ጎዳና ላይ እንደፈርአለን ልብ የሚነኩ ልድረስ አልድረስ ያሉ እንቡጭ ጎዳናላ የሚኖሩ ህጻናት

  Рет қаралды 92,171

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

2 жыл бұрын

welcome to cheru tube

Пікірлер: 393
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 2 жыл бұрын
የኔ እህቶች ሲሳዝኑ አላህ ይርዝቃችሁ አይ ሀበሻ ሁሌ ስቃይ ቸሩ በርታ👍👌👌
@nurdin8956
@nurdin8956 2 жыл бұрын
Mmmm
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እሷ ካላጨሰች አኔም አላጨስ አለች ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ከሱስ ያዉጣችሁ
@semirachannel9495
@semirachannel9495 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ሴት ልጅ ጎዳና
@kokelove1589
@kokelove1589 2 жыл бұрын
Amen sebirenayeee 🥰🥰🤗🤗
@hay5360
@hay5360 2 жыл бұрын
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥክ ቸሩዬ መልካም ሰው
@mmedina6068
@mmedina6068 2 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ሲያሳዝኑ ደሞ የኔቶቹ ይባስ እፍፍፍፍፍ ሴት ልጂ በጣም ብዙ ነገሮች ይደርሱባታል ብቻ ከባድ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ😭😭😭😭😭
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
የአሏህ ስንቱን ጉድ ታሣየናለህ💔😭 አንተ በቃ በለን 🤲🤲😭
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቸሩ በርታ እኛም ከጎንክ ነን መልካም ሚሰራ ሰው እናበረታታ ወገኖቼ በተረፈ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏❤🇪🇹❤🤲
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
እንደማምር
@user-pi5yq3uz4n
@user-pi5yq3uz4n 2 жыл бұрын
የሴቶች ጎዳና በጣም ከባድ ነው አብሶ እግዚአብሔር ይባሪክ ቸሩ
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
እንዳማምር
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 жыл бұрын
የኔእህቶች ሲያሳዝኑ በጌታ ጌታሆይ ስጠኝና የተቸገሩትን እንድሰጥ እርዳኝ
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ወልደያ መርሳ ቆቦ እራያ ላሊ በላ ፍትህ ለወሎ ሰው
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 2 жыл бұрын
Allah ytebhkh
@melatashagrie2115
@melatashagrie2115 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@user-qw1lb8ml3e እንዳማምር
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@melatashagrie2115 እንዳማምር
@tube4221
@tube4221 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን 😭
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቸሩ እግዚአብሔር ብርታቱን በርታ
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
ጠንካሮች ናቸዉ ያስታዉቃሉ አላህ ከነሱጋ ይሁን
@semirachannel9495
@semirachannel9495 2 жыл бұрын
ቸሩ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትስራውማሻአላህ አላህ ይጨምትልህ
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሣዝኑ የወዶች ጎዳና መውጣት ሢገርመኝ እኔዝ ሤት እህቶች እሩጠው ሣይጠግቡ እደዘህ ያለ ሂወት ወግባት በጣም ያሣዝናል አላህ ቀን ያውጣላቸው ያረብ
@user-kn4ds1by4k
@user-kn4ds1by4k 2 жыл бұрын
ቸሩ የባቢ ጉዳይ ምን ደረሰ ??
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ባገኘኋቸዉ ወላሂ እቤቴ እወስዳቸዉ ነበር አሏህ ለአገሬ ያብቃኚ ብቻ ደሞ ችግሬ ወደከተማዉ አደለም ቤቴ እሽ ካሉኚ ወላሂ እወስድነበር ተጎዳና ልጃች 😘😥😥
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
የኔ አዲኛው ሀሳቤ ይሄ ነው የጎዳና ተዳዳሪዎችን እሸከፍኩ ቤቴ ውስጀ ስራ መፍጠር ነው እኒት አባት የሌላቸውን ህፆናት ማሳደግ ነው ጠዋሪ የሌላቸውን መጠወር
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
ለነዚህ ልጆች የስራ እድል እፈጥራለሁ እንሻ አላህ በቅርቡ አዲስ ስራ ልጀምር ነው ዱዋ አድርጉልኝ ወላሂ
@mayemunahusenallhwekil6147
@mayemunahusenallhwekil6147 2 жыл бұрын
ኣላህ ያሃሳብሽን ያሳካልሽ
@merriam6681
@merriam6681 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ሱበሀን ዉታላ ያሣካልሽ ማማየ
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 2 жыл бұрын
ቸሩ መልካም ሰው በርታ በጣም አሪፍ ስራ ነው የምሰራው
@konjit762
@konjit762 2 жыл бұрын
ያሳዝናል እህቶቼ አቅም ኖሮኝ በረዳሁቹ
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 2 жыл бұрын
ቸሩዮ በርታልን የኔ መልካም ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን ድህነት ቀን አይውጣለት
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 жыл бұрын
.ቸሩ እግዛብሄር ያበርታህ ልጆቹም ሰርተዉ የሚለወጡ ያድርጋቸው ።
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
ድህነት ቀንአይውጣልህ እፍ. እንዴት. ውጭ ያድራሉ እፍ. እይ
@alquaalqua4127
@alquaalqua4127 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ በርታ ወድም ቸሩ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 жыл бұрын
ቸሩ መልካም ሰው አላህ ይባርክህ
@rabiyakedir6836
@rabiyakedir6836 2 жыл бұрын
ቸርነት መልካም ስራህን ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
ሌላ የምልሕ የለም አንተንም ባልደረቦችሕን ተባረኩ ልላዉ እሕት ወንድሙን ለማረድ ጦር ጎራዴ ይስላል👈 በጣም የተቀደሰ ሓሳብ ነዉ ሓሳባቸዉን መስማት ማሰማት ትልቅ ነገር ነው👍 💚💛💓💐💐💐💐💐💐💐
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 жыл бұрын
ቸሩ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ወጣት ነህ
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥክ ልጆችዬ እናተም አታሳፍሩት በርቱ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
ቸርዬ ተባረክ ወድማችን በርታ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ቸሩየ እግዚአብሔር ይባርክ
@helenhylvhelenhylv7833
@helenhylvhelenhylv7833 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ቸርየ በርታወዲሜ💚💚💛💛❤❤
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ቸሩየ መልካም ሰው ኑርልን
@makia03youtube98
@makia03youtube98 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው ቻሩዬ አላህ ጣባቃን
@user-wg6ys2ib1s
@user-wg6ys2ib1s 2 жыл бұрын
ቸርየ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ በርታ
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
የስጠእጅ ይባረክእድሜነጤነይስጥሽ የስጠእጅሽ ይባረክ
@user-wp9ft5zb2g
@user-wp9ft5zb2g 2 жыл бұрын
አንተ ቅን ሰው ዘመንህ በመልካም ነገር ይባረኪ ኡፍፍፍፍ በጣም ያዝናሉ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
ቸሩ ይህ የኔ ሀሳቡ ነው ተረዳድተን የወንድ ቁርጥ ወይን የሴት የፀጉር ሞያ ኮርስ ወስደው ፀጉር ቤት ቢሰሩ ይሻላል እንጅ ሊስትሮነት ወንጆች ይደፍሮቸዋል ሲሳዝኑ ።
@tagetilahun898
@tagetilahun898 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-rq1fo2zo4o
@user-rq1fo2zo4o 2 жыл бұрын
በርታ።ቸሩአላህይጠብቅህ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እማ ፍቅር ጥላ ከለላትሀንሽ ሰደት ላይ ያአለሸው እህታችን በወጣው ይተካልሽ እማ የስንት ስው ህይወት አተረፍሸ ማማዬ ወንድማችንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በርታልን
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!
@kgj4916
@kgj4916 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቼሩየ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ጥሩ ራነው
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Thank you my brother for helping this kids God bless you amen 💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 2 жыл бұрын
ተባረክ ቸሩ 😊😊😊
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k 2 жыл бұрын
እህቶቻችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ታሪካቹን ይቀይርላቹ
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እ/ር ይርዳህ
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
ጎቦዝ ቸሩ ልመናን ከኢትዮጵያ እናጠፋለን
@kdstababi6594
@kdstababi6594 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ያሳዝናል
@werewe8751
@werewe8751 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቸሩየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ
@user-wb8fq9qz9z
@user-wb8fq9qz9z 2 жыл бұрын
ቸሩየ የኔ የዋህ ሰላምህ ይብዛልህ
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቸሩ ፈጠሪ ጨምሮ ይስጣቹ እውነት
@samiraalhaj954
@samiraalhaj954 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ እረዝም እድሜ ይስጥክ ታበረክ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ቸሩ
@user-hx5ey9lm2u
@user-hx5ey9lm2u 2 жыл бұрын
ወይ ቸሩ ውንድም ጀዛህን ይክፈልህ
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 2 жыл бұрын
ቸሩ የኛ መልካም ወዲማችን ጀዛከላህ ኸይር
@brhanetsehaye3880
@brhanetsehaye3880 2 жыл бұрын
Cheruye ahun new lemejemerya new yeayehut chanel u are very smart boy god bless you bro leset kbr ynuren ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-fu7ln4ny9j
@user-fu7ln4ny9j 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ምልካም እነት ተባረክ 🥰🥰🥰🥰
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 2 жыл бұрын
ቸሬዬ በእውነት እመብርሃን ትበርክህ በርታልን
@hubibubi8663
@hubibubi8663 2 жыл бұрын
እንደ ስምህ ቸር ነህ በርታ አሏህ ያግዛችሁ
@fanekabede3099
@fanekabede3099 2 жыл бұрын
ቸሩ አምላክ ይርዳክ እውንት ያሰብከው ይሳካልህ ውንድሜ ብጣም አንጀት ይበላሎ
@ethio7445
@ethio7445 2 жыл бұрын
ቸሩ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ አይዞህ በርታ ሰዉማለት እዲህ ነወ ❤️❤️
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
🤩👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
እንዳማምር
@ethio7445
@ethio7445 2 жыл бұрын
@@user-em2px8vy1jእሽማ መጣሁልሽ ነይ
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@ethio7445 እሺ ውድ ነገ እመጠለሁ በታመኚነት
@yetnebershtube5525
@yetnebershtube5525 2 жыл бұрын
በርታ እጂግ በጣም ነው የማከብርክ
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥህ
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp 2 жыл бұрын
ተባረክ ቸሩ ዉይ ሢያሣዝኑ ኡፍፍፍፍፍ
@user-wp9ft5zb2g
@user-wp9ft5zb2g 2 жыл бұрын
ምስኪኖች ፈጣር በመልካም ነገር ያስባችሁ
@muhammedhailu4335
@muhammedhailu4335 2 жыл бұрын
ልጁን ላይክ አዲርጉለት የበጎነት ትንሽ ትልቅ የለውም ለጁ እሚቺለውን እያረገነው ሁላቺነም እዴዚህ ሁላቺነም ትንሺ ብንሰራ ሀብታም ባንሆንም አይርበንም በርታ ወዲሜ
@samrawitbelayneh
@samrawitbelayneh Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይብርክሽ የ ርዳሻቸው ቸሩ የ ፈጣሪ ይስጥህ የኔ ምልካም
@hadrhanaser6367
@hadrhanaser6367 2 жыл бұрын
ይመችህ ቸሩ
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ሲያሳዝኑ የሴት ልጅ ጎዳነ ላይ መኖር ከባድ ነው
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 2 жыл бұрын
gobez edate aynetun egziabher yabzaln cheruye👏👏👏
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍየኛመከራበዛ የህፁን ለአዛውት መከራበዛ አይዛችሁ 😥😥ቸሩፈጣሪአብዝቶይስጥህ
@rahelyoutube9301
@rahelyoutube9301 2 жыл бұрын
Chereye fetare erejemi edeme yesetki tebareki
@mazatuyub7716
@mazatuyub7716 2 жыл бұрын
Tebareki cheriyeeee
@bahriherani4060
@bahriherani4060 2 жыл бұрын
እግዚብሄር ይሓግዝካ
@amitube461
@amitube461 2 жыл бұрын
ጎዳና ለሴት ልጅ በጣም ጎጅ ነዉ ቸሩ ቸር ሁን ሁሌም
@saraberhanu1266
@saraberhanu1266 2 жыл бұрын
Geta yebarkh cheru
@user-cu1cz4zh4z
@user-cu1cz4zh4z 2 жыл бұрын
ታበርክ ቻሩዬ ሲያሰዝኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@sadiahadia9655
@sadiahadia9655 2 жыл бұрын
የሰሎችህን ያብዛልን የኔ ቆጆወች ሲያሳዝኑ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 2 жыл бұрын
የራብ ሴት ልጅ ጎደነ ለይ ይካብደል አለህ የዉጠቹ
@mamemame6568
@mamemame6568 2 жыл бұрын
ምርጥነሽ እውነት ምርጥ ናት ግልጽ ነች። ወደድኳት። በቅርቡ ኢትዮ እመጣለውና በአካል ላግኛት።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ጥሩ ሰራ ናው ተባርከ ፍጣሪ ይሰጥህ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
በረተልን ቸረየ
@user-vr6hw5wp7v
@user-vr6hw5wp7v 2 жыл бұрын
ቸሩዬ ተባረክ
@user-ym4so2fj3m
@user-ym4so2fj3m 2 жыл бұрын
አሉዬ ሸፋፋ😂😂
@user-vr6hw5wp7v
@user-vr6hw5wp7v 2 жыл бұрын
@@user-ym4so2fj3m ነጁ አይጤ ቤሆኩበት ትከተዪኛለሽ
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@user-ym4so2fj3m እንዳማምር
@user-em2px8vy1j
@user-em2px8vy1j 2 жыл бұрын
@@user-vr6hw5wp7v እንዳማምር
@rozitube8053
@rozitube8053 2 жыл бұрын
ቸሩዬ በርታልን
@user-vo6ws5rh2p
@user-vo6ws5rh2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይጠብቅህ እኛም እናግዝህ አለን
@makamaka3019
@makamaka3019 2 жыл бұрын
ዉይ ቸርየ ሠብ ለማረግ ልገደድ ነዉ ተባረክ
@nkeragutabaralandry5050
@nkeragutabaralandry5050 2 жыл бұрын
I really don't understand Amharic but signs and love l have for Ethiopians make understand what you talking thank you for helping
@wttwsyyww9636
@wttwsyyww9636 2 жыл бұрын
cheriye berta allah yagizi bireks indante azagn ruhru neber aserubin inji
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥህ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 2 жыл бұрын
ቸሩ በርታ ሴት እዲህ ሆና ማየት ከባድ ነው
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጆቼ መዳንያለም ይርዳቹ ቸሩ እባክህን የምንረዳበት መገድ አመታችልን
@hananidres757
@hananidres757 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ. የዛሬ ልጅ ፈጣን ነቸው. አኑጋገራቸው
@getnetgetnet2962
@getnetgetnet2962 2 жыл бұрын
መልካም እግዚአብሔር መልካምነክን የብዛው መልካምነት አያስከፍልም
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 жыл бұрын
ከባድነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@zementube767
@zementube767 2 жыл бұрын
ቸሩ የሰራከው ነገር ደስ ይላል አካውንት ግ ን በልጆች ብትከፍት ጥሩ ነው እግዚያብሄር ካንተጋር ይሁን በርታ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ በርታ
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 2 жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነህ በዉነት
@umufewzan1932
@umufewzan1932 2 жыл бұрын
ተባረክ ምርጥ ሠዉ
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 21 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 111 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
አዲስ መኪና ገዛን Audi Q3 🥰🥰🥰
24:41
Fani Samri
Рет қаралды 45 М.
ሜሪ በጣም አዘነች ኢትዮ ቲጂ ምን ነካት @merib224 @ethiotg8213
14:25
የሜሪ እናት ሙድ ያዙብኝ  Best Ethiopian family video best Ethiopia films
28:59
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,6 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН