No video

🛑ፀጉርና ጥፍር ተቆርጦ ይቃጠል ወይስ ይቀበር

  Рет қаралды 3,668

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

2 ай бұрын

Пікірлер: 113
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
ወደማህበራችን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 2 ай бұрын
ገጠመኝ የሚለው ማህበራችሁ ተዘግቶ ነው እደ ጠፋብኝ😢
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 2 ай бұрын
​@@demeweztasfaee3496አልተዘጋም ስሙ ተቀይሮ ነው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን ዩሲዩ ይህንን ፑሮግራምህን ስናፍቀዉ ነበር❤❤❤❤
@lemlemhabtemariam7923
@lemlemhabtemariam7923 2 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin wendimachin menfesawi wendim mikir Leni , miskirnet , lisetih efeligalew . Gzi kaleh. Beteley pagan lehonu bebeteseb wgiya tinsh btmekirey . Bemin lagenih
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
አንድ ሰው ለ 10 ሰው ያዳርስ እናመሰግናለን😍
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 ай бұрын
እሺ
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 2 ай бұрын
እሽበርታ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 ай бұрын
በእዉነት ዩሲ ይህ ነገር በጣም ሊቆም ይገባል አባቶች የማያዳግም እርምጃ መዉሰድ አለባቸዉ በቆርባን እየተጋቡ አርቴፍሻል ፊት ጥፍር ቀለም በጣም በአረፍቴሻል ነገር የሚቀበሉ እንዴት ቅዱስ ቆርባን በሳይጣን አልባሳት ለምን ለምን ለምን ሚዲያወች ስሩበት ይህ ነገር እናስቁምዉ😢😢😢
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 2 ай бұрын
በጣም ዉስጤን የሚሰረሰረኝ ነገር ነዉ። ሀጢያተኛ ብሆንም የእግዚአብሔር ሥርዐት በእኔ ሀጢያት አይለካም። አሁን መፍትሔ ካልተሰጠዉ ወደፊት በቬሎ እንጋባ መባሉ አይቀሬ ነዉ።
@Lulalulawit
@Lulalulawit 2 ай бұрын
Enem betam new yemiyanadedugne.ataseb enesu mikorbu yemeslenal gen aykorbum.metsaf endemilew melak be gutet wesdo kedus segaw ena kebur demun lemigebaw yakebelal.erer new miyaregugne cherash diyakon miyagebu setoch basebachew.
@bgfffgffgg5517
@bgfffgffgg5517 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህወት ያሰማል አመላኬሆይ ልጅህ አድርገኝ🤲😢
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 2 ай бұрын
Amen amen amen
@alemeneshmeskel
@alemeneshmeskel 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. እግዜአብሔር እኛንም. ልጀ ያድርገን
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን አጠር መጠን ያለች ትምህርት አስተማሪ ነዉ ጌታዬ ሆይ ልጅህ አድርገኝ ❤❤❤
@Samsunga13-mn7ll
@Samsunga13-mn7ll 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid Ай бұрын
ጊታ ሆይ ልጅህ አድርገኝ
@user-xs1si1vu1b
@user-xs1si1vu1b 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ቪዲዮ ከልጅነቴ ጀምሮ እያየሁ ስለአደኩ የእኔም ጥያቄ ነበረ ተመልሶልኛል እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችንም እግዚአብሔር ይማርልን ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃን በቸርነቱ በእውነት 🙏
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጌታ ሆይ ልጂህ አድርገኝ
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 2 ай бұрын
,AMEN amen amen
@hao90
@hao90 2 ай бұрын
በእውነት ወንድሞች ፀዉን ያብዛላች ዮሴፍ ወንድማችን ተአምረ ትክ ተለወጬበታለሁ ወንድማችን በረታ ⛪💘⛪💘⛪💘⛪💘🕊🕊🕊🕊⛪💘⛪💘⛪💘⛪💘⛪💘💘💘
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 2 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ጎበዝ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው በርታ
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለንወንድማችን❤❤❤
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir 2 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ቀጥልበት ቃለሂወት ያሰማልን
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 2 ай бұрын
❤ጌታ ሆይ ልጂህ አድርገኝ❤
@samerasamera2893
@samerasamera2893 Ай бұрын
እኔም ሰራተኛ ላይ ነኝ ግን ልጅ መሆን እፈልጋሉሁ የአቡነ ሀቢብ አምላክ ልጅ አርገኝ አሜን አሜን አሜን
@user-sz1sx5oe9w
@user-sz1sx5oe9w 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አምላኬ ሆይ ልጅህ አድርገኝ
@alemeneshmeskel
@alemeneshmeskel 2 ай бұрын
በእውነት. ውንድማችን ዮሴፍ. ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን. እግዜአብሔር ይባርክልህ ውንድማችን. ስለ ጸጉርና ስለ ጥፍር እኔም የሁል ግዜ በውስጤ የሚመላለስ ጥያቂ ነበር ። ምክኔያቱም አክስቴ. ጥፍሯን ቆርጣ ሁል ግዜ ቀብራ ከላይ ውሃ ፍስስ ታድርግ አለች ለምንድነው ሰላት ጥፍራችን አካላችን ስለሆነ ዝም ብሎ መውድቅ የለበትም ትለኝ አለች እንድዜሁ ጸጉሯንም አበጥራ ስጨርስ አትጥልም መሬት ቆፈራ ትቀብርው አለች. ውይም ድግሞ ውንዘ ስትሔር ውራጀ ውሃ ላይ ትስድዋለችን አሁንም ስጠይቃት አግድሞ አይጣልም ነውር. ነው ትለኛለች. እኔም እንድዚሁ ላድርግ ለም ድነው ሲሎኝ ስነግራቸው እባክሽ አባባል ነው ይሉኛል ሌሎች ስዎች አሁን ግን ተርዳሁ. እግዜአብሔር. ይስጥህ ውንድማችን
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@fhrfhf9176
@fhrfhf9176 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ወንድሞቼ ወልደ አማኑኤልና ዮሴፍ ❤❤❤❤❤❤አምላኬሆይ ልጅህ አድርገን አሜን
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቀን። ጌታ ሆይ ልጅህ አድርገኝ🙏❤
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 2 ай бұрын
Wandimachen barita kalot yasemalen tsagawun yabezalen Geta hoyi leji arigeng✝️✝️🤲🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 2 ай бұрын
ቃልህወትን ያሰማልን ወድማችን በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉
@FevenMaryam
@FevenMaryam 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅህ አድርገኝ። ዮሲ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 Ай бұрын
ጌታየ ወይ ልጅሕ አድርገኝ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ልጅህ አርገኝ ❤❤❤❤❤❤
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ አድርገኝ ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw7mm1rl7f
@user-lw7mm1rl7f 2 ай бұрын
እኔ እንደገባኝ ቤተሰቦቻችን ሌላ ሰው የኛን ፀጉር ጠላት እንዳይጠቀምበት ነው በመተት እንዳይዙን የራሳችን ነገር በጥንቃቄ አስወግድ ነው የሚሉን ክፍት ያለው አይመስለኝም
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅህ አድርገኝ
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x 2 ай бұрын
አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ልጅህ አድርገኝ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 2 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen wendimach tsega yabzalih ❤
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅህ አድርገኝ😢😢
@brkti_tube
@brkti_tube 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን መዝ .22.50.90.142.በቃሌ ይዤ ነዉ የምጸልየው
@alemsise6833
@alemsise6833 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሰራተኛ ክርስትና ወደ ጌታ ልጅ መሆን እግዚአብሔር ይርዳን እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጂ አድርገኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 2 ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg Ай бұрын
❤❤❤
@HayatHayat-rb3mk
@HayatHayat-rb3mk 2 ай бұрын
ወድማችን ቃለሄወት ቃል በረከት ይሰማልን በርታልኝ❤️❤️❤️
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምንድነው በጠዋቱ የሚያሰማን ።🙄ጨረቃን ጠብቆ እሮመዳን ሲይዙ የማቀው የነበረው አሁን ፀጉርና ጥፍር ማቃጠል።ወንድማችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ቋሚ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖረን እግዚአብሔር ይርዳን።
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልጅህ አድርገኝ ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን እህታችን እመአምላክ ትማርሽ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን
@KidistGETAHUN586
@KidistGETAHUN586 2 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@user-lr2ws3md6s
@user-lr2ws3md6s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሸይወት ያሠማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመነ ወን ያርዝምልን
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 2 ай бұрын
አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 2 ай бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪☝️
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ኣስተማሪ ነው ጌታ ሆይ ልጅህ ኣድርገኝ🤲
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@blenaddis8267
@blenaddis8267 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይልጅ እንድሆን እርዳኝ አግዘኝ 🙏🙏🙏
@tgstSolomon
@tgstSolomon 2 ай бұрын
የመዳም ልጅ ሁሌ ነው ፀጉሮን የምት ቀብር እኔስ አበጥሬ የወጣው ፀጉር እቆሻሻ ውስጥ ነው የምጥለው ጥፍሬንም እንደዛ ው
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 ай бұрын
እኔም
@Esraleaserat
@Esraleaserat 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ልጅህ አድርገኝ❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔስ ምን እንደሆንኩ አላውቅም ጥፍሬንም አድጎ መቁርጥና ማጠራቀም አልችልም እስከሚያድግም አልጠብቅም ቶሎ ቶሎ በጥርሴ እየቆርጥኩ ከዚያ በጥርሬ ቁርጥርጥ አድርጌ እተፋዋለሁኝ እንደው ልቶወው ብሞክር ምንም ሊተወኝ አልቻለም ማርያምን ፀጉሬንም በጣም ተበላሺቶብኝ ተላጨች ቆሻሻ ላይ ጥዪዋለሁ ከዚያም አደገ አሁንም ይቆራርጣል በዪቀኑ ነው የምጥለው
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 2 ай бұрын
በርታ ውድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirubelamanuel
@kirubelamanuel 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-cb2ww7ce9u
@user-cb2ww7ce9u 2 ай бұрын
ኣሰገብኝ ብማርያም ወንዲሞቼ ኣህትችየ😢❤
@genetbekele8017
@genetbekele8017 2 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@mahletgebremedhin
@mahletgebremedhin 2 ай бұрын
እኔም ሰራተኛ ላይ ነው ያለሁት:: ልጅ ለመሆን ያብቃኝ በእውነት
@yeshihaile
@yeshihaile 2 ай бұрын
Abetu geta hoy lijih adirgegn wendmachin kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh berta
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 2 ай бұрын
Getahoy lij aderegeny❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Znu345
@Znu345 2 ай бұрын
አባት ሆይ ልጅ አርገኝ 😢
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ አርገኝ!
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ አድርገኝ 😢
@saraderste8643
@saraderste8643 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maxdz9446
@maxdz9446 2 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ አድርገኝ
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 2 ай бұрын
ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነው በውነቱ ይቀጥልን❤❤❤
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 2 ай бұрын
ጌታሆይ ልጅህ አረገኝ መዳሃኒአለም አባቴ❤❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሰማልን ወድማችን
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 ай бұрын
አምላክ ሆይ ሰው አድርግኝ በነገራችን ላይ ይች ልጅ አትመቸኝም አልከታተላትምም
@user-vj6qx5ey7h
@user-vj6qx5ey7h 2 ай бұрын
አይዞሺ እሕቴ
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ልጅ አድርገኝ
@konjitashine2922
@konjitashine2922 2 ай бұрын
Egezabher hoy lejeh adaragange
@NardosMelese
@NardosMelese Ай бұрын
እንዴት ሰነበትክ መ/ር ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት ቃለ ህይወት ያሰማልን።ሰለዝምታ ያስተማርክውን ትምህርት በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን 2ዓመት በፊት በፀሎት በመጀመርህ ውስጤ አሰደስቶታል ።በመንፈሳዊ ህይወቴ ለመበርታት ስለሚረዳኝ መቀላቀል እችላለሁ...?
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat Ай бұрын
ይቻላል 0909777939 በቴሌግራም ፃፊልኝ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 ай бұрын
tbarke berta
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 2 ай бұрын
ጌታሆይ ልጅ አድርገኝ😢
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 2 ай бұрын
በእዉነት ዩሲይ ህነገር በጣም ሊቆም ይገባል አባቶች የማያ ዳግም እርምጀመ ዉሰድ አለባቸዉ በቆርባን እየተጋቡ አርቴፍሻልፊት ጥፍር ቀለምበጣም በአረፍቴሻልነገር የሚቀበሉ እንዴት ቅዱስቆ ርባን በሳይ ጣን አልባሳት ለምን ለምን ሚዲያወችስ ሩበ ትይህነገር እናስቁምዉ😢😢😢😢😢😢😢🙏
@1momona
@1momona 2 ай бұрын
tekekl neh wendemachen weld amanuel edem tenewen yabzaleh 🙏🙏 teslot bota ye amlko seged seseged nw telk teamer yayehu🙏egziabher yemsegen 🙏 segdet le aganene esate nebelbale nw segedu ye amleko segdet kelelen ye tslot bota kelelen aganeten mashenef anechelm
@user-kk2vj2ib9o
@user-kk2vj2ib9o 2 ай бұрын
Egziabher yestlen eneam ke ayatochea aye nebr GN mikniyatu aygebagnim absalaten semchat eneam tsgurean akateyalew
@user-qj9mt1po8n
@user-qj9mt1po8n 2 ай бұрын
gata waye leji adergaie ❤😢😢
@abebewendater
@abebewendater 2 ай бұрын
ምግቡ ልበላ ስል ሰዉ ይጠራኝ ገና ቅርቡ ሳረግ ይጠሩኛን ከልጂነቴ አስንቸ ግን ሲጠሩኝ ሲደጋጋም ቡስጭት እላለሁ እኝቢአልልም እሄዳለሁ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ አርገኝ🤲
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 2 ай бұрын
ጌታሖይ ልጅ አድርገኝ❤❤❤
@Rakeb154
@Rakeb154 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስማልን መምህራችን እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር ከቻልክ መልስልኝ እንዳየ ህው ይህ ጥያቄ ለእህቴ ነው ልጅና እህቴ በአካል አይተዋወቁም ግን መንፈሳዊ መሀበር ላይ አንድ ላይ ይገለግላሉ እና እሶም ከሀገር ውጭ ናት እሱም ከሀገር ውጭ አሁን ግን እናቶታችን ታማ ሚያስታምማት ስለሌለ ሀገር ገባችና እሱ እየደወለእስከምመጣ ብር ልላክልሽና አርጌ እያላትነው እንደዚህነገር ይቻላል እንዴ😊
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 ай бұрын
ምንድን ነው ምታደረግ ውድ ቀለበት ነው
@Rakeb154
@Rakeb154 2 ай бұрын
@@tigisttamiru5213 አውን እህቴ ቀለበትነው
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 2 ай бұрын
ግን ጥያቄ አለኝ ???እኛ በስደት ያለነዉ የት እንቀብረዋለን እዉጪ ስለማኖጣ??
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ግን በስደት ከግቢ መውጣት አንችልም ፀጉር ለመቅበር ሀገር ስንሄድ ፈጣሪ ይርዳን ወንድማችን ስራ እየሰራሁ በተደጋጋሚ አባታችን ሆይ እላለሁ ስራ እየሰራሁ በማለቴ ስህተት አለው ወይ ሌላው ስህተት ካልሆነ የማገኘውስ በረከት አለ ወይ❓❓
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 ай бұрын
እህታለም ሽት ቤት ስትገቢ ብቻ እንጅ የእግዚአብሔር ስም መጥራት የሚከብደው በማንኛውም ቦታ እና ስራ ላይ ሆነሽ የእግዚአብሔር ስም መጥራት ትችያለሽ አባታችን ሆይ ማለት ትልቅ ፀሎት ነው ፀጋ ላልሽው ደግሞ ከፀሎት በላይ ምን ፀጋ አለ ስትፀልይ ስትፆሚና ስትሰግጅ እጅግ ብዙ የሆነ ፀጋ ይሰጥሻል እሽ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
@@user-jo7qy9rg9r እሺ ቃለህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ እህቴ
@SaronDawit-uf6gw
@SaronDawit-uf6gw 2 ай бұрын
እኔም መቀላቀል ፈልጋለው
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
በቴሌግራም ፃፊልን t.me/getemegn12
@AmbaneshReda
@AmbaneshReda 2 ай бұрын
Ere gude new ename eko endezhe aderegogne nber egzeyabehare yemareshe
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 2 ай бұрын
መዝሙር ዳዊት በስግደት ብታቀርብልን ይያዘናል
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 2 ай бұрын
90
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 2 ай бұрын
ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🎉❤❤❤
@zadelove4676
@zadelove4676 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ አድርገኝ😢
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
🛑የጮቤ መንፈስ ምንድነው እና ሌሎች አስተማሪ አጫጭር ቪዲዮዎች
28:43
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,1 М.
❌በመስተፋቅር ለምትጋቡ ወዮላችሁ ይቅር የማይባል ሐጥያት ምንድነው
13:36
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,2 М.
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН