"ሁልጊዜ የልጄ የሠርግ ፎቶ ተሰቅሎልኝ አይቼ ትለኝ ነበር" ... የሠርጌ ቀሚስ // በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 155,124

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 153
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የሰርግዋ እለት ደግሞ እንዴት እንደምታምር እናትዋን ወዳጅ እናትዋን አክባሪ እርጋታዋ የተባረከ ጋብቻ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ ተመኘሁ💞💕
@helenb8411
@helenb8411 Жыл бұрын
ሉላየ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ በልጆችሽ ተደሰች ነው ምልሽ 👏👏👏 ሙሽሪት ደሞ እንካን ደስ አለሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ውለዱ ክበዱ 👏👏👏
@astergizat7652
@astergizat7652 Жыл бұрын
ደስ የምትይ ሙሽራ ነሽ የኔ ባለማተብ እግዚአቤሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
የኔ እንባ ማሽቃበጥስ ኦፍፍ የኔም ልጄ አንዲት ናት እሷን ለቁም ነገር አብቆቶ ሽ ያድርግልሽ በሉኝ 😭😭😭😭
@saeedalshamranis8827
@saeedalshamranis8827 Жыл бұрын
ሺ ያርግልሸ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
@@saeedalshamranis8827 አሜን እማ❤️
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳክልሽ ሺ ትሁንልሽ 🙏
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
@@lunaamor5354 አሜን ውዴ❤
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
ያበቃልሸ
@mekdes8059
@mekdes8059 Жыл бұрын
የመጀማሪያ ልጅ ነኝ አደለም ቤተሰብ ዘመዱ ሁላ ይጠብቀኛል ግን እኔ አሞኛል ለዚህ እንድበቃ ፀሎይለኝ
@saritis4220
@saritis4220 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ሀሳብሽን ይሙላልሽ የልብሽን ለመድሀኒያለም ብቻ ንገሪው
@haymi4073
@haymi4073 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ምሮሽ ደስታሽን እጥፍ ታድርግልሽ አርሴምዬ ትርዳሽ
@rayabisoberi
@rayabisoberi Жыл бұрын
እህት አለሜ እግዚአብሔር መልካም ምኞትሽን ያሳካልሽ 😍 እግዚአብሔር ጤናሽን ሙሉ ያድርግልሽ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ካሰብሽው ያድርስሽ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
አላህ ያድንሽ
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ሉላዬዬዬ እኔም እናቴን በሆነ ነገር ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር ግን ስደት ላይ እያለሁ ብዙ ነገር አስብ ነበር ነገር ግን ምንም ሳላስደስታት ተመለስኩኝ ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን ፈጣሪ።።
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
ያብርሀም የሰራ ጋብቻ ያድርግልሽ የእናት ወለታዋ በምን ይከፈላል ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ያላገባችሑ ሑሉ አላሕ ለመዳር ለመኳል ያብቃችሑ
@bontuibrahim2345
@bontuibrahim2345 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiin
@haymi4073
@haymi4073 Жыл бұрын
አሜን
@bemnetabrham9811
@bemnetabrham9811 Жыл бұрын
The women who shows the bridal gown , she might be the owner she’s so nice, professional and humble.
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
የኔ እምባ ሚሮጠው ነገር 😢❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
የዋህ ስውች እንድህ ናቸው የኔ መልካም
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
እሰይ ደስ የምትይ ሴት ነሽ እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ ያላችሁ እናትና ልጅ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
እንካን ፈጣሪ ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ቆንጆ እናትሽም እንካን ደስ አላቸው ትዳራችው በእግዚአብሔር ይባረክ
@hayathayat6918
@hayathayat6918 Жыл бұрын
ሁላቺንምለዚህቀንያብቃን
@tigistlema6194
@tigistlema6194 Жыл бұрын
በስደት ያለነው በሙሉ በተለይ ሴቶች እንደዚህ ለመሞሸር የክርስቶስ ተራዳይነት ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
እኔም ለእናቴ አንድና ብቸኛ ልጇ ነኝ ጌታ በፈቅድ እኔም በቅርቡ ትዳር ይዤ አስደስታታለሁ
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ቢሳካልን ያሁላቺን ሚኞት ናባር😢
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ቢሳካልን ያሁላቺን ሚኞት ናባር😢
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ቢሳካልን ያሁላቺን ሚኞት ናባር😢
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
@@user-zg7ps4fb8k አሜንንንንን አብሽር እህቴ ይሳካልናል
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 Жыл бұрын
አምላኬ አደራክን እናቴ እያለች ለዝህ ክብር አበቃኙ
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
አላህ መልከም ትዳር ያርግልሽ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
መልካም ሰርግ ይሁንልቨ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃልሽ ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
እናት አንድ ሆነች ያገልቢ መልካም የትዳር ዘመን
@Mesifke
@Mesifke 11 ай бұрын
የኔ እናት እንኩዋን ለዚ ክብር አበቃሽ ዬ አብረሃምና የሳራ ይሁንላችሁ 🕊️እኛንም ያብቃን ከስደት መልስ 🤲🌹🌹🌹
@user-pf3vx4wk1o
@user-pf3vx4wk1o Жыл бұрын
የሰርጉን ቀን እንጠብቀለን
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
እኔ ያገባሁት ከኢትዮጵያ ውጪ ነዉ እና ቬሎ ስገዛ ልለካ ገብቼ ስወጣ የጠበቀኝ ባለቤቴ ነበር እና ምንም አያዉቅም ቆንጆ ነው ብቻ ነዉ የሚለው አስተያየት መሰጠትም አያዉቅም ነበር ከ1ቀን በላይ አይለበስ ሆኖ ተሰቅሎ ቁጭ አለ አይ ትዝታ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ፀበል ውሰጃት ትድናለች
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I like her personality 😍 beautiful 🙏
@zewditu1735
@zewditu1735 Жыл бұрын
ዋው በጣም አምሮብሻል ሙሽሪት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የእናት ደስታ ማየት ምንኛ ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
አይይ ስደት ቀንአይውጣልህ የናቴንፈገግታ አይቸብሞት እናትለዘላለምትኑር ደስየምትይ ባለማህተብ ሙሽራ ትዳርሽይባርክ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን አሜን
@sarayoutuba7592
@sarayoutuba7592 Жыл бұрын
ወይ ሊላየ እማየ ስትይ እንደት ደስ እንደምትይ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
የኔማር እኳን ደስ አለሽ እማ
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l Жыл бұрын
አይ እናት መተኪያ የሌለሽ 😢😢😢😢😢 የእናትሽ ምርቃን ይድረስ🙏🙏
@nomore3027
@nomore3027 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ😥😥😥😍😍
@tube795
@tube795 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል እንካንም ደስያላቺሁ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ መልካም ትዳር ያድርግልሽ እናትሽንም ይማርልሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ. ለእናት ዋጋ አንሳት
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃዎት እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀምና የሳራ ይሁን ጋቢቻቹ 🙏❤️❤️❤️
@gnatgnat5023
@gnatgnat5023 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖✔️✔️✔️
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እናትሽም ኖራ ለማረስ ያብቃት።።
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Жыл бұрын
betam des ylal yabrhamna yesara yadrglachhu 😍😍😍
@darartudaksa4265
@darartudaksa4265 Жыл бұрын
God bless you guys ❤
@SaAs-ne8zx
@SaAs-ne8zx Жыл бұрын
መሸአለ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እነት ደሰተ ሲየይ በጠሚነዉ ደሲየሚለኝ
@maydallas7511
@maydallas7511 Жыл бұрын
I love it is good
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын
የስው ደስታ የሚያስደስተ እንዴኔ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
MASHA Allah ye Enatua mirikat tilk tirgum Alewu Behiwot zemenua hulu Yebtesebun mirkt enem Aameen
@marthaethio3211
@marthaethio3211 Жыл бұрын
ስታምር
@ammmfdafrhr1575
@ammmfdafrhr1575 Жыл бұрын
ትዳርሽን እመ አምላክ ትባርክልሽ እናት ሁሌም ደስ ይበላት
@selamkonjo4414
@selamkonjo4414 Жыл бұрын
Enqwan Enqwan ddeeessss yalaachu
@selamkonjo4414
@selamkonjo4414 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን🌹
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህቴ መምህርተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ በይቱብ በሽታዉየሴጣን ስራ ነዉ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ ወልዳቹ ሳሚ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ❤❤❤
@ZenaZedo-jk1xm
@ZenaZedo-jk1xm Жыл бұрын
Egzaberale
@user-uh6sz6rt1l
@user-uh6sz6rt1l Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@christinatlhahun
@christinatlhahun Жыл бұрын
you are princess
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ኡፍፍ እናት
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 Жыл бұрын
Enatena liji betam new yimtamerute ye Alem yadergelishi yine konjye setameri
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 Жыл бұрын
ውይ እናት😢😢😢😢😢
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
የናትሽንእድሜይባርክልሽናልጅወልደሽ፡ለመሣምያብቃልሽ
@kidist2150
@kidist2150 Жыл бұрын
Cute bride and beautiful dress 👏👏👏
@elsigezu7360
@elsigezu7360 Жыл бұрын
Addrashachewn taweki yehon ebakshe ??
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
መልካምየፍቅርግዜ፡የኔውብ
@shewitgalo4722
@shewitgalo4722 Жыл бұрын
በጣም ውብ ነሽ ሙሽሪት
@sarondoha5416
@sarondoha5416 Жыл бұрын
Alekesekugn ene yagebaw meselegn melkam gabicha
@meskereneshete9393
@meskereneshete9393 Жыл бұрын
Wowowww🥰❤❤❤❤❤
@melatelias5310
@melatelias5310 Жыл бұрын
Enat beleje setedeset betam dessss yelale
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 Жыл бұрын
Enat hulem des ybelat abatm
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Жыл бұрын
እኔግን አንድ ጥያቄአለኝ ኪራይ ነው ወይሰ ለጭራሽነው የሚገዙላቸው
@saadam223
@saadam223 Жыл бұрын
የኔናት የናትየዉ ፈገግታ ሲያዩዋት የኔም እናት ትልቆ ምኞቶ እኔን ዲል አዲርጋ ደግሳ እንደዚ ማየት ነዉ ግን እሚሳካ አይመስለኝም በዝህ ኑሮ ዉዲነት600 መቶ ሰባት መቶሽ ከየት ይመጣል
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 Жыл бұрын
እኔ ስፖኖሰር እሆንሻለሁ ብልሽስ ምን ይለኛል
@eigdic5352
@eigdic5352 Жыл бұрын
​@@yosephkassahun3117dase yelatele
@saadam223
@saadam223 Жыл бұрын
@@yosephkassahun3117 አመሰግናለሁ እንዳደረጋችሁልኝ ነዉ የምቆጥረዉ
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
ኢንሻላህ ይሳካል አይዞሽ እማ ቀለል ባለ ቢሆንም 😍
@saadam223
@saadam223 Жыл бұрын
@@rosemess2331 ኢንሻአላህ
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
🥰🥰 እማየም ረጅም እድሜ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
ሰላም ለሀራችን
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
❤❤❤
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Жыл бұрын
እዴኔ አድ ነሺ😢😢
@selamawitbeyenselamawitbey6026
@selamawitbeyenselamawitbey6026 Жыл бұрын
Can we know address please
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 Жыл бұрын
yen enate enkuwan dese alashi emamanm edem ena tena yestote yen enate
@mestawotnigusu1830
@mestawotnigusu1830 Жыл бұрын
Wayi enat uuuuuffffff mamee
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Yene mar 😢
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 Жыл бұрын
Adme equan des alachu des bulognal.melkam ye tidar zemen yordi..
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
😍👍🙏
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
Melkam gabchia
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
😭😭😭😭😘😘
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@HayatNasirGulig-ug9oe
@HayatNasirGulig-ug9oe Жыл бұрын
እኔም መልበስ እፈልጋለው በምን አገኛቹዋለው
@TOKKUMMAA2024
@TOKKUMMAA2024 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እኔም የዛሬ አመት እንደ እግዚአብሔር ፍቅዳ ግን እንዴት ነው ማግነት ይሚችለው
@elsigezu7360
@elsigezu7360 Жыл бұрын
አድራሻውን ከነገሩሽ እባክሽ ለኔ forward adergilgn pllsss
@gezachewbezuneh9168
@gezachewbezuneh9168 Жыл бұрын
Konjo mushra nat balyew tadlek
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ለእናት ዋጋ አነሳት እናት ሁሌ ሰርግ ናት እኮ
@meronamerone3097
@meronamerone3097 Жыл бұрын
❤❤😍😍😍
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
የኔ ማልቀስስ 🥺🥺🥺🥺
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q Жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ የምር😥😥
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
​@@user-zn9eq2lb9q እኔ ደግሞ እማዬ እንዳዛ አትይኝ ስትል እምባ እርግፍ አለኝ💞 የስስት አይኝ አለች💞
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q Жыл бұрын
@@selamawittube በጣም እማ ያሥለቅሣል እግዚአብሔር ይመሥገን እናት ልጇደሥሢላትማየት ትልቅ ነገርነው❤❤❤
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
@@user-zn9eq2lb9q እውነት ነው እኔም እንዲህ ሆኜ አባቴን አስደስታለሁ እያልኩ አመለጠኝ💔😭እናቴ የደስታዬ ቀን እንድትደሳት እጸልያለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣት💞
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q Жыл бұрын
@@selamawittube አይዞሽ የኔውድ ሁሉችንም ፊትና ዃላነን ጠካራሁኝ እማን ደሞ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ የኔውድ❤❤❤❤❤ቀሰላምለሀገራችን ያብቃን 😘😘😘😘
@tesematadesse2639
@tesematadesse2639 Жыл бұрын
የቬሎ ኪራይ ቤት አድራሻ እንዴት ማግኘት እንችላለን?
@tigestbeqele1546
@tigestbeqele1546 Жыл бұрын
Awo iseti teyklga
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ለሚስትህ ሀበሻ ቀሚስ አስፋላት በቆንጆው
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Жыл бұрын
​@Eyrus feker 🤣🤣
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
@@berhaneb7932 why u laughing its my opinion did u agree with me
@yilaktsegaye1631
@yilaktsegaye1631 Жыл бұрын
Enem felgew neber eski yesewochun adres nigerugn emtawku
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
😭😭እንቴ ክስድት ማልስ ቆቾ ስርግ እስርግልሽልዋ ብልኝ ስድት ምትቼ ብሁት እምቴ እርፍች 😭😭😭
@samSung-xz7yk
@samSung-xz7yk Жыл бұрын
አይዞው ውዴ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
😢😢😢አይዞን ኡኡ እኔአባቴ
@user-vl7sy2mq5i
@user-vl7sy2mq5i Жыл бұрын
አይዝሽ
@Ethiopianlove-gq6yq
@Ethiopianlove-gq6yq Жыл бұрын
እኔም እናቴን የማስደስትበት ትዳር ፈጣሪ ይስጠኝ ያላገባችሁ ለናተም ይስጣችሁ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
አሚንውዴ አብሽሪ
@HemenZewdu-qc9ym
@HemenZewdu-qc9ym Жыл бұрын
😅
@wasaneeewasaneee2958
@wasaneeewasaneee2958 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MmMm-zq4cc
@MmMm-zq4cc Жыл бұрын
Yihe yene ye wedefet filagot new enate na akiste bicha nachew alugn Desi selu
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO Жыл бұрын
Lula the thickest 😮‍💨
@dedd9504
@dedd9504 Жыл бұрын
ሉላ. ሄል ጫማ አትልበሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@elsigezu7360
@elsigezu7360 Жыл бұрын
ኧረ adderss pllllssss ye ሱቁን አድራሻ ምታቁ plllsss
@yonathang.5016
@yonathang.5016 Жыл бұрын
Llly Bridal bole medhanialem warka tower
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Amazing Ethiopian Protestant wedding Biruk and Ruth Dreamer production presents
3:52
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,1 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,1 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 22 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН