ጋደኛዬ ብቻ ናት እኛ ጋር ለሳምንት ትቆያለች

  Рет қаралды 147,085

haileye royal

haileye royal

11 ай бұрын

ዪርዲ ልደበድባት ምንም አልቀራትም

Пікірлер: 859
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 11 ай бұрын
ሀይልዬ ብራዘር መቶ ሺ ገብቶ ቀለበት የሚያስርበትን ቀን እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ ያለ 👍
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
የማያሳስባችው ነው የሚያሳስባችው እኔስ የኢቲዮጲያ ሰላም የሚሆንበት ቀኝ ነው የናፈቀኝ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢
@AyatMensur
@AyatMensur 11 ай бұрын
ወይ ዮርድ ሠራልሽ ወይ የሤት ቅናት ቀናሽ እኮ ተይ ቂኝ ሁኝ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 11 ай бұрын
@@user-hx4ep6yv9m በጣም ምን ይደረግ የአማራ ህዝብ ብቻ ተመርጦ እየተገደለ 😪
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
@@user-qz8ee5sn5v በጣም ያማል የእውነት 😭😭
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 11 ай бұрын
ማርያምን እኔም ቀለበት እስከሚያስሩ ቸኪያለሁ
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x 11 ай бұрын
ጎበዝ ዮርዲ ማንም ሴት ከወደ ላጤ ጋር አያድርም ምንም ባይፈጠርም ጀግና ዮርዲ ከኋላ መቦጨቅ የለም ዮርዲ ፊለፊት😅😅😅❤❤❤❤❤
@meriethiopia7076
@meriethiopia7076 11 ай бұрын
እወነትኖ ዪኦራድህ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 11 ай бұрын
ወይኔ የምር ቢሆን እግዳ አኖራችሁ እድህ ነው የምታወሩት የምትመካከሩት ነገሩ እግዳ በገጠር ነው የሚከበረው የገጠር ልጅ መሆኔ እድለኝ ነኝ እግር ይታጠባል ፍየል ይታረዳል ጫራሽ ውጭ ወሀኮ ሣሰጭ ያሳፍራል
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 11 ай бұрын
ምክክር ስለሆነ ነው
@user-nf1pq9uw2q
@user-nf1pq9uw2q 11 ай бұрын
ንፍሮ እና ጥላ መሄድ ነበረባት
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 11 ай бұрын
ትክክል ነች ቤተሰብ ቢላት ምናልባት ልትረዳው ትችላለች ጭራሽ የዩኒቨርስቲ ጎደኛየ😂😂😂😂
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 11 ай бұрын
ኧረ በዚህ ሰዓት ዘመድ እያሉ ነው ችግር የሚያመጡት እንኳን አባረርሽ😂😂
@user-jq4lf5mh7n
@user-jq4lf5mh7n 11 ай бұрын
ሳህ ወለሂ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ🎉🎉
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c 11 ай бұрын
ዮርዲ ልክ ነሽ በአንድ ቤት ወንድና ሴት አይታመንም ❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 11 ай бұрын
ምንችግርአለውክክኬ
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 11 ай бұрын
ወንድ ልጅ ከፈለገ ምንም አይገድበውም ዮርዲ እሳት የላሰች ሴት ናት ሀይልዬ ፈጣሪ ይሁንክ በስማም የወንድሜ ሚስት ብትሆኘ አላትማታለው
@zientahmed8116
@zientahmed8116 11 ай бұрын
​@@user-xw2kf7ri5tወላሂ ልክ የሌለው ቅናት ነው የዚች ሆ
@user-tm3om2lu6m
@user-tm3om2lu6m 11 ай бұрын
​@@fatimaahmed7956ማን ስለሆሽ ታላቲሜታለሽ ደደብ ታላትምሻለች ተፈለግሽ እና ባል ቀልድ የለም ደደብ ስለሆሽ እኮ ነዉ ይሄን የኮመሺዉ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 11 ай бұрын
@@user-tm3om2lu6m ናእምምን ኮመትኩእናትየ ምነውየስድብሱስአለብሺእዴሆ
@alhamdulillah6264
@alhamdulillah6264 11 ай бұрын
ባል እቃ አይዴለም ዩርዲ አትቅኒ ዋናዉ እምነት ነዉ በዛላይ ለሠዉ ክብር ይኑርሽ ገና ከመግባቷ ተመናቀርሽባት😢
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 11 ай бұрын
ትክክልወላሂ እኔ ባሌንአምነው አለሁ ከታመነታመነካልታመነ እራሱነውየሚጎዳውእኔአልጎዳም ሀቂቃ ስድስትአመትሆነኚዱባይከመጣሁእናም ምግብየምሰራለት አለችውአብረውየሚኖሩምንምነገርየለምእስካሁንምንችግርአለውዋናውመተማመንነው
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 11 ай бұрын
ዮርዲ ግን እንደዝህ ቅናት ጥሩ አይደለም ቢያንስ እረጋ ብለሽ ማውራት አለብሽ እንግዳ ክብር ነው ቅናተኛ 😂😂😂😂😂😂
@selamgondereiwa5202
@selamgondereiwa5202 11 ай бұрын
ዮርዲ ቢያንስ ለሳምንትም ቢሆን አብረሻቸው ለመሆን ማሰብ ካልሆነ ወደ ቤተሰብ ስትሄጂ ይዘሽ ለመሄድ ማሰብ እንጂ እንደ ውሻ ውጭ ማለት ከባድ ነው የክፍለሃገር ልጅ ናት እየተባልሽ አዲስ አበቤ እንግዳ መቀበል ማይታሰብ ነው ማለት ነው የቅር በለኝ የጎንደር ሰው ምኝታውን ለቆ መሬት ለሚተኛው
@hananmoha7505
@hananmoha7505 11 ай бұрын
ወረኛ ነገር ነሽ አንደኛ ነገር ላጤ ቤት ሌላ ሴት እንዴት ሲቀጥል አንቺስ ብትሆኚ ባልሽ ቤት አምጥቶ አኝቺ በሌለሽበት ሴት አምጥቶ ቤታችን ነው ሚታድረው ቢልሽ ምን ትይው ነበረ ሊያውም አንቺ በሌለሽበት ቢሆን አንቺም እሺ አትይም አታስመስይ ሲቀጥል እንደ አዲስ አበባ ልጆች ሚስኪን ነው ከዛ ውጪ አስመሳይ ናቹ
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
እይወላ በራሳችን ቢሆን የማናደረገውን በሌላ ስፍርዱ ይገርመኛል
@tamriymam2101
@tamriymam2101 11 ай бұрын
ደግ አረግሻት ሰው ማመን አያስፈልግም😂😂😂😂 እኔም ብሆን እዳች ነው የማርገው
@user-yz3ik4ge9w
@user-yz3ik4ge9w 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ክፉ 😂😂
@user-er4nb7ug9v
@user-er4nb7ug9v 11 ай бұрын
ቱ,ግፍሽ😂😂
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 11 ай бұрын
እኔም ማሳደር ቀርቶ እቤት አላስገባትም ሆሆ😅
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 3 ай бұрын
አላበዛችውም ሆ😂
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 11 ай бұрын
ልክነበረች ዪርዲ መጨረሻ ላይግን አናዳኛለች እደት ልብሧን ይዘሽ ትጎትቻታለሽ 😢😢😢😢 ትግሥት ይኑርሽ
@mominahussen3844
@mominahussen3844 11 ай бұрын
ቅናትማ አለ ዮርዲ በርች ሌላ ሴት እነሰዳታስጠጊ❤❤❤😂😂😂
@user-mb7kr8jk2i
@user-mb7kr8jk2i 11 ай бұрын
የምወዳችሁ ነገርስ 😍እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አማራዬ😭💚💛❤️
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul 11 ай бұрын
አዎ ልክ ናት ላጤ ቤት ማደር የለባትም ግን አስተዉይ እሽ ለሰዉ ትንሽ ክብር ይኑርሽ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 11 ай бұрын
ዮርዲ ትክክል ሴትማመን ይቅርታ ሁሉን ማለቴ አይደለም❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
ሳህ
@hanlove412
@hanlove412 11 ай бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ይላል ዮርዲ ጎበዝ ደሞ ሴት ማመን የምርም ቢሆን አይሆንም ማለት ነው 😏😏😏እህትም ከሀዲ ናት😏😏😏
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ስታሥጠይ ዮርዲ ሰው ተቸግሮ ቢመጣ በእግድነት አታሣድሪም አች ? አውሬ ነሽ የሀይልዬ እህት ወንድሞች ዘመዶቹ ወየው ፈጣሪ ይሁናችሁ 😔😔😒😒
@Laliitube-wp3um
@Laliitube-wp3um 11 ай бұрын
Yena wud Subscribe argiling esti
@Master_ofElements
@Master_ofElements 11 ай бұрын
እነሱና ይቺን ምን አንድ አደረጋቸው
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
@@Laliitube-wp3um ነይ እንደማመር እማ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 11 ай бұрын
ውነቶን ነው ማደር የለባትም ሰው እግዳ ቀርቶ ባል እህቶን እሚያማግጥበት ደረጃ ነው የደረስነው እግዳ ማሳደር ማስተናገድ በቤተሰቦቻችን ቀረ 😅
@butukaniketuu
@butukaniketuu 11 ай бұрын
የኔምርጦች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤🥀🥀
@የራያዋ
@የራያዋ 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዮርድየ ጎበዝ ፍት ለፍት መናገርሺን ወድጀዋለሁ🥰🥰🥰
@merongm5989
@merongm5989 11 ай бұрын
ዮርዲዬ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ፕራንክም ቢሆን ትክክል ነሽ ጥሩ ት/ት ነው
@BantamlakAyana
@BantamlakAyana 11 ай бұрын
እር ይወርድ ተረጋጊ
@user-vf8hr1ef1j
@user-vf8hr1ef1j 11 ай бұрын
ዮርዲ ግን ልክ አደለሽም በጣም ቅናተኛ ነሽ እግዳ ክቡር ነው😊
@MedryeNegssye
@MedryeNegssye 11 ай бұрын
ወይኔ ሰው ከፍቷል በማርያም ሴት ስንባል ቀለለ ማድረግ ሲቻል እንደዚህ ማካበድ እውነት ልክ አደለም ልብሷን አሲዛ ወረወረቻት እኮ እኛ ኢትዮጵያ በእንገዳ እንለያለን አረ የት እየሄድን ነው
@negagmeskel194
@negagmeskel194 11 ай бұрын
ዬወርድ፣የሰውንም፡አትፈልግው፡የረስሽንም፡ጠበቅ፡ልክነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
እኛ ሴቶች እኮ ስናፈቅር እስከ ጥግ ነው ወንዶችየ መፈቀራቸውን ካወቁ ቡሀላ አቤት በይ ቻይው እህት
@user-to2gd9bm9b
@user-to2gd9bm9b 11 ай бұрын
ልጅታሃ በጣም ቆንጆ ናት ❤❤
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 11 ай бұрын
ምን ቾግር አለው ትሁን ልል ነበራ ለከ ዘመኑ ከፍቷል ሀሰቤን ቀያርኩ። ዮርድ ልክ ነሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samsunga2182
@samsunga2182 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@7eyahh399
@7eyahh399 11 ай бұрын
😂😂😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Laliitube-wp3um
@Laliitube-wp3um 11 ай бұрын
Yene wud ney subscribe argiling isti
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 11 ай бұрын
😂😂😂አስተዋይ🥰🥰🥰🥰
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
አች ግን ትግስት የሚባል ይኑርሽ ዬርዲየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 11 ай бұрын
ዮርድ የኔ ቅናታም ውይ ሀይልየ እቅልፍ መተኛት አቁመሀል በርግጠኝነት
@addisalemdemissie3477
@addisalemdemissie3477 11 ай бұрын
ተረጋጊ እንግዳ ይከበራል በጣም ተቅለበለብሽ የሰው ክብር የለስም እራስ ወዳድ ነሽ😢😢😢
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 11 ай бұрын
ደግ አረገች በዚን ዘመን እህት ራሱ አትታመንም በጣም ትክክል ናች
@RahatulQelb
@RahatulQelb 10 ай бұрын
​@@naanneetyoutube4013😂😂 እውነት ነው የምታቃትን ምድናት ብላ ትቀበላለች
@user-nc1vj3mo4n
@user-nc1vj3mo4n 11 ай бұрын
ቆጅየ ነገር ናት አድሷ ልጅ ❤❤❤
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 11 ай бұрын
ከዮርዲ አትበልጥም የሀይልየ ሚስት ቅመም ናትኮ❤❤❤❤
@GsshShjjs-gf3nm
@GsshShjjs-gf3nm 11 ай бұрын
ለሠው ክብር ይኑርሽ ባለዬ ምንም ቢሆን ምንአይት ሠው ነሽ እግዳ ክብር ነው
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን የለም ሴቱ ሌባነው😂😂
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 11 ай бұрын
ወይ ሃይልየ ጉድ ያላት ቆጆ አምጥተህ እህቴን አናደድክብኝ መቸም ሃገር ስገባ በቦስክ ነው ይወርድ ጋሁነን የምንደበድብህ ጠብቅ እሽ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 11 ай бұрын
እውነትሸነው ዪርዲ እንኳን የማታውቂያት የልብ ጎደኛዬ ከእህቴ በላይ ሚሰጥረኛዬ የምንላቸው ስዎች የቁም ሙት እየቀበሩን ነው ሰለዚህ ተጠንቀቂ የምሪነው ሀይልዬም እንደዛው የወንድ ጎደኛ የልብ ጎደኛ አይሰራም
@elufikr8967
@elufikr8967 11 ай бұрын
ዬርዲዬ ትክክል ነው ያደረግሽሁ አይልዬ ይሄ የማመን ያለማመን ጉዳይ አደለም የሰው ልጅ አይታወቅም በፍቅራቹ የሚገባ ሰው ይኖራል አስተማሪ ነገር ነው ያሳያቹን በርቱልኝ የኔ ውዶች ፍቅራቹን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
@Maranatha_MS
@Maranatha_MS 11 ай бұрын
Comment ፅፌ አላውቅም ነበር ግን ዛሬ አለመፃፍ አልቻልኩም ዮርዲ ጀግናናናናናናናና ጎበዝዝዝዝዝዝ ምን ልበልሽ 👏👏👏👏👏
@FatumaAhmed-zl9iy
@FatumaAhmed-zl9iy 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂ናፍቃቸሁኝ ነበረ ውድ እውነት ነው ቤተስብ ያላወቃት ስት ካመጣ አባሪ😂😂😂😂😂😂😂
@alainfef176
@alainfef176 10 ай бұрын
ይወርዲ. 😢 በራስ መተማመን ኮፊውደንስ. ይኑርሽ. በቃ. ሀገራችን እግዳ. ማሳደር ቀረ. 😢😢😢
@RahatulQelb
@RahatulQelb 10 ай бұрын
😂😂😂 እደት ትመን በገዛ የራሳቸው ጓደኛ እየተቀማሙ አይደል
@ethiopia8550
@ethiopia8550 11 ай бұрын
ሁሌም ተከታታይ ላይክ አርጌ ነበር የሚወጣው ዛሬ ግን ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ተገደድኩ እኔ ያምለው ሀገራችን ለይ እንግዳ አትቀበሉ ብሎ መንግስት አወጀ እንዴ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
ትዳርርር ስትይዥ እደዚህህህ ❤❤ አደለምም ተረጋጊ❤❤
@KayiruShiferaw-gf5vh
@KayiruShiferaw-gf5vh 11 ай бұрын
ዮርድ በዚ ፍጥነት የትዳር ሕይወት ስኬታማ ማድረግ የስቸግራል ቴዉ ቀዚ ቀዚ ባይ ካዚ በላይ ልጋጠም ይችላል
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 11 ай бұрын
ቅናት አደለም ልክ ናት ወንድድ እና ሴት አንድ ቤት አይቻቻቻቻቻቻቻቻቻ ልልልልልልልምምምምምምም
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 11 ай бұрын
በግልፅ መናገርሽ ዋው❤😂እኔማ ፀጥ ብየ ጠጥቸው እሞታታለሁ ቅናቴን😂
@rukiya7187
@rukiya7187 11 ай бұрын
ኧረ ማማየ በጭራሽ አታርጊ ትጎጃለሺ😮
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ ወይ ሀልየ በቃ ዪርድትን በብስጭት አጨረጨርካት እኮ ተው ግን አታናዳት አሳዘነችኝ የወርድየ ሚስኪን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 11 ай бұрын
ዩወርድ ዉነቷን ነዉ ማታ አገር ይጠፍል ብላነዉ ደግ አርገች ዉነት ቢሆንኳ ተገቢ አይደለም ከወድጋ አድቤት ማደር 😂
@ethiopiahagere8343
@ethiopiahagere8343 11 ай бұрын
የት ጠፍታችሁነው ውዶችየ የሪድ የኔ ቅናታም
@scf3129
@scf3129 11 ай бұрын
ሰላም ያንቺስ ከፋ እንግዳ ክብር ነዉ ቅናቶ በዛ ከልክ ያለፈ. ነዉ እረጋ በይ ሰዉ እንደዚ ከቤት ዉጣ አይባልም ቤት የፈጣሪ ነዉ
@haymihaymi8997
@haymihaymi8997 11 ай бұрын
የዘድሮ ሴቶች በየዋህነታችዉ ገብተዉ ጓደኝነታችዉ እና ትዳራችዉን ያፈርሣሉ ያሣሥታሉ ስለዚህ ወዶች ተጠቀቁ ቤተሰብ ሣይቀር ጣልቃ እዳታሥገቡ
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 11 ай бұрын
ዮርድየ ትክክል ነሽ ጎበዝ ከልብ ፍቅር እዲህ ነው እወዳችሇለው ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MusabHayru-vd2lw
@MusabHayru-vd2lw 11 ай бұрын
ዮርዲ በታም ከንታለች እንዲሕአይነት ፕራንክ አሪፍነው 😍😍😍😆
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 11 ай бұрын
ደግሞ ቆጂየ ናት ልጂቶ ግን አንች ክፍ ነሽ እር ቢስሚላህ
@user-th8pw4ks1q
@user-th8pw4ks1q 11 ай бұрын
😂😂😂😂እውነታን ነው ግዜው አያሳምንም❤❤❤😂😂😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 11 ай бұрын
እኔ ሁለቱን ጥንዶች ስወዳቸው በተለይ ሲጣሉ 😂😂😂
@tigistgirma3975
@tigistgirma3975 11 ай бұрын
Yene mara asbscush adel
@rwdetube
@rwdetube 11 ай бұрын
ዮርዲ ከዚም በላይ ብቶን ይገባታ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ ጭራሽ አንድ ሳምት ደፋር አተቆይ ልጅቷን በፕራክ ልደፋት ነውዴ ለማንኛውም ይመቻቺ❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 11 ай бұрын
እኮ የኔ የገዛ ጓደኛየ ናት ባሌን ያገባችዉ ጓደኛ መስላ ሰትሽለጠለጥ😢
@rwdetube
@rwdetube 11 ай бұрын
@@hilamoo928 በሂወታችን እናጣዋለን ብን ያላሰብነው ነገር ካጣን በሂወታች እናገኘዋለን ብለን ያላሰብነውን ይሰጠናል አብሽሪ አላህ የተሻለውን ሊሰጥሽ ይሆናል ሀቢበቲ
@senai974
@senai974 10 ай бұрын
😂😂
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 11 ай бұрын
ተጫወቺ ሻይ ላፍላልሽ ብላ ዩርድ ስትነሳ አስተያየትዋን እንደኒ ያየው ቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@user-ov2cd5yf4g
@user-ov2cd5yf4g 10 ай бұрын
የተባረከ ዘመን ይሁንልን❤❤❤በርቱ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ሰርጋችሁን ለማየት ደግሞ ናፍቀናል
@mamtigray479
@mamtigray479 11 ай бұрын
ቅናት ጥሩ አይደለም እንደዛ ዶሞ አይደረግም ሰዉ ምጥቶ እቤት ነውር ነው ሰድ ነሸ በጥራቃ😊
@user-qf6ri3iw9i
@user-qf6ri3iw9i 11 ай бұрын
የኔውድ ዬወርዲ ጎበዝ ባሁንግዜ ሰውየለም❤❤❤❤❤
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 11 ай бұрын
ዪርዲየ እንደት ደስ እንደምትይ በባልና በሃገር ቀልኝ የለም😊
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 11 ай бұрын
😂😂😂ዩርዲ. በዚህ አያያዝማ ነጭ ፀጉር ማብቀልሽ ነው❤😅😅😅😅
@zeynbadadaabdlah3950
@zeynbadadaabdlah3950 11 ай бұрын
የስራህን ይስጥህ ይመችሽ የወርጅ ጀግና ሤት ነሽ ይህ ጠጋጠጋ እቃለማሣትነውአሉ ደግ አረግሽው
@gadisefantahun5023
@gadisefantahun5023 11 ай бұрын
ሀይልዬ ግን ተኝተክ ታድራለክ ተንኮል ስታስብ😅😅😅
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 11 ай бұрын
የምርሽን ነው የተመታሽ
@user-zu4dn3rx1v
@user-zu4dn3rx1v 11 ай бұрын
ጎበዝ ዮርዲዬ ስወዳችሁ❤
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 11 ай бұрын
አቤት ቅነት መልካምነት ላራስ ነዉ ለማንኛዉም
@user-ob1yp6pb9l
@user-ob1yp6pb9l 11 ай бұрын
ሁለታችሁም ቆንጆ ነችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 11 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳስጠላ ጭን ሰው እንዴት ንዴ ታደርጋለች እንደ ውሻ ትጮሃለች 😢😢😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ዛሬኩእህትምአልታመንታባርጀበወቀቱ
@queenqueen73
@queenqueen73 11 ай бұрын
ere bakish yih duriyenet new newur new wenid bet memtat rasu engidana set yileyayal.
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 11 ай бұрын
ጎደኛም ቤተሰብም ብትሆን እድህነውደእምትሆኝው የወርድ ጉዴ እደ ዘመድጎደኛ አፕመጣምደ ወይኔጉድህ ሀይልዬ በቅናትእዳሞች ጎደኛአይመጣም እቤትህ
@diboraali7691
@diboraali7691 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ነገር ነው አቆምሽ 👌👌👌👌👌👌👌
@haymihaymi8997
@haymihaymi8997 11 ай бұрын
ዮርዲ ጎበዝ ኢሉታ ሣይዝህሽ እጮኛሽን ማሥከበርሽ አሪፍ ነዉ ማንኛዉንም መዉ በዉጭ ነዉ መርዳት ወንዶች እባካችዉ በየዋህነት አትሸወዱ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉዶችዬ ደምሩኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekids7842
@mekids7842 11 ай бұрын
እረ እረጋ በይ ምድነው ይሄን ያህል መመናቀር😏😏😏 ይቅር ይበልሽ ቤት የእግዛብሔር ነው 😏😏😏 እረ ዮርዲ ይደብርሽ 😏😏 እዴ አይባልም
@BezaGadisa-it9iy
@BezaGadisa-it9iy 11 ай бұрын
ewunetshn nw
@sdad773
@sdad773 11 ай бұрын
በጣምቅናታም ነሸ ውሃ እኳን ሳትሠጫትሥግብግብ ሴቶች ወዲ ይህዳልምይመጣልመ ሴት ልጂ ግን አህትናት
@sofisofi7083
@sofisofi7083 11 ай бұрын
yane mar yorde😂😂😂😂 setochun atemgh yane 😂😂❤❤❤❤
@user-zh3tp6mv5l
@user-zh3tp6mv5l 11 ай бұрын
ውይ ውይ ውይ ሀይልዬ በጣም ከባድ ሠው ነው። መጥኔ ለዬርዲ መቼም አችይውም
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
አንጨረጨራት ሐይልዬ ወይ ፍቅር ጉድ ነው ወን ሐይልዬ ጉድሕ ነው 😂😂😂😂😂
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ኧረ ሴቶች ቀለል እናርግ ምንድነው ደሞ ልብስ ይዘሽ ውጪ ❤❤❤❤❤❤እንወዳቹዋለን
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ መሲ
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j 11 ай бұрын
ይሉኝታ ጠፋ በቃ አኡዙቢላህ ሰው ምን ይለኛል ተብሎ ብዙ ነገር ይደረጋል በአሁኑ ሰአት ግን ያሳትር ነው ወላሂ 🤔🤔😴😴😏😏
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 11 ай бұрын
የምን ቀለል እሳት እና ጭድ አንድ ቤት ትክክል አይደለም
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 11 ай бұрын
የሴት እግዳ አይታመንም የኔውድ
@lubabaseid808
@lubabaseid808 11 ай бұрын
እረ ትክክል ናቶ ሆ እኔማ የሚብስብኝ ይመስለኛል ምን ውጭ ብቻ ፀጉሯን ነበር የምነቃቅለው ሆ ቀልድ የለም 😅😅😅
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 ай бұрын
haileye abet gefehe abate yemechehe asakegn betam i swear😁😁🤣🤣🤣
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 11 ай бұрын
ዮርዲ ልክ ነሽ ሌላ ሰው በሌለበት ከወንድጋ የምን ማደር ነው ሶስተኛው ሰይጣን ነው
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 11 ай бұрын
😂😂😂 ቅናት ልክ ነሽ ለነገሩ ሴትን ጓደኛ በሩቅ
@fozitube-sc6nk
@fozitube-sc6nk 11 ай бұрын
ልክናት ይወርድ ሳይሆነዉ መጠቀቅ😂😂😂
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 11 ай бұрын
እኮ ጭራሽ ዩኒቨርስቲ ጎደኛየ አላለም😂😂😂😂
@user-oq9rg3wr8e
@user-oq9rg3wr8e 11 ай бұрын
ዮርዲ ወላሂ በጣም ቅናታም ነሽ እንኳን ሳምንት ወር ብትቀመጥ ኖርማል ነገር ነዉ ካመንሺዉ እንደዚህ አትሆኒም ነበር ወላሂ አናደሺኛል እዉነትም ቢሆን ይሄ ብልግና ነዉ
@aishataha2657
@aishataha2657 11 ай бұрын
ስለ ምትበልጥሽ ቅናት ድብን😃😃😃😃😂😂😂😂
@-bw7lv
@-bw7lv 11 ай бұрын
ወይ ሀይልየ ድርቅናል ዩረዲም ጎበዝ ነሽ እራስሽን አስከብሪ
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
እውነተኛ ሠው ነሽ የምር ❤❤
@hayat227
@hayat227 11 ай бұрын
እረ ያሥጠላል እምነትበልብነው እሱ ካችሌላ ከፈለገ ያቅተዋልብለሺነው እውነትምቢሆን አይደረግም ሴት ረጋ ስትልነው😊
@seadagetachew6925
@seadagetachew6925 11 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ የወርድየ ስወድሽ
@user-pf9ef6km3z
@user-pf9ef6km3z 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ye wudii yordiyee ayzosh ❤❤❤❤ gobaza nesh
@newcyberia3330
@newcyberia3330 11 ай бұрын
ewunetim yordi balge nesh be prank mikgnat ewunetegna maninetshinm ayenewu 😂😂😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ይቅርታ ግን እንግዳም ቢመጣ እዲህ ነው ምትሆኝ ዮርዲ 😳😳😳😳😳😳
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 11 ай бұрын
Yenaten kelebeti adi mewen beguguti eyexebekin new ayleyachu leserigachu agere yasigebaghi bimexa bexam desi yileghal ayileyachu ewedachuwalew❤❤❤❤❤
@zinash2771
@zinash2771 11 ай бұрын
100k ensegebacew ena anasegebam sergega edeje yetega enbele😂😂❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 ай бұрын
ዬርድዬ ጨዋ ወንድ ኢድ ብትያው አይሄድም ባለጌን ደሞ አታስቆሚውም ግን ዘመኑ የምናየው የምንሰማው ቢያስፈራሽ አይፈረድብሽም እግዛቤርን የሚፈራ ሰው ይመስለኛል አይልዬ ጨጋራዋን ተው አትልጣት❤❤❤❤❤❤❤❤
@AshuAlex-xv3ey
@AshuAlex-xv3ey 11 ай бұрын
Era ene enate bet engida honew lemimata sew azanku😁😂
@user-ie8hm8zk6d
@user-ie8hm8zk6d 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም እዴትናቹህ አይ ዮርዲ ቅናት አጨረጨሰሽ ማሬ ደሞእኮ ስወዳት
@merrymerry9926
@merrymerry9926 11 ай бұрын
ሌላ ምክርሽ ጎበዝ ነሽ እየጎተትሽ ማውጣት ግን በጣም ስህተት ነው
@daddvadf289
@daddvadf289 11 ай бұрын
ኣንቺ ዩርዲ ምትባሊ ግን ባለጌ ነች ለእንግዳ እንደዛ ይባላል ግን ወይኔ ጤል
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 11 ай бұрын
አቤት ውሽት ገና ሲቀርጽ እየሰረቀ የሚያያትኮ ዮርድን ነው 😂😂
@lidulindayeshi
@lidulindayeshi 4 ай бұрын
konjiyeeeeee nattt benatachihu keyet keyet new Yemiyametachew gn 1 nat🥰😍
@EmuEmuna-lj6hu
@EmuEmuna-lj6hu 11 ай бұрын
Egzaber yordiye miskeni nati 😂😂😂😂hayeliye gin ate nadedate
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 11 ай бұрын
God bless them Nice to see you
@redeactef
@redeactef 11 ай бұрын
አንቺ ግን በጣም ክፉ ሰው ነሽ እራስ ወዳድ ነሽ አስመሳይ አወቅሻትም አላወቅሻትም ሰው አታስጠጊሚ ክፉ አረሜኔ ነሽ ጭራሽ ውጭ ማፈርያ ክፉ የክፉ ጨካኝ እራስ ወዳድ ነገ ምን እንደሚያጋጥምሽ አታዊቂም አትቅኝ ቅናት መጥፎ ነው አሰመሳይ ሴት ነሽ አንቺ ክፉ ፀባይሽ ታወቀ የክፉ ክፉ አመኔ ጨካኝ ጠላሁሽ ጉርጥ ነገር ወይ አታምር ወይ አታፍር
@godisgood3876
@godisgood3876 11 ай бұрын
I never expected her this garage really betam kosasa kifu sat
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 11 ай бұрын
ዬርዲ ተብየዋ ስጣስጠይይይይይ ደነዝ መረጋጋት አለብሽ እሺ ሰው ተቸግሮ ሰው ጋር መጠጋት አይችልም እንዴ ሆሆሆ ተመነቃቀርሽ ጌታን ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
በጣም አናደደችኝ
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 11 ай бұрын
ፈጣሪዬዬዬ የምር አናዳኛለች ይች ልጅ ከፍቶት ተቸግራ ቢሆንስ የመጣች
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
@@user-di3ng2md5d በጣም ተጨረጨረች ተረጋግታ እንኳን መጠየቅ አልፈለገችም ዘላ በቅናት ነው የነደደች በስመአብ እኔማ ይብላኝ ለዘመዶቹ ነው ዪልሁት ውይ ጊዜ
@TerefachTeshuma-on8fy
@TerefachTeshuma-on8fy 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ yordiyeee gobazi meni abetu indee
ዪርዲ በሩን ሰበረችው 🥺
12:08
haileye royal
Рет қаралды 148 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
🛑ማርክ ከኛ ተደብቆ የማይሆን ነገር ሊያደርግ ነው 😱
19:39
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 28 М.
ደሀ ብላኛለች ይቅርታ አላረግም 🥺
15:34
haileye royal
Рет қаралды 179 М.
ሀይልዬ ዬርዲን መታት 🥺
17:01
haileye royal
Рет қаралды 221 М.
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 7 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 27 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН