ጎድን ጥብስ እና ጎረድ ጎረድ በኩሽና ሰዓታችን /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 76,010

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 125
@seblistars9721
@seblistars9721 3 жыл бұрын
አቤት ዮኒይ ትህትና መገን አተን ያሳደገች እናት
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
ዬኒ ድምቀቱ!! We love you 😍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐ ወጥ ቤቱ ንፅህናው እዴት ደስ ይላል ብርክቲ ዮኒዬ እረ አስጎመዣችሁኝ ዋው በጣም የሞደው ምግብ ጎረድ ጎረድ ምራቄን አስዋጣችሁኝ ዮኒዬ እውነቷን ነው ባለሙያ ነህ የኔ ትሁት አቀራረባቹ ሲያምር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ሙያተኛዋ ደስ ስትል የማንንም በልቃጣ ከምታሳዩን እንዲህ ኢትዮጵያዊ ማንነት ያላቸውን ወገኖቻችን አሳዩን ይህን ነው ከሀገር ውጭ ያለነው ማየትም መስማትም የምንፈልገው።
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይሁኑ ጀማሪ ቻናል ነው 🙏🏽
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
እንደማመር
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
@@WithLoveSarah ነይ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
@@mg9950 እሽ ደምረሽኝ ከሆነ ነገ እመልሳለሁ❤️እንዳይነሳ
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
ወጥቤቱ ንፁሁ ነው በርቱ 😍
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 жыл бұрын
"ዮኒ ትችላለህ አባቴ"
@endush1244
@endush1244 3 жыл бұрын
ሰራተኛዋ ተጫዋች ነች እሳ ነበረች አቅራቢ መሆን የንበረባት
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይሁኑ ጀማሪ ቻናል ነው 🙏🏽
@fregood2313
@fregood2313 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ስወደህ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ። እህታችንም ተባረኪ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
አድ አስታየት ልስጣቹ ቢላውን እዲህ ስትስሉት የግድ መታጠብ አለበት?
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 3 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ የተረሱት እያሳየህን ነው
@ruthtasfy8019
@ruthtasfy8019 3 жыл бұрын
ቢላቹ ሲያምር አያቴን አስታወሳቹኝ ዮኒዬ አከብርሀለው በጣም መልካም በሀል
@athiopiandressdesignstylet4820
@athiopiandressdesignstylet4820 3 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ትሁት ስወድህ አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የኢቢኤሰ ድምቀት
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ያገራችንን ምግብ የሚያክል ምንእለ
@victorargueta3488
@victorargueta3488 3 жыл бұрын
Am coming to Ethiopia from the U.S & for sure I will come to that restaurant; Thank you for advertising & Happy holiday guys!
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 жыл бұрын
ለሆድሕ ስትሎ ነው የምትመጣው ደስ ይበልሕ የአማራ ሥጋና ኩላሊት ሑሉ ይበላል ቶሎ ና
@victorargueta3488
@victorargueta3488 3 жыл бұрын
@@zaharasavery1508 what are you talking about? First of all you don't know who I am .
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 3 жыл бұрын
ቅቤው በዛ. ያስፈራል
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም በአል
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
ዮኑ በጣም ምርጥ ሰው በጣምነው የምትመቸኝ አድናቂክ ነኅ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኝ ውዴ ጀማሪ ቻናል ነው 🙏🏽
@lulushealthyrecipes138
@lulushealthyrecipes138 3 жыл бұрын
Thank you !!!
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 3 жыл бұрын
The kitchen is very clean. Keep it up a good work.
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 жыл бұрын
#Yoni yewunet betam mrt sewu neh yimechih😍😍😍😍😍😍
@mariameles5436
@mariameles5436 3 жыл бұрын
A good job introduced a historical place with a historical story good program, nice food.
@mimilovewarku5342
@mimilovewarku5342 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እናንተ ለምትበሉት እኔ ምራቄን ዋጥኩ እንኳንም በስክሪን ሆነ
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 3 жыл бұрын
ባህል ውስጤ ነው ክችኑ ንፁህ ነቱ ደስስስ ይላል እኔ ንፅህና እወዳለሁ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ🙏🏽
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ በቅዳሜው መቀማመስ እኳን ጠብም አይልባት እዴ ዮኒ አስመስክሯል አቤት ቅልጣፌው እራሱ ሼፍ ይመስላል፣
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ ደስ ይላል
@sosojed416
@sosojed416 3 жыл бұрын
ለለምንድነው ማክስ የማትለብሱት ስው እናተን እያዩ ነው ማይለብስት እባካችሁ እንተ በሚዲያ ላይ ያላችሁ አርአያ የማትሆኑት
@hermileul2297
@hermileul2297 3 жыл бұрын
I love yoni
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
ቤቱን ስወደው የውቤ በረሃ ድምቀትኮነው 😍😍
@kidusyoseph1414
@kidusyoseph1414 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ነዉ??
@feve680
@feve680 3 жыл бұрын
@@kidusyoseph1414 አዲስ አበባ የባህል የምግብ አዳራሽ የሚገኘው ከጊዮርጊስ ቢተክርስትያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ትንሽ ሄድ እንዳሉ በስተግራ በኩል ልዩ ስሙ ደጃች ውቤ ወይም ውቤ በረሃ ተብሎ የሚጠራ ሰፈር የአራዶቹ መንደር አጠገቡ ራስ አበበ አረጋይ የሚባል ት/ቤት ይገኛል .ሰፈሬን ይምጡና ይጉብኙ
@michaelyebiotesfay7015
@michaelyebiotesfay7015 3 жыл бұрын
ethiopia Food I Love So Much
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 3 жыл бұрын
Wow so nice
@busyline6206
@busyline6206 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@emebetsefara5639
@emebetsefara5639 3 жыл бұрын
The food looked delicious yummy
@konjo7249
@konjo7249 3 жыл бұрын
የዛሬ 20አመት ልጂ ሆኞ ተመግቤበታለው በፆም ወቅት ነበር የገባሁት 😍😍😍😍😍😍
@yosefayenew2552
@yosefayenew2552 3 жыл бұрын
ዋው !
@elsashinjuku886
@elsashinjuku886 3 жыл бұрын
ዬኒ በስማም አድምቄ
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Berasu kebat becha metbes yechalale!!
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 3 жыл бұрын
Yes setua gin muya limeji 🙄😋ekawen lemansat rasu amet cheresebsh
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
ዮኒ የትም ትውልድ ውቤ በረሀ እደግ
@etyo7680
@etyo7680 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስመጣ ከቤተሰቤ ጋ እዚህ ቤት ነኝ አስቀናችሁኝ ሃሃሃ ሆዳሞች
@kalabiy66
@kalabiy66 3 жыл бұрын
እንዲያውም አሁኑኑ ትኬት ቆርጬ ልመጣ ነው...ከአውሮፓ!
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 жыл бұрын
እር እኔ ዬናስን ውዴጀው ሞትኩ ስው አክባሪነቱ ውይይይይ
@melatabraham265
@melatabraham265 3 жыл бұрын
Ohh I’m hungry 😋
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 3 жыл бұрын
✨✨✨😮 Very nice ✨🌼
@betibetesfa5622
@betibetesfa5622 3 жыл бұрын
ዮኒ ግን ሞያ አለክ 👍👍👍
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 3 жыл бұрын
Weyne shefua sitamr 😍😍😍
@selambahru8922
@selambahru8922 3 жыл бұрын
ደዳኞቹ የልጆቹን ሰዓት እየገደላቸሁነወ በዚህላይ አረረ ተጠበሠ እያለቸሁ ልጆቹን ግራ እየጋበቸኃቸው ነው ሲቀርብ ይደርሰየለም አዴ ይሄ ይታረም
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
@@mg9950 ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ አንቺም ደምሪኝ
@nebilarts6990
@nebilarts6990 3 жыл бұрын
Yoni mrirt sew anchi gn tnsh aydebrshm bezi tifrsh stbeyi ere yagere setoch eski erasachun hunu yemr betam new yemtzegugn
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 3 жыл бұрын
Yoni mert sewu I like him
@kalabiy66
@kalabiy66 3 жыл бұрын
ኧረ ራበኝ! ለሐጬን መቆጣጠር አልቻልኩም 🤤
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 3 жыл бұрын
Konjo New melikam beale.
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 3 жыл бұрын
ውይይይ ቀምሸውአላቅም ግንሳይው እራበኝ😋😋😋😋😋
@ayisewu6162
@ayisewu6162 3 жыл бұрын
እኔም 😋😋😋😋😋
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ
@teddyreta3077
@teddyreta3077 3 жыл бұрын
ውይ missed it
@wubebizu2841
@wubebizu2841 3 жыл бұрын
yone sechelebete
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Enate degimo beya qenu new ende gazetagna yemetiqeyurut yastelal betam
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
ዮኔ ራስ አበበ አረጋይ ትምህርት ቤት ን አስጕብኝን
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
ምነው ቢላዋ የለም በሀገሩ
@rosytsegaye9516
@rosytsegaye9516 3 жыл бұрын
😁😁yoni deyilal 👍👍👍
@kidistjimma9598
@kidistjimma9598 3 жыл бұрын
ምራቅ በምራቅ አረጋችሁን እኳ
@destamuche8570
@destamuche8570 3 жыл бұрын
ዮናስ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ለኢቢኤስ ሞገስ ነው ።
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
yone betam nw sega mewdew ena sente meraken endewatku atawkum
@megabit-2519
@megabit-2519 3 жыл бұрын
ere min aynet gud new, diha min yarg? yehabtam nuro eyasayachihu fetariwn yamair?
@maledaadise763
@maledaadise763 3 жыл бұрын
ebs የመናፈፍቅ ቲቪ ነው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አስቀናችሁን
@yoniethiopia7012
@yoniethiopia7012 3 жыл бұрын
በጣም ቀሽም የሆነ የጎድን ጥብስ አጠባባስ ነው ጎድን ጥብስ አሰራሩ በጣም የተለየ ነው በዘይት አይጠበስም
@happyeri7015
@happyeri7015 3 жыл бұрын
Where is my favorite lady racheqel ? Please tell me
@addiskeaddis1641
@addiskeaddis1641 3 жыл бұрын
እንዲ በቲቪ ሲበሉ ማየትም ተስፋ ነው::
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 3 жыл бұрын
Yoni sewadek
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Ende bilawu majegiya new ko
@mariammariam5931
@mariammariam5931 3 жыл бұрын
ሀይማኖት የግን ነው ግን እናንተን እሚያየው ሁሉም ትውልድ ነው አስካሪ መጠጥ ጥቅም ምንናምን ትላላችሁ እደ መጠጥን አታሳዩ
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 3 жыл бұрын
Yet new? Mndnew mbalew??
@habeshatube2861
@habeshatube2861 3 жыл бұрын
😋😋😋😋😋❤❤
@samit288
@samit288 3 жыл бұрын
አረ ዮኒ... ምራቄን አስዋጥከኝ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
የሸተተኝ ሁሉ መሰለኝ እኮ በሉ
@yoniethiopia7012
@yoniethiopia7012 3 жыл бұрын
አርቴፊሻል ጥፍሩዋ አላስከፍት አላት
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Ende ere yenikatelin (gange)degemut
@4444k_
@4444k_ 3 жыл бұрын
Sew ager nege yalehut erguze nege betam neber yamarge gen edeze ayent sega magnet alechalekm gena7 wer nge wyena lemot new edw yemelakebet meged kale ebakachu huuuuu
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Ende yichi liji xeguarua new gin , woyes yeferesi chira new
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
ወንድ አይደለህ እንዴ
@johannessamuel991
@johannessamuel991 3 жыл бұрын
ዮኒ ፊልተር ነው ወይስ ብርዝ ፊልተር ለጠላ መሰለኝ ።
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
የኮልስትሮ መአት? ኢትዮጵያ ይህ ነው የሚበላው?
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 3 жыл бұрын
red Meat ኮሌስትሮል የለውም
@meronteshome3098
@meronteshome3098 3 жыл бұрын
በምን ሰዓት ነው የሚበላው ይሄ ብላ አልጠየቀችም ዛሬ ብሩክታዊት 😂😂😂
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
እረ እነዚህ ሰውች አሰጎመጃችሁን አኔም አዲሰ አበባ ሰመጣ እዚህ ቤት ሄጀ ነዉ የማዘዉ 🏃‍♀️
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 3 жыл бұрын
Yet new betu?
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
@@helentesfatsion2366 ውብ በረሀ ይባላላ አዲሰ አበባ ሮሰተራንት ይባላል ይቅርታ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ግን እኔ የሚገርመኝ ሰዉቹዉ አደቭርት ያረጉልናል ብለዉ ምን የመሰለ ሰጋ አቀረቡ ሰጋቸዉን ጎዲን ጥብሰ ጠጅ ነዉ እያሉ ይላላጣሉዉ እንግዲህ የሰማሆትን ጺፌልሐለሁ ግን ምና አልባች ቀጨኔ አካባቢ እንዳይሆን ቡዙ ሰዉ ነዉ ግን የሚጠይቀዉ ።
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 3 жыл бұрын
Thanks a lot u are so 💗 sweet 💖 💗.
@emebetsefara5639
@emebetsefara5639 3 жыл бұрын
I didn’t see you guys washed Your hand and you didn’t use gloves at all when you cook
@mulugetabizani2611
@mulugetabizani2611 3 жыл бұрын
ጠጁ በደብ አልጠራም ቂጡላ አቡላ አለበት
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሰን Subscribe አድርጉ
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 3 жыл бұрын
እኔ ምለዉ አሁን ይሄ የምግቡ ፕሮግራም አስፈላጊ ሆኖ ነዉ ወይንስ ራሀባቸዉን ለማስታገስ ነዉ ። ስንት እኮ የሚዳሰስ ነገር እያለ እኔ ስለኡነት ነዉ ምላቹ በተለይ ዮናስ ምግብ ባየ ቁጥር በጣም ፍንድቅድቅ የሚለዉ ነገር በጣም ነዉ ማያናደዉ ። እስኪ አዲስ አበባ ዩኒሸርስቲ ሂዱና ሊዳሰሱ የሚችሉ ነገሮችን ስንት አሉ የተለያዩ የእርሻ ቦታዎች ወጣቱን ሊያስተምሩ የሚችሉ ማረሚያ ቦታዎችን በየ ሆስፒታሎች ያለዉ ችግር አረ ምኑ ተነክቶ ባካቹ በተለይ ወጣቱ ሚማርበትን ነገር እየፈለጉ ማቅረቡ የተሻለ ይመስለኛል ::
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 3 жыл бұрын
መዝናኛ ፕሮግራም ቢሆንም ትክክል ነሽ በምግብ የተመረቁ ነዉ የሚመስሉት
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ምናችሁም አያምርም
@futer0
@futer0 3 жыл бұрын
ምድረ ሹጣም እንዴት ጥሬ ስጋ መብላት በቲቪ ይታያል አሳፍሪ ነገር ነው ሱማሌወች አይና ናቹ ጅብ ናችሁ ይላሉ ትክክል ናቸው
@futer0
@futer0 3 жыл бұрын
ደግሞ እንድትልቅ ነገር ታካብዳለ ሹጣም በየመንገዱ አንጠብጥበው
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
ዶሮ በማር እንዴት እንደሚሰራ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ kzfaq.info/get/bejne/f-BkjKxnyb7ZhI0.html
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
@@mg9950 እሺ ደምሪን እደመራለው
@addisbeat1853
@addisbeat1853 3 жыл бұрын
የአርቲስት አዚዛ አህመድ ያልታሰበ ሰርፕራይዝ ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/q79nbJViu5bFmHU.html
@futer0
@futer0 3 жыл бұрын
አንተሹጣም መችነው ምትወለደው ኮሱም 🤣🤣🤣🤣🤣(
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 жыл бұрын
የናንተን መጨረሻ ያሳየኝ።አማራ በቁመናው እየታረደ ሥጋው አየተበላ ድረሱልን እያሉ ይጮሐሉ እናንተ በየምግብ ቤት እየዞራችሑ ከርሳችሒን ትሞላላችሑ ሆድ አምላኩ ባንዳዎች ለምን መተከል ሄዳችሑ የሰው ሥጋ አትበሉም??
@lemlemdemisew7301
@lemlemdemisew7301 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም በአል
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
ዶሮ በማር እንዴት እንደሚሰራ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ kzfaq.info/get/bejne/f-BkjKxnyb7ZhI0.html
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
እንደማመር
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Fewashu on the beat
Рет қаралды 7 М.
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 146 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 30 М.
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 384 М.
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,6 МЛН
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,7 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН