ጎሽሜ ፕራንክ ተደረገ 😂😂😂 መገን 16 |

  Рет қаралды 393,262

Tesfa Arts

Tesfa Arts

Жыл бұрын

↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
#ቅመም #ጎሽሜ

Пікірлер: 669
@sunlight681
@sunlight681 Жыл бұрын
ማነው እደኔ የጎሽሜ ትግስት የተመቸው 🥰🤣🤣
@abdiwollotube
@abdiwollotube Жыл бұрын
እናተጋማ አንድ ቀን መስራት አለብኝ 😄😄
@sadaaa487
@sadaaa487 Жыл бұрын
ባልጠቆርክ መቸ ነው እምናይህ ውጣ በብዶወ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
ማሪያምን የከተሜው ልጅ ብቃቱ አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝነው የገጠሩን ትወና ችሎታው❤
@user-yo2qo6uo5i
@user-yo2qo6uo5i Жыл бұрын
ጎሽሜ ወንድነቱን አሳይቶል ከትእግስት ጋር👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾🙏🏾
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
እድህ ነዉ ያገራችን ልጆች ይታገሱና ሲናሱ. ጀግና... የፈራ መስሎኝ ተናድጀ ነበር ጎበዝ😍😍😍😍😍
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
እር ጎሺሜ ትግስቱ የዛሬዉ ያበደ ነዉ 😂😂😂😂😂 ልጁ ጎበዝ ነዉ የምር ንግግሩ አቤት 👌👌👌👌👌👌
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
ጀግና ነዉ ጎሺሜ ታገሠ ታገሠ። ከዛ ነዳዉ❤❤❤
@user-oo5ey5ej1l
@user-oo5ey5ej1l Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የሕተሜውን የወደድኩስ ነገር ደጋግሞ ይምጣ😂😂😂😂
@Helutube-m8w
@Helutube-m8w Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂 ቅመሜ አደባደበቻቸው እኮ😂😂
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
አይ ጎሽሜ እንደዚህ አይነትም ትግስት አለ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ቦታው ደስ ይሚለው እናቴ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላም ያወርዳልሽ ደስታ እና ፍቅር አደርግልን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ጀግናው ጎሽሜ ዋው ትግስትህ ጀግና ወንድም አለኝ እሱን መሰልከኝ አስታግሶ ከተነሳ አፈርደም ያስበላቸዋል አቤት ዱላ ሲችል ምካች ኑርልኝ ወንድም አለም የኔ ጀግና ወንድም 💪💪💪
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ክክክ ያበዴ ነው ቅመሜን አላቃትም ቭሎ ከዳሳ ጎሽሜ😂😂😂😂
@abebeamha9519
@abebeamha9519 Жыл бұрын
ጎሽሜ በቃላት ሀብታም ነው። የድሮን ቋንቋን የገጠር አምጡት ይበልፅግ።
@alemayalew2344
@alemayalew2344
የጎሹ ትእግስት ጥግ አሳዛነኝ 7ግዜ አይቼው አልጠግበውም 😂😂😂😂መኩም በጣም ጎበዝ ነው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
የወሎ፣እንቁዎች፣ኡፍ፣ስታምሩ🎉
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
ጎሽሜ ምነው ያንተ ትግስት ለኔ በሰጠኝ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p
በአካል ባገኛችሁ ብየ ተመኘሁ ❤❤❤❤እንዴት ደስ እንደ ምትክ ትግስቱ ማሻአሏህ ለሁላችንም የዚህ አይነት ትዕግስት አሏህ ይስጠን ❤❤❤❤❤
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Top_10 Video_Elatrak #kikzone #tpo10
8:09
Kik Zone
Рет қаралды 9 М.
ጥንዶቹ በቲክቶክ ! - አስቂኝ ቪዲዮ
6:22
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 28 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН