልይሁመ
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 6 жыл бұрын
ታገልል..በጣም እወድሀለው..
@ribkashanko3148
@ribkashanko3148 6 жыл бұрын
ታገል ምርጥ ገጣሚ አድናቂህ ነኝ :: buna yimtafelaw Art meselagn neber kikikikikikkk
@2024710404
@2024710404 6 жыл бұрын
You guys are Awesome!
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 6 жыл бұрын
ሥነ ፅሁፉ በጣም በጣም በጣም አዝናንቶኛል ክክክክክክክክ
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ኡፈዬ ድክም አለኝ በሳቅ ሁለትሽንም ውድድ 😚
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 6 жыл бұрын
ዋው ደርሽ ታምራላችሁ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 6 жыл бұрын
Betam yemewedew ina yemakebrih getame neh edma ina tena temegehug kemer mayselechu getemoche alhu
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 6 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@sgssgeyefsgdhdhdheh8433
@sgssgeyefsgdhdhdheh8433 6 жыл бұрын
Tahel betam new yemakebrk
@rakrakrak7367
@rakrakrak7367 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግጥሙ ልብ ይነካል
@user-vp7wc7wi3h
@user-vp7wc7wi3h 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamwerk2485
@selamwerk2485 6 жыл бұрын
ለቦጩን ጣለ ያሥቃል😂😂😂
@user-ou7tw5em5z
@user-ou7tw5em5z 6 жыл бұрын
ደሩ የምወድህ
@rozroz9580
@rozroz9580 6 жыл бұрын
ደስ ይላል
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደሬ
@Bemnet947
@Bemnet947 6 жыл бұрын
መንጌ ለምቦጩን ጣለ ውይ ክክክክ ድፍረትክ እኔ አሁን ላይ እንኳን እፈራዋለሁ እንኳን በዛ ቦታ ለምቦጩን ጣለ ልል ሆ
@helensmart727
@helensmart727 6 жыл бұрын
wow dereye betam yamira mert tehuf nw
@eyesusgetanewegzabhr6449
@eyesusgetanewegzabhr6449 6 жыл бұрын
Nice nice.......
@mebootm
@mebootm 4 жыл бұрын
Tagel Seyfu the one and the only
@rakrakrak7367
@rakrakrak7367 6 жыл бұрын
አባባ ተስፋዬ ሲሞቱ አባባ ደረጅ ተተኩ
@user-nd2xe1ij2l
@user-nd2xe1ij2l 6 жыл бұрын
Rakrak Rak ሀሀሀሀሀ
6 жыл бұрын
Dere ena Tagel Seyfu des telalachu
@nadaalmubarak6059
@nadaalmubarak6059 6 жыл бұрын
እመሰግናለን
@wubihabi6366
@wubihabi6366 6 жыл бұрын
I want this book lol🤣
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 6 жыл бұрын
ሙሉዉን ልቀቁት
@alfuzinab5461
@alfuzinab5461 6 жыл бұрын
Gitimun sitanebw dimtsik beta yisibel waw
@getasewmogess4789
@getasewmogess4789 6 жыл бұрын
Wow desd yela bertw eshi
@hddj7438
@hddj7438 6 жыл бұрын
Ayderiy ewedhalehu
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath 6 жыл бұрын
Tagel talak sew💪🏽💪🏽👌🏽
@saramarr8512
@saramarr8512 6 жыл бұрын
Dereya menawe beskule alkebne yena marr tedare altmchakeme enda 😓😓
@a.a3871
@a.a3871 6 жыл бұрын
Buna mitafelawn lij Domez Alsetehatm Ende Dete Akorefech Eko
@zadyeguragifekir2685
@zadyeguragifekir2685 6 жыл бұрын
ደርዬ ውድድድድድድድድድድድድድ😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍
@zobaidaahmed1391
@zobaidaahmed1391 6 жыл бұрын
Dere edyi sehafynehe ed komedy
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 6 жыл бұрын
Ay yezmd gebya ethiopaway
@yodwako9291
@yodwako9291 6 жыл бұрын
Derye Berta mesafu yet nw yemigzaw
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 6 жыл бұрын
gize yemayshrew comediyan dere ufff swedih
@susususu7200
@susususu7200 6 жыл бұрын
እደዛሬስቃአላቅምምምውይ ደርጅእየደጋገበሲጣሬ እባየእስኪመጣ መጌለቦጩን ጣለላልከው ጎደኞችህአላቅህምሴሉህ ውይይይይዛሬበጣምነውየሳቅኩት
@user-ii5gp9bf5n
@user-ii5gp9bf5n 6 жыл бұрын
Waw arifii porogiram neber inameseginaleni dere😂😂😂
@famaafama9772
@famaafama9772 6 жыл бұрын
Hultachunm 👍🏻❤️
@user-nd7wz4rp8d
@user-nd7wz4rp8d 6 жыл бұрын
ምንአስቆጣትቡናአፍሊዋ፡ደሬ፡ለከፍካትእደ
@hawletmohammed1677
@hawletmohammed1677 6 жыл бұрын
ጦይባ፡ የሀሠንልጅ ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ወይኔ በሳቅ
@user-vs3fx2ey1j
@user-vs3fx2ey1j 6 жыл бұрын
እውይ ደሬ አረጀ ፈጡን ፍጠን ብለ ውልድ
@wendasnsetwat4301
@wendasnsetwat4301 6 жыл бұрын
አዛጋ ቡና የምታፍላው ምስል ነው ወይስ ?
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Wondasn Setwat አይደለም የእውነት ነው
@belayinshbelayinsh9274
@belayinshbelayinsh9274 6 жыл бұрын
Wondasn Setwat kkkk ewnt nw misl nech
@user-qf2us2eu6d
@user-qf2us2eu6d 6 жыл бұрын
አቤት አይን ምነፅር ክክክክክክ
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 6 жыл бұрын
Very nice
@mangobrut7794
@mangobrut7794 6 жыл бұрын
Wondasn Setwat kkkkk enem endanichiw esalay neber yafetetikut gin sew nech
@solmmes1105
@solmmes1105 6 жыл бұрын
እባካችሁን ይህን መጽሃፍ የት ልግዛው ይሮፕ ጀርመን ነው እምኖረው እንዴት ማግኘት እችላለሁ ፋናዎች እስኪ ንገሩኝ
@hannu7898
@hannu7898 6 жыл бұрын
Tagel demtseh, getmeh wuste new
@zumrasuliman2300
@zumrasuliman2300 6 жыл бұрын
ደረጀ የባህል ልብስ በስኒከር ፋሽን ነው ?
@nadaalmubarak6059
@nadaalmubarak6059 6 жыл бұрын
እመሰግናለሁ
@mskgg4600
@mskgg4600 6 жыл бұрын
wawwwwwww👍👍👏👏wedddddddddddddd new
@preeamen7875
@preeamen7875 6 жыл бұрын
Tagelye sewedhe tibarke endehum dani
@azsbghbrehawaryaye4130
@azsbghbrehawaryaye4130 6 жыл бұрын
Some people they don't no how. To love comment I am sorry dergeye
@azsbghbrehawaryaye4130
@azsbghbrehawaryaye4130 6 жыл бұрын
Afachenene eyaremene menewe teleke sewoche aydelene ende
@user-nd2xe1ij2l
@user-nd2xe1ij2l 6 жыл бұрын
ወይኔ ደሬ አረጀ
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 5 жыл бұрын
Kkklkkkkkkkkk
@Abifikerr626
@Abifikerr626 6 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ሲዋሽ በዛላይ ታዋቂ ያስጠላል ታገል ህጻን እያለ ቢል ነበር ደረጄ ምነው አይን ያወጣ ውሽት ይደብራል የዛሬ 40 አመት
@biniyambcc
@biniyambcc 6 жыл бұрын
Abi Fiker ያዋለድሽ አትመሲም አጁዛ አሮጊት
@user-sz7xc8ke1k
@user-sz7xc8ke1k 6 жыл бұрын
Abi Fiker ታዲያ እሱ ምን አለ ህፃን እያለህ ነው ያለው ሀፃን እያለህ እና እያለሁ አይለያይም እንዴ
@abifikerrtube9631
@abifikerrtube9631 5 жыл бұрын
ምናባሽ ያሳድብካል ያሮጊት ልጅ
@tewedrosabebe1494
@tewedrosabebe1494 6 жыл бұрын
yebahil lebes be sehira chama
@user-sq6fd4qz9t
@user-sq6fd4qz9t 6 жыл бұрын
wooooooow ደሬ እንዲ ቁምነገር ይጽፋል እንዴ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 6 жыл бұрын
**ሁለቱንም ግጥሞች ወደድኳቸው** **በተለይ የታገል ሰይፉን ግን በጣም** **አመሰግናለሁ** **እወዳችዋለሁ**
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 6 жыл бұрын
ማፀሀፍ ማበብ ስወድ የት ነው የማገኘው ንገሩኝ ልግዛው እና ላብበው
@user-qg6ks9ox5d
@user-qg6ks9ox5d 6 жыл бұрын
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ የምን መፅሀፍ ነው እምትፈልጊው ውደ
@seyaebro5109
@seyaebro5109 6 жыл бұрын
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ ስልክሽንሽ እዚጋ ጣይው ልላክልሽ
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 6 жыл бұрын
Seya Ebro ሰወች ያዩብኛል
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ እኔ አይችዋለው kkkkkkkk
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk ደረጀ ወዬ አታስቡ ክክክክክክክ
@samlovesam5204
@samlovesam5204 6 жыл бұрын
ቡና የምታፈላው ሀውልት ወይስ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Samlove Sam kkkkkkkk
@user-vx8xx8di6k
@user-vx8xx8di6k 6 жыл бұрын
Samlove Sam እኔም ግራ ገብቶኛል ደሞ ሳያት ትንቀሳቀለች kkkkkk
@samlovesam5204
@samlovesam5204 6 жыл бұрын
ክክክክከተንቀሳቀሰች ሰው ናት ማለት ነው ምነው ታዲያ በበአሉ አኩርፋ ቡና ማፍላቷ
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Samlove Sam 😅😅😅😅😅😅😅😂😂
@hawletmohammed1677
@hawletmohammed1677 6 жыл бұрын
Samlove Sam ከከከከከከከከከከከከከ ወይኔ ዛሬ
@adanechtefra1747
@adanechtefra1747 6 жыл бұрын
engeda tenestehe mekebel alebhe
@user-lp5lz3pc1x
@user-lp5lz3pc1x 6 жыл бұрын
አረ ባለፈው ዱባይ አየነው አደልእደ እደጠበኩ አላገኝሁትም
@TedYohannes
@TedYohannes 6 жыл бұрын
" ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ እና በባህርዳር ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ተጠልለው ከሚገኙት መካከል የተወሰኑት ተፈናቃዮች በከተማው ደህንነቶች ተይዘው ታሰሩ። የታሰሩት ሰዎች፣ ተፈናቃዮችን እንዲወክሉ የተመረጡ ናቸው። ተፈናቃዮች ወኪሎቻቸውን እንዲመርጡ በክልሉ ባለስልጣናት ከተመከሩ በሁዋላ ማሀመድ ይማም፣ ሙላት ያዛቸው፣ ግርማ አያሌው፣ ጌትነት አልማውና አስቻል ጌትነት የተባሉትን ወክለው ብአዴን ጽ/ቤት እና ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ልከዋቸው ነበር። የብአዴን እና የክልሉ ባለስልጣናት የተፈናቃዮች ጉዳይ እየታየ መሆኑንና እንዲታገሱ ነግረዋቸው ተወካዮችን እንዳሰናበቱ፣ በር ላይ ደህንነቶች ይዘው “ ሌላ ቅሬታ የምታቀርቡበት ቢሮ አለ” በማለት አታለው በአቅራቢያው ወደሚገኘው 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደው አስረዋቸዋል። ሰዎቹ የታሰሩበት ምክንያት ከፀረ ህዝብ ሀይል ጋር እየተገናኛችሁ በክልሉ ፖለቲካ ላይ የማጠልሸት ስራ እየሰራችሁ ነው በሚል መሆኑን የፖሊስ ምንጮች ገልጸዋል። "
@uaeuae6539
@uaeuae6539 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ😜😜😌😂
@susukebahirdar2998
@susukebahirdar2998 6 жыл бұрын
ደሬ ሜካፕ አብዝተካል
@zelalem6666
@zelalem6666 6 жыл бұрын
እንግዳ ማን ነው ደረጀ ነው ወይስ ታገል? ወሬው ደረጀ ጠቀለለውኮ ምንህም አይጥመኝም ተወዉ
@nademali.5991
@nademali.5991 6 жыл бұрын
ተስቀለቹ
@turjetejjejdn4696
@turjetejjejdn4696 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@Xxxxxx-go4sj
@Xxxxxx-go4sj 6 жыл бұрын
This narrative is tagel seyfu not derege! ;)
@abelgebreselassiew6093
@abelgebreselassiew6093 6 жыл бұрын
Manew lebes ena chama yemereteleh?
@selamwerk2485
@selamwerk2485 6 жыл бұрын
ሞባይል አልነበረም የዛንወቅት😂😂😂
@genetasfaw6905
@genetasfaw6905 6 жыл бұрын
ደሬ አንተ ጠያቅት መሆን አያምርብህም የምትቀልድ ነው የሚመስለኝ
@GoPromaster24
@GoPromaster24 6 жыл бұрын
Des telalachu
@amirasol1523
@amirasol1523 6 жыл бұрын
tagal adnkeh nay
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,8 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 32 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,4 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 17 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН