"ጓደኛ አለኝ" አለች || ልብ ያለው ልብ ይበል || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE

  Рет қаралды 37,343

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 439
@hauuhauu5524
@hauuhauu5524 3 жыл бұрын
ጓዴኛ እየተባለ የሚሰራን ባጢል ስራ አሏህ ያጥፋልን
@user-gk2og1ou8x
@user-gk2og1ou8x 3 жыл бұрын
አሚንንን. ያረብብ አሁንማ ጓዴኛ የለኝም ስንል ፋራ ይሉናል ይሉኛል አጅብ አወ ፋራ ነው
@melaketewelde9704
@melaketewelde9704 3 жыл бұрын
Walkumselam werahmutulahi weberkatu awo tkikil new wendm Allah ytebken allah salh yehon tdar ysten dua argulen wendam allah lj enselegne jezakallah ker❤
@bayedasiltie9459
@bayedasiltie9459 3 жыл бұрын
@@user-gk2og1ou8x pፐ11111ቀቀቀq1q1q
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍🤲🤲☝️😭😭
@user-xf3yw1dw1x
@user-xf3yw1dw1x 3 жыл бұрын
ሠሕ ወላ አሚን
@user-jg3tf7bx5u
@user-jg3tf7bx5u 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድማችን ጀዛኩም ላይክ ሸር አትርሱ እህት ወንድሞቼ ወንድሜ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ያርብ
@user-it5vo1vn5g
@user-it5vo1vn5g 3 жыл бұрын
Amin
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን
@hadrass1934
@hadrass1934 3 жыл бұрын
አሚን
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-wx9nd1tw7t
@user-wx9nd1tw7t 3 жыл бұрын
aemiiin
@user-hd6ij5jp1z
@user-hd6ij5jp1z 3 жыл бұрын
ማነዉእንደኔ ኢላፍቱዉን የሚዉድ በላይከ
@user-tv5ou7oo4w
@user-tv5ou7oo4w 3 жыл бұрын
እኔ
@user-cf1qg8xd7w
@user-cf1qg8xd7w 6 ай бұрын
እኒ
@alaa6756
@alaa6756 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውብና ማራኪ ልብ አጠልጣይ አቀራረብ
@user-iw2uz2rv8f
@user-iw2uz2rv8f 3 жыл бұрын
እስኪእህትወድሜቸ ለአላህብላችሁዱአ አርጉልኛ ኸይረኛውንስራይግጠምሺብላችሁ ጨንቆኛል ምንአይነትመዳም እደሚያጓጥመኛ አይይይይይይይይ የ
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ከጥሩ መዳም ይግጠምሽ
@user-tv8nd9rr4x
@user-tv8nd9rr4x 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ ዱአ አድርጊ እስቴካራ ሶላት ስገጅና ዱአ አድርጊ
@seadi5740
@seadi5740 3 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ እህት አላህ ከጥሩ መዳም ይግጠምሽ
@fg1489
@fg1489 3 жыл бұрын
አብሺሪ እህት ለኹይር ነው አላህን ከሪም
@user-gk2og1ou8x
@user-gk2og1ou8x 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ እዴናት የምታስብልሽን መዳም ይስጥሽ ያረብብብ የታገሰች ልብ ሁሌም አሸናፊ ናት ሱጁድ ላይ ዱአ አድርጊ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
ትክክል ታዝበሀል ወንድሜ አላህ ነጃ ይበለን የምእራቡን አይነት ባህል በመከተል መሰልጠን እና መሰይጠንን ለይተን ማወቅ አቃተን አላህ ሆይ ከምትጠላው ነገር ሁሉ ሰውረን! ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ በርታ!!
@hauuhauu5524
@hauuhauu5524 3 жыл бұрын
ያረብ ከሀራም ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀኝ ኢላሂ እኔስ ጓዴኛም ጉዴኛም የለኝ ሀቂቃ በጣም ከባድ ነው ገገማ ስለሆንሽ ነው እስከ አሁን ያላገባው ያለኝ ሰው አለ አባቴን ጠይቅ እኔን ተፈለከኝ ስላሉኩ አልሀምዱሊሏህ አልተሸነፍኩም አሏህ ሲጠብቀኝ እናም ብዙ ስም ይሰጡናል
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 3 жыл бұрын
አብሽሪ ዉዴ እኔም አንድ ከኒካህ በፊት ፍቅር አላቅም ብለዉ ፍቅር የማይገባሽ ደቆሮ ነሽናነዉ ብሎኛል ግን አልሀምዱሊላህ ደቆረዉ እሱ ነዉ ብዙ ይሉናል
@user-zc1dy2yx7x
@user-zc1dy2yx7x 3 жыл бұрын
ይበሉዋቹ አብሽሪ ኒቃቡዋን የለበሠች ፋራ ያለበሠች ምርጥ አደለ ሚበለው ሥለዚ አብሽሪ ሀባይብ አሏህ ፈርታቹ እደሻሻቹ አሏህ የተሻለውን እዲሠጣቹ በደብ ዱዋ አርጉ
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 3 жыл бұрын
@@user-zc1dy2yx7x አላህ ያበሽርሽ ሀቢበቲ ኢሻ አላህ
@user-bj6fu4nt7t
@user-bj6fu4nt7t 3 жыл бұрын
አብሺር ቀጥበት እህቴ
@RR-yj8rb
@RR-yj8rb 3 жыл бұрын
እኔምእንደንችነኝ
@mehbubafantaw3311
@mehbubafantaw3311 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዛሬ አንደኛ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን እኛንም በሰማንው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ጀዛክአላህ
@user-kk5ls1sp6t
@user-kk5ls1sp6t 3 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ ወድማችን አለህ እጠቢቅ ጀዛከለህ ከይራን አለህ ጀዛህን ይክፊለህ
@user-ri2zk1lw2c
@user-ri2zk1lw2c 3 жыл бұрын
አሚን
@kww2335
@kww2335 3 жыл бұрын
@@user-ri2zk1lw2c ጀዛኸላሁኸይርኡሥታዝ
@seadi5740
@seadi5740 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢላፍ ስወድህ በጉጉት ነው እምጠብቅህ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ
@jmibintebrahim805
@jmibintebrahim805 3 жыл бұрын
በኢስላም ገርፍሬንድ ቦይፍሬንድ አይሰራም ወዶች አላህ ይሰተረን ። ኡስታዝ ጀዛከላህ🙏
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@user-qf5zi7jo8u
@user-qf5zi7jo8u 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱብሀን አላህ
@mohammadfantha4495
@mohammadfantha4495 3 жыл бұрын
ማነው እስኪ እደኔ #ኢላፍ #ቲዩብን በጉጉት እሚጠብቅ? አላህ ይጠብቅህ ወንድም ጀዛ ከላህ ኸይር!!!
@nuriasharafa1234
@nuriasharafa1234 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ምጠብቀው
@zuzu-pf4mi
@zuzu-pf4mi 3 жыл бұрын
አህለንን ኢላፍ ትዩብ ይለያል በርታ ወንድማችን
@lailalaila1516
@lailalaila1516 3 жыл бұрын
አኔስ አልሀምዱሊላ በስደት ሆኜ ኒከ አሠርኩ አላህ በሠለም የገነኘን
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
መብሩክ አሏህ ያገላኝሽ
@alima8232
@alima8232 3 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያራብ
@alima8232
@alima8232 3 жыл бұрын
ኤኔም እንደዛ ነኝ አንዳንድ የእህቶቼን ሁኒታ ሳይ በሀላል መግባቴ ያስደስተኛል ግን ንካህ አስሬ መራራቃችን ሳስብ ያበሳጨኛል
@lailalaila1516
@lailalaila1516 3 жыл бұрын
@@alima8232 አብሽራ ትጋነኘለቹ መቼም በሀረም መንገድ ከሚፈቀሩት እንሸለላን ዉዴ
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
✍ምርጥ ጓደኛ ማለት አኸራን ሚያስታውስህ እንጂ ስሜቱ ወደመራው ሁሉ ሚጎትትህ ወይም በስሜትህ እንድትመራ ሚገፋፋህ አይደለም ስለዚህ ጀነት ሚያስገባንን አላህ ዘንድ በመልካም ሚያስጠራንን ለ አላህ ብቻ ብሎ ያለ ምንም ጥቅም የሚወደንን የአኸራ ወንድም ወይም እህት እንምረጥ ያኔ ያለፀፀት መኖር እንችላለን አላህ ይወፍቀን። ❤️🤲አሚን🤲❤️
@nuratube9747
@nuratube9747 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aishamohammad4347
@aishamohammad4347 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉት እርግጠኛ ነኝ ጤነኛ።አይደላችሁም
@user-sr1ue9oe3p
@user-sr1ue9oe3p 3 жыл бұрын
ሱበአን አላህ ጌታዬ ከአራም ጓደኛ ይጠብቀን
@ETHIO5G
@ETHIO5G 3 жыл бұрын
ማአሽአላህ
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 3 жыл бұрын
ወአሊኩሙ ሠለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ ያረቢ የአለህ አለህ ሆይ ልበችን አጠነክረት ያቢህ
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 3 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እህት ወድሞች ሼር አርጉ ይሄ ሚድያን ማሳደግ አለብን
@salehabdelapriem6812
@salehabdelapriem6812 2 жыл бұрын
ጀዛኩመሏህ ኸይር ወንድማችን ስራህን አላህ ይውደድልህ አስተማሪ ነው
@aminaksa5777
@aminaksa5777 3 жыл бұрын
ያረብ ቀጥተኛው መገድ ይምራን ያአላህ 🌷🌷🌷
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@taiybata5398
@taiybata5398 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እውነት ነው ወላሂ ትክክለኛ ፍቅር ሚመጣው ከጋብቻ በሁላ ነው
@HeriyaEto
@HeriyaEto 2 жыл бұрын
,😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@user-yz7cp8wr7t
@user-yz7cp8wr7t 3 жыл бұрын
ዋለኩምሠላም ወራህመቱቱሊላህ ወበረካቱ። ጀዛከላህ ኸይር ትክክል አውነት ነው አላህ ይጠብቀንን። እሥከዛሬም ጠብቆናል አሁን ይጠብቀናል
@rukiyarukiya5283
@rukiyarukiya5283 3 жыл бұрын
አላህ ሀላላችን ይሥጠን ከደዚም ኪሣራ በአላህ እንጠበቃለን
@user-vq7nn9dw8j
@user-vq7nn9dw8j 3 жыл бұрын
ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ👌👌👌👍👍👍
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 3 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ያ አኺ ፊላህ ሀቂቃ ምርጥ ስራ እየሰራችሁ ነው ኢላፍ ቲዩቡ አላህ ቀድራችሁን ከፍ ያድርግ ኢንሻ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን
@gatjiektutwie9855
@gatjiektutwie9855 3 жыл бұрын
Neshida
@elhammoh3511
@elhammoh3511 3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም አህት ወንድሞቼ ጓደኛ ሢባል ቦይፍሬንድ and ገርልፍሬንድ ሚለውን ነው እንጂ ዝም ብሎ መጎዳኘትን አየጠቃልልም ?
@emaneahmed3003
@emaneahmed3003 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ ከተቃራኒ ፆታ ጋር የምንም አይነት ጓደንነት አይመከርም ሴት ከሆንሽ የሴት ጓደኛ መያዝ ወንድም ከሆነ እንደዛሁም የወንድ ጓደኛ መያዝ
@kedijakedija6935
@kedijakedija6935 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@meki8539
@meki8539 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን ሴትች ወዶች ሆይ ስሙ ተግብሩ ኒካህ አስራቹ ሌባቹ አብሩ እጂ ዚና ንርታቹ ልባቹ አታጨልሙ ዋ ከኒካህ በፊት እዳትነካካ ::🚷🛑 የኔንም የናተንም አላህ ሚወደው ሀላሉ አላህ ይወፍቀን የትንሽ ግዜ ደስታ ብለን የረጅም ግዜ ከመፀፀት እራሳችን እንጠብቅ አላህን እያስደስት እጂ አላህን ከማስቆጣት አላህ ይጠብቀን ።
@user-zo7gv4od1o
@user-zo7gv4od1o 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 3 жыл бұрын
Walekumasalam wr wb Ahleeen wadimacin enkwan basalam mataye lin Mashaa allah
@hawletnuru7338
@hawletnuru7338 3 жыл бұрын
Shukren ...
@isratube8852
@isratube8852 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@user-js3wt2kt1c
@user-js3wt2kt1c 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኽይር ሰበሃን አሏህ አጂብ
@user-nw4pc3ql6k
@user-nw4pc3ql6k 3 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ጀዛኩምአላሁኸይርን አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ ☝☝የአላህ ስለላህአለሂወሰለም
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ወዲም
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 3 жыл бұрын
ኢላፍቺ ማሻ አላህ በርቱ ለኛ ብቻ ሳይሆን ነገ ለሚመጡውትም ዘላቂ ትምህርት ነው
@user-vo4qd5vo7r
@user-vo4qd5vo7r 3 жыл бұрын
ሱብሃነላህ ትምህርቶችክ ሁሉ ልብ ሰርሲሮነው ሚገቡት አላህ ይጫምርልክ ምርጥ ነው ማሻአላህ
@halimazain4159
@halimazain4159 10 ай бұрын
ጀዛከላህ ህይር ትምህርቶችህ ጠቃሚ ናቸዉ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን
@user-by5pe1ro7i
@user-by5pe1ro7i 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ከይርን አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ
@user-hn3lp1ln6g
@user-hn3lp1ln6g 3 жыл бұрын
አሚንን
@yaniyamuhammed9371
@yaniyamuhammed9371 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸረን ጀዛ
@user-xn2yl8sh6w
@user-xn2yl8sh6w 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወራህማቱለህ ወበራከቱሁ።
@helimaendris9536
@helimaendris9536 3 жыл бұрын
እኔ ግን ቪዶው ሲያቅ ከምግብ ያናጠቡኝ ያህል ይሰማኛል ማሻ አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@life7810
@life7810 3 жыл бұрын
Masha Allah Allah ychemrlh
@hauuhauu5524
@hauuhauu5524 3 жыл бұрын
አሚን አሏህ ይጠብቀን
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 3 жыл бұрын
Eshaa Allah Amiiiiiiiiiiin yarebiiiii
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏሁ አክበር" አሏህ ይዘንልን።።ነሷራዎችን እግር በእግር ተከትለናል።። እረሂሙ ጌታ ይዘንልን።። ሀቢቢ አይዋሹም"" የማያዉቁትንም አይናገሩም።። እሳቸዉ የተናገሩት ሁሉ እየተፈጸመ ነዉ።።የዉመል ቂያማ ሳይቀርብ አልቀረም"""!!!! ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም።።።❤❤❤❤
@sofiaahmad8884
@sofiaahmad8884 3 жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ ሐቂቃ እሔን ፕሮግራም በጣም ነዉ እምወደዉ አልሐምዲሊላሕ እኔከዚሕ ነፃ ነኝ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Allhe yetabekane
@user-kk9hx1cf3f
@user-kk9hx1cf3f 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ከዚ ነፃ ነኝ አለህ ሀይረኛውን ይምረጥልን የረብ
@alima8232
@alima8232 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@SmilingBlackberries-tq4ks
@SmilingBlackberries-tq4ks 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንዲህ ያለ አስተማሪ ስለሰጠህን አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቀን 😢
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
ይሄ ቻናል ውስጤ ነው ማሻ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይር
@fouziam4628
@fouziam4628 3 жыл бұрын
Wallekumselam weramtulay webrkatu
@tayyibaa5416
@tayyibaa5416 3 жыл бұрын
ጃዛክላህ ኸይር
@sadawifi8337
@sadawifi8337 2 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ያአላህ አላህ ይወፍቀን አላህ ይጠብቀን ይወፍቀን በአማና ሁላችንም አላህ ከፃፈልን ጋር ያገናኘን ያረሂም
@user-fj1wx7zv3p
@user-fj1wx7zv3p 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ያላህ ጥበቃ አይለየን ሁላችንንም
@habsha2529
@habsha2529 3 жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በርታልን
@rahmasaeed1412
@rahmasaeed1412 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@rahmayimam885
@rahmayimam885 3 жыл бұрын
Sulelahu alleyhi weselem
@jemalambar5366
@jemalambar5366 3 жыл бұрын
Jazakullah khayr Lik naw
@sema8772
@sema8772 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላሙ ወሪህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላ ህይር አሂ ምክሪህ ልብን ሰንጥቆ ይገባል አሏህ ይጨምርልህ ።
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 3 жыл бұрын
set liji webawta kebrhaa batedar new ya Allah wedata yasgagal
@ARt-vg2ix
@ARt-vg2ix 3 жыл бұрын
Ws wr wb ahelan wandemachen jezakallahe haire subehane allahe allahe yetabekane
@zahrah8488
@zahrah8488 5 ай бұрын
Mash Allah 👍👍👍
@fouziam4628
@fouziam4628 3 жыл бұрын
Jazkallha khiran wndmchan
@semirardwan8787
@semirardwan8787 3 жыл бұрын
جزكم الله خير
@fatiagamal7299
@fatiagamal7299 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@rabiabintbaba9159
@rabiabintbaba9159 3 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-hi4vs7vr7b
@user-hi4vs7vr7b 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 жыл бұрын
ene lerasu kesewu lalemanes biye neber ..... ay alemawek
@eexx8683
@eexx8683 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኸላው ኸይር
@user-yc9eu6vx6y
@user-yc9eu6vx6y 3 жыл бұрын
ወአለይክ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ጀዛክ አሏህ ኸይረን አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ ወድሜ ትምህርቶችህ በጣም ጥሩ ናቸው ግን ወንድሜ ፎቶ መ ለጠፍን ባትጠቀም ጥሩ ነው ካተ የበለጠ እውቀት አለኝ ብየ ሳይሆን ላስታውስህ ብየ ነው ወድሜ ቅር ካለህ ይቅርታ
@hayatebrahim3468
@hayatebrahim3468 3 жыл бұрын
Allahumma ya rabbi isturnii. Jazakallah wendme.
@aadelajemal9524
@aadelajemal9524 3 жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይረን
@zolphazolpha1571
@zolphazolpha1571 3 жыл бұрын
Wl wr wb አህለን
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Wa wr wb jezakellah keyre eggame Allahen fertewe norew Allahen fertewe kemimotu barochu yargen yaaaaaaaarb, 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@micivmkvfjt6947
@micivmkvfjt6947 3 жыл бұрын
አህለን ሀቢቢ
@readsede8146
@readsede8146 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ጀዛ ከአላሁ ኸይራን ወንድማችን አላህ ይጠብቅ በሰማነዉ የሚኔጣቃም ያድሪጋን አሚን በሉ ዉድ የእስለም ልጆች
@aeshahussen805
@aeshahussen805 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይራ
@zeharamohammed8242
@zeharamohammed8242 3 жыл бұрын
አህለን
@user-sx5gv9hd8q
@user-sx5gv9hd8q 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረ ያአኺ
@rahima.4568
@rahima.4568 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረቢ
@resmibintbaba6160
@resmibintbaba6160 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከአላህ ከይር አላህ ይጠብቅ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b 3 жыл бұрын
ልክነው♥♥♥♥♥♥♥♦♦♥
@user-xw4bv3in5z
@user-xw4bv3in5z 3 жыл бұрын
Wl wr wb AMIIN Jezakelahu keyeran 😍
@lulubintaragaw8413
@lulubintaragaw8413 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 3 жыл бұрын
ka Aharam gwadegaa Allah yetabekan
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 3 жыл бұрын
salalahu Alayii wasalam
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 3 жыл бұрын
subahan allah ajibbb.......😭😭😭😭😭
@ffch2107
@ffch2107 3 жыл бұрын
ትክክል ወንድማችን ጀዛካሏህ ኸይር በርታልን👍👍👍👍👍
@user-cb1es2wi6y
@user-cb1es2wi6y 3 жыл бұрын
ትክክል
@shtoshti9927
@shtoshti9927 Жыл бұрын
አሚን፫💐💐💐
@shemesalinur7787
@shemesalinur7787 3 жыл бұрын
ማሻአለህ ወንድም በጣም አስተማሪ ምክሮችን እየሰበሀን ነው አለህ ይጠብቅ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ማራኪቢሠማእማይሠለች ምክር አላህ ይጨምርልህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር. ኡስታዝ. አላህ. ይጠብቀን
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ማልደህ ተነስ #ሙስሊም #ኢስላማዊ_ትምህርቶች #ኢስላም
3:19
ቀጥተኛው መንገድ | The Street Path
Рет қаралды 440
#danya-tube-ሂክማ-ክፍል-1#Ethiopia -Movie#2013
31:45
Danya Tube
Рет қаралды 365 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН