No video

ጉድ ሥሞ ምን አይነት ጉድነዉ 😭😭😭😭😭

  Рет қаралды 26,713

ሙሉ ጎጃም

ሙሉ ጎጃም

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
እሷን ብላ የምትሉ አዝላት ልት ሄድ ነው?? ልጅቱ ታግታለች 100%100 እያስፈራሯት ነዋ መናገር አትችልም 😭
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
ትክክል አስፍራርተዋት ነው ማውራት አትችልም እዛ ሁና አግተዋታል በይ በለዋት ነው ፊቷ ላይ ማንበብ ይቻላል ጭቀቷን የሀበሻ አከራዮች ሌቦች ናቸው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
@@user-vl6ck5ko6k በ ጣም ፈጣሪ ይይላቸው ፊቷ ያስተውቃል እኮ ቤታቸው ሁና አግተው ኝ ነው ማለት አቅም የላትም ስራ እፈልጋለሁ እያለች ነው መውጣት ትፈልጋለች ፈጣሪ ይገዛት
@user-vk2gi1ee4k
@user-vk2gi1ee4k 18 күн бұрын
አይዞሺ እህት እኔም 7ወር ተበልቻለሁ እሳም እዛው ነች እኔ አገሬ ገብቸ ወልጃለሁ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
ልጅቱ ሀቅ አላት ፈጣሪ ይፈረ ድ አይዞሽ 😭
@userphone9487
@userphone9487 Ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ሀቁን ያወጣልሻል ውዴ❤❤❤
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m Ай бұрын
የዱባይ ቤት አከራዬች ምን ጉድ. ነው የስቱ ገመና ባደባባይ ወጣ
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
የኔ ከርታታ አሳዝንችኝ ረህማ ገና ልጅ ናት ኡፍፍ
@SleepyBakedCustard-zj2oo
@SleepyBakedCustard-zj2oo 21 күн бұрын
ዊ ሃቡቲ ትለያለሽ
@user-cv3qw8dq3h
@user-cv3qw8dq3h Ай бұрын
የኔ ሚስኪን አንጀቴን በላሽው አላህ ይድረስልን የስንቶቻችን ችግር ነው ሰው እንደሌለን ካወቁ እንደዚህ ነው የሚጫወቱብን
@emanmulugeta8675
@emanmulugeta8675 Ай бұрын
ውይ እኛ ሳውድወች ማሮች ነንኮ ስንረዳዳ ስንተዛዘን
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o Ай бұрын
ቀላልልማር
@Tayiba-qh7mr
@Tayiba-qh7mr 13 күн бұрын
ወዶች ሲያስመስሉ እኔጃ እደት እደሚችሉበት ብቻ ፈጣሪ ይፍረዳቸዉ
@youtube4525
@youtube4525 Ай бұрын
ያአላህ ራህማ አሳዝነችኝ በእወነት ቱ ለማይረባ ብር😢😢😢
@layilalayila903
@layilalayila903 Ай бұрын
ere enem wellahi😭😭😭😭😭😭😭
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢በስደት አረተውያልፋልነገሊላቀንነውአልሀምዱሊላህእኔታምሚመዳሜብዙዋጋከፌላልኝአለችእኔኩንትራትነበራክአሁንዘጠኝአመቴወላሂስራይበዛልግንአልሀምዱሊላህ😢
@RaKa-mo7qm
@RaKa-mo7qm 18 күн бұрын
እህት ተብዬዋ ዠጊነገርናት ሲቀጥል እውነት ከአላህ ጋርናት አልሃምዱሊላህ ለጠለብነቴ
@zebibajemal7615
@zebibajemal7615 Ай бұрын
አየ አማራወቺ እርኩሶቺ አይለፈላቹ በልታቺሁ ልሞቱነው ሱበሀናላህ
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e Ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ
@user-zq4hc7yp2l
@user-zq4hc7yp2l Ай бұрын
አላህ ከክፊነገር ይጠጠብቀን ያረቢ ያአላህ አተእርዳን ያከሪም
@fatumara3244
@fatumara3244 Ай бұрын
ቱ ጠለብ ቤት ይግደለኝ ሀበሻጋ መቀራረብ በሽታ ቱ ቱ ቱ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 17 күн бұрын
በጣም ተሸግርናል
@zamzamahmed1332
@zamzamahmed1332 18 күн бұрын
አይዞሽ የኔዉድ አላህ ሀጎንሽ ይሁን😢😢
@emuabukitube5400
@emuabukitube5400 Ай бұрын
አይ ሰው አኡዙቢላሂ ምን አይነት ጉድነው
@lailamohammed8263
@lailamohammed8263 Ай бұрын
አይ ዱባይ ሱኡድ እማ ጀነት ነው
@user-md2me5lk8n
@user-md2me5lk8n 22 күн бұрын
😂
@janaatathyb4399
@janaatathyb4399 20 күн бұрын
የኔካርታታወች አብሺሩ ሀያቶቸ እኔ እከፍልላቸዉ አለሁ
@user-ge8zh7ht3w
@user-ge8zh7ht3w Ай бұрын
ግንኮ የቤትኪራይ ወጥቻለሁ እስካላለች ድረስ ትታሰባለች ሲቀጥል ልብስ ኖረ አልኖረ የቤት ኪራይ ግድ ነው
@User.vv1yh3ed3o
@User.vv1yh3ed3o Ай бұрын
ጭቅላት ስለሌላችሁ ነው
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Ай бұрын
የኔ ሚሰኪን የኔ ከርታታ ምነው እኔ ባገኛሁሸ ወላሂ በምቺለው ሁሉ ነበረ የማረግልሸ እኔም አቀዋለሁ በሰደት ላይ ህመም😭😭😭🤲
@friotestory2335
@friotestory2335 18 күн бұрын
ሚስኪን አህቴ❤❤❤❤
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Ай бұрын
ሀቢባ የውነት ጀግና ሴት ነሽ
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede Ай бұрын
አላህይይላቸው አፈርይብሉእና አሁን የበላችውን ሸርጊነው ይላል እደው የዚህን ያህል ክፋት ግን የሱዋ ኤህት ምንአገባት የሰይድን ብር እሱቢተወው እኔአለቅሽም አላለችም እፍፍፍፍ😢
@user-gp3ne3cy4l
@user-gp3ne3cy4l 19 күн бұрын
እህትሙሉ ጎጃም የቱብ በርቺ ጎበዝ በአሏህ ቁጥርሸን በኮሜንትላይ አሰቀምጪልኝ
@SaraSara-uv4wb
@SaraSara-uv4wb 16 күн бұрын
ፈርታለች ልጅቱ 😢😢😢😢
@Zuzu_Tube
@Zuzu_Tube 16 күн бұрын
አፈር ብሉ ስራ መግባት እየፈለገች ቤት አስቀምጣችዋት
@aminahtaher9633
@aminahtaher9633 Ай бұрын
አስለን እንደ ሀበሻ አረመኔ ጨካኝ ሙጅሪም የለም መኖሪያ ፍቃድ ስላላቸው ብቻ ቤት ተከራይተው መኖሪያ ፍቃድ የሌላቸዉን ሰብስበዉ እነሱ በነፃ ነዉ የሚኖሩት እዚህ የምታደርጉ ሰዎች አላህን ፍሩ
@deef-m1q
@deef-m1q 15 күн бұрын
❤❤❤❤ አመኘ 2:49
@seaeda-wv5oc
@seaeda-wv5oc 19 күн бұрын
የአላህ አላህ ውሸት የሚፍጥሩትን አላህ የጃቸውን ይስጣቸው
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt Ай бұрын
ይችልጅ ምን ደረሰች
@user-yq9po1sy5v
@user-yq9po1sy5v 25 күн бұрын
ምን ተፈጥሮ ነው
@elhamheyru5302
@elhamheyru5302 19 күн бұрын
ምድነው አዚ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
TAFNALECH. LJTUWA. BE GLTS. TENAGERECH. EKO.
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 22 күн бұрын
ሠላምሠላም እኳንሠላም መጣሽ በጣም ከባድ ነው የሀገራችን ሠው እንዴት ተጨካከነእ በጣም ያሣዝነል ልብ ይሠብራል ወላሒ
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 21 күн бұрын
ሴቶቹ የሙሰሊም ስም ይዛችሁ በጭንቀት ወቅት እኔነኝ ብለው የሚፅፉት ነገር
@user-bx2lt6mj8n
@user-bx2lt6mj8n Ай бұрын
ወየሁ አስለቀስሽኝ የኔ ከርታታ😢😢😢
@janaatathyb4399
@janaatathyb4399 20 күн бұрын
የኔዉዶች ወላሂ እኔ እከፍልላቸዉ አለዉ ሰርተዉ ይከፍሉኝል. እኔካለሁበት ይጡ ቻርጃነኝ. ወላሂ እከፍልላቸዉ አለሁ
@firewen9668
@firewen9668 21 күн бұрын
በቃ ልጅቷ እኮ ተናግራለች እንዴት አድርጌ ልስራ አለች እኮ በቃ ታግታ ነው ልጅቱ እርዷት
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 21 күн бұрын
የኔ እናት አታልቅሽ
@saron4252
@saron4252 18 күн бұрын
ታግታለች
@NorNor-x4z
@NorNor-x4z 20 күн бұрын
አይዞሽፈጣሪሀቁንያያውጣልሽ
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Ай бұрын
ሱብሃን አላህ የሰው ልጅ ክፋት 😢😢😢😢
@elhamheyru5302
@elhamheyru5302 19 күн бұрын
አስታር ቂአቸው በሠውሀገር ውይ ውይ ምንጉድ ነው
@hadraahmad7642
@hadraahmad7642 Ай бұрын
ዉዲ😂😂😂
@user-vk2gi1ee4k
@user-vk2gi1ee4k 18 күн бұрын
እነዚህን ነበር ቆፍሮ መቅበር
@zehara5
@zehara5 27 күн бұрын
ሱብሀን አላህ ኡፍፍፍ😢😢😢
@SadSa-yv2rq
@SadSa-yv2rq 20 күн бұрын
ሳኡድ my Love❤
@newfgy
@newfgy Ай бұрын
እህትእራስሽጠብቂአይዞሽ
@Ethiocomputer-ef7vp
@Ethiocomputer-ef7vp 22 күн бұрын
አላህይድርስልሽውይከባድነው😢😢😢😢😢😢
@SadSa-yv2rq
@SadSa-yv2rq 20 күн бұрын
ሁሉንም ተውትና ገበሬ ያለችው ስድብ መሆኑ ነው ምን አይነቷ በቀቀን ናት
@user-zq4hc7yp2l
@user-zq4hc7yp2l Ай бұрын
አይዞሺ እህቴዋ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc Ай бұрын
እነዚህ የአማራ ሰዎች ዴዴዴዴ እያሉ ሀሜተኞች እንዴት እንደምታስጠሉ ቲክቶክ ላይ አፈር ብሉ የራሳችሁን ብሄር የምትበድሉ ባላገሮች ስታስጠሉ
@user-jg6qn8th4m
@user-jg6qn8th4m Ай бұрын
ተዘቅዘቅ
@Saranegni21
@Saranegni21 Ай бұрын
በአማርኛ ያወራ ሁሉ አምሓራ አይደለም አንተ ራሱ በአማርኛ ነዉ የጻፍከዉ ያ ማለት አማራ ነህ ማለት አይደለም!
@hanaa8530
@hanaa8530 Ай бұрын
ዴዴ ሆነ ዳዳ ድርቅ እርር እያልሽ ታወሪያታለሽ ትጽፊያለሽ አህያ ደደብ
@user-lt2ok1po1y
@user-lt2ok1po1y 22 күн бұрын
ምን አይነት ዘበን ነው አላህ የስራዎን ይስጣን 😢
@aminatmohmed
@aminatmohmed 20 күн бұрын
የኔናትእራህማስታሳዝንለዚህለማይረባብርኡፍፍፍፍፍስዴትአይይይይይ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Ай бұрын
ትክክልነክ
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w 21 күн бұрын
አይዞሺ
@DestaDesta-h9v
@DestaDesta-h9v 19 күн бұрын
ይመጣል,,ታገሱ
@deef-m1q
@deef-m1q 15 күн бұрын
ሰለመኘሸ
@abemedia2171
@abemedia2171 22 күн бұрын
Enaa seraa le men atasgabatem tadaa eshi ere tawu Ethiopanoche ane cekakene
@user-nw2ql8ux7s
@user-nw2ql8ux7s 23 күн бұрын
ውድ ኢቶጲያኖች መቸ ይሆን አዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘነው
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
አህለን ዉዷ በርችልኝ❤❤
@user-rw2dk8gy1x
@user-rw2dk8gy1x 24 күн бұрын
ፈርታነው ሚስኪን
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt Ай бұрын
የልጅቷን ቁጥር ሚሰጠኝ
@naeemanaeima66
@naeemanaeima66 Ай бұрын
ሰዉ መሆንን ጥላሁ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 Ай бұрын
በጣም ስደት ላይ ከባድ ነው በተለይ ሴቶች ለሴቶች ክፉነን😢😢
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer Ай бұрын
ሳኡዲ እደበግ የታረዱት ልጆችሳ ሀበሻ ያለበት የምን ጀነት
@friotestory2335
@friotestory2335 18 күн бұрын
አይዞሽ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ሙሉ ጎጀሜዋ መጥቼለዉ ዉድ
@user-ln4hr9zd8u
@user-ln4hr9zd8u 25 күн бұрын
እነዚ ቲክቶክ ሊዥ ል
@hadraahmad7642
@hadraahmad7642 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@KadiOmar-mh9pw
@KadiOmar-mh9pw 19 күн бұрын
ሱበሀን አላህ
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 Ай бұрын
ልጅቱ ታግታለች እንደዚህ እንድታወራ አስገድደዋት ይመስላል
@user-iq7hk5wd1k
@user-iq7hk5wd1k Ай бұрын
😢😢😢😢
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 27 күн бұрын
እረ አቅም ያላቹ አቅም ለሌለው አቅም ሁኑ 😢😢😢😢
@deef-m1q
@deef-m1q 15 күн бұрын
❤❤❤❤ አመኘ
@abcdfato8968
@abcdfato8968 17 күн бұрын
ወይጉድ
@user-hf6yd6fc3w
@user-hf6yd6fc3w 14 күн бұрын
አሰፈራረተዋትአል
@FatmaT-vb8zp
@FatmaT-vb8zp 23 күн бұрын
ታፍናለች ልጅቱን አስወጧት
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
ጉዳችን በዛ 😭
@MkMk-ts4wh
@MkMk-ts4wh Күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-oo1gw7kr9h
@user-oo1gw7kr9h 17 күн бұрын
Wey gudi 😢😢😢😢😢😢
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Ай бұрын
የኔናት
@newfgy
@newfgy Ай бұрын
አስፈራርተዋታልወላሂ
@deef-m1q
@deef-m1q 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@ArdaaatAtiodia
@ArdaaatAtiodia 19 күн бұрын
😮
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p 23 күн бұрын
ይአላህጭካኔ
@AyeleshAyeleshTemsgn
@AyeleshAyeleshTemsgn Ай бұрын
እረ አግተዋትነው አረጉዲ
@emannora4737
@emannora4737 Ай бұрын
Fetari hoy mingud nw
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 Ай бұрын
ወይ ስደት😢😢
@ሙሉነሽእንዳላማዉ
@ሙሉነሽእንዳላማዉ Ай бұрын
አይሥደት😢😢😢😢😢
@sofiahassan951
@sofiahassan951 29 күн бұрын
ቁጥርሸን እፈልጋለሁ
@eexx2236
@eexx2236 17 күн бұрын
❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w Ай бұрын
ሳኡድ ቢሆኑ ቱ አንድ ቀን ሰላም አታድራትም ነበር
@user-vr8yh5xq2z
@user-vr8yh5xq2z 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yj7ud2cs5b
@user-yj7ud2cs5b Ай бұрын
Alahe,yrezeke
@LovelyBubbleTea-mj5ie
@LovelyBubbleTea-mj5ie Ай бұрын
ወይ ዘድሮ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Ай бұрын
😢ያ ሰዉ
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Ай бұрын
አፍፍፍፍፍ ስድት
@user-sv2ey4pc6z
@user-sv2ey4pc6z Ай бұрын
ስታሳዝን በጀባሩ
@Fetiya224
@Fetiya224 Ай бұрын
ሀበሻ ኮ የበሉትን በልተክ ያሰከፍሉካል የጥርስ አለማለታቸው እራሱ
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 48 МЛН
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
ፍናን ተዋሪዱ    ማማ ጉዐይን ሰልጠነን ከቢድ ባእሲ
19:58
የቤት ሰራተኛዬ ጉድ ሰራችኝ
1:21:00
LIYA SHOW
Рет қаралды 75 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 48 МЛН