Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje በግሩም ተበጀ

  Рет қаралды 70,233

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

6 ай бұрын

#Osho #GirumTebeje #GirumTerekaOsho #ኦሾ
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች Osho - by GirumTebeje በግሩም ተበጀ @GirumTereka

Пікірлер: 52
@user-zo8yh5wy7p
@user-zo8yh5wy7p 5 ай бұрын
እኔ ይሄ ሰው ከልጅነት ጀምሮ በጣምም ነበር የምፈራው እደሚያሳብድ ሰይጣናዊ እንደሆነ ነበር የማውቀው .....በድንገት ነበር books of the secret መፀሀፉን ያነብኩት የት እዳገኘሁት ሁላ አላቅም የሱ እደሆነም አላቅም ከዛች ቀን ጀምሮ እንደ አዲስ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው ....ኦሾ ማለት ምድር ላይ ከመጡ ነብሶች ንፁህ እና በፍቅር የተሞላ ነው ዳሩ ግን አለም የምታጨበጭበው ለውሸታም ፖለቲከኞች እና ለአስመሳይ ሀይማኖቶች ነዉ..... i love you osho ❤
@amelkachtube942
@amelkachtube942 5 ай бұрын
እንደስምህ ግሩም ተራኪ ነህ ወንድሜ ። በርታልን
@gebreabreha7814
@gebreabreha7814 6 ай бұрын
ግሩሜ ጥሩ ነው እኔ የማዳምጥህ በማዳመጫ ነው በመሐል ምታስገባው ሙዚቃ ካንተ ድምጽ ስለማይመጣጠን ሙዚቃውን ቀንስ
@naniadhanom
@naniadhanom 5 ай бұрын
ይሄን ነገር ለማንበብ በጣም አሰልቺ ይሆንብኝ ነበር ስሰማው ግን ደስ እያለኝ ነው thank you brother
@likukebede8440
@likukebede8440 6 ай бұрын
ይህ ጨዋ ሌባ ነዉ ለአመሉ ለሱሱ ይሰርቃል እንጂ ወስዶ አይሸጥም ❤ እናመሰግናለን
@yigeabrham5213
@yigeabrham5213 5 ай бұрын
ሰላም ግሩሜ የአንተ ዘጋቢ ፊልሞች አድናቂ እና ተከታታይ ነኝ ያወኩህ በ NBC TV ነው በተለይ ደግሞ የጃፓናዊው ዮሪ ሽሮቶሪ ዘጋቢ ፊልም ለእኔ ድንቅ ነበር ውስን አስተያየቶች አሉኝ 1. ቴሌቪዥን ላይ መስራትህን ብትቀጥል ለሁሉም ተደራሽ ትሆናለህ መቼስ በድምፅህ የማይሳብ እና ጉዳይህን የማይሰማ ሰው አይኖርም 2. በ youtube በኩል መምጣትህን ወድጄዋለሁ ግን ሁሉንም በጣም ዝቅ ባለ ድምፅ ባትተርካቸው ማለትም እንዴ ቴሌቪዥን ትረካዎችህ ብታደርጋቸው ብዬ አስባለሁ በተረፈ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛም በተወዳጅ ታሪኮች ተወዳጅ ድምፅህን ዘወትር ለመስማት ያብቃን። በመልካችን የምትነበብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@tesdiva9401
@tesdiva9401 6 ай бұрын
Osho melts my heart 😊❤
@user-fp1oq9zr1y
@user-fp1oq9zr1y 4 ай бұрын
ልዬ ነው ❤❤❤
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 15 күн бұрын
እንዴት ነህ ግሩም በጣም ነዉ የማከብርህ በምታቀርበዉ መሰናዶ i really enjoy it ....በጣም ነወ የመዝናናዉ ጠዋት ጠዋት ያንተን እየሰማሁ ነዉ ወደሰራ የምገባዉ አከብርሃለሁ በሰራህ.... በ አተራረከህ ከቻልክ የኦሾ መጨረሻም በደንብ ተንተነህ ኣቻውተን .....ስለ ሶሾ የማውቀው ነገር ህይወቱ በአወዛጋቢ ሁኔታ መጠናቀቁን ነው። የሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ አሟሟቱ በአሉታዊ መልኩ ተንጸባርቋል። (What I know about Sosho is that his life ended controversially. According to media sources, his demise was portrayed negatively.)
@WorkinehWolde-bk4kl
@WorkinehWolde-bk4kl 4 ай бұрын
thank you
@bcsbsjudhdhsuhsgbcsbsjudhd1595
@bcsbsjudhdhsuhsgbcsbsjudhd1595 6 ай бұрын
እንደሁሌው ምርጥ ❤
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በርታልን!!
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 6 ай бұрын
Yeleyal ❤ Life lesson
@ZionTube-A
@ZionTube-A 6 ай бұрын
ግሩም 🙏🙏🙏
@Gec251
@Gec251 6 ай бұрын
በጣም ኣርፍ ነው
@abitarow
@abitarow 6 ай бұрын
Girume atetfa please dmo 4k alfenal bezu sew ytebkehal
@hayderabdulla6405
@hayderabdulla6405 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Gec251
@Gec251 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 6 ай бұрын
ግሩሜሜሜሜሜሜሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Gec251
@Gec251 6 ай бұрын
Ewnet girum nek I follow you
@blatasenadr
@blatasenadr 6 ай бұрын
Girume ebakhn elalew selemnm attfaben tolo tolo kereben
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 6 ай бұрын
nice ❤
@user-ot5kl6hv7n
@user-ot5kl6hv7n 6 ай бұрын
ማርአንደበት
@eyobfekadu9707
@eyobfekadu9707 Ай бұрын
ere girume tenesh dimistihen bitechemer
@yonatankidane1646
@yonatankidane1646 5 ай бұрын
MN aynet mesach tarik ena flsfna new
@DawitFasil-zp3rr
@DawitFasil-zp3rr 6 ай бұрын
🤩🤩🤩
@Bilateoyato
@Bilateoyato 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@migbardegu3584
@migbardegu3584 6 ай бұрын
Berta
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 6 ай бұрын
እንደስምህ ነህ ግሩም
@shegermusictimes
@shegermusictimes 6 ай бұрын
Pls khalid jibran the prophit
@user-cs6ek2sd5t
@user-cs6ek2sd5t 6 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚
@eyobeshetu8553
@eyobeshetu8553 6 ай бұрын
G~room fayyaa ida'i !
@girumtebeje197
@girumtebeje197 6 ай бұрын
Jobe...
@tomaymekonnen2843
@tomaymekonnen2843 6 ай бұрын
ግሩም ነገር ሰማሁ፣ ተገርሜ ተማርኩ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 2 ай бұрын
tiyake alegn osho metifo new endatanbi naber yalugn minu new metfo lik new eko kane hayimanot gar ayedim osho gin minm min yenkal eski office west tenchachu atjamir naber yalugn
@Kingentertement
@Kingentertement Ай бұрын
What’s the name of the book please let me know
@FikruBehailu-ku1kh
@FikruBehailu-ku1kh 6 ай бұрын
Lmn metsafe mirdadn aterkewem abezagnaw see ye metsafun value yetredaw aymeselegnm betrekew gn be ergeregnet sewoch lemanbeb yegabezalu
@girumtebeje197
@girumtebeje197 6 ай бұрын
አስቤያለሁ
@solotush34
@solotush34 6 ай бұрын
Why dont you promt we can get you book from tuba i already bougth it this book from there . But its different when you read it
@TebarekGetu
@TebarekGetu 4 ай бұрын
ግሩም ተራክ!!!!! ካንተ እንዴበት ትረካ እራሱ እጅ ይሰጣል
@michaelnega8529
@michaelnega8529 6 ай бұрын
Where can we find your books
@girumtebeje197
@girumtebeje197 6 ай бұрын
Jafar books
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 5 күн бұрын
ህዝቡን ልታሳብደው ነው😂😂
@danuabraham6866
@danuabraham6866 5 ай бұрын
ግሩም ድምፅህ ነው እንጂ ሌላ ተረክ ብታቀርብ ይሻላል
@migbardegu3584
@migbardegu3584 5 ай бұрын
Comment anbib
@yonnastsehaye8277
@yonnastsehaye8277 5 ай бұрын
What about Judu Kirishnamurti!!!!❤
@girumtebeje197
@girumtebeje197 5 ай бұрын
Jiddu the giant is another matter. I don't have time now to translate it. If someone translate it...
@yonnastsehaye8277
@yonnastsehaye8277 5 ай бұрын
@@girumtebeje197 አመሰግናልሁ 🙏❤️
@yonnastsehaye8277
@yonnastsehaye8277 5 ай бұрын
@@girumtebeje197 ወድሜ ከፍክድቅ አንድ ሙስካ ልጋብዝህ ኑዋይ ድሃ ናት 🙏
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 68 МЛН
ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ!
1:03:00
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 31 М.
Girum Tereka - ማራኪ የኦሾ ጨዋታዎች Osho #GirumTebeje #Osho @GirumTereka
35:46
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 20 М.
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 2,3 МЛН
Human kill the owner of the cat. Zombies are coming !
0:51
MeowChannel
Рет қаралды 21 МЛН
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 286 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 20 МЛН