No video

Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ

  Рет қаралды 21,423

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

የፆም ጎመን ክትፎ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም ዓይነት
1. ጎመን (የሃበሻ፣ ጥቁሩ እና ሲመሮ ጎመን መጠቀም እችላሉ)
2. ከ30-45 ደቂቃ ጎመኑን መቀቀል (እንደ ምድጃ አይነቱ ይለያያል ስለዚህ ውሃውን እስኪጨርስ በትዕግስት ይጠብቁ ፤ እንዲሁም እንዳያር ቶሎ ቶሎ ይመልከቱት)
ጎመን ከተቀቀለ በሃላ ከ30-45 ደቂቃ ሙሉ ለሙሉ እሲቀዘቅዝ ማስቀመጥ ከዛ በሽንኩርት/በስጋ መፍጫ መፍጨት ወይም በእጅ ድቅቅ አድርጎ መክተፍ፡፡
3. በቡና ማንኪያ ልኬት
- የሩብ ግማሽ ማንኪያ አብሽ ጨምሮ በደንብ ቡኒ እሰኪሆን መጥበስ
- 1 የቡና ማንኪያ ውሃ ጨምሮ እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት
- የዌራ ዘይት ወይም ማንኛውም የምግብ ዘይት መጨመር የማትፆሙ ከሆነ ቂቤ መጠቀም
- ግማሽ ሚጥሚጣ እና ኮረሪማ መጨመር
- ከዛ የፈጨነውን ኮመን ጨምሮ በደንብ መለወስ

Пікірлер: 22
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 8 М.
ጎመን ክትፎ አሰራር how to make gomen kitfo Ethiopian food @zedkitchen
8:21
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН