Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ስኬታማው የጭስዓባይ ኦፕሬሽን!!!

  Рет қаралды 19,240

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

Күн бұрын

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
የባህርዳር ብርጌድ የድል ውሎ!!!
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZfaq , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZfaq - / @ghiontv
Facebook - www.facebook.c...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washington...
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Пікірлер: 60
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
እድሜልኬን ሚገርመኝ ይህ ነው የጠላት አውራ እየመጣ አፍንጫችን ስር ደንሶ ሚሄድበት ምክንያቱ ፈጽሞ አይገባኝም ።የግዜ ጉዳይ እንጂ አብይ አህያ አሊ ከነሚስቱ በድኑ በአስፋልት ላይ ሲጎተት እንደምናይ ቅንጣት አልጠራጠርም ። ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
ድል ለጀግናውፋኖ
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 Ай бұрын
ምናላቸው የምትባል ራስ ወዳድ ስታስጠላኝ
@honest241
@honest241 Ай бұрын
ምናላቸው ከትግሉ ውጣ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
ምናላቸው ጀዝባው የአማራን ትግል በብልፅግና ካድሬ ዘንድ መሳቂያና መሳለቂያ ያደረገ ነውረኛ ግለሰብ ነው። የብአዴን ገረድ ነው ተልኮ ይዞ የሚንቀሳቀስ ነው
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
ድልኢትዮጵያንከመፍረስለማዳነለሚፋለመውየማራፉኖ
@yohanamengistu2108
@yohanamengistu2108 Ай бұрын
ድል ለፋኖ አይዞን
@user-yo9pk8pw1e
@user-yo9pk8pw1e Ай бұрын
ወንድም ሀብታሙ ምን እንደምታረጉ በሚዲያ ማሳወቅ አስፈላጊ ነው ወይ??? መልሱን ለእናንተ እተዋለሁ።
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥኽ። ይኽንን ሀሳብ ያቀረብከው። የወደፊት ዝግጅት ለጠላት ፣ካልሆነ እኛን የሚጠቅም አይደለም። ትግላችንን አትቦርቡሩት።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ስማቸው ንገርልን ፋኖ ማርሸት አንጀት አርስ ወንድማችን ባስቸኳይ ይመለስልን የሚተካው አይኖርም። አንዳንድ እትሶ በሉን የሚሉትን በሽሎታው ስለሸፈናቸው ነው። በጣም ያሳዝናል
@emmyy6992
@emmyy6992 Ай бұрын
እንጭጭ ነዉ መብሰል ይቀረዋል
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Ай бұрын
በጣም
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 Ай бұрын
@@emmyy6992ከጨቅላው አብይ አህመድ አሊ አንቺ ወይም አንተ ትሻላለህ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Ай бұрын
ማርሸት በጣም ብዙ ይቀረዋል ጥሩ ተዋጊ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ቃለአቀባይ ለመሆን መብሰል አለበት ከጎጥ የነፃ መሆን አለበት።
@user-zk9ld3xk6e
@user-zk9ld3xk6e Ай бұрын
ክልል የሚል ቃል አትጠቀሙ ። ክፍለ ሃገር ወይም ጠቅላይ ግዛት ማለት ነዉ ያለብን።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 👏👏👏
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj Ай бұрын
ሰላም ምናላቸው ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@DilbesaMulugeta
@DilbesaMulugeta Ай бұрын
የጋዜጠኝነት ሥነምግባር ስለሌለህ ሥራ ብትቀይር ጥሩ ይመስለኛል ምናላቸው
@awel-nw4ip
@awel-nw4ip Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪ሞትና ውርደት ለብልፅግና
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤
@besteb3ste854
@besteb3ste854 Ай бұрын
ማርሸትን ካጠፋ ቀታችሁ ወደቦታው መልሱልን ንግግሩ አጀት ያርሳል
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
ከፋፋይና ጎጠኛ የአማራ የህልውና ትግልን ከፊት መስመር ሆኖ ሊመራ አይችልም።
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@MiroAynegeda
@MiroAynegeda Ай бұрын
የወደፊት እቅዶች አስቀድመው ይፋ ማድረጉ ጥሩ አይሆንም ብታስቡበት
@user-zh2cp1pn8r
@user-zh2cp1pn8r Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤
@user-fk7io9ob8m
@user-fk7io9ob8m Ай бұрын
ምናላቸዉ የምትባል እርኩስ። እባክህ ከቻልክ ከአማራ ትግል ገለል በል ዠ
@solomonkiflenuguse1087
@solomonkiflenuguse1087 Ай бұрын
ምናላቸው ስኳራቸው በጥባጭ ጎጠኛ
@barakiyimam1981
@barakiyimam1981 Ай бұрын
የወደፊት እቅዳችሁን ለምንድነው የምትናገሩ?
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖ
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ምናላቸው ለምንድር ነው የወደፊት እቅዳቸውንየምታቀርበው። ከተሰራ በኋላ ልትናገረው ስትችል ችኮላው ምንድር ነው። አቀረብኩት የመጀመሪያ ነኝ ለማለት ነው ። ፋኖዎችን ችግር ላይ አትጣል።
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 Ай бұрын
ምቀኛ ሽማግሌ
@mehediyatereda4758
@mehediyatereda4758 Ай бұрын
በርታምናላቸዉ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Ай бұрын
ምናላቸው ሕጻን ሳለሁ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ነበር ማውቀው ድምጸ መረዋ ነው
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
​@@adanezeru7118ይዝፈና ታዲያ። ሲጀምር ከዚህ ሀገር የተሰደደው ጥቅሙ ሲነካበት ለመሆኑ የራሱ ቃለመጠይቅ ማስረጃችን ነው። ከዚህ አካባቢ ድምጹን ይዞ ይጥፋ
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 Ай бұрын
ጎጠኛ ነህ ጎጠኛ ሚዲያ!!
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj Ай бұрын
ድልለፋኖ ሞትእና ውድቀት ከሰይጣን ላነሰው ለአብይ
@EmuDemessie-r8s
@EmuDemessie-r8s Ай бұрын
ትልቁ እንጀራ ሊጥ ሆነ
@Mekaw021
@Mekaw021 Ай бұрын
ምናላቸው ማነው?
@hailus7714
@hailus7714 Ай бұрын
ባጭር ቀናቶች አትበሉ: ግዢውን ቡድ ን ታሸንፋላችሁ: ቢሆንም ጥቂት እምት ያስፈልጋል
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Ай бұрын
ምንአላቸው አንዳንዴም ከጎጃም ውጣ።ይሄ የጎጥ ትግል አይደለም ሁሉም አማራ አንድ ነው። የመከፋፈል ስራሕን አቁም በአንተ እንዝላልነትና ያለመጠን በየሰዓቱ እየደወልክ ፋኖዎችን አታስበላ።ነገሩ ማርሸት ከቃለአቀባይነቱ ተነስቷል ይሄ ሁሉ በአንተ የተነሳ ነው።
@user-bg8ui9dr1v
@user-bg8ui9dr1v Ай бұрын
Y Operation plan b minalachew eyazrekerek dil aykebdm????
@MiroAynegeda
@MiroAynegeda Ай бұрын
Fano
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ 222 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@hunetyoutube4732
@hunetyoutube4732 Ай бұрын
Yematrebu Awotawalehu mnun new yemtawotawu ayinh yiwuta
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu Ай бұрын
What you are talking on the medias and on the ground are very different .
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
በአማራ ሐገር በከተማ ውስጥ ሚያውደለድለውንስ ጎረምሳ ይርገጠው ይበለው ።
@mulugetadests8674
@mulugetadests8674 Ай бұрын
መጀመራያ ጎጃምን ከአብይ ጦር አስለቁ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ምናላቸው ማርሸት ይመለስ የሚተካው የለም
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Ай бұрын
Dil le geginawu amhara fano
@BantegizieShmie
@BantegizieShmie Ай бұрын
ማርሸትን መልስሉን
@user-le5jk4lf7i
@user-le5jk4lf7i Ай бұрын
ኦፕሬሽናቸዉ መልካም ሁኖ ሳለ ወደፊት የሚፈፅሙት አፕሬሽንና እቅዳቸዉን ቀድሞ ለጠላት መረጃ መስጠት ምን የሚሉት ነዉ? ወደ ስድስት ያህል እቅድ አለን ማለት ምን አመጣዉ? ጭስ አባይ ያለዉን የአገዛዙን ኃይል ለማስወጣት ተዘጋጅተናል ብሎ መናገር ተዘጋጅትህ ጠብቀኝ እንደማለት መሆኑን መገንዘብ አቃተ እንዴ? ጋዜጠኛ ምናላቸዉ ስማቸዉስ ይህን ቅጅ ኤዲት ሳታደርግ ሙሉ በሙሉ አየር ላይ ማዋል መልካም ነዉ ብለህ ታስባለህ?
@AmanuelBizuayehu-kf8qm
@AmanuelBizuayehu-kf8qm Ай бұрын
አሳፋሪ ሰው ነህ
@asemashgebru659
@asemashgebru659 Ай бұрын
You are so bad the way you did you are not right!
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Sew alu Woye eseste! Y Kentu Kentu neh ! Y setan lej I ! Ebabe !
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu Ай бұрын
🤫🤭🧐🤟😂🤔🤬🥵🤗
@MameMame-kv9fo
@MameMame-kv9fo Ай бұрын
My ferst
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu Ай бұрын
🙏✍️👎👎💪💪✌️
@Israelxox
@Israelxox Ай бұрын
You logo + report didn’t even look Ethiopiawi… 💩💩💩
Ghion TV /  Amhara News - Ethiopia-ዳባት ተከበበች
8:52
Ghion TV Multimedia
Рет қаралды 28 М.
ልዩ ዝግጅት፣ ተጠያቂው ማን ነው!?
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 220
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 14 МЛН
When A Gang Leader Confronted Muhammad Ali
11:43
Boxing After Dark
Рет қаралды 7 МЛН
Небо. Захват ССО главаря террористов.
11:45
Режиссер монтажа - Виталий Виноградов
Рет қаралды 10 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 465 М.
Ip Man 2 | The Boxing Competition
15:57
Cinewatch
Рет қаралды 7 МЛН
ሰመር የምሽቱ መረጃ
seadi. tube
Рет қаралды 12
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН