ፀጋን ማስተዳደር_ ክፍል አንድ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ Dr Mamusha Fanta /YHBC Tube/

  Рет қаралды 14,092

YHBC Tube

YHBC Tube

Жыл бұрын

ሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ኮንፍራንስ
የአገልጋዬች የትምህርት ጊዜ
ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
ክፍል አንድ
Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our KZfaq Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
Follow Us on Facebook:-
/ hawassa-yehi .
..
Subscribe Telegram:-
t.meHawassa
Subscribe KZfaq
kzfaq.info/love/uNs...

Пікірлер: 31
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Eg/r zemenehen yebarek kalune edewerede selemetasetemeren
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail Жыл бұрын
የከብውረውን ከተዋረደ ለይተን መኖር ይሁንልን
@mihrettefra2575
@mihrettefra2575 6 ай бұрын
እግዘአብሄረ ይበረክ ተበረኩ❤❤❤❤
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 Жыл бұрын
Tebarik Dr.
@beletechbalcha630
@beletechbalcha630 Жыл бұрын
Dr mamusha Geta abizito yibarikih
@nigatugirma3523
@nigatugirma3523 Жыл бұрын
Zemenih geta yesus yibarkilin
@wondimufilimon5583
@wondimufilimon5583 Жыл бұрын
Dr, what a blessed person you are!
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
Tebarkln
@bunikefila9423
@bunikefila9423 Жыл бұрын
ሁሉን ያዘጋጀልን የሰጠን የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው ።ስሙ ይባረክ !!!የተሰጠን የእሱ ፀጋ ነው !!!ተባረክልን !!!!
@geliladegu8802
@geliladegu8802 Жыл бұрын
❤❤bless you
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ
@user-un1ni8rf4m
@user-un1ni8rf4m 5 ай бұрын
Senahu
@tsigeabarhame4145
@tsigeabarhame4145 Жыл бұрын
Bless,u,
@ACE12245
@ACE12245 Жыл бұрын
geta Zemenhen yebark..... nurlen.
@REPENTMEDIA
@REPENTMEDIA Жыл бұрын
እጅግ ብዙ ፍቅር 🙏❤😍😘❤️💛
@tsigeredabelete3055
@tsigeredabelete3055 Жыл бұрын
ተባረክ🙏🙏🙏 አሜን ፀጋችንን ምንጩ ክርስቶስ ነውና አናቃልለውም።
@XxXx-lm7fk
@XxXx-lm7fk Жыл бұрын
እውነት ነው
@azebsolomon6153
@azebsolomon6153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ! እናንተም የሀዋሳ የህይወት ብርሃን ቤ/ን አገልጋዮች ለእኛም በሩቅ ላለን ሁሉ ከፀጋው እንድንካፈል ስላደረጋችሁ ተባረኩ!
@amsaluargaw9074
@amsaluargaw9074 Жыл бұрын
በእግ/ር ፈቃድ እየበረታህ በርታ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@amuasefa8939
@amuasefa8939 Жыл бұрын
የምገርም ትምህርት
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስለ አንተ D.R 😍👏
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Amen Amen D/r tebarek
@kaneyEN2005
@kaneyEN2005 Жыл бұрын
Amen tebarek be bizu
@wubishetmulatu9054
@wubishetmulatu9054 Жыл бұрын
Amen keber Le Get yehuni
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@kimemitunegusie3556
@kimemitunegusie3556 Жыл бұрын
God bless you!!
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዥዥ
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 Жыл бұрын
አንተ ውዕቱ ብጹዕ ብሩከ እ/ር
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
የኪዳን ሰው ይህን ዘመን አይፈራም 1C  Dr Mamusha Fenta
26:42
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 27 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 37 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 11 МЛН