ጎማ ላይ ለሚሸኑ..

  Рет қаралды 363,630

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

አዲስ stand up ኮመዲ በወጣት ምናለ እጅግ አሰቂና አስተማሪ ቀልዶችን ይዞ መቶዋል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ጎማ, ላይ, ለሚሸኑ,
ጎማ ላይ ለሚሸኑ.... #new #comedy #ethiopia #comedian #standupcomedy #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 243
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂በስመአብ በሳቅ ሞትኩ👍
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር😂
@rahelhaileadwa6509
@rahelhaileadwa6509 Жыл бұрын
​@@mikomikeeha9150 ኣሜን😢😂
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
@@mikomikeeha9150 😜😜
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
@@rahelhaileadwa6509 😝😝
@user-iq7jq7vy8y
@user-iq7jq7vy8y 11 ай бұрын
@@yikanus6097z
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ወንድሜ በሳቅ በፈገግታ ቀኔን አብርተህዋል ፤ የእዉነት ትችላለህ ፤ ስንክሳራችንን እንዲህ ነዉ መንገር ። " ፀጉርና ሰላም ስታጣዉ ነዉ የምታዉቀው " በጣም ድንቅ አባባል ።
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
የማይጠገብ ቀልድና ቁምነገር ትችላለህ በጣም🥰🥰🥰)
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
በጣም አስቂኝና ትምህርት አዘል ኮሜዲ ነው. በእውነትሽትችላለህ. በርታልን
@biruktegal4822
@biruktegal4822 Жыл бұрын
ይህን የምታነቡ ሁሉ መልካም ነገር ሁሉ ይከተላቹ❤❤
@yohanneswubeshet2651
@yohanneswubeshet2651 Жыл бұрын
😊
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
Amennnnnn
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
አሜን
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Lantem endezaw. Amen
@abiman8460
@abiman8460 9 ай бұрын
AMEN❤
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ፀጉርና ሰላም ስታጣው ነው የሚገባህ አላለም ወይኔ በሳቅ. ማነው እስኪ እንደኔ ቶክቶክ ላይ አይቶ የመጣ 👍👍👍👍👍
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
ለመላው ሙስሊሞች ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ እእት ወንድሞቻችን ❤❤❤
@user-kk9zc2xh5c
@user-kk9zc2xh5c Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-kk9zc2xh5c
@user-kk9zc2xh5c Жыл бұрын
@@merigalmarye7051 እሽ ሹክረን ማማየ
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Жыл бұрын
@@user-kk9zc2xh5cዓፍን ውዴ🥼🥼🥼 💞💞
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 Жыл бұрын
በጣም ጥ ሩ መልዕክት ያለውና አዝናኝ ኮመዲ ዘመኑን የሚመጥን ሆኖ አግኝቼዋለሁ ይህንን ጥበብና ማስተዋል የሰጠህ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በርታ I love it!
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
በርታ ጀግና ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤
@WasihunSetegn
@WasihunSetegn 10 ай бұрын
መርጌታ ማናየ የባህል ህክምና አገልግሎት ሰጭ መድህኒት እና ጥበብ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተገልጠዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ለስንፈተ ወሲብ 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍአገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉአስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት 19 ለገርጋሪ 20 ገንዘብ ለማይበረክትለት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መፍትሄ ለምትፈልጉ +251906972525 ይደውሉሉን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
😂❤❤ ቀልድና ቁም ነገር ዋው ነው ብቃትህ በርታ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ምርጥርጥ ያልክ ኢትዬጰያዊ ተባረክ።
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Жыл бұрын
ፀጉርና ሰላም ስታጣው ነው የሚገባይ እኔም ገባኝ አሁን😅😅😅😢
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Жыл бұрын
@ቤቲዮ ይቱብ እንደማመር እህቴዋ🙏💞
@tube8360
@tube8360 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ስላማችሁ። ይብዛልኝ። ዋውው😂😂ደስ የምል ቃይታ ነበር ተችላለህ። ❤❤ ታዛናናለህ። ስላም ፍቅር። አደነት። ለሀገርችን። ለወገናችን። ይለገሰን
@tube8360
@tube8360 Жыл бұрын
@@merigalmarye7051 እሽ የኔ ልዩ። ❤️❤️❤️🙏😘
@mesfinhaileslassie1041
@mesfinhaileslassie1041 Жыл бұрын
የእሸቱን ሳቅ ለይቶ የሚያውቅ 🤔
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እኔ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ትችላለህ ከምር የእስልምና ተከታይ እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ🙏
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ሙስሊም ወገኖቻችን ❤❤❤
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ክርቶስ ውጭ ሌላ አምላክ አለ ማለትሽነው?
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 ምን ማለት ነው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
@@mimieska2802 አንድ ክርስቲያን ሌላ እምነት ተከታይ የሆነ ሰው እምነታቸውን በሚመለከት አንኳን አደርሳችሁ ማለት እምነትህ ትክክል ነው እኔ ከማመልከው ውጭ ሌላ አምላክ አለ በሎ እዳመነ ይቆጠራል
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 እኛ ያደግነው በዚህ ነው በሀይማኖት ይከለከላል እንኳን አደረሳችሁ ማለት ማለቴ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተከልክሏል ?
@saditube7163
@saditube7163 Жыл бұрын
🍬🍬🍬🍬
@Mamexification
@Mamexification 3 ай бұрын
This is my new favourite comedian. I don't understand like 30% of what he says but the rest is hilarious 😅
@Duuuuo
@Duuuuo Жыл бұрын
yemeren nw techelaleh🤣😂🤣😂💯👏👏👏👏
@addisalem2106
@addisalem2106 Жыл бұрын
ሶስቱንም የተለቀቁትን ተከታትያለው ፍርስ እያልኩኝ😂😂
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
ይሄ የሉሲ ወንድም ይቀልዳል 😂😂
@millionghm5358
@millionghm5358 Жыл бұрын
Thank you, bro it was very fun. 💫
@manmanagedew2842
@manmanagedew2842 10 ай бұрын
Thanks brother 👍❤❤❤🙏🙏🙏✅🍓🍎🍦
@360studio35
@360studio35 Жыл бұрын
OMG...this guy is killing me😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂....Father ltegalwot....😂😂😂😂
@bushramedia3935
@bushramedia3935 Жыл бұрын
ቅኔ እና ቀልድ✍️🙏🏻👍
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ስራዎችህ በርታ 🙏✅
@TE2119
@TE2119 Жыл бұрын
He so funny ይችላል❤
@tegestteshome6510
@tegestteshome6510 Жыл бұрын
Good you are fanny man wonderfull❤😍😍
@TheDereTube
@TheDereTube Жыл бұрын
You are so talented man!
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Жыл бұрын
አረ በሳቅ ገደላቹን😁😂😂😂😂
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ማእኛ እሼ ምርጥ ሰው 👍👍👍
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i Жыл бұрын
በውነት በጣም ጎበዝ ነህ
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Жыл бұрын
ተባርክ በጣም በጣም ጎበዝ
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
እሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
በሳቅ ገደልከኝ እረ ብሞት አያገባኝም😂😂😂😂😂😂😂
@kedirbaraki
@kedirbaraki 10 ай бұрын
ምንድነው እምታወራው ወጣት ነኝ😂😂😂😂😂
@osn5930
@osn5930 2 ай бұрын
😂😂😂 my favorite comedian
@nebechacha1534
@nebechacha1534 2 ай бұрын
Killing me dude 😅
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
awesome info! 💪
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
በጣም የምገርም ልጅ ነው ቁምነገር አዘል ቀልድ ነው አባቴ ይመችህ
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
Gobez.... Berta👏
@tedygosaye
@tedygosaye Жыл бұрын
Eid Mubarak ,for all Muslim people 🙏🙏🙏
@tarikugebeyehu
@tarikugebeyehu Жыл бұрын
Nice funny 🤣🤣🤣🤣🤣 bro
@user-ru3mn1is6c
@user-ru3mn1is6c 5 күн бұрын
ፋዘር ልጠጋሎት 😂😂😂😂
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ እንዲህ ቀላጅ ነው ገራሚ ቀልደኛ በርታ😂😂😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ክፍል3&4&5ይቀጥል የምትሉእስኪ👍👍👍👍👍
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ የአይጧ እና ቻይና ኡኡኡኡኡኡ
@user-el8mu1ew2x
@user-el8mu1ew2x Жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ
@samiart2989
@samiart2989 Жыл бұрын
Tichilaleh 😂👏👏
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
ጎበዝ ኮሜዲ
@Highlife...
@Highlife... 5 ай бұрын
Creativity 💯 %❤❤❤❤❤❤
@CmAbouhaidar-xv2dd
@CmAbouhaidar-xv2dd Жыл бұрын
Wow😂😂😂😂
@bettydeju7233
@bettydeju7233 Жыл бұрын
The best!
@YD_movies
@YD_movies Жыл бұрын
Yeleyale😂😂😂
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 Жыл бұрын
አይዞህ እጄ መዳንት ነው ሲል doctoru,, ጎበዝ በሽተኛ 😂😂😂😂
@kemilkiywuket1636
@kemilkiywuket1636 Жыл бұрын
❤❤❤
@semirasemira2502
@semirasemira2502 Жыл бұрын
የማይጠቀብቀልድእናቁምነገር😂🥰🥰👍
@linaredi3711
@linaredi3711 Жыл бұрын
😂😂😂😂Betam gobez nek berita
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ጎበዝ
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
Tileyualeh bezirera new yecheresken. Eshen milew gn endi andu lelawun kesabe le Comedy miillion mekefelu aykerim. Egeziabhier yabertachu.
@mabridd-vc2on
@mabridd-vc2on Жыл бұрын
😂😂😂😂❤👍👌
@temenahundesa6180
@temenahundesa6180 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Жыл бұрын
😂🔥
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Жыл бұрын
It is hilarious
@MuhaUstz-xe1zb
@MuhaUstz-xe1zb 9 күн бұрын
Welahi besak motkugn welahi😂😅
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ጸጉርና ሠላም ስታጣዉ ነዉ ምታዉቀዉ 😢😂😂😂😂
@baredduuarsii720
@baredduuarsii720 Жыл бұрын
Please part 2
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ንገርልን ቀናቸው እስኪደርስ ባናስቀራቸውም
@user-rx9jd6pc5o
@user-rx9jd6pc5o Жыл бұрын
😁😂
@Wub-Rist
@Wub-Rist Жыл бұрын
mnale the best comedian of the year
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Жыл бұрын
ትችላለህ👏👏👏👏!
@yohannesyohannes4150
@yohannesyohannes4150 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 techelalke
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏
@user-sp3qe7gd7f
@user-sp3qe7gd7f 10 ай бұрын
ፋዘር ተመቸኸኝ " ሰላምና ጸጉር ሲታጣ ነው የሚታወቀው!!!! "
@abab652
@abab652 Жыл бұрын
😂🤣😂👏👏
@yeroosani
@yeroosani Жыл бұрын
Wan hoden 😂😂😂😂
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 Жыл бұрын
ትችላለህ ! ሳቅ እንደገና ተጀመረ 😂
@abatefamily1756
@abatefamily1756 Жыл бұрын
Techlaleke 😂
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen 💚💛♥️
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
የሚናገረው ነገር የሚገርም ነው
@pandanadi4958
@pandanadi4958 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤
@SabaBerhe-ub1dy
@SabaBerhe-ub1dy 8 ай бұрын
አዲስ አበባ በጣም ንፁህ ለመሆን እየሞከረች ነው ከአዲስ አበባ
@yaredendale3810
@yaredendale3810 10 ай бұрын
አንደኛ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
😁😀😀😀😀😀😀❤❤❤❤❤
@danielkindie
@danielkindie Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በጣምነው የተመቸኸኝ
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ይመችህ አቦ😂😂😂👍👍👍
@tsegayeabera5674
@tsegayeabera5674 Жыл бұрын
Berta bro
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Kkkk
@dallasfortworthtx5373
@dallasfortworthtx5373 Жыл бұрын
too all 🇪🇷 🇪🇹 عيد مبارك❤
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😂😂
@messymessy2645
@messymessy2645 Жыл бұрын
😂😂😂
@EledhanKonjo
@EledhanKonjo 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@alainzakher922
@alainzakher922 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d Жыл бұрын
ዋው ወንድሜዋ ይመችህ አቦ ትችላለህ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@rayyazahle2444
@rayyazahle2444 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@seyfemichael9245
@seyfemichael9245 Жыл бұрын
ቀልድ ትችላላህ 😂😂
@Meron-gw1wj
@Meron-gw1wj Жыл бұрын
ምንአለ ይመችህ😂😂
@lovelove5235
@lovelove5235 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
ፖፖ ላይ ለማለት ነው 🤪
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤💪💪💪💪👏
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 74 М.
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 226 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 112 МЛН
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 741 М.
comedian minale "ትልቅ እንትን  ያላቸው...😂😂😂"
9:57
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 127 М.
СБОРНАЯ КАВКАЗА ВЫИГРАЛА ЧЕМПИОНАТ МИРА!
0:30
Русский Футбик 2.0
Рет қаралды 2,4 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,2 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,9 МЛН