תגובתו של היוצר והמשורר מר ברה תקה לסיום טשומה האנטישמי ለዘረኛው ስዩም ተሾመ የተሰጠ የመልስ ምት ከደራሲ አቶ ተካ በሬ

  Рет қаралды 53,171

קול נֶגָרִיטְ ነጋሪት-הערוץ להפצת מורשת בֵּית ישראל

קול נֶגָרִיטְ ነጋሪት-הערוץ להפצת מורשת בֵּית ישראל

3 жыл бұрын

סיום טשומה (Seyoum Teshome) הוא האנטישמי, איש שפל וקטן שמפיץ שנאה ודברי הסתה נגד יהודי אתיופיה, מדינת ישראל ומוסדותיה. የኔታ ሚዲያ" የተሰኘ የግል ማሕበራዊ ሚዲያ በትንታኔ ፕሮግራሙ ላይ ስዩም ተሾመ የሚባል ቤተ እሥራኤላዊያን በጀምላ በሀገር ክህደት መወንጁሉ እና የሞሳድ ስለላ ድርጅት ወኪሎች ናቸው በማለት ያወረደባቸው ዘለፋ እዚህ እሥራኤል ሀገር ሆነ በዓለም ዙሪያ የሚኖሩትን ቤተ እሥራኤላውያንን አስቆጥቷል፡፡ ለዚህ የሀሰት የጥላቻ ንግግሩ ቤተ እስራኤላዊ የግጥም ደራሲ አቶ ተካ በሬ በግጥም መልክ የመልስ ምት አዘጋጅቷል።
ደራሲ ተካ በሬ በማንነቱ የማይደራደር ኩሩ ቤተ እስራኤላዊ ወንድማችን ነው፡
በጣም እናመስግናለን

Пікірлер: 268
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 3 жыл бұрын
ይህ መል እክት ለዚህ አጋሰስ ብቻ አይደለም ለብዙ ሆዳሞች ፈውስ ይሆናል፡፡
@ginegenet8871
@ginegenet8871 3 жыл бұрын
የኔዉዶች እስራኤልየ ኑሩልኝ ድል ለናተ ድል ለምየ ለሀገሪ ለይትዮጵያ ድል ለወርቶዶክስ ለተወሀዶ ለክርስቲያን ሀይማኖት ፈጣሪ እንደ ቸርነቱ ለዘላለሙ አሜን ።።።
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 жыл бұрын
ይህ አሳማ ደነዝ ስዩም ይህን ማዳመጥ አለበት ዋው ዋው ወድማችን ትክክል በለሃል. ይህ ዱዝ ዝሆኒ እደፈለገ ይዝረከረካል ሃሃሃሃሃ. ደግ አረክልኝ ይህ ሰካራም ስዩም
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ግጥም ነው ስዩም ጫቱን ቃቅሞ መርቅኖ ይመጣና ሚዲያ ላይ ይተፋል ይህ ግም ዝሆኒ ሃሃሃሃሃ
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 жыл бұрын
ነጭ ነጯን ዋው ከልብ እናመስግናለን እንደዚህ ያሉ የኃላ ቀር አስተሳስብ ያላቸውን ደነዞች ልብ ይስጣቸው
@heindaniel720
@heindaniel720 3 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ፈላሲያ ተብላችሁ በመሰደባችሑ ያውም በ21ኛው ክፍለዘመን በጣም አዝኛለሁ። እናንተኮ የኢትዮጵያ መስራቾች ቢቻ ሳትሆኑ የኢትዮጵያዊውሁሉ መሪ ባህል ና እምነት አስተማሪ የጥበብ ሁሉ ምንጭ ነበራችሁ። ለዚህ ለተዛባ ሰው መልስ መስጠት ማለት እርሶ ካሉበት ከፍታ ወርደው ከሱ እኩል መታየት አያስፈልግም። እሱ የሆሮሞ ኤሊቶች ቅጥረኛ መሆኑን በግልጽ አስመስክሯል። ከጀርመን 🌹🌹🌹🌹🌹በጣም እንወዳችሗለን።
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
በሁሉም ነገር በጥበብ የታደልን እኛ የእግዚአብሔር ምርጥ ነን ። አምላካችን ይመስገን
@basnirhassan3193
@basnirhassan3193 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@adamibraheem3055
@adamibraheem3055 3 жыл бұрын
መሸለህ አትባይ ኮታታም
@basnirhassan3193
@basnirhassan3193 3 жыл бұрын
@@adamibraheem3055 ኮተታም
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 3 жыл бұрын
እሰይ ነገርው ልኩን
@tigistmelakehiwot5489
@tigistmelakehiwot5489 3 жыл бұрын
Our beloved Bata Israil brothers and Sister you are 100% Ethiopian 100%Israil you have all the right to come to Ethiopia and to do any ting you want like investment etc you are lucky to be BateIsrail don't listen any politician we love you all
@whattruth9976
@whattruth9976 3 жыл бұрын
We not love you ethiopians and we not ethiopians ,we are falasha (strangers) and we are from bieth israel (house of israel) ,dont tell me what i am.
@danielworku3962
@danielworku3962 3 жыл бұрын
ብዙ አክራሪ ዘረኞችን ከሁሉም ወገኖች አሉ!ክርሰቲያን እያሉ የሚሳደቡ ዘረኞች አሉ ለእነሱ መልሰ ጥሩ ትምህርት እደሚሆናቸውና የተቀደሰውን የአማራን ህዝብና ከአማራ ክርሰትና በ40ቀኑ ተጠምቆ ተቀድሶ በእግዚአብሔር እደገና ልጅነትን አግቶ ከሀጢያት የነፃውን ህዝብ ክርሰቲያን እያሉ የሚሳደቡ በቅድሰት ሀገር ያሉ ሰድብ መራራ መሆኑንና ሁሉም እራሱን ሲነኩት ፀጉሩ እደሚቆም ማወቅ አለባቸው ሁለቱንም እናወግዛለን የተገፋውን የአማራ ህዝብ ከካሃዲወች መታደግ ያሰፈልጋል።ነገር ግን ለአማራ የሚሉ ቤተእሰራኤሎች ክርሰትና የተነሱ የነበርና አሁንም አማራን የማይከዱ ከአማራ መሬትና ከአማራ ህዝብ ጋር የማይለያዩ አሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ያሳደጋቸው ደብርም በሄዱበት ቅድሰት ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቃቸዋል።ብዙ ዘረኞች ክርሰቲያን ናችሁ እያሉ ቢሰድባቸውም ያን ሁሉ እየተጋፈጡ ከአማራ ጉን ከአደጉበት መደር ከአደጉበት ቅዪ ካሳደጋቸው ደብር ቃልኪዳናቸውንም ሳይረሱ አሉ አማራንም እሰከመቸውም ይገድፋሉ።ስዩም ተሾመ ሰለለፈለፈ አይደለም ሰለጮህም ከአማራ ግዳፍ ከቃልኪዳናቸው የሚለያቸው የለም።ሰለዚህ ከዚህ ላይ ትክክለኛውን ለማሰቀመጥ ሰለዘረኝነት ሲነገር።የድሮወች ቤተሰራኤሎች በኋላ የመጣውን አማራ ክርሰቲያን ነው ማሪያም ወዳድ ነው ብለው ሲያቋሸሹት ያነን ተቋቁሞ የአማራን ቃል ኪዳንም ሳይከዳ አብሮ በመጣበቅ ሁለቱንም ሰድብ እየተቋቋመ ይቀጥላል።ይህ የአሁኑ አባባል ሁለቱንም አማራ ጠል ወይም ክርሰቲያን ጠል ያላቸውን በሚናገሩት ነገርና በአቋማቸው አማራ ጠል ያላቸውን እነስዩም ተሾመ ያሉንንና ከእሰራኤል ውሰጥ ያለውን አማራና ክርሰትና የተነሳውን ቤተእሰራኤል ኢትዮጵያዊ ቤተስራኤላዊ የሆኑትን አማራ ተወላጅ የሚሳደብ በጥላቻ የሚመለከት በቅናቱ ደርቆ ይቀራልጅ ምንም አያመጣም ።እነሱን በማጥላላት የሚናገር አፉን በመልሰ መዝጋት ያሰፈልጋል።ሁለትሸም አማራና የአማራን ክርሰትና የምጠላ አፍሸን ቅናትሸን ዝጊ አማራና አማራ ቀመሰ ክርሰትና ተነሰቶ የመጣ አንድ ሁኖ አማራን ይገድፋል ጠላቱን ያወግዛል።አማራ ጠላትህ ብዙ ነውና አንተ ግን እደይሁዳ ደቦል አበሳ እደገና እያገሳህ ትነሳለህ!!
@danaz6200
@danaz6200 3 жыл бұрын
ካለነኩት አይነካም ደግ ነው ፈላሻ ከነኩተይ ግና ያሳጣል መድረሻ :በተለይ እንደስዬም ላለ ውሻ
@user-lo8gl1fb6v
@user-lo8gl1fb6v 3 жыл бұрын
יישר כוח❤❤👍👍
@yilmaaklilu5615
@yilmaaklilu5615 3 жыл бұрын
በኛ የለመደ ቤተ እስራኤሎች ላይ አጛራ ቤተ እስራኤሎች የኛ ህመም የሚሰማቸው የኛ ችግር ተካፋይ በራስ ዳሽን እሳት ሲነሳ የደረሱልን ቤተ እስራኤሎች ናቸው አምበጣ ሲያጠጋን መተው ያስተማሩ ወገኖቻችንን ናችሁ እንወዳችሃለን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታችሁ ናት እኛ አንድ መልክ አንድ ደም ነን ሊነገረው ይገባል እናመሰግናለን
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 3 жыл бұрын
zemneot yebarek angeten arasuge
@user-fq8qq9db5c
@user-fq8qq9db5c 3 жыл бұрын
כול הכבוד לך 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@user-wd9rz2nv8o
@user-wd9rz2nv8o 3 жыл бұрын
מר ברה תודה לך אשרייך לדעתי גם אנו צריך לפנות לשגרירות על מנת לעקור את הבן אדם שלא בן אדם מהמדיה
@danaz6200
@danaz6200 3 жыл бұрын
አቶ ተካ ተባረክ ወንድሜ:ይሄ ሰው ባለጌ ነው ለምን ይሳደባል ሃሳቡን በሰነስርዐት መግለፅ ይችል ነበር ስድቡ ግን ያስገርፈው ነበር
@alayumulu-f5y
@alayumulu-f5y 3 күн бұрын
❤את 8ת😢❤◇
@wr11799
@wr11799 3 жыл бұрын
ንፁህ አማርኛ። I LOVE IT !
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 3 жыл бұрын
አማራዎች በርቱ
@bingobeing6071
@bingobeing6071 3 жыл бұрын
I am Orthodox and Amhara and I love my Beta Israel 🇮🇱❤️😔people, we have many enemies. Please don’t get mad. Maybe Seyum is an Atheist, who doesn’t believe in Egziabhire
@edenaichoo9578
@edenaichoo9578 3 жыл бұрын
כל הכבוד לך 💕
@solomonendalew13
@solomonendalew13 3 жыл бұрын
Thanks brother!!!! How are you available to reach you?
@solomonendalew13
@solomonendalew13 3 жыл бұрын
I’m available to reach me by phone @720-579-6607 or by mail 99alemu@gmail.com
@waffiki
@waffiki 3 жыл бұрын
Excellent!!!
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ሃሃሃ
@01011962ify
@01011962ify 3 жыл бұрын
ירבו כמוך מר תקה
@azmera1239
@azmera1239 3 жыл бұрын
ሺአመት። ናኑር ጀግናዉ። የሥራኤል ልጅ። ዋዉ
@user-mv9yc7wu1e
@user-mv9yc7wu1e 3 жыл бұрын
ጥሩአረገሀ ነው የነገረህ። አህን ከበት
@guyassawessena
@guyassawessena 3 жыл бұрын
This is a good rebuke!! Good to respect all Human beings! MOST ACTIVISTS ARE MENTALL DISTURBED.
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 15 күн бұрын
Lek lekun belew yehe maferia ❤
@user-qi2vy1du7d
@user-qi2vy1du7d 3 жыл бұрын
ወንድም ተካ በሚገባ ልኩን ነግረኸዋል እነደዚህ ያለ ውርደት ከመቀበል ስዩም ባትወለድ ይሻልህ ነበር፣አበጀ እንደዚህ አድርገህ ቅንብሩን በማዘጋጀትህ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል።
@rahelloveTube
@rahelloveTube 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ መልስ ምት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍🙏
@esatulayned
@esatulayned 3 жыл бұрын
ሪችየ 💕
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አድናቂህ ነኝ የማይነካ ነክቶ ተዋረደ ወይኔ ስዩም ይሄን ከመስማት እራስክህን ብታጠፋ ይሻልሀል
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 3 жыл бұрын
איזה תגובה חריפה וחכמה אשריך טקה" גאה בך 👏🏼👏🏼
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 3 жыл бұрын
תתחיל ללמוד את השפה שלך במקום להתלונן. בוא תראה את הבת שלי שנולדה בארץ איך שהיא מבינה ומתקשרת מעולה 🤦🏻‍♀️🙆🏽‍♀️🙊
@yetnayetkassa9657
@yetnayetkassa9657 3 жыл бұрын
I love Israel because my best country
@user-hc1nw2kl5s
@user-hc1nw2kl5s 3 жыл бұрын
❤❤
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 3 жыл бұрын
תודה רבה ברה תקה על תגובתך לסיום טשומה
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
💐💐
@addisalemhabteyohannes
@addisalemhabteyohannes 3 жыл бұрын
👍
@ewnetutesfaye74
@ewnetutesfaye74 3 жыл бұрын
የንጉሥ ዳዊት እና የንጉሥ ሰሎሞን ለልጆች እግዜአብሔር ይባርካችሁ ይህን ነውረኛ ሰው ለኩን ነገራችሁት።
@user-jq9ix8mz4m
@user-jq9ix8mz4m 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@zg3061
@zg3061 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💐
@davoosm7087
@davoosm7087 3 жыл бұрын
Felasha is gondre they are Amhara Ethiopian even if they are bet Israel we are one people. 💚💛❤💯✔❣
@fekeremelaku1244
@fekeremelaku1244 3 жыл бұрын
👍👍
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@tamarkasa7988
@tamarkasa7988 3 жыл бұрын
ዋው ተካ በሬ ቀቤ ነው ያጠጣኽን የእስራኤል አምላክ ይባርክኽ
@user-tb9ej3zv2m
@user-tb9ej3zv2m 7 күн бұрын
የጠጅ ቤት ግጥም ይመስላል ።
@user-de2wz6tq8n
@user-de2wz6tq8n 3 жыл бұрын
וואו יפה כל הכבוד
@tube-mt8ws
@tube-mt8ws 3 жыл бұрын
በእስራኤል ቀልድ የለም
@Israel.London
@Israel.London 3 жыл бұрын
ቤተ እስራኤላውያን የእኛ የአማሮች ወንድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው:: የሀይማኖታችን መሰረት ናቸው:: ምንም እምነት ዘር የሌለውአፉ እንደሰጠው የሚበጠረቀ አክቲቪስት የእኛን ቤተእስራኤላዊያንን መስደብ አይችልም:: ሰላምና ፍቅር ለቤተእስራኤል ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ይሁንልን:: እንወዳችኃለን::
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 жыл бұрын
Aheya getahen Jesus Christus be Jerusalem tkmtu yhedebat ykeber ensrsa nat zem malet nw egzhberen besera lay nw
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 3 жыл бұрын
ዛሬ ኢትዬጵያ ከዚህ ውድቀት የደረሰችው እንደ ስዬም ባለው ዘረኛ ፣ያልተማረ ፣የእግዚአብሔርን ቃል በማያውቅ ነው ። ደግሞ እንደኛ እምላክ ያደለው ማን አለየእስራኤል አምላክ ሰሙ ይባረክ 🇮🇱🇮🇱💝💝🇮🇱🇮🇱🤩🤩🇮🇱🇮🇱🙏🙏🇮🇱🇮🇱
@menislamo8085
@menislamo8085 3 жыл бұрын
יפה
@user-de2wz6tq8n
@user-de2wz6tq8n 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌👏👏👏❤❤❤ חזק💪
@user-jm2ue6wk9z
@user-jm2ue6wk9z 3 жыл бұрын
כל הכבוד
@user-vz8qm5do9l
@user-vz8qm5do9l 3 жыл бұрын
יפה מאוג
@hiwotabishawit4327
@hiwotabishawit4327 3 жыл бұрын
👌👍👍👍👍👍👍👌👌👍👍
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 3 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! ልክልኩን ንገሩልን ይህ ሞላጫ!!!፡
@user-bl9zl4kp7u
@user-bl9zl4kp7u 3 жыл бұрын
እንዲያበል
@mulomulo1211
@mulomulo1211 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@solomonsinke457
@solomonsinke457 3 жыл бұрын
ይህ ትንሽ አሸሽ እእየቃመ ነው የሚዘባጥር ፈላሻ ማለት ትርጉሙን ይወቅ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
መስማትም አልፈልግም ለእኛ ማነው ለአማራ የሚጮሕው
@user-xt5wg8eb1f
@user-xt5wg8eb1f 3 жыл бұрын
ተበዳ እኔኝ ሐበሻም ፈላሻ ስለሡ ከመቆርቆር ሥላንተና ማንነታችን ስራ የኔው ጨክጫኪ ወንድም
@user-bn6ti8gh6f
@user-bn6ti8gh6f 3 жыл бұрын
תותח על
@yemanekidane9147
@yemanekidane9147 3 жыл бұрын
✅✅✅👌🏿👌🏿👌🏿👍👍👍!!!!
@mecrazytiktok7350
@mecrazytiktok7350 3 жыл бұрын
אין אליך 💪🏿🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@mulomulo1211
@mulomulo1211 3 жыл бұрын
💚💛❤😘👏👏👏
@kiyatessama8684
@kiyatessama8684 3 жыл бұрын
👌👌👌👌💋
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@LualAbraha
@LualAbraha 2 күн бұрын
አይዘህ አንበሳ። ወንድሜ በሎው አጋልቶው 🎉🎉🎉🎉🎉
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 6 сағат бұрын
ንገረው ይህን ፈርሳም
@KuwaitKuwait-pn2iu
@KuwaitKuwait-pn2iu 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ግጥም ነው
@Lucy70968
@Lucy70968 3 жыл бұрын
Wel Saïd Bete Israelians have contributed so much for the nation building and defend ethiopia The bete israelians have equal right with Seyoum teshome in ethiopia but bete israelians have more right with in the amhara ppl
@hiwotgedamu414
@hiwotgedamu414 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት አይነት ግሩም ገጣሚ ነህ
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 3 жыл бұрын
ከገባዉ በደንብ ተነግሮታል::
@yemanekidane9147
@yemanekidane9147 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅
@gideonk7709
@gideonk7709 3 жыл бұрын
שלום
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
We are all Ethiopian,we love you 😍 we are proud of you 🇪🇹❤️ 🇮🇱 👏 God bless our country Ethiopia 🇪🇹 and Israel 🇮🇱 peace love ❤️
@user-eu3mw1hy9s
@user-eu3mw1hy9s 3 жыл бұрын
חחחחחח😁😁 אחלה טקה תמשך ככה 🔯👏🏿👍🏿
@eliayala257
@eliayala257 3 жыл бұрын
Wow wow God bless you my brother Teka bere
@MrGoossman
@MrGoossman 3 жыл бұрын
About time some one gave a balanced and educational response.
@vazap6319
@vazap6319 3 жыл бұрын
ኣዎ ዙሮ ዙሮ የሰው ልጅ ሁኖ ለሰው ልጅ እኩልነትና ነፃነት ማሰቭ ካልቻለና ከተሳነው በምክር ቃል መገሰፅ ለሌላው ሰው ያስተምራል እናም ሁሉም ማንም ቢሆን ከስህተቱ ካልተማረ ላጠፋውም ሁሉ ይቅርታ ካልጠየቀ በሀገርና በህዝቭ ስም መነገድ ማራገቭና መልክት ማመላለስ ማስመሰልና መቀላመድ ከስድቭም ያለፈ በህግ ያስቀጣል ያስጠይቃልም እናም ሰዎች ሆይ ልቭ እንቨል እናስተውልም ?
@Abenezer653
@Abenezer653 3 жыл бұрын
I Love this🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 3 жыл бұрын
ተካ በሬ ምርጥ ሰው ጥሩ መልሰህለታል ቆማጣን ቆማጣ ከላሉት ገብቶ ይፈተፈታል
@user-db8lb4hr7q
@user-db8lb4hr7q 3 жыл бұрын
Bravo ato teka...I am proud of you
@minishadinku8605
@minishadinku8605 3 жыл бұрын
Falasha hula
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 3 жыл бұрын
Ahihiii Sile hageru siletekorekore nw Sile mosad bedenib asawkonal siyum.
@sistadesse4731
@sistadesse4731 Жыл бұрын
በልበርታቀሽም
@user-ub4eh9ck4x
@user-ub4eh9ck4x 3 жыл бұрын
כול כבדה 😃😃😃😃😃😃😃😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 3 жыл бұрын
כל הכבוד 😉
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 15 күн бұрын
Eweket slelelew new
@httm3608
@httm3608 3 жыл бұрын
ISEY ALLAH YISTIK WENDIME YE SIYUM BALGE SEW NEW BETAM. BEZER, BEHAYMANOT GEBTOW YEMIYAGACHI KIFU SEW NEW
@user-xs9fc4pu8h
@user-xs9fc4pu8h 3 жыл бұрын
ጎበዝ እደዚህ ተንትነህ ንገረው ታሪካችን በየነ በግልፀ
@tigistmelakehiwot5489
@tigistmelakehiwot5489 3 жыл бұрын
You. are our KAVOD
@lionla5328
@lionla5328 3 жыл бұрын
Our Blood Bete- israel 💕😍 yehe Siyum Teshome Afun bikeft bete- israeln simifera enji wond kehone Media lay Afun mekfet sayhon betegbar yemitelawun Bete-israel hedo Lemin gulbetun ayasayim. Worada Dedeb ke University seraw yetebarere nw. Ezih egnagam eyakereshe nw enkon Enante israel honachihu. Gin wagawun yagegnal Yegze guday nw. Enkon Enezih Be betachinet yemisekayu JUNTAW TPLFm tewogdual. ((Bete- israel💓💓 🇮🇱))💕💕
@kingphone2914
@kingphone2914 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት ስዩም ተሾም ነው ቤተስራኢል እንዚህ አይባሉም በኢትዮጵያ አንደራደረም ምርጥ ግጥም
@lionla5328
@lionla5328 3 жыл бұрын
@@kingphone2914 egnam benante betam nw eminkoraw. Siyum Teshome Silmikena Emayaworaw wushet ena tenkol yelem. Hulgeze nw Emiwashew. Silam Hunulign.
@gizawtilahun6964
@gizawtilahun6964 3 жыл бұрын
ጀግና ገጣሚ አስከበርከን እንወድሀለን
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 3 жыл бұрын
በደም ገልጸከዋል ወንድሜ ግን ጊዜህን አጠፋብህ ። አቴንሽን አገኘ ። እሱን መስማት ኣያስፈልግም ። ጀዋር ይበልጠዋል ። ስዮም መርዝ ነው ግን እግዚአብሔር የሚያስተነፍሰው ። በጣም ጠግቡኣል።
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
Amazing intelligent I love this ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@bingobeing6071
@bingobeing6071 3 жыл бұрын
Seyum be Egziabhire yemayamen sew lihonnn yechelal
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
ቀላል አይደለም ስዮም እየረጨ ያለው መርዝ ተው ተብሎ ቢፃፍለትም አይሰማም ማይለቀለቀው ሰው የለም ሚገርመው ስዮም ጫት ሲቅም የሚውል ነው መረጃ ሚሰጠው አብይ ነው ያን ይዞ ሲወራጭ ይውላል 😆
@addisalemhabteyohannes
@addisalemhabteyohannes 3 жыл бұрын
ንገርልኝ ይኼን ባንዳ ሻሎም
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 3 жыл бұрын
כל הכבוד🤣🤣🤣
@sisman1636
@sisman1636 3 жыл бұрын
በአገር ወዳዱ ፈላሻ ሙሉ እምነት አለን በኢትዮጵያ ወላሻ አይደራደርም ይሄ እንከፍ ጣይቱ ፈላሻ መሆኖን መች ያቃል ባልቻ አባ ነፍሶስ ለኢትዮጵያ የሞቱ እነ አምደ ፅዬን የኢትዮጵያ ህዝብ 55% የፈላሻ ዘር ነው ጉራጌ ሲልጤ አንቦ ሺናሻ አገው እኔ በበኩሌ በእስራኤል የሚመጣብኝ በአይኔ መጣ ማለት ነው እስራኤል ለዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያ እህትሽ ለዘላለም ትኑር
@lionla5328
@lionla5328 3 жыл бұрын
Tikikil yehenen Kirshatam Galla tewow tegbual.
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
የታመመ ስዩም ተሾመ አሳፈረን ፣ ሰለቸን ደግ ልክ ልኩን ይንገሩልን
YSEGEDU יסגדו  ይሰግዱ
6:00
Gadi Geta גטה גדי מלאכו Melaku
Рет қаралды 209 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 52 МЛН
የኢትዮጵያ ቤተ እስራኤላዊያን ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ደረሱ ? איך היהודים הגיעו לאתיופיה
3:21
קול נֶגָרִיטְ ነጋሪት-הערוץ להפצת מורשת בֵּית ישראל
Рет қаралды 5 М.
אמֵרה טֵרֵפה מנגן ושר על המָסֶנקו
3:41
ערוץ בית ישראל - Bete Israel Media Center ቤተ እስራኤል ሚዲያ ማዕከል ערוץ אינטרנטי
8:42
קול נֶגָרִיטְ ነጋሪት-הערוץ להפצת מורשת בֵּית ישראל
Рет қаралды 2,9 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42