Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የፋኖ በድል የታጀቡ የጦር ሜዳ ውሎዎች! ሃምሌ 05/2016 ዓም ዜና

  Рет қаралды 30,817

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

25 күн бұрын

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
አገዛዙ ህፃናትና ሰላማዊ ሰዎችን በግፍ መግደሉን ቀጥሎበታል::
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZfaq , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZfaq - / @ghiontv
Facebook - ghiontvoffic...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Пікірлер: 106
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 20 күн бұрын
ድልለኢትዮጵያጀግናየማራፋኖ
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
ይቅርታ ጠይቅ ፣ አላማህ ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም😮
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 23 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖ!!!
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw 23 күн бұрын
ምናላቸው የፋኖ ድምፅ ኑርልን
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 23 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖዬ
@addiszena5739
@addiszena5739 24 күн бұрын
ምናላቸው ስልክህ ተጠልፏል ከነ ማርሸት ጋር ስለ እስክንድር ትላንት ያወራኸው ወጥቷል ባለፈው ሰለ360 ስታወራ ወጥቷል ። ቁጥር ቀይር ሀሉንም Viber whatsup telegram ቀይር ቀፎ ቀይር ስልክህ ላይ malware በድብቅ ተጭኗል። Report የሚሰጥሁን እንዳታስበላቸው እባክህ ከሙያዬ ነው የምነግርህ።
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
😮አንተ ሰዉየ ብስለት ይጎድልሃል ፣ ተዓማኒነትህ ተጠየቅ ሊቀርብበት የሚችል ነው፤ ሚስጥር ጠባቂ አይደለህም። ስለ ራስህ ብቻ ነው የምታስበው።😮
@nathiman7768
@nathiman7768 24 күн бұрын
fano yashenfal❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 23 күн бұрын
ምናላቸው ኑርእልን ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤💪💪
@degolabraha9972
@degolabraha9972 23 күн бұрын
ሰላም ምናላቸው በርታ ወጥር ድልልልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 23 күн бұрын
ሰላም ምናላቸው ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@user-lv5us7se1w
@user-lv5us7se1w 23 күн бұрын
ወንድም ምናላቸው ለገጣፎ ሚሽን ተብሎ በሚጠራው መኖሪያ ሰፈር የአማራ ቤቶችን ለማፍረስ እየመዘገቡ ስለሆነ ቀድማችሁ ለአለም ህዝብ አሳውቅልን
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 23 күн бұрын
ፍቅር እማራ ፍቅር አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፍቅር❤❤❤❤🇨🇬✅️💪💪💪💯💔🔥🔥🔥🔥
@paulosselassie3220
@paulosselassie3220 23 күн бұрын
ከማርሸት ጋር ያደረከውን ቃለምልልስ ሰምቼ ገርሞኛል እንዴት አይነቱ ከርሳም እያለ ታዲያ አማራ እንዴት ያሸንፋል ጎጠኛ ነህ መቸም ትገርማለህ። እዘረግፈዋለሁ ነው ይልከው ላክልኝ whatspp ሰው ትመስላለህ ኮት አርገህ ስትሄድ ይህን ነህ መግለጫ ስጥበት ግን ፣፣፣እስክንድር ሜዳ ወርዶ ነው አንተ ግን እዚህ ተቀምጠህ ነው ።ተቅማጣም።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 23 күн бұрын
በርታልን ወንድሜ
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 23 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ
@mehediyatereda4758
@mehediyatereda4758 23 күн бұрын
በርታምናላቸዉ
@user-ff7io4xb8x
@user-ff7io4xb8x 23 күн бұрын
Fanooooo🎉🎉🎉🎉❤❤is King 👑👑of Ethiopia
@user-te2ry9yn8c
@user-te2ry9yn8c 23 күн бұрын
minalachew,,,,,, hulum ante yalkewun ''Yebiltigna mekelakeya serawit ''' eyale yitraw
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 23 күн бұрын
እሜን☝️☝️
@user-pe8kc1ql5q
@user-pe8kc1ql5q 23 күн бұрын
ዜና
@JamalYasuf-ly9bs
@JamalYasuf-ly9bs 23 күн бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 23 күн бұрын
በሞታችን ላይ ዳንኪራ ሊረግጥ አይችልም ።
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 23 күн бұрын
ኧረ አንተ በቃህ ከሚዲያው ውጣ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 23 күн бұрын
ምናላቸው አፍህን ዝጋ በስልክ መተርተርህን እቁም አሳፋሪ ነህ
@BobBob-ty3tl
@BobBob-ty3tl 23 күн бұрын
“ይተረማመስ” I am very disappointed
@yedgebregziabher6835
@yedgebregziabher6835 23 күн бұрын
Abbey must surrender ! Yes FANO can ❤💪
@AberaAbate-pg7nd
@AberaAbate-pg7nd 23 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል 💪💪💪💪💪ለነፃነትትትትት👍👍👍👍👍👍
@hamza-qt3zi
@hamza-qt3zi 23 күн бұрын
ጉደኛው ስማቸው ያሌሰማቸው የሻብያ ተገዢ
@Noni505-1o
@Noni505-1o 23 күн бұрын
ድል ለተጨቆነውህዝብ
@user-th8gn8sm2o
@user-th8gn8sm2o 23 күн бұрын
ምንሀላቸው አድብ
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 23 күн бұрын
👍👍👍
@user-sf7gp1qv7w
@user-sf7gp1qv7w 23 күн бұрын
Betam gobezocho nachuh berth kenate buzu etebkalen ❤
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 23 күн бұрын
Zerkerke yehonk sewya asafri nehe
@DilbesaMulugeta
@DilbesaMulugeta 23 күн бұрын
ከምን አንጻር ነው እንዲህ ያልከው ?
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 23 күн бұрын
@@DilbesaMulugeta audio alesmahewum enda kemaresht gar siyaweru endat fano bezi leke yetalalu bendezi leke beslke recored eskiwetu mesemat yamale betam azegnalhu yewnt
@user-fs8vd2ew4s
@user-fs8vd2ew4s 23 күн бұрын
,ምኔ..ዋቅጂራን..ሰማሐው
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 23 күн бұрын
እነ መከታው ማሞ በዛሬው እለት የጋሽ አስግድን ቤት መቆጣጠራቸውን አስታውቀዋል ድሉ ይቀጥላል ብሎአል ዋና አዛዡም❤❤❤
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 23 күн бұрын
ዝናሽ የጎንደር ወይም የአማራ ህዝብ አደንዛዥ እፅ ናት።
@menekirlakew9456
@menekirlakew9456 23 күн бұрын
በውንድሞቻችን ምቃብር ላይ ዳንኬራ እመታለሁ እጨፍርአለሁ እሚል የብልፅግና ካድሬ የሆነ ዋጋ ይከፍላል ይስማል ፍኖ ኮድ 811 ጎንድር
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui 23 күн бұрын
አተሌባግልፁንአትናገሩምአተሌባያገታቸዉሽመልስአብድሳነዉሌቦችአብይያሰማራህካድሬነህ??
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 23 күн бұрын
ግዮን የአማራ ድምፅ
@user-ee8te7dq6j
@user-ee8te7dq6j 22 күн бұрын
Fano satenawe yewanedoch wande
@bedrajemal9477
@bedrajemal9477 23 күн бұрын
ኴሻከር ተጠለፈው የድምፅ ቅጅ እንዴት ነው ፡???? .ዘመነን ለማንገስ ምስኪኑን እስክንድር ስም ማጥፋት መጋጋጣቹ ያሳፍራል
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 23 күн бұрын
Zemene Kasse is the one who connived with ADP/ Bilitsgina and then landed in jail in Bahir Dar. He was also Gimbot 7, i.e Berhanu Negas mouthpice in Asmera. Zemene is powermoner and a Gojame parochail wicked person. So also are his henchmen such as Marshet T, Asres Maru, etc. All these gang are a disgrace to our heroic Amhara and Agaw people of of Gojam.
@user-xl9pz1pp2b
@user-xl9pz1pp2b 23 күн бұрын
💓💞💗💓💞💚❤💛
@asfaw_70
@asfaw_70 23 күн бұрын
አንቀልባ የሆንክ ሰዉ ነህ !
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 23 күн бұрын
አይህን በጨው አጥበህ ትመጣለህ ዛሬ አንተ ጣረሞት
@semawasmare3097
@semawasmare3097 23 күн бұрын
ደጀብ እና ጎጠኛ ነህ አስከሬን
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n 23 күн бұрын
ከ20000 በላይ ክላሽ ነው ወይስ ጥይት?
@quralewtube9806
@quralewtube9806 23 күн бұрын
አንተ ዝርከርክ ሽማግሌ ፋኖወችን ልታስበላቸው ነው፣ ቅሌትህ ሪከርድ እየተደረገ እየወጣ ነው፣ አላማህ ምንድነው እባክህ አትዝረክረክክክክክክክክክክ
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 23 күн бұрын
Beslke manentachu tegalte newrgnoch endi setakrbu hakegna temeslalachu hodamoch sebesboch
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r 23 күн бұрын
ሆዳሙ ናችሁ
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 23 күн бұрын
Gemsun Ye shewa fano new le poletica yagetachew
@aklilugetachew8704
@aklilugetachew8704 23 күн бұрын
ለ2 ደቂቃ ብቻ ተዋጋ አረተዉ
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 23 күн бұрын
dilli lefano
@aklilugetachew8704
@aklilugetachew8704 23 күн бұрын
ፋኖ 1 ቀን ብቻ አዲስ አበባ ተዋጋ አንድ ቀን ብቻ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 24 күн бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤🎉🎉🎉
@BerketAsifa-vc2lp
@BerketAsifa-vc2lp 23 күн бұрын
ሰላም ጊዮኖች እኛ ኢትዮጲያን በሱዳን የምንሮ በአልፍ ጀዲዳ የምንኖር የአማራ ማህበረሰብ በቤሔር ተለይተን ከንብረታችን ከቤተሰቦቻችን ተለይተን ሸገራብ በሚባል ቦታ ልብስ ምግብ የለም ዛሬ ዘጠነኞ ቀናችን ይዘናል ያለምንም ጥያቄ
@BerketAsifa-vc2lp
@BerketAsifa-vc2lp 23 күн бұрын
አሁን የላኩላቹቢድዮ አሰተላልፎት ከሸገራብ ነው
@FantahunShiferaw-ly4dq
@FantahunShiferaw-ly4dq 23 күн бұрын
የፋኖ መብረቅዊ ምት ገና ይቀጥላል
@eztg2758
@eztg2758 23 күн бұрын
መንደርተኝነት እንኳን አማራ ነፃ ሊያደርግ መንደራቸውን ነፃ ማድረግ አይችሉም
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 23 күн бұрын
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ ናቸው። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፡ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁን ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሏል። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበቤን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ፣ ያማራዉን ሕዝብ በያለብት የሚደርስበትን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ስለተማፀነ፣ በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። ከሃዲ ባንዳዎች ለብልፅግና ያባይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ውጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ስምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ ኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩ። በዚያዉ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር/ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ተቀጣጠለ። ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ እየተመቱም ነዉ። መጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያን እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመለስ አብዲስ፣ ብርሃኑ ጁለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ዐማራ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ ፣ የም ከፋ ፣ ከምዕራብ፣ ዳሞት፣ ቢዛንሞ/ወለጋ፣ በምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/፣ ዘይላ ወዘተረፈ ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ወራሪን ያባርራል።ery truly
@eztg2758
@eztg2758 23 күн бұрын
@@tomygemorawa4056 ያጥቢያ ኮኮቦችን እንዲታገሉ እንጂ የደከሙ ወንድሞቻቸውን ሲዘረጠጥጡ ያለ አበሳቸው ከዚህ በሁዋላ ለዘረኛም ለመንደርተኛም ዝም አልልም ። በርታ ስትጽፍ አጭር አጭር ይሁን ሰው በቀላሉ እንዲያየው። ሌላው ዘመነ ሆነ ምሬ ያደረጉት ከወያኔ ጋር ጦርነት ትከከል ነበር ምክኒያቱም የአማራ ጎሰ በነበረው የወያኔ ሥርዓት እንዲታጠቅ አይፈቀድለትም ነበር። አሁን ግን ዕድሜ ለወየኔ ጥጋብ እና ዕድሜ ለኦሮሙማ ልፍስፍስነት የአማራ ህዝብ ልጆቹን መሰዋት አድርጎ ታጥቋል በመጠኑ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 23 күн бұрын
@@eztg2758 Thank you so much.
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 23 күн бұрын
@@eztg2758 Exactly!
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 23 күн бұрын
Deal la gagnaw Amhara fano
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 23 күн бұрын
Oromuma geday running to Madagascar
@EsubalewEmrakel
@EsubalewEmrakel 24 күн бұрын
Wedffitt........belullet.................yelleyellet!!!!!
@senedemasededma6922
@senedemasededma6922 23 күн бұрын
eyetezerekerekeh yetelat metekemia eyehoneh yematafer shebaa.
@rosakneesr9413
@rosakneesr9413 23 күн бұрын
አንተ ጎጠኛ ቅሌታም ወራዳ እየዋሸህ ስለሆነ ስለእነ ዘመነ /ጌታቸው በየነ እና ሌሎቼም ቢአዲኖችን እየጣርክ ነው
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 23 күн бұрын
Minalache ye Dc dembecha birgade mery😅😅😅
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 23 күн бұрын
ፋኖ አንድ ሆነው ውግያውን,ከክልሉ ካላወጣ ኦሮሚያን በፓላማው ድምጸ ሊያሰገነጥል ነው ቶሎ ህልሙን ለማክሸፍ,መሰራት አለበት
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 23 күн бұрын
Endf are 94%is oromuma
@user-rh8er5qg4d
@user-rh8er5qg4d 23 күн бұрын
ፋኖ በትህነግ ላይ እንደጨከነውና 4ኪሎ እንዳይገባ እንዳደረገው በብአዴን ላይ ቢጨክን በአንድ ቀን 4ኪሎ ይገባል
@eztg2758
@eztg2758 23 күн бұрын
መንደርተኛ ሚድያ ነው ። ምናላቸው መንደርተኛ ነው ይህን ያልኩበት ምክኒያት ታላቁ እስክንድር ነጋን ዝቅ ለማድረግ የሄደበት ምክኒያት ወራዳ መሆኑን አስታውያለሁ ከነ አለቃው ዘመነ ካሴ
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 23 күн бұрын
አዎ ነን ምን ታመጣለህ?ትደመሰሳለህ
@eztg2758
@eztg2758 23 күн бұрын
@@mamomamo-xt7kl እንቂራሪት ዝሆንን አክላለሁ ብላ ፈንድታ ሞተች እናማ ምን ታመጣለህ ዘመነን እና የእሱ አጫፋሪዎች ምስኪኑን ገበሬ ታስጨርሳላችሁ እንጂ ዘመነ የትውልድ ቦታ እንኳን አያስተዳድርም
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 23 күн бұрын
@@eztg2758 ኤ አከሲ 😆🤣 ማል ጀቴ?😭🤣🤣
@eztg2758
@eztg2758 23 күн бұрын
@@mamomamo-xt7kl ደደብ !!!! ዘረኛ ወይም መንደርተኛ እንደምትሆን ይገባኛል
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 23 күн бұрын
@@eztg2758 አዎ ለአማራነት እንኳን ዘረኛ ሰይጣን እሆናለሁ ።የአማራ ህፃናትን አርዳችሁ ስትበሉ ይህንን ማሰብ ነበረባችሁ ።እናንተን ዋጋችሁን ሳንሰጥ የሚቆም ጦርነት የለም
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 23 күн бұрын
Bla bla bla
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 23 күн бұрын
አየ ፋኖ ትዘላብጃለሽ እንጅ እንደጉድ ደቀሻል
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 23 күн бұрын
ቀዳዳ
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 23 күн бұрын
አጋቹ የብልፅግናው ኮሬነጌኛ መሆኑ ተረጋግጣል
@gabrielgabriel8908
@gabrielgabriel8908 23 күн бұрын
አንተ እከካም የድምፅ ቅጂውን ሰማነው እኮ! 😂
@workuassefa6481
@workuassefa6481 23 күн бұрын
አንተ እናማረሸት ጋር ያወራህው እውነት ነው
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 23 күн бұрын
Aby Ahmed zeregna oromuma onegshene must go to hell
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 23 күн бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ219 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 23 күн бұрын
ምናላቸው ስማቸው ስልኩ ተጠልፎ ከወሮበላው ማርሸት ጋር ሲዘላብድ ተሰማ ። ምን አይነት ቅሌታም ነው ።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 23 күн бұрын
Marshet weshikta leba maferiza newu:: Gedel yigiba Menate wusha ye TPLF qitiregna
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
ይቅርታ ጠይቅ ፣ አላማህ ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም😮
@user-ff7io4xb8x
@user-ff7io4xb8x 23 күн бұрын
ምን መስሎህ ነው
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
😮አንተ ሰዉየ ብስለት ይጎድልሃል ፣ ተዓማኒነትህ ተጠየቅ ሊቀርብበት የሚችል ነው፤ ሚስጥር ጠባቂ አይደለህም። ስለ ራስህ ብቻ ነው የምታስበው።😮
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 23 күн бұрын
As far as there is money because of views
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
ይቅርታ ጠይቅ ፣ አላማህ ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም😮
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
😮አንተ ሰዉየ ብስለት ይጎድልሃል ፣ ተዓማኒነትህ ተጠየቅ ሊቀርብበት የሚችል ነው፤ ሚስጥር ጠባቂ አይደለህም። ስለ ራስህ ብቻ ነው የምታስበው።😮
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
😮አንተ ሰዉየ ብስለት ይጎድልሃል ፣ ተዓማኒነትህ ተጠየቅ ሊቀርብበት የሚችል ነው፤ ሚስጥር ጠባቂ አይደለህም። ስለ ራስህ ብቻ ነው የምታስበው።😮
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 23 күн бұрын
😮አንተ ሰዉየ ብስለት ይጎድልሃል ፣ ተዓማኒነትህ ተጠየቅ ሊቀርብበት የሚችል ነው፤ ሚስጥር ጠባቂ አይደለህም። ስለ ራስህ ብቻ ነው የምታስበው።😮
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 533
Salina movie - New Eritrean full Comedy ( Bahgi) by Dawit Eyob ምሉእ ኮመዲ (ባህጊ) ብዳዊት እዮብ
1:15:56
Salina Entertainment ሳሊና ኢንተርተይመንት
Рет қаралды 205 М.
አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ  ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:03:01