ህልምህን አቅፈህ ተኛ || Sleep In Your Dream - Part 1

  Рет қаралды 60,557

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:21 - Opening talk with Yared
4:00 - Sleep In Your Dream
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 116
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
እንደተለመደው እያስደመምከን ህይወታችንን እስከመጨረሻ የሚቀይር እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ተለውጠን የበለጠ ለማመስገን ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥህ
@tigikiros1034
@tigikiros1034 Жыл бұрын
አሜን !
@tigistgetnet8317
@tigistgetnet8317 Жыл бұрын
Amen ❤❤
@orthodoxmezmur9906
@orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын
Amen
@hayuyemekdelawa
@hayuyemekdelawa Жыл бұрын
እኔ በራሴ ማረጋገጥ የምችለው ልፋትህ ዘር ሁኖን ምርቱን ነው የምናጭደው በእውነት ሂወቴን እንዲያይ አድርገኸኛል ፈጣሪ ደስታህን ይጨምርልህ❤
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
ሰዉዬዉ ሲናገሩ የኔ ኢነርጅ ወደ ላይ ሲመነጠቅ ይሰማኛል🙏 እኔምለዉ አቶ አሸናፊን ያክል የህይወት ሐኪም አቶ ተብሎ ይጠራ?? እዉነት እዉነት እላችኋለሁ ይሄ ሰዉ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አብዮት ግንባር ቀደም ሆኖ በአለም አደባባይ በሽልማት የሚደምቅበት ቀን ቅርብ ነዉ።እኔ ግን እልሃለሁ ለመለወጥ ይሄ ቪዲዮ ከበቂ በላይ ነዉ።I should be listen it for 10 times and just experience it.then my dream must be realise and I will be a testimony gust in your seminar!! እግዚአብሔር በመላዉ ኢትዮጵያ በብዙ መቶዎች አንተን ያባዛልን🙏
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Thank You!
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የአሼን ትምህርት በሲሪየስ ሰዓት መድቤለት ፕሮግራም ይዤለት እጅግ ተመስጬ ነዉ የምሰማዉ ። ወደፊት ልጆቼን የማሳድገዉ በአሼ ድንቅ ትምህርቶች ነዉ። አሽዬ ሌላ የምልህ የለኝም ረጅም እድሜ ኑርልን🥰🥰🥰
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ለመልካም ስራህ አብዝቶ አብዝቶ ብሩኩ ቸሩ መድሐኒአለም ይባርክህ በማያልቀውቸርነቱ አሜን።
@user-id8pe9ti4o
@user-id8pe9ti4o 28 күн бұрын
አሽ በጣም እናመስግን አለን ለምታደርግዎ አድራጓት የሰወችን ሕይወት እንድንኖር እየረዳህ ነው
@etsub9592
@etsub9592 Жыл бұрын
የመጀመሪያዉ ኮማች እና ለያኪ ነኝ
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 3 ай бұрын
ይህ ብቻ ብተገብረወ ሙሉ ሒወቴን ይቀየራል ።ጥልቅነ ና ግልፀ ነወ❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 10 ай бұрын
My God!! You are so intelligent!! Thank God for having you. Thank you so much!!
@etsub9592
@etsub9592 Жыл бұрын
በጣም ስጠብቀዉ ነበር ይህን ቪዲዮ አመሰግናለሁ
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@GenetDesalew
@GenetDesalew 3 ай бұрын
እናንተ የምወዳችሁ የሀገረ ልጅች ይህን ትምህርት ህይወታችሁን ለመቀየር የምትማሩ ለናንተም ትልቅ ክብር አለኝ እናንተም ጀግኖች ናችሁ አሸ ህይወቴን እንደት እንደቀየርክልኝ አንተ አታውቅም ፈጣሪ ያውቃል አብዝቶ ይባርክልኝ
@diniyassolomon1154
@diniyassolomon1154 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ነው ።ስላንተ እግዝአብሔር ይመስገን!!
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
Thank you so much Mr.Ashenafi! 💓 I can listen to you all day long 🙏🏽🔮👌🏽
@MikiyasGiatachew
@MikiyasGiatachew 4 ай бұрын
❤❤❤
@yonihareg5656
@yonihareg5656 Жыл бұрын
Now I start feeling _Strong _Hopeful And passionate. Dig Dream
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የህይወት ሀኪም መምህር. እወድሀለሁ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥህ
@EyuelTeklu-dc3qn
@EyuelTeklu-dc3qn Жыл бұрын
በፈጣሪ እጅግ ድንቅ ድንቅ ስልጣና ነው በእውነት ፈጣሪ የአክብርልኝ አመሰግናለሁ
@user-bg3gj3vn8p
@user-bg3gj3vn8p Ай бұрын
ሳለም MisterAshenafi.....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ .... የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭 እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world ይቻላል with God nothing is impossible ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ለmister Ashenafi አድርሱሊኝ .secret dreams 0964746609
@herittesefay5843
@herittesefay5843 Жыл бұрын
Thank you so muche m.r Ashenafi❤
@orthodoxmezmur9906
@orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын
Zerih ybarek Ashe
@mierafmebrate1418
@mierafmebrate1418 Жыл бұрын
Thank you so much Mr. ASHENAFI
@kidu3071
@kidu3071 Жыл бұрын
አሼ የሰው ዘር እኮ ነህ የህይወት ዶክተር❤
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Thank you for your great effort to help us 🙏🙏
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 Жыл бұрын
Thank you we learn a lot thank so much 🙏
@alemdebebegirma
@alemdebebegirma Жыл бұрын
Wowwww yewenet betekel new yaseredahen tebareki wowwwwww
@saeedmuselem8760
@saeedmuselem8760 Жыл бұрын
Thank. You. Ashe 🙏🙏🙏
@johnetana6647
@johnetana6647 Жыл бұрын
Great thanks Ashe!!!
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
You're a man of hope😊
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አቶ አሼ ስጠብቀው ነበር
@KuriBeta
@KuriBeta Жыл бұрын
Betam dink nw Ashuye❤Enkuanm tefeterk enkuanm Ethiopiawi honeh tefeterk yehiwet memihr btbal ygebahal edme yisteln 💖🙏
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙሁሮችን ያብዛልን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም እራየ እንዲኖርን ለምታደርጉን ትልልቅ ሰወቻ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Yes, I agree with you ‘ tireh gireh billa ‘ erigman new.
@ayidaali9309
@ayidaali9309 Жыл бұрын
Thank you so much 😊
@assefaderb2563
@assefaderb2563 6 ай бұрын
ashu u are gifted for Ethiopian's!!!!
@YiheyisMulat-by8lh
@YiheyisMulat-by8lh Жыл бұрын
Ur ideas are unique.long live
@addamabera1225
@addamabera1225 Жыл бұрын
OMG. Ashe you are created for a miracle. What an amazing talk. thank you very much. GOD bless you.
@abelbirhan
@abelbirhan Жыл бұрын
Thank you so much
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 9 ай бұрын
Ashe Betam Enamesegenalen Liyu Temeheret New❤❤❤❤FETAREYebarekeh!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lishu9362
@lishu9362 Жыл бұрын
Thank you
@nigatuzewudenigatuzewude
@nigatuzewudenigatuzewude Жыл бұрын
My dad i wish long life with healthy
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
Thank you amazing always
@atekeletfiker3101
@atekeletfiker3101 Жыл бұрын
Yaneten temehertoche be hulum bete emenet weset masetemar betechel desetay nw ❤❤
@haimanotabeje5883
@haimanotabeje5883 Жыл бұрын
thank you🙏
@temuye3572
@temuye3572 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-uc2ib9up8p
@user-uc2ib9up8p 2 күн бұрын
do you know what? ahun keadametkuh buhala bewuste energy weym hayl eyetblala new thank you very very much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kmshopping9090
@kmshopping9090 Жыл бұрын
Amazing 👏 Allways 🥰
@maruyene3301
@maruyene3301 Жыл бұрын
Amazing !!
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ተባረክ ሌላም አልልህ!!!!!!
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
እናመሰግንአለን🙏🏾
@buzebekele5277
@buzebekele5277 Жыл бұрын
አሼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እ/ር ይባርክህ ክብር ይስጥልኝ!!!!!!
@abddimr.792
@abddimr.792 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ ❤
@oumerabdu4558
@oumerabdu4558 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤ 🙏
@zoelife777
@zoelife777 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@mybest2098
@mybest2098 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ፣ እኔም የእርስዎን እውቀት ተቋዳሽ ስለሆንኩ አልሐምዱሊላህ💚💛❤️ ህልምሞትን ባይኖሩ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር?! ህልሞትን እየኖሩ ስለሆነ እናመሰግናለን።😊😊 (p.s አንቱታው አክብሮቴን ለመግለፅ ብቻ ነው)
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ክቡር ዶክተር አሸናፊ ታዬ በእዉነት ሰዉ ነህ!!!! 2 ኛ እዬሰማሁት ነዉ ተሎ አለቀብኝ ከዛሬ ጀምሬ ህልሜን አቅፌ እተኛለህ ህልም ቢኖረኝም ልፋት ብቻ ነበር እናም በጣም እናመሰግናለን 🙏
@haymit3710
@haymit3710 Жыл бұрын
Thank u so much ye 21 century jegna🙏 fetari rejm edme ystln
@HayunaBintmom-yl4te
@HayunaBintmom-yl4te 3 ай бұрын
Tleyalehu welahi betam.amesegnalehu
@meswattadesse9221
@meswattadesse9221 Жыл бұрын
Betam akeberhalew enam amesgenalew Pls sele meditation techemari video seralen
@martayohannes6242
@martayohannes6242 Жыл бұрын
Amen
@accacc8936
@accacc8936 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abdulfatasurur2127
@abdulfatasurur2127 Жыл бұрын
Ashe ❤❤
@HewotDagne
@HewotDagne 3 ай бұрын
Enamesgnalen❤
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰምተን ለፍሬ ያብቃን
@WubgzerAlemayehu
@WubgzerAlemayehu 8 ай бұрын
Ashe i love u
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏💯💯💯💯2ኛ
@brukmerfo8150
@brukmerfo8150 Жыл бұрын
best
@user-ir3oz9lw2w
@user-ir3oz9lw2w 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 Жыл бұрын
አሽዬ ምን ላድርግህ!!! ተባረክ
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 6 ай бұрын
Wow
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Жыл бұрын
Ur Super
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 Жыл бұрын
So meditate
@ratraceratrace4196
@ratraceratrace4196 Жыл бұрын
Amesegnalew
@emadag6750
@emadag6750 Жыл бұрын
Hello Mr. Ashenafi, Abdela (Neville Goodard's mentor) was an Ethiopian. I really impressed when i read in the preface of the book.
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
The black mystic ethiopian...Abdellah.... ...its amazing when i first read..."feeling is the secret"........and u remind me...alot....lets make a beauriful ethiopia!.........
@eldanaseyoum1842
@eldanaseyoum1842 Жыл бұрын
Really??
@emadag6750
@emadag6750 Жыл бұрын
@@eldanaseyoum1842 If it's possible i may show you the screen shot
@accacc8936
@accacc8936 Жыл бұрын
❤❤❤
@Babimule605
@Babimule605 9 ай бұрын
Please next
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ካቀፍኩት ቆይቻለሁ ክፍል ሁለትእየጠበቅን ነው
@dagimalias5045
@dagimalias5045 Жыл бұрын
ከልብ❤ አመሰግናለሁ አሼ
@beyeneify
@beyeneify 8 ай бұрын
በቀን የሚሠጥበትን መንገድ ብትፈልጉ። ምክንያቱም መኪና የሌለን በታክሲ የምንጠቀም ማታ ላይ ለማግኘት አስቸጋሪ ነዉ። ማታም ያስፈራልም። ቅዳሜና ዕሁድም ቢታይ። በየነ
@getuhizik
@getuhizik Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@user-ex1uw7cy1z
@user-ex1uw7cy1z 9 ай бұрын
Im exicted lejend men berta abren endeminsera alteratetm
@wondimagegnehus.2026
@wondimagegnehus.2026 Жыл бұрын
Where and how can I get registered and start the training since I am out of Addis?
@felegetibebmedia
@felegetibebmedia Жыл бұрын
Ere ashay telayalek 1nga naw yamerr p2 yalakakelen...
@eyasuabebe7336
@eyasuabebe7336 Жыл бұрын
ካዚህ በፊት ኃይስኩል እየለዉ ሂልም ነበረኝ ፡አሁን ግን ሂልም ምበል ነገር የለም፡፡what shall better to live dream
@tesfagereme7678
@tesfagereme7678 Жыл бұрын
ምን ይገርማል ማመስገን ብቻ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
Neville goddard...the greatest author i ever wittness...and to your surprise, his mentor was a black mystic ethiopian called Abdellah!..to be clear abdellah was neither a muslim nor a christian....but he believed in GOD!.....am not advocating religious things...just to let u know more about the greatest mystic, Abdellah!
@beyond..
@beyond.. Жыл бұрын
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ጥልቁን በጥልቅ ያስረዳል? ዘይገረም ነው፡፡
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
OMG!....Only 15k views?! Where is the rest of Ethiopia ?!...had it been a bullshit vid...like...in tiktok,1 million views would be the least views!....am so sad!...where are we ,for real?!
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
By the way Abdul , Neville’s Friend was an Ethiopian. Great teaching 🙏🙏🙏
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
The black mystic ethipian....abdellah!
@alemdebebegirma
@alemdebebegirma Жыл бұрын
Wereki sew neh
@tilahunalemayehu8365
@tilahunalemayehu8365 Жыл бұрын
በትትትትትትትክክክክክክክክልልልልልል#100%
@aberesendek9037
@aberesendek9037 7 ай бұрын
ለምትሰጣቸዉ ዉብሸት ሀሳቦች በዉብ አገላለጽ በጣም አመሰግንሃለሁ አደንቃለሁኝ:!
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱሲ ስም ገንዘብ ካለበት ቦታ ይመጣል። ስለዚህ ህልሜ እውን ይሆናል።
@zerihunalex9345
@zerihunalex9345 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ጥያቃ አለጝ ። በብዛት የምትነግረን ሃሳቦች የ አዉሮፓ ሰወች ሚገርመዉ ደግሞ ሰዉ ከዝንጀሮ የመጣ ነው ብለው የሚያምኑ ሰወችን ነው ። እነዚ ሰወች እንድት ነው ለ ፈጣሪ ኣለ ብልዕ ለሚይምን ሰው ሂወትን ሚያይበት እይታ ለኝ ሚሰራው ሚስተር ። ሲቀጥ ፈጣሪን ከፈላስፋ ሃሳብ ጋር አኩል ምታረግበት ነገር ደስ ኣላለግንም
@kidu3071
@kidu3071 Жыл бұрын
ምን አለ ሰውን የሚገሉት ቢያዳምጡክ 😢
@zerihunalex9345
@zerihunalex9345 Жыл бұрын
I have a very big question. The most surprising thing about the ideas you tell us is the people of Europe who believe that man came from monkeys. It is for these people to see the vision of life for a person who believes that there is a creator, Mr. We do not like the idea of equating the creator with the thought of a philosopher
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ከበድ አደረከው ዛሬ! ነገሩ ገብቶኛል ! the power of imagination! ባማርኛ ስተረጉመው ነው ያከበድከው! well ለማቅለል ብለህ ነበር! try again!
@solomonastatkie9964
@solomonastatkie9964 Жыл бұрын
ምንም ሳይሰሩ ወሬ ብቻ ፣ የነጮችን ስራ እየኮረጁ 😂😂😂
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አቤት ጭንቅላት😁
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
አንተ ምን ሰራህ?!
@aash5959
@aash5959 Жыл бұрын
😂
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 Жыл бұрын
አትቅና
@tikbnefamily4882
@tikbnefamily4882 6 ай бұрын
Amazing ❤❤❤
@yilmanigussie9011
@yilmanigussie9011 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@beteltumiso301
@beteltumiso301 Жыл бұрын
Wow
ህልምህን አቅፈህ ተኛ || Sleep In Your Dream - Part 2
46:20
ኩዚ ጉኒ  ክፍል 120 | Kuzi Guni episode 120
44:59
Kana Television
Рет қаралды 87 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 34 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
ሰው የአንደበቱን ፍሬ ይበላል
46:51
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 10 М.
ሰዎች እንዲወዱህ ከፈለክ ይህን ዘዴ ተጠቀም
14:44
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 3,4 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 193 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 14 МЛН