ጉዞ/Guzo - በተከራየው ግቢ ቤት ገንብቶ ያከራየው ግለሰብ

  Рет қаралды 40,001

EBC PROGRAMS

EBC PROGRAMS

5 ай бұрын

ጉዞ/Guzo - በተከራየው ግቢ ቤት ገንብቶ ያከራየው ግለሰብ

Пікірлер: 96
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 ай бұрын
ይህን ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቦታውን በቀላሉ ካገኘነው:: እናነተ ጋር ደውሎ 👉👉👍ፈጥኖ ደራሽ ቤት👉👉 በቀላል መነገድ መስራት ተቻለ ማለት ነው 🙏🙏
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
እስኪ ስልካቸውን ንገሩን
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 4 ай бұрын
ጡሩ አማራጭ ነው ኮሜት ግን ያሳዝናል 🙏
@dawitworku1653
@dawitworku1653 4 ай бұрын
ማበረታታ ያለብን የፈጠራ ስራውን ነው። ነገር ግን በተከራየበት ግቢ ቤት መገንባትም ማከራየትም አይችልም። ነገር ግን የአከራዮቹ ስምምነት ካለ ሊሆን የሚችል ይመስለኛል። መገንባቱና ማከራየቱ እንደጥሩ ልምድ መቅረብ የለበትም ባይ ነኝ።
@abebewgiorgis2557
@abebewgiorgis2557 4 ай бұрын
ቤቱን በራሱ ወጪና ዕውቀት ሠርቶ በማከራየት ያወጣውን ወጪና የደከመበትን መውሰዱ ዝርፊያ ሳይሆን ባለይዞታውንም መጥቀም ነው። አቅሙ ሳይችል ቀርቶ እየፈረሱ ያሉ ጭቃ ቤቶችን ዝም ብሎ ከማየት ይህንን የሚለውጥ ሰው ማግኘት ዕድል ነው። እኔም ቦታ ስላለኝ በደስታ ነበር የምስማማው። የሚድያ ሠራተኛዋንም አመሰግናሁ። ለተቸገሩ መንገድ ማሳየቷ ተገቢ ነው። የአቶ ብርሃኑ ካሳን ችሎታ ከልብ አድንቄያለሁ! ስልኩን ባገኝ ደስ ይለኛል።
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ የሀገሬ ወጣቶች በሩቱ ስራ ክቡር ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanhn7623
@hanhn7623 4 ай бұрын
በርቱ.ጀግኖች
@rahelwolde146
@rahelwolde146 4 ай бұрын
ኑሮ በዘዴ ማለት ይህ ነው ኑሮ ሲከብድ እንድንቀሳቀስ እና እንድንፈጥር ያደርጋል። ይበል ብያለሁ።
@zelkashyetbark219
@zelkashyetbark219 4 ай бұрын
ሰላም ስራዉ ጥሩ ሆኖ ሳለ እናንተ ሰትኖሩ እና ጤነኛ ሰትሆኑ ነው ማሰክ መግዛት ባትችሉ አፋችሁን በመሀረብ ሸፍናችሁ ብትሠሩዐ ምን አለበት የቀለሙዐሸታ የሲሚንቶዉ ቡናኘ ለጤና ጠንቅ ነዉ!!
@hanhn7623
@hanhn7623 4 ай бұрын
በእውነት.የተባረከ.ሰው.ነው
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 4 ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
ዓላማው መሆን ያለበት የቤት ክራይ እንዲቀንስ ነው እንጂ ቤት ባነስተኛ ዋጋ እንዲገዛና በቤት ክራይ ያጣጣል ማለት ልክ አይደለም።
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ አንተ በቅኑብሸ ቤትህን አሰርተህ በቅናሸ አከራይ ሌላዉ በአንድ ብር አሰርቶ በ7000 ብር ቢያከራይ ሀገሩ ነፃ ነዉ መብቱ ነዉ የደርግ ግዜ መሰሎት ከሆነ አባት አገራችን ራሸያም ወደቃለች አባቶትን መንጌን ከፈለጉ ዝንባቡዬ ይሂዱ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
​@@Hkim185😂😂😂😂😂
@geez2115
@geez2115 4 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው በሌሎችም ሀገር እየተሰራበት ያለ ነው ግን ተገጣጣሚው wall ቴክኒካል መሰረት አለበት ተበስቶ ከማሰር ይልቅ ሞልዱን አስተካክሎ አንደኛውን ተቀባይ ክፍት አንደኛውን ተከታች አድርጐ ሄዶ ስክት እንዲልና በስክሮ ማሰር ይቻላል ዘመናዊነቱን ማኈልበት እንጂ እየበሱ ማሰር traditional ነው አዘምነው ወንድሜ በርታ ዋናው መሰረቱን መያዝ ነው አውን ማዘመን ነው የሚቀርህ👍
@azmeragelan7891
@azmeragelan7891 4 ай бұрын
ስልክ ቁጥራቸውን ብትተዉልን
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 4 ай бұрын
Good 👍 Job beautiful journalist
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 4 ай бұрын
Good idea bravo
@Toronto6
@Toronto6 4 ай бұрын
ዘመናዊ ማድረግ ብቻ ነው የቀረው….ቆነጆ ነው።
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 4 ай бұрын
በርታ ሲሚንቶ ከፋብሪካ በቀጥታ ማምጣ እና ፌሮ እና ሌሎች ብረታብረት ለመስኮትና በር እንዲሁን ለኮርኒስ የሚሆኑ ከነጋዴዎች በመግዛት ሳይሆን እራስህ ከውጪ ሚመጣው በማስመጣት ስራ፥ የተሻለ ቅናሽ እንዲሆን ይረዳል
@israeldegaga371
@israeldegaga371 3 ай бұрын
high performance technology
@hanhn7623
@hanhn7623 4 ай бұрын
ጀግና.ኖት.አቶ.ብርሃኑ
@ethiopia-hornofafrican2008
@ethiopia-hornofafrican2008 4 ай бұрын
Smart idea,better
@awelabdel7783
@awelabdel7783 4 ай бұрын
Very good ❤❤
@ashe8263
@ashe8263 4 ай бұрын
የአቶ ብርሀኑ ሀሳብና ጥረት እጅግ ሊበረታታ እና ሊደገፍ ይገባል ነገር ያለ መሰረት(foundation )መሰራቱ የአገጣጠሙ ሁኔታ እጅግ በጣም መስተካከል ያለበት በመሆኑ ሰዎች እዚህ ዉስጥ እንዲኖሩ የማይመከር ነዉ ። ለምሳሌ ማሰርያዉ ቀለበት(ብረቱ) የሚገባበት ቀዳዳ ከመብሳት ይልቅ ገድገዳዉ ሲሰሩት ወይም እርጥብ እያለ ቀዳዳ መስራት ይችላሉ እሰራራቸዉ ወረቀትን(ሜትርን) መሰረት ያደረገ ከሆነ ። እንደባለሙያ ብዙ መስተካከል ያለበት ነገር አቶ ብርሀኑ ግን መደገፍ አለበት !!
@iamnate6415
@iamnate6415 4 ай бұрын
ሰርተህ ለምን አታሳየንም ምላስ ብቻ ወሬኛ
@Toronto6
@Toronto6 4 ай бұрын
ወሬ ብቻ። እየተሰራ ይስተካከላል
@user-dn3xp9pb7y
@user-dn3xp9pb7y 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው የአቶ ብርሃኑን ስ, ቁ ለኩልን
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 ай бұрын
አድራሻቸው የት ነው ብንፈልጋቸው የት እነገኛቸዋለን
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 4 ай бұрын
Thank you! Keep up Ato Brahmin
@queensheba2506
@queensheba2506 4 ай бұрын
ምን ያህል እውነት እንደሆን ያጠራጥራ😭 ምን አለ አናጢውን gloves 🧤 ቢያደርግ🤔 chemicalሉ እንዴት ለሰው መርዝ እንደሆነ???
@fikerhailu2442
@fikerhailu2442 4 ай бұрын
እባክሽ ሰልክ ቁጥር አሰቀምጥሉን የአቶ ብረሃኑን ማውራት እንፈልጋለን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 4 ай бұрын
ኧረ እባክሽ ስልካቸውን 🙏
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 4 ай бұрын
Arfi newi beritu❤❤
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 4 ай бұрын
Wow 🙏🙏
@iamnate6415
@iamnate6415 4 ай бұрын
አንበሳ እጅህ ይባረክ
@user-rg4ez4uz5l
@user-rg4ez4uz5l 4 ай бұрын
አባክህ ሰልክ አስቀምጥ.
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 4 ай бұрын
Seixan yikagnish!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Wey Gud, Yenenim bet tekerayu bole lay endih argobignal . Esu be zero yinoral hulunim eyakeraye.
@user-cx6pc5ek6y
@user-cx6pc5ek6y 4 ай бұрын
Can i get his telephon?
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 4 ай бұрын
Yechslal end???
@azebshewa6197
@azebshewa6197 4 ай бұрын
Belu azerifun .man silehon new yesew bet yemiyakerayew ? Leboch
@Ethio7200
@Ethio7200 4 ай бұрын
ይሄን ያክል ችግር ፈቺ እውቀት እንዴት 11ኛ ወጣ 1ኛ የወጣው ምን አበርክቶልን ይሆን ማነፃፀር ብትችሉ ፕሮግራሙ ሙሉ ይሆን ነበር
@alemso9971
@alemso9971 4 ай бұрын
silk askamtulina
@Sarbet888
@Sarbet888 4 ай бұрын
Good for him, the government stole from the people and became renter; this guy did the same thing. I chose the individual benefits over corrupt government officials. Sell all houses under government control today on open auction and invest the money to improve the town and cities.
@john7630
@john7630 4 ай бұрын
With out faundtion ????????
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
እሳት ቢነሳ በቀላሉ ግድግዳውን በቀላሉ ገንጥሎ ለመውጣት ከባድ ስለሆነ አደገኛ ግድግዳ ቤት ነው ሰውዬው በሩን መክፈት ካልቻለ ታፍኖ መቅረቱ ነው፣ለማምለጥ አደገኛ ነው።በክረምት ቅዝቃዜው፣በብጋ ሙቀቱ ይህ የሲሚንቶ ስላብ ቤት ከኮንቴር ግዛው መጠለያ የባሰ እንጂ የተሻለ አይደለም።ከመባዛቱ በፊት ለሚኖርበት ሰው ምሽት መጠናት አለበት።
@dagidagy4244
@dagidagy4244 4 ай бұрын
በየት ሀገር ነው በአደጋ ጊዜ ግድግዳ ተገንጥሎ ሚወጣው?
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 4 ай бұрын
Well said 👏
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
​@@dagidagy4244 በአቶ መቂ ሀገር እሳት ሲነሳ ግድግዳዉን ቦርቅሰዉ ወጥተዉ ከ30 ፎቅ ላይ ተወርወረዉ በሰላም ምድር ላይ ያርፋሉ ምቀኛ ያለበት እንጀራ አማሮች የሚሉት የሚያቁት ነገር ሰላለ ነዉ
@Toronto6
@Toronto6 4 ай бұрын
ጀዝባ
@user-zk4po2ry8u
@user-zk4po2ry8u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 4 ай бұрын
ስልኩን አስቀምጡልን
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 4 ай бұрын
Enda men agebaw Tekerayew engi Balebat neh yalew manew?
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 4 ай бұрын
በሰዉቤት ነገ የኔነዉ ለማለትነወ?
@hcgydhsvkvk8862
@hcgydhsvkvk8862 4 ай бұрын
ስልክ የላችሁም
@amenamen2436
@amenamen2436 4 ай бұрын
በምን ስልክ እዲት ላግኛቸው
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 4 ай бұрын
Hizbun dikinet iyalemamedut new!
@john7630
@john7630 4 ай бұрын
With out enginer interviwe this lay
@levitube1244
@levitube1244 4 ай бұрын
South Africa ali
@user-si1mu3ek7c
@user-si1mu3ek7c 4 ай бұрын
Sent defare sew ale
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
Komentu bertun ayawkem malate new.Brta lje!
@Frmojoadd
@Frmojoadd 4 ай бұрын
The music was annoying by playing monotonously saxophone solo.
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 4 ай бұрын
ስልኩን ላክልኝ።
@jesusislord6649
@jesusislord6649 4 ай бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
በተከራየሽው ግቢ ቢት ገንብቶ ማከራየት ህገወጥ ዘርፊያ ነው።እንደህጋዊ ለሚድያሽ አርእስት መስጠትሽ አለማፈርሽ።
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
ፈቅደውለት ሊሆን ይችላል :: ርእሱ ግን ሳቢ አይደለም!
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 ай бұрын
ምን ችግር አለበት ከባለቤቶቹ ከተስማማ የእኛ ሕግ አዋቂ? በፈጠራ እራሳቸዉና ሌሎቹ የሚረዱ እረ እናበረታታቸዉ
@getenttadess3182
@getenttadess3182 4 ай бұрын
ምን ችግር ኣለው ዋናው የባለቤቱ እና ገንዘቡን ፈሰስ ያደረገው የኮንትራት ስምምነት ወሳኝ ነው
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 4 ай бұрын
እሽሽሽሽ እረጋ ከትችት በፊት ሃሳቡን መገንዘብ
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
@@mubeabdella5872 ለሃሳቡ ልምድ ያው የተሰጠው አርቲስት ልክ ነው እኔ የአምታች ቲፎዞ አይደለሁም።ካለዛ አማርኛ ሰዋስው ተማር።አይ በሻ ብንሳሳትም ለምን እንተቻለን ነው ይህ ጸባያችን ዓለም ያወቀው ነዉ።ሁሌ አይኔን ግንባር ያርገው ነው።በአርስቱ ሰውን ወደ ስህተት መርተሽ ገባ ብለሽ ከፍ ርስት ውጭ ትቀባጥሪያለሽ።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 4 ай бұрын
ኧረ ይሄ ነገር! አነስ ያሉ ቦታዎች ላይ ለሚሰሩ ግራውንድ +3 & 4 ታውንሀውስ አይነት ፎቅ ቤቶችም ውስጣቸውን ለመከፋፈያ አይሆንም ወይ? ከብሎኬት ይሻላል መሬት ቢንቀጠቀጥም ላይናድ ይችላል ስለሚተሳሰር ዙሪያውንም ግርግዳውም በዚህ ቢሸፈንም ይሆናል። ፎቅ ሲሆን ክብደቱን ተሸካሚው ኮለኖቹ ስለሚሆኑ። ብቻ ጥሩ ነገር ነውና አጠር ብለው ለሚሰሩ ፎቆችም ግሩም ነው ይጠና ይታሰብበት።
@john7630
@john7630 4 ай бұрын
This inteviw maker have not enginering idea truelay
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
ሠራተኞቹ ጓንት ብያረጉ ለእጃቸው ቆዳ ጤንነት አሠሪው ቢያስቡበት ።ይህንን የሠራተኛ መብት ና ያሰሪ መብት ያስብበት።
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
ይላል ታክሲ ሸሹፌራችን ከአሜሪካ
@mekke6544
@mekke6544 4 ай бұрын
@@Hkim185 ደደብ!!ዶማ!!!
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
@@mekke6544 አበባ ቂም በቀል ምን ይሄን ያህል አናደዶት ቡዳነት ከዘሮ ነዉ እርሷ አለመጡት በጎንደሬ ነዎት ተኩራሩ ጭቃና አዋራ አይነካኝም ብለዉ
@husseinhassen3628
@husseinhassen3628 Ай бұрын
አይ ቃጫ ክብርሽ ሰፋ? ነገ ደግሞ በሸረሪት ድር.... ጉድ እኮ ነው እረ ወንድ ነህ
@martagebre7152
@martagebre7152 4 ай бұрын
ስልኩን እፈልጋለሁ ለማማከር፡፡
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
እንደ ጥሩ ነገር ነው የቀረበው ይህ ቀማኛ ።እንዲህ አይነት ዘራፊዎችን ራሱ ክሥ ሊቀርብባቸው አይገባም ዋጋቸውን መሥጠት እንጅ። እንደ ጋዜጠኛዋ አይነት ፌክ ሳቅ ይደብራል።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 ай бұрын
እመኑኝ ትግሬ ነ ው የሚሆን ከትከራየው ቤት ቤት የሚስራ
@Hkim185
@Hkim185 4 ай бұрын
መርዝ እየረጨህ በሰምህ ትደገፋለህ ፍቅር ያሸንፋል ትለናለህ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 4 ай бұрын
ትራዋይማ አሳየህ ፌስታል ላይ ከማራት ነጻ አውጥቶህ ኮንዶሚኒየም ሰርቶልህ ፡ባቡር ሰርቶ አባይን ገድቦ : ስለ ርሃብ እንዳታወራ ረሃብን አጥፍቶ አሁን ባፍህ እራበት : ልማት የለም ጦርነቱን ቻለው
@523zw910
@523zw910 4 ай бұрын
ቀሽም ሀሳብ
@accacc3506
@accacc3506 4 ай бұрын
የኔን ስሩልኝ እስኪ
@user-ew7jt9sr7z
@user-ew7jt9sr7z 4 ай бұрын
ዜና አጣችሁ የአብይ ፓንቶች
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 4 ай бұрын
ሰው ፎቁን እየተነጠቀ አይም? ወይቤልፅግና!!
@rduhawasa
@rduhawasa 4 ай бұрын
አይ ኢቲቪ ፕሮቶኮል ቀረ ሞባይል እያንጠለጠሉ የሚቀረጹ ፍንዳታዎች አመጣችሁብን ውድቀት
@user-hj9um2zd7z
@user-hj9um2zd7z 4 ай бұрын
ሰገጤ ሞባፍል ሞባይል አይደለም
@user-hj9um2zd7z
@user-hj9um2zd7z 4 ай бұрын
ሰገጤ ሞባይል አይደለም
@danielZewge-xe6yj
@danielZewge-xe6yj 4 ай бұрын
😂😂😂አላቅም ማንን ገደለ ሰገጤ
@john7630
@john7630 4 ай бұрын
With out enginer interviwe this lay
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН
የ ቬሮኒካ ሙሉ ኮንሰርት በ  LOS ANGELES
39:11