green tech Africa fuel saving device (does it work???) እውነት ነዳጅ ይቆጥባል ??? ይህን ሳታዩ እንዳትወስኑ (መረጃ)

  Рет қаралды 6,832

micki aweke

micki aweke

Жыл бұрын

ነዳጅ ቆጣቢ የተባለው እቃ ሳልባቲዮ wይም የነዳጅ ታንከር ውስጥ በማስቀመጥ ከነዳጅ ታንከር ውስጥ በሚገኝ ሙቀት ሀይል ሰብስቦ በጨረራ አማካኝነት የነዳጁን ሞሎኪዩል ይበትናል ነው የሚሉን !!!!!
#1 የነዳጅ ታንከር ውስጥ ሀይል ማመንጨት የሚችል (thermal energy produce) ለማድረግ የሚያስችል ሙቀት አለ ????????
#2 የነዳጅ ታንከር ሙቀት አጠገቡ እንዳይደርስ ከሞተር ርቆ እና ከጭስማውጫ መስመር እንኳ በተቃራኒ የሚገጠም ነው !!!! እንዴት ሙቀት ሊያገኝ ቻለ ????????
#3 በዚ መረጃ ያቀረቡት የጥናት እና የሙከራ ውጤት በ 2008 የተደረገ ነው እውነት ከሆነ የመኪና አምራች ድርጅቶች ለምን እስከዛሬ አልተጠቀሙትም ???

Пікірлер: 57
@zelalem8865
@zelalem8865 Жыл бұрын
እንደ ቀልድ ሚታይ መረጃ አይደለም ወንድሚ በርታ
@mulugetaderessa9660
@mulugetaderessa9660 Жыл бұрын
I do appreciate the presenter. You are helping your people with your technical knowledge. Please keep up the good work!.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@haileakalu1628
@haileakalu1628 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው ወንድሜ ::አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@tezeraaedega
@tezeraaedega 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃ
@lakewalemu2355
@lakewalemu2355 Жыл бұрын
እናመስግናለን እንዳተያለ ሰው ያብዛልን የሕ ድርጅት ከዚሕ በፊት ሞተር ለሚፈልጉ መኪኖች በዘይት መጨመሪያ የሚጨመር አምጥቶ ነበር እንካን ማጨሱን ሊያስቆመው ቀርቶ የመከሚናውን የዘይት መስመርን በመዝጋት መኪናው ከጥም ውጭየሚያደርግ ነገር ነው የሚሰራው የማይጠቅም ድርጅት ነው
@hltrading4646
@hltrading4646 Жыл бұрын
I have tested it it has been three month it brought effect on the smoke but not on the fuel
@danielgetachew6611
@danielgetachew6611 Жыл бұрын
እኔ ገዝቼው አልሰራልኝም ። ቢሰራ ኖሮ የመኪና ፋብሪካዋች ገጥመው ይሸጡልን ነበር። ገንዘባችሁን እንደኔ እንዳትበሉ።
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ያቀረቡት መረጃ አሳማኝ አይደለም የሚሰራ አይመስልም 🙏 አንተ ካየኸው ጥሩ መረጃ ነው ለሌሎች ሼር አድርግ ።
@birukbirhanu3727
@birukbirhanu3727 Жыл бұрын
Thanks it's so useful
@doit9895
@doit9895 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ አሪፍ ጥናት ነው
@zelalemengida4053
@zelalemengida4053 Жыл бұрын
Thanks bro. Yemigerm mereja nw yakerebkew bereta.
@honebelete2169
@honebelete2169 Жыл бұрын
Really very good presentation on the evidence available it is very hèlpful to use the device or not.
@godisgoodyesgood8031
@godisgoodyesgood8031 Жыл бұрын
Thank you so much! I would like to appreciate The way you present, because I got it very reasonable, thank you again!
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@yordanosyohannes2766
@yordanosyohannes2766 Жыл бұрын
You got my subscription 👍🏾 if you have an alternative device or method to lower fuel consumption please 🙏🏾 make a video
@solomonksshun8254
@solomonksshun8254 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የአሜሪካው DOT ሰፊ ጥናቶችን በቀረቡልኝ 65 ዓይነት ነዳጅ እንቆጥባለን ተብለው በቀረቡ ምርቶች ጥናት አጥንቼ አንዳቸውም አይሰሩም። ውሸት ነው ብሏል። ህዝብ ይሄን ቢያውቅ ከኪሳራ ይድናል።
@behayiluwubeshet1574
@behayiluwubeshet1574 3 ай бұрын
The company name is not green tech Africa... they claim that the device name is green tech.... but green tech Africa is another company
@leasres
@leasres Жыл бұрын
Thank you very much for your explanation . You can use by Google translate for other languages translation Again Thank you
@henokloulseged2484
@henokloulseged2484 Жыл бұрын
I already use it. My car becomes so different and I save the fuel
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Жыл бұрын
የሚገርም ነው የሰጠሀን መረጃ በርታ ጀግና ነህ የተማረ ይግደለኝ ብሎ ሀበሻ በአብይ ተገደለ ባንተ መረጃ ደግሞ ተካሰ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@nebaneba4997
@nebaneba4997 Жыл бұрын
እውነት ከልብ አመሰግናለው ለመግዛት ሀሳቡ ነበረኝ አተረፍከኝ
@henokloulseged2484
@henokloulseged2484 Жыл бұрын
ጥሩ እቃ ነው ለውጥ አይቻለሁኝ፣ 100% ሲቀጥል ነዳጁን አያጣራም ይቆጥባል እንጂ
@tamirumegersa165
@tamirumegersa165 Жыл бұрын
thanks i appropriate yr advise on this proposal
@AbdulkerimMehamed
@AbdulkerimMehamed 4 ай бұрын
ሰላም ሚኪ ሞተር ለፈለገ መኪና የሚሆን ዘይት አለ ይባላል እውነት ነው???
@derejeman3873
@derejeman3873 Жыл бұрын
ene geteme tetekemebetalew ena lewutm agenchebetalew i think bedemb aregagtew
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አስመጪው ስያወራ እራሱ የሆነ ስህተት እዳለ ያስታውቃል
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
እኔም ብዙ ነገሩ አልተዋጠልኝም !!!!! የስቀመጡት ሰርተፍኬት ደሞ አንዱም የነሱን ስም አይጠቅስም (ጭራሽ አይን ያወጣ ቅጥፈት) ነው ። ማንም ቼክ አያደርግም ብለው ነው 🙏🙏
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Жыл бұрын
ስለ አቫተር 11 ሀዋዊ እና ቻንጋን የሰሩት የቻርጅ መኪና ነው ስለሱ መረጃ ካለህ ንገረን በአንድ ፍል 680 ኪሎሜትር ይሄዳል
@fila6304
@fila6304 Жыл бұрын
bro ante berta neger gen green teck africa kekeret neta eyasgeba 1.5 milion birr ena keza belay yeshitlehal leboch nachew
@alfozplc7314
@alfozplc7314 Жыл бұрын
thank you ! it is a scam and I wonder how advertisement people like Seifu Fantahun work for such a company? What TOYOTA and others has been doing if it was possible to save 25% fuel with such a "magic" device ?
@solomonaderu9868
@solomonaderu9868 Жыл бұрын
Does it work for Dissel ?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
No at all
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 Жыл бұрын
ተጠቅሜአለው የሚል ሰው አላየውም
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
Mikye selam new honda civic 2004 teru mekina new ende? melewawecha alew??
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
Honda ምርጥ መኪና ነው መለዋወጫ ግን ትቸገራለህ !
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
@@Mickyaweke ስለዚህ ሚኮ አልግዛው ይቅርብኝ ??
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ውሳኔ ያንተ ነው 🙏
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
@@Mickyaweke esuma new yanten meker felege neber ke ewketm ke muyam antsar
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ለምን አገልግሎት ነው የፈለከው ?
@tesfayedesalegn5340
@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
አብዛኞቹ መሰል የቴሌቭዥን ገበያ ፕሮግራሞች ግብር የማይከፈልባቸው ማስታወቂያዎች ናቸው። ህዝብ ማስታወቂያ በሚመስሉ ፕሮግራሞች ሲታለል የሸማች ተቆርቋሪ ነን ባይ ተቋማትና ሌሎችም በዝምታ ማየታቸውን ቀጥለዋል።
@jemalmohammed8
@jemalmohammed8 Жыл бұрын
ሙያዊ ትንተና ከሆነ እነሡን መጠየቅ አለብህ ያንተ መረጃ an ethical ነው አላሰመነኝም የሚሰሩትን ከማንኳሰስ assess
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🥰🥰🥰 እሺ 🙏
@solomonassefa9136
@solomonassefa9136 Жыл бұрын
ምርጥ scam ነው
@shimelis121
@shimelis121 Жыл бұрын
ይህ የውሸት ምርት ነውና ገንዘባችሁን ከመበላታችሁ በፊት አስተውሉ።1. ከደረጃ እና መዳቢ እውቅና ተሰጠን ይላሉ፣ ሊሰጣቸው ይችላል ነገር ግን በሀገራችን ውስጥ የተሞላ የተስከርካር የብክለት መጠን፣የነዳጅ ፍጆታ እና ተያያዥ ነገሮችን የሚለካ ላብራቶሪ የለም። 2. አንድ ቴክኖሎጂ ሲመረት ያለው ውጤታማነት ከሁኔታዎች ጋር ቀጥታ ይገናኛል። ለምሳሌ ይህ ቴክኖሎጂ የሚሰራው ነዳጅ በተፈጥሮ ያለውን ኬሚካል ቅጥልጥሎሽ ወይም እቀማመጥ በምሰባበር ወደ ትንንሽ የኬሚካል ወይም የነዳጅ ቅንጣት ይቀይራል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በሁኔታዎች ላይ የተገደበ ነው ለምሳሌ የነዳጁ ጥራት ደረጃ፣የተሽከርካሪው አይነት፣ የተሽከርካሪው ያገልግሎት ዘመን፣ የተሽከርካሪው የአነዳድ ሁኔታ ወዘተ። በተጨማሪም እንደዚህ አይነት ምርት በእሁን ሰአት ብዙ አይነት ሲሆኑ፣ ብዙዎቹም በተሞላ ላብራቶሪ ተፈትሸው ውጤታማነታቸው አነስተኛ ሆኖ ተገኝቶአል። በመሆኑም አዲስ እንደነዚህ አይነት ግልፅ ያልሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሲመጣ፣ ግዜ ሰቶ ተጨማሪ መረጃውችን ማየት፣ ለምሳሌ በቀላሉ ዩቱብ፣ ጎግል፣ የሌላ ሀገራትን ልምድ ማየት፣ ገጥመው ከሞከሩት ያገኙትን ጥቅም ካወጡት ወጪ ጋር ማየት ካላስፈላጊ ወር በሎች ካጭበርባሪዎች፣ በግርግር በስማ ስማ ብር ሰብስበው ከሚሄዱ የሀገር ፀሮች እንጠንቀቅ። የኬሚካል መሀንዲስ ነኝ ፣ አንዳንድ ቴክኒካል የእንግሊዘኛ ቃላቶች የቻ ትርጉአሚ ስለሌላቸው በተቻለ መጠን በዚህ አቅርቤዋለሁ። እንጠንቀቅ!!!!
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ሙሉ ቪድዮ ማታ 12 ሰዓት ጠብቀህ እየው 🙏
@haregwoin7725
@haregwoin7725 Жыл бұрын
እውቀት ለማካፈል አልሰሰትክም ለህዝብህ አስበሀል እግዚአብሔር ይስጥህ!!!!!
@endalkashenafi4506
@endalkashenafi4506 Жыл бұрын
የውሸት ከሆነ የሚመለከተው ክፍል ሰውየውን ለምን ይዞ ተጠያቂ አያረገውም
@MJ-rd3tq
@MJ-rd3tq Жыл бұрын
selam Mike I wanna talk to you personally so how can I get you
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በምን ዙሪያ ነው ?
@MJ-rd3tq
@MJ-rd3tq Жыл бұрын
be mekeina
@MJ-rd3tq
@MJ-rd3tq Жыл бұрын
mikeye be negerachen lay abzagnawochun video aychachewalew ena keza ansar be mekina zuria endtamakregn nw please I need your help 🙏
@davetekle
@davetekle Жыл бұрын
ይሄን ፋራ ህዝብ ይብሉት። ሰው ቢያንስ Google አያደርግም?😁
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
Green Tech Ethiopia
8:51
Abyssinia Business Network
Рет қаралды 10 М.
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
#рек #automobile #авто #авария #машина #топ #ремонт
0:29
Анастасия Адаева
Рет қаралды 1,4 МЛН
Машина Жириновского.  #shorts Лиса рулит
0:52
Лиса рулит shorts
Рет қаралды 4,3 МЛН
Brake so hard#Short #Officer Rabbit #angel
0:28
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН