No video

ጉድ ሆነናል Hanna Yohannes:

  Рет қаралды 96,381

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 306
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ሀንቾ መቼም የሰውን ሂወት እድሜ መጨምር ትችይበታለሽ ደስ የሚል አነቃቂ ብሮግራም ነው ተባረኩልኝ
@user-gi4pr3io9k
@user-gi4pr3io9k Жыл бұрын
berogeram temchetognal 🤣🤣🤣🤣
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
ወይ ሳቅ እና ጩሀት 😄😄የሕይወት ውጣ ውረድ እንዲህ ናት በርቱልን 🙏🙏
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
አይ ሀንቾ😂😂😂 የስራሽን ይስጥሽ ቡና እየጠጠሁ ንፍጥ በንፍጥ😂😂😂😂 😂 ሀኒ ግን ደብረብረሀን ያሉትን ተፈናቃዮች አስታዉሰሻል ተከታይ አለሽ. እንጠብቅሻለን😢
@wiloAwllo
@wiloAwllo Жыл бұрын
አይይይይ እየበላሁ😂😂 ነበረ በቃኘ
@natytube3604
@natytube3604 Жыл бұрын
​@@wiloAwllo 😥😥🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
​@@wiloAwllo ሃሃሃሃ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 Жыл бұрын
OMG : ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን ስለ አዝናናችሁን 👍😁❤️
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
በእውነት ጥሎብኝ ሁለታችሁም እወዳችኋለሁ ከምር ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ሁላችሁም ተባረኩልኝ
@mulubelay4925
@mulubelay4925 Жыл бұрын
ወይኔ በበሳቅ ክክክክ😂😂😂 ልጇ ከመጀመሩ በፊት አማተበ ጎበዝ ❤
@saramelese734
@saramelese734 Жыл бұрын
ባርክኤል ስንታየሁ እደት አድገሀል የኔ ዉብ 12ወር ተከባክቤሀለሁ የዛሬን አያርገዉ በጣም ነበር የምወድህ የምትወደኝ ሀኒየ ኮሜት ካነበብሽ ትግስት የወሎዋ ነኝ የዛሬ ስት አመት አችጋር ነበርኩ የኔ መልካም ካች ሂጀ ኢሄዉ የአረብ ሸቃላ ሆኩኝ ነይ እያልሽ አሻፈረኝ ብየ ኢሄዉ አረብ ያሽከረክረኛል😢😢😢
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ሀንዩ ከምንወደው ወድማቹን ከሸቱ ስትሰሪ ወይኔ እዲት እደሚጣፍጥ ምን ብየ ልገረሽ 💃💃💃
@naimakamal6599
@naimakamal6599 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽም መኪና እስዋ ትንዳ ብለዋል እንደ ውሀ ነው ፈሰስ ምታረገው😂😂😂
@user-ie5js6to7e
@user-ie5js6to7e Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤እሳቸው ነገር አይረሱም
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሀንዬ ውዷ😘😘😘
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ስወዳቹሕ እኮ የሳቄ ምንጮች እንኳን ሰላም መጣችሁ እኔስ ውሐን በብርጭቆ ብቻ ነው የምወዳት
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
የጎጂዬ ልጂ ስወድሽ ሀኒየ የኔ ዉድ❤❤❤
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
በጣም አንድነታችሁን ተመችቶናን ስትየም አንተ ያለህበትትት ሁሌም ይመቸናልልልል በርቱ
@martadechu9456
@martadechu9456 Жыл бұрын
ወይና እድዛራ ሰቃ አለውቅም❤❤ ደስ የላል
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ውይኔ ሀኒ በጣም ነው ያዝናናሽኝ የኔ ፈንድሻ ልጂሽን ሥወዴው ቆንጂየ አላህ ያሣድገው
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም እባዬ ፈሰሰኮ ከሳቅ ብዛት አይ ሀኒና ስትሽ ሆዴ ቆሰለኮ😂😂😂😂😂😂 በጣም እንወዳችኋለን ሶስታችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤
@tifetunigussie7933
@tifetunigussie7933 Жыл бұрын
እረ ሀንቾ በጣም ደስ ሚል ፈታ ሚያደርግ ቪዶ ነው እዉነት ፈታ አድርጎኛል በሚቀጥለዉም እንደዚህ ሚያዝናና እንደሚትለቁለን ተስፋ አደርጋለሁ በታም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እንደዚህ ፈታ እንዳደረጋችሁን እናተንም ፈታ ያድርጋችሁ
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Жыл бұрын
ሥወዳችሁኮ ሥቱዬ በታም ተጨዋች ቀልደኛ ሀኒዬም እደዛዉ ደሥ ነዉ የምትሉኝ እመቤቴን❤❤❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሳኩት uuuuffff😂😂😂😂😂
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 Жыл бұрын
ዋውው እንዴት ነው የሚያምረው በእመብርሃን ሰላማችሁን ያብዛዉ ሀኒየ አንድቀን እንደምትወስጅኝ ተስፍ አለኝ እናቴ❤❤❤
@helenhelen9553
@helenhelen9553 Жыл бұрын
ስወድሽ እመቤቴን በጣምነው የምወድሽ በአርቲስቶች ሁሉ አቺን በጣምነው የምወድሽ የኛ ድብሽቡሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በማርያም ሀንዬ ዘና አደረጋችሁኝ😍😍😃😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ጀግና ልእልት ሁሌም አዳዲስ ነገር ነይልን እጠብቅሻለን
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
ሀኒ የአርቲስቶች ድምቀትኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@genigeni5087
@genigeni5087 Жыл бұрын
ደስስስስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘😘
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 Жыл бұрын
ሀኒቾ ሳቅሽ ውስጤ እኮ ነው
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e Жыл бұрын
እኔ ኮምቸአላቅም የዛሬዉንግን ማለፍአልቻልኩም😂😂😂😂😂ሀንየ የኔድቡሺቡሺ ፈናነዉያረጋችሁን ወላሂ ሌላም የሚያዝናኑነገሮች ይደገምልን
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Жыл бұрын
ሀኒየ ከልጀሺ ሰወዳቸሁ ወላሂ
@mesibedru8671
@mesibedru8671 Жыл бұрын
ሀኒዬ ማርያምን በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረግሺኝ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ልጅሽኮ ጓደኛሽ ሆነ ታድለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፈታ አረጋችሁኝ እግዜር ይስጣችሁ 😂😂😂😂😂
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ሀንዬ የምወድሽ የጅማዋ አድናቂሽ ነኝ ሶፊያ ❤❤❤❤❤❤
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z Жыл бұрын
ሀኒዬ ግን ስወድሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሰው ነሽ❤❤❤❤
@abby8509
@abby8509 Жыл бұрын
ስቴ ሆብለን እንሸኛት ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤ ስወዳችሁ ባባየ እድግ በልልኝ
@genetshefraw4673
@genetshefraw4673 Жыл бұрын
የሳቅ ምንጭ ሂኒየ❤
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሃኒቾ😂😂❤❤❤❤
@zeynebatadese5702
@zeynebatadese5702 Жыл бұрын
ሀኔቾ ሁሌም ሳቂልኝ ደስታ አይጥፋተቤትሽ ❤
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
እመቤቴን ሥትመቹኝ❤❤❤
@bertukanshewayerf9909
@bertukanshewayerf9909 Жыл бұрын
እፍፍፍ ምሽቴን አሳመራችሁት😂😂😂😂😂😂😂❤
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ አይ ሀኒቾ አንች እና እኔ እንዳው ስንስቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@alebeko9007
@alebeko9007 Жыл бұрын
ሥም አይጠሪን ያወቀ በላይክ 😂😂😂😂😂😂😂
@geni2791
@geni2791 Жыл бұрын
እዮ ጩፋ😂😂😂😂
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Жыл бұрын
ሀንይ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ በጣም ደስ ይላል እህቴ
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Жыл бұрын
ሀኒየ ማሻአላህ ልጅሽ ሲያምር❤❤❤❤
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
😂😂😂በሳቅ ጨረስኩት የኔውዶች ስታምሩ ደሞ ውድድድ ሀኒዬ❤
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ፍርፍር ነው ያልኩት በሳቅ እዛ ጋር ማረር እዚጋር መሳቅ ድንግል ማርያም ብላ ቅውጥ ሃኒቾ ይሞታል እንዴ❤❤❤
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ የተዝናናሁ ነው የመሰለኝ ይመቻችሁሁሁሁሁሁ
@tezutibube924
@tezutibube924 Жыл бұрын
ሀኒዬ በጣም ነው ያዝናናሽኝ ማርያምን 😂
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ከነልጅሽ ስንቴ ሰላማችሁ ይብዛ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
አየይ ሃንቾ አች ሾዉ ላይ ብቻ ነዉ በሳቅ ምሞተዉ😂😂😂😂😂
@uaua1419
@uaua1419 Жыл бұрын
አበጣም አሣቃቹኝ
@medinahusen9089
@medinahusen9089 Жыл бұрын
Welahi በህወቴ እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም😅
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ወይ ሀንቾ በጣም ጎበዝ ነሽ ማርያምን እኔ አልሞክርውም ውሃ መድፈር ብቻ አንደኛ ናቹ❤❤❤
@brhenewubante7308
@brhenewubante7308 Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ምርጥ❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ወይኔ ይቺ ነብስ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😆😆😃😀😃😆😁😁😃😆❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍 አይ ስንቴ እራሱ ፈርቶ ሀኒቾን ያደፋፍራል በጣም ደስ ትላላችሁ ወይኔ እናቴ አላለም
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Жыл бұрын
ስንቴ ምርጡ❤ሀኒ ይመቻቹ ኦል ፍሚሊ
@sablasabla4975
@sablasabla4975 Жыл бұрын
ሀኒቾ የደረሰበት ያቀዋል
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ማርያምን ሀኒየ እዳች ዘና እሚያረገኝ ዩቲበር የለም😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው እንዴት እንዳሳቃቹን አንቾ ፈታ ነው ያረጋቹኝ በጩወታችሁ 🥰
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 Жыл бұрын
ልጅሽ በጣም ጨዋ ነዉ ❤❤❤
@zemzemh815gmilcom
@zemzemh815gmilcom Жыл бұрын
ልብ ዝቅ ነው የሚረግ ይህ ነገር መዝናኛ ነው መጉላልያ በጣም ነው የሚስፈራራ ምየ ነው የወጣው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በሳቅ ሞች ነበር በጣም ደስ ይላል ሀንቾ😂😂😂😂😂😂
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ይመቻቹህ ጥሩ ቆይታ ነበር 👍👍👍👍
@sosenamahmud6925
@sosenamahmud6925 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሀኒየ ሁልግዜም ሳቂልኝ
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ደጋግሜ እማይሽነገርስ❤
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f Жыл бұрын
ሀንዬ ስንቴ ባባ ሰላማቼሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
ሀኒዬ ይመቻችሁ😂😂😂😂
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 Жыл бұрын
እነ ስም አይጠሬ😅😅😅
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
ወይኔ ጭቀቴን አስረሳችሁኝ 😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ይመቻቹ ዘና ነዉ ያረጋቹኝ
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Жыл бұрын
የኔ ደቡሸ ገላ❤❤❤❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Жыл бұрын
ዉይ ሀና በሳቅ ወደኩ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-fq1hy9yt7t
@user-fq1hy9yt7t Жыл бұрын
ሀናዬ የሳቄ ምንጭ ሆዴ ቆሰለ የሳኩበት በርቱልኝ
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid Жыл бұрын
እደው ሀንዬ እባዬ ጠብ እስኪል ነው የሳኩት
@GiasBd-zt2sx
@GiasBd-zt2sx Жыл бұрын
እኔ ግን ተጫወታው ይልቅ እደሀና ሳቅ የሚያስቀኝ የለም 🤣🤣
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e Жыл бұрын
እዉነት ሀንዬ ለሁሉ የምትራሪ ርሁሩህ ባለ ማህተም ኢትዮጵያዊት ነሽና ተፈናቃዮች ተጎጂዎች ወገኖቻችንን አብረን እናግዝ ከሳኡዲ ወዳጆችሽ እህቶችሽ ወንድሞችሽ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑርልን አሜን🔷🕊🕊🕊🇪🇹🕊✅
@tubetube2195
@tubetube2195 Жыл бұрын
በሳቅ ከቀር ቆየን አዝናናቹህን እና ሃንዬ እናመሰግናለን😍😍😍😍
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ሰንቴ እወዳችኃለው❤❤ ❤😍😍😍😘😘😘
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ሰውበፍላጎቱ ይሞታልደ ክክክክ እኔበህልሜነበር እንደዝህእማየው አየሀናክክክክ
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Жыл бұрын
ዉይ በመቤቴ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f Жыл бұрын
ሃኒየይ የኔ ቆንጆ ሁልም ውስጤ ነሽ😘😘👌
@haniwondimu9482
@haniwondimu9482 Жыл бұрын
በእውነት እንደ ዛሬ በሳቅ ሞት ነኝ😂😂😂😂😂ግን በጣም ደስ ትላልችሁ❤❤❤❤❤❤በርቱቱቱቱቱ😅😅😅😅
@halimagessi1357
@halimagessi1357 Жыл бұрын
መሻላህ በጣም ታምሩላችህ
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 Жыл бұрын
ኧረ ሀኒዬ በሣቅ ገደልሽኝ
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Жыл бұрын
እዴት እደሳኩ ወላሂ😂😂😂😂😂😂
@zinetbilal6986
@zinetbilal6986 Жыл бұрын
የኔ ማር ሀንየ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ በይለየ ሳቅሽን ስወድልሽ
@Rbia22
@Rbia22 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞኩ🤣🤣🤣🤣🤣
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
Haniye, you look good !
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በማርያም ሀንዬ ዘና አደረጋችሁኝ
@egziabeherfikirnew4694
@egziabeherfikirnew4694 Жыл бұрын
ነገርዮውን ይችለው ይሆን አላለችም ሀንቾ 😅😅
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ውድ ስንቴ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
@gijgig3013
@gijgig3013 Жыл бұрын
ሆብለን እሸኛት 😂😂😂😂ውይ ደስስትሉ ሀኒዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ሀናዬ ወደላይ ወእቶ ሲመለስ እኔ እራሱ ነብሴ ወጣ ለናተ ግን ሁላችንም በጣም ነው የምወዳቸው😂❤💞💞💞💞❤❤💞💞💞👍👍👍👍👍👍💞👍
@littlekassa9718
@littlekassa9718 Жыл бұрын
Haniye mirt ye tewahido lij kiberilign!
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ሃንየ 😘😘😘🤣🤣🤣🤣
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
ሀንዬ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጨርሻለሁ ደስ ይላል😂😂😂
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 11 ай бұрын
የሀና ባለቤት ይሄ ነው ወይ ንገሩኝ እባካችሁ
@tizitaasmelash9196
@tizitaasmelash9196 11 ай бұрын
ወይኔ መንታዬ ገደልሽኝ በሳቅ ሞትኩልሽ😂😂😂😂😂
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 Жыл бұрын
ወይኔ እኔም ሥሄድ ኢንሸአላህ
@salamakesh8274
@salamakesh8274 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የኔ ልዩዎች ሃኔዬ የሳቄ ምንጪ ነሺ ደብሮኝ በስራ በጪቀት ቆይቼ ያንችን ፕሮግራም ሳይ ሁሌም ድስታዬ ይመለሳል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባገኝሺ እንደት ድስ ባለኝ የምኖረው ስድት ነው ዱባይ ከውጣሁ 7አመቴ ሁሌም አደንቅሺ አለሁ የኔ ሳቄታ ❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢❤
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሀኒየ አማራየ ደሜ እንወድሻለን❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ወይሀኔየ ስታምሩ አብሶልጆሽ በጣም ነው የምወደው አማትብነው የጀመረው
በቀረፃ ላይ ያጋጠመን አሰደንጋጭ ነገር  ኩሪፍቱ
14:56
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 23 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
ልጄ ጉድ ሰራኝ Hanna Yohannes: የኛ ቤት አምባሳደር ሞል
28:44
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 226 М.
ዳኒን አስደነገጥኩት
36:55
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 503 М.