ህሊና ድራማ ክፍል 11 - Helina Drama Part 11

  Рет қаралды 533,821

Salkan Tube

Salkan Tube

Ай бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 11 - Helina Drama Part 11
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Пікірлер: 719
@dechu2381
@dechu2381 Ай бұрын
አረ ድራማውን እየረሳነው ነው በሳምንት 2ግዜ አድርጉልን በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን የምትሉ 👍 አድርጉ❤
@senayetsenayet1085
@senayetsenayet1085 Ай бұрын
እውነት ነው በ ሳምንት 2ቴ ይሁን አረ 5ቴም ብሆን አንጠላም
@danaidaniel8282
@danaidaniel8282 Ай бұрын
አውነት ነዉ በ ሳምንት 2 ግዜ
@kaleababebe3571
@kaleababebe3571 Ай бұрын
8kifil eko new yekerew hahaha
@user-ln6fp4xz2o
@user-ln6fp4xz2o Ай бұрын
Yhem sibeza new, ahun ke 2 wey 3 kifl behuala mieraf 2 blew yakomutal 😆
@Fe-fi8zy
@Fe-fi8zy Ай бұрын
@kbe7628
@kbe7628 Ай бұрын
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ አጥሯል
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
ሰአት ነጨውጂ ማይረቡ ናቸው
@zadolove9583
@zadolove9583 Ай бұрын
አው
@emwodishzewdie8832
@emwodishzewdie8832 Ай бұрын
ሲቀጥል ለማስታወስ ብለው ያለፈውን ሙሉውን በለው የሚያሳዮን
@Fenan-xz1xu
@Fenan-xz1xu Ай бұрын
20 dekeika erasu ayehonem lelwe promoshin maew pls
@kassahunsiyoum7491
@kassahunsiyoum7491 Ай бұрын
yes
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r Ай бұрын
ይሄን ድራማ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ግን ደቂቃ ይጨመር ወይም በሳምት ሁለቴ ይሁን የተመልካች አስተያየት ይከበር 👍
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s Ай бұрын
👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j Ай бұрын
እዉነት ነው ግን ምፈራው ነገር ኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማዎች ሁሌም በመሃል ይቁረጣሉ አሊያ ድንገት ይጨርሳሉ ፈጣሪ ይርዳቸው ❤
@UsmanGebi
@UsmanGebi Ай бұрын
ትክክል በሳምት 2
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r Ай бұрын
ለካ እሱም አለ አምባርም እንዲሁ በጉጉት እየጠበቅን ተቋርጦ ቀረ 😥
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r Ай бұрын
@@UsmanGebi እኮ 👍👍
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj Ай бұрын
ምን ዓይነት ቀሽም ስራ ነው ምትሰሩት 30 ደቂቃ ቀርፀችሁ 10 ደቂቃው መስተዋቅያ ነው 20 ደቂቃ እኮ ሙዝቃ አይደለም ለምን ገንዘብ ብቻ ታያላችሁ ለተመልካችም አስቡ እንጂ ለሳምንት ደቂቃ ከልጨመራችሁ እኔን አታገኙኝም እውነቴን ነው ከኔ ምትስማሙ like አርጉ❤
@user-qh5xs4kn6g14
@user-qh5xs4kn6g14 Ай бұрын
😂😂😮
@mengistuassamnew5595
@mengistuassamnew5595 Ай бұрын
😅😅😅
@YohansAregahagn-os6lx
@YohansAregahagn-os6lx Ай бұрын
😂😂😂ስሜታዊአይዞህነት ይታይብሀል ብሮ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Ай бұрын
😂😂😂😂እኔንም አያገኙኝም😂😂😂😂
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
እነሱ ደግሞ ያለናተ እኮ እንኳን ድራማውን መስራት መኖርም አይችሉም። እና ምን ይሻላቸዋል?
@bbvv9093
@bbvv9093 Ай бұрын
9 ኙ ደቂቃ የባለፈዉ ደገማቹሁት እኛም ሁለተኛ አየነዉ😮
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
😂 አያናድዱም 😎
@Endris-fu9bp
@Endris-fu9bp Ай бұрын
አስቀያሚ ናቸው
@Babi-pc3ns
@Babi-pc3ns Ай бұрын
የምር ያናድዳል 😂
@HassetDereje-bq7vo
@HassetDereje-bq7vo Ай бұрын
Awo degemewetale Yanadalu
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ Ай бұрын
😅😅😅
@-Bogy
@-Bogy Ай бұрын
ይህን ድራማ የመጨረሻየነዉ ሀገር ልገባ ነዉ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Ай бұрын
በሰላም ግቢ🙏
@WudituTube
@WudituTube Ай бұрын
በሰላም ግብ
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 Ай бұрын
❤❤በሠላም ግቢ
@user-jx9rg2wz7r
@user-jx9rg2wz7r Ай бұрын
ሰላም ጊቢ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Ай бұрын
በሰላም ለአገርሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
አጋሮቻቸወ እስፖንሰር ሚያደርጉዋቸዉ በሳምንት 2 እንዲሆን ድምፅ ይሁኑልን ምትሉ👍👍ሰሚ አተናል እኛ ኮማቾች😂😂
@BirukeBirhanu
@BirukeBirhanu Ай бұрын
በስምንት ሁሌ እንድሆንልን በአክብሮት እንጣይቃችሁሃለን🙏 ሀይ ከለችሁም ደቅቃ ይጫመሪልን የታመልካች አስተየት ይካበሪ😢
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 Ай бұрын
😅😅
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@Mekdi1219
@Mekdi1219 Ай бұрын
💪💪ይከበር ይከበር
@lidiya1071
@lidiya1071 Ай бұрын
የሕልና አባት አንጄተን በሉኝ😢የኔ አባት❤❤❤❤❤❤🎉
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 Ай бұрын
ከፈጣሪ ቂጠ ጫሪ ይባላል ተረቱ
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh Ай бұрын
ያለ ኢየሱስ ህይወት ሞት ነው ወንድሞቼ በእርሱ በማመን ወድ ህይወት ማንጋድ ተቃለቃሉ የምወዳቹ ወጋኖቼ ኢየሱስ ዘሬም ሕያው ነው። 👉“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36 አሜን🙏
@bethelihemgetachew3842
@bethelihemgetachew3842 Ай бұрын
Tebarek
@kidaneyohannisofficial5613
@kidaneyohannisofficial5613 Ай бұрын
Tebarek wendme
@hatem8797
@hatem8797 Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 Ай бұрын
Be blessed more and more 🙏
@hilinadaniel8055
@hilinadaniel8055 Ай бұрын
Tebarek Zemenk Yibarek
@user-wd3xv6ju1l
@user-wd3xv6ju1l Ай бұрын
ድራማው ተመችቶኝ ነበር ግን እየረሳሁት ነው ቢያንስ በሳምንት 2 ት ጊዜ ቤሆን አሪፍ ይመስለኛል
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd Ай бұрын
ትክክል😊
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
የኔ አባት አንጀቴን በሉኝ አባዬን ነው የመሰሉኝ ነብስህን ባፀደገነት ያኑረው የኔ ውድና ብርቁ አባቴ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
በጣም ከፍቶኛል በላይክ😢 አፀናኑኝ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
ayzoshi enem keftoya
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል❤❤❤
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l Ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል❤❤❤❤
@asterbekele4414
@asterbekele4414 Ай бұрын
አይዞሽ ጸሎት አድርጊ ❤
@YosefGetaneh-ly1de
@YosefGetaneh-ly1de 18 күн бұрын
በርቺ ሁሉም ያልፋል,ይቺ አለም እንዲህ ናትና እራስሽን አዝናኙ
@Yuuuuuuuuuu-en8ez
@Yuuuuuuuuuu-en8ez Ай бұрын
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@Beza-jo7fmasefa
@Beza-jo7fmasefa Ай бұрын
ይህን ድራማ ስንራሳው ነዋ የምትለቁውት😊
@AshuMesay-hp9xu
@AshuMesay-hp9xu Ай бұрын
Awo
@Beza-jo7fmasefa
@Beza-jo7fmasefa Ай бұрын
@@AshuMesay-hp9xu lemn🙄
@EskedarlegesseEske
@EskedarlegesseEske Ай бұрын
እንደ እኔ ማየት ያሰጠላው ፍልሙን እየወደደ በ like እንዲህ አትሮ በዛላይ በሳምንት አነዴ ሆኖ ውይ አሪዝሙት ወይ በሳምንት 2 ግዜ አሪጉት 🙏
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ሆኖ ሳለ ደቂቃ ቢጨመርልን ጥሩ ነበር 💖💖💖
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Ай бұрын
እኛኮ ስናፈቅር እውር ነው የምንሆነው 😢😌በዚመሀል ቤተሰባቺንን እናሳዝናለን
@Saralove563
@Saralove563 Ай бұрын
Ewnet new 😢
@መራ
@መራ Ай бұрын
የፊልም በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለት ጊዜ ምናምን ነው የሚያው ከኤርትራ ነኝ🥰🥰
@LeilaShamil
@LeilaShamil 26 күн бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ... መወለድ ነበረ ቋንቋ ለካ መውለድም ቋንቋ ነው!!! የናዝሬቱ ሰካራም ወደድኩት.. የሠው ልጅ ሁሉ በምክንያት እራሱን ያጣል...
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ❤ ኣማላጄ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከክፉ ትጠብቀን🙏❤
@ZedoAlmu
@ZedoAlmu Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@fevendejene7120
@fevendejene7120 22 күн бұрын
አሜን
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 Ай бұрын
አስጠልቶኛል አባቷን የተወችበት መንገድ ደብሮኝ ማየት አቁሜአለው
@Biruk93
@Biruk93 Ай бұрын
fiilmu becha sayhon esua rasua nww yastelachign ene
@seadaseid-en4rr
@seadaseid-en4rr 15 күн бұрын
Lemn mibal neger aleko
@abigialegesse1895
@abigialegesse1895 Ай бұрын
እንዴት ጒጉቼ እያየው እንደሆነ አልገባቹም ወይኔ🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮
@BettybogeRubi-et3cq
@BettybogeRubi-et3cq Ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ትላንት ጀምሬ ነው የደረስኩባችሁ 😂ኧረ በሳምንት 2 ጊዜ😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
❤❤
@Emebet350
@Emebet350 Ай бұрын
😂😂መቸም እንቅልፍ አላየሽም አደል😮
@user-yl4dz4zh5q
@user-yl4dz4zh5q Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኪድዬ የእረፍት እንጀራ ታሰጣችሁ 😢❤
@user-if9tz2fb7l
@user-if9tz2fb7l Ай бұрын
አሜን፫
@ZedoAlmu
@ZedoAlmu Ай бұрын
አሜንንን
@dhgx4107
@dhgx4107 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤ 💖 ♥
@ShahayeS-zn8ww
@ShahayeS-zn8ww Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰🥰
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. Ай бұрын
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅ ምትሉ ድምፅ አሰሙ
@user-sd7sb1ic2u
@user-sd7sb1ic2u Ай бұрын
ሰው ግን ሲፅፍ ለምን አይከብደውም ለምን አያሥተውልም የተከታታይ ስራ ድካም ብቻ ሆኖ ሰው መሥራት ባቆመበት ሰዓት ለብቻው የቆመ ድራማ ነው። ስለዚክ በጎ አስተያየት እየተሰጣቸው ቢቀጥሉበት ይህንን ሰራ ያለ ኪሳራ ጨርሰው በሌላ ስራ ቢከሰቱ ይሻላል ሁሌ ስለ ሠዓት አታውሩ ማንንም ተገዶ የሚያይ የለም ካልፈለጋችሁ አለማየት ነው አይከብዳችሁም እንዴ ሁሌ ደቂቃ ይጨመር ይጨመር በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ ሰዎች ደህና ናችሁ?? ሃሣቤን የምትደግፋ like ግለፁ
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete Ай бұрын
የማንዴ ነገር ግን በጣም ነው ሚገርመው ገጸ ባህሪ እንደዚህ ይሠራል አንዳንዴማ ገጸ ባህሪ መሆኑን እየረሳሁ ምን አይነት ጨካኝ ነው እላለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@natnaelayalew2293
@natnaelayalew2293 Ай бұрын
Ere shame... 36 min drama lay 10 dekika mastawekia 5 dekika kezi kedem keza 20 mnamn dekika besamnt ande ??
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Ай бұрын
አስተያይት አይቀበሉም እንጂ የኔም ትዝብት ነው
@TeachTasho
@TeachTasho Ай бұрын
degmo ikko 32 dekiika nw yezarew dirama
@user-gk9zd6fl9f
@user-gk9zd6fl9f Ай бұрын
liki new
@abseehabibi
@abseehabibi Ай бұрын
😢😢😢
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Ай бұрын
@@seblealemtshay481ከእናንተ አስተያየት በፊት እኮ ነው ተቀርፆ የሚዘጋጀው::ዋናው ነገር ደግሞ ልትርፍ እንደሚሰሩ አንዘንጋ
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v Ай бұрын
እየጣፈጠ ሲያልቅነው ጥሩ እስቲ ተዉ ክክክክክ እንግዳ ሰው ግን 😂😂😂😂😂 ሳላደንቅ ባልፍ እንቅልፌም አይመጣም 🎉 ሁላቹሁንም ጀግኖች ብያቹሀለሁ🎉🎉🎉
@PaulElisa
@PaulElisa Ай бұрын
ሰው ለደቂቃ እንድህ ስለምን አይጨምሩም እንዴ 🫤🫤
@helinasolomon4661
@helinasolomon4661 Ай бұрын
ለአባቷ ያልሆነች ሴት ለባሏም አትሆንም ጥሩም አይገጥማትም😭😭
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
የህልና አባት ወደቤቴክርስትያን የሄዱበት አገባቢ ደስ ይላል
@JemalMohammed-uf9nl
@JemalMohammed-uf9nl Ай бұрын
የአባቷ ፀሎት የት ሄዶ ኢንሻ አላህ አይያዙም ⛪ 🕌 🤲🤲
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
የኔ ቀና ልክ ነሽ
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 Ай бұрын
ምርጦችዬ መጣችሁልን በጉጉት የምትጠበቁ መሆኑን አታቁም እሁድ ወር እየሆነ ነው በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤
@HasiyaHasan
@HasiyaHasan Ай бұрын
ስሙኝማ ከባትና ከፍቅረኛ❤❤❤አባየ ወዲሀለሁ❤❤❤❤❤
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
እኔ አባቴን ነው የማስቀድመው ወንድልጅን ቀብረሽው መሞቱን ካረጋገጥሽ በሃላ እመኝው ወንድ ወለድሽለትም አሎለድሽለትም ባዳነቱን ማሳየቱ አይቀርም።ሁሉንም ማለቴ አይደለም
@Roza-Tsegaw
@Roza-Tsegaw Ай бұрын
እኔ ድራማው ትዝ ብሎኝ አያውቅም።ስገባ እንደ አጋጣሚ ስለማየው ብቻ ነው የማየው😁
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Ай бұрын
ሚቱ😅
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
የአማርኛ ፊልም ሁሌ ብርቅ እንደሆነ በየቀኑ ልቀቁ 😮
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p Ай бұрын
ዋው በዛውም ናዝሬት ናፍቃኝ ነበር በጣም ደስ ይልል ድራማው🥰
@Adbdulselambereka
@Adbdulselambereka Ай бұрын
ለምን እደሆነ ባላቅም ተከታታይ ድራማ ይመቸኛል እደኔ ብቻ ሚመቻቹ❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
ሰውለሰው ዋዜማ መለከት ገመና..... የኔ ዘመን ድራማዎች ❤❤በፍቅር ያየዋቸው
@RansMoto
@RansMoto Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤​@@meseretrefera2664
@YEMARYAMZEMARYAM
@YEMARYAMZEMARYAM Ай бұрын
ዋውው በጉጉት ስጠብቀው ነበር 💐
@ezedinbiyasenabiya5901
@ezedinbiyasenabiya5901 Ай бұрын
ኧረ መረሳቱ ቀርቶ በጣም እያጠረ ነው እስከ 8 ደቂቃ የታየ ተደግሞ በዛ ላይ ማስታወቂያ አስቡት ከማስታወቂያ ውጪ ምን ያህል ደቂቃ እንደሚታይ
@alwaysbehappy6363
@alwaysbehappy6363 Ай бұрын
ወይ ሀበሻ በሳምንት ሁለቴ ይሁን ብሎ ያለቃቅሳል እነሱ ዘጠኝ ደቂቃ ሙሉ ድጌ ያሾፉናል እግዚኦ😅😅😅
@getnetyoutube2321
@getnetyoutube2321 Ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር 8 ደቂቃው ተደገመ።
@user-vo9mj5pf2j
@user-vo9mj5pf2j Ай бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ እንደማይቋረጥ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤
@user-ee5ws1xo7b
@user-ee5ws1xo7b Ай бұрын
በሳምንት ሁለቴ❤❤❤
@hhjvvchcc6023
@hhjvvchcc6023 Ай бұрын
ጀመር ሳልል ያለቀ ጎጎቴነው የሚጠፋው ድራማው አሪፍ ነበር ደቂቃ ግን ይጨመር የተመልካች ኮሜት ደሞ ይከበር
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Ай бұрын
ድራማው ሲወደድ ትቀብጣላችሁ 9 ደቂቃ ሙሉ ድጋሜ ለተመልካች ትንሽ ክብር ይኑራችሁ በሳምንት 2 ጊዜ ማድረጉ ቢቀር ደቂቃ አስተካክሉ
@user-zq7dm9ep3t
@user-zq7dm9ep3t Ай бұрын
አረ ቶሎ ተሎ ልቀቁሉን ቤተሰበ
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa Ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እወዳቹሀለው ❤
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn Ай бұрын
ውድ ተከታታዮች ቀጣይ ክፍል ሀገሬ ነው የማየው በደህና እንድገባ ፀልዩልኝ
@user-vy7yk3bl2g
@user-vy7yk3bl2g Ай бұрын
ቆይ ግን የዘንድሮድራማ ዪቱበር ያለማዳም አናወራ አሉሳ የኛ የቅመሞቹ አልበቃ ብሎ😂😂
@EyasuTesema-yx7cv
@EyasuTesema-yx7cv Ай бұрын
Tolo..tolo likeku 🎉
@genetSentyehu
@genetSentyehu Ай бұрын
የ10ደቂቃ ፊልም በጣም ነው የሚያሳዝነው ማስታወቂያ ብቻ
@ETIOTIK-GOOD
@ETIOTIK-GOOD Ай бұрын
በታም የሚያናድድ ታሪክ ነው ያለው ሳልወልድ ተቃጠልኩኝ እኮ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
አይዞሽ አትናደጂ ሳቶልጂ እንዳታረጂ
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal Ай бұрын
ክክክክክ​@@sarafaris5018
@HemiSol-zy6gj
@HemiSol-zy6gj Ай бұрын
እኔማ አሳምፃለው🤫 እሄ ድራማ እንዳይታይ😉 ደቂቃ ካልተጨመረ 😅
@EthioDaily-yt2fy
@EthioDaily-yt2fy Ай бұрын
ara ba saminte hulete mitelu ba like 👍 👍👍
@BezaMulugeta-fk6vd
@BezaMulugeta-fk6vd Ай бұрын
ምርጥ ፊልም ❤❤❤
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 20 күн бұрын
እግዳ ሰው ሀብቴ 💌ቴድ ዋው ችሎታህ አረ እዴት እደምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Ай бұрын
እኛ ሴቶች ግን ትክክለኛው እይወታችንም ላይ ሺ ጊዜ መስዋት የከፈለልንን ቤተሠብ ወዲያው ነው ለፍላጎታችን ስንል የምንተወው ስእተት መሆኑ የሚገባን ከረፈደ በዋላ ነው የእዛኔ እሊናችን ፀፀት ብቻ ነው የሚሞላው ልቦና ይስጠን ቆም ብለን እናስብ ቤተሠብ አሳዝነን የምናገኘው ደስታ ጊዜያዊ ብቻ ነው
@user-hx4rr4uc7s
@user-hx4rr4uc7s Ай бұрын
Asrenew endemnnegrachuw are wyyyy besamnt 2❤❤
@gjgj3875
@gjgj3875 Ай бұрын
አናይም ከእግዲህ ወይ በሳምት 2ይሁን ወይ ሰአት ይጨመር 😒😒😒😒🤨🤨🤨በኔ የምትስማሙ ላይክ 🙄
@MatuSala-7
@MatuSala-7 27 күн бұрын
የድራማው ጭብጥ የትም የማያደርስ ባጭር የሚቀጭ ታሪክ ነው የሚሆነው!! በጥንቃቄ አስቦና ዝግጅት አድርጎ የሚፅፍ እንዴት ይጠፋል ጎበዝ??
@user-hc6yu7if1e
@user-hc6yu7if1e 25 күн бұрын
የተመልካች አስተያየት ይከበር በሳምት ሁለት ይሁን 👈👌
@Hayat-xf2ed
@Hayat-xf2ed Ай бұрын
እሪኦኦኦ አዳሜእጀራዉንእያበስለ የኔመጨናቅ😢😢😢😢😂😂😂
@user-rm6qn9qj4n
@user-rm6qn9qj4n Ай бұрын
በርቱ😂😂😂ባመት አንድ ጊዜ😮
@user-pg7ky6zo2c
@user-pg7ky6zo2c Ай бұрын
አይ አባት 😢😢😢😢😢ልቡን ሰበረች ወይ ፍቅር ማንንም ያስክዳል😢😢😢
@KassayeAssefa-gj7dq
@KassayeAssefa-gj7dq 22 күн бұрын
ድራማው አሪፍ ነበር ግን እየረሳሁት ነው ቀን ቢጨመር እላለሁ
@SelamuManito-sv6ef
@SelamuManito-sv6ef 27 күн бұрын
ድራማ በጣም አሪፍ ነዉ ግን የተመልካች አይምሮ ይጣባቅ እዉነት ነዉ በሳምንት ሁለት ጊዜ ወይም ደቅቃ ይጨማሪ
@user-en8xy8wo1x
@user-en8xy8wo1x Ай бұрын
አረ ስራ አለን በየ ሁለት ሳምንቱ ይለቀቅልን በ ሳምንት አትልቀቁልን 🙏😄
@mekiryaahmed
@mekiryaahmed 11 сағат бұрын
😂😂ማዳም አላለም😂😂😊😊
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 Ай бұрын
ድጋሜ ነዉ የምታሳዩን
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb Ай бұрын
እሚገርማችሁ ረስቸዉ ነበር❤❤❤❤❤
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g Ай бұрын
በርቱ ውዶቼ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን
@BrukTsegay-wb4tu
@BrukTsegay-wb4tu Ай бұрын
አወ በሳምንት ሁለቴ ይሁን 🙄🥰
@halimamohamed139
@halimamohamed139 Ай бұрын
የኔ መርበት በት ምን ይሉታል 😂😂😂
@Azabbegdu
@Azabbegdu Ай бұрын
የመዳኒያለም መሀበርተኞች ተሰብስበዉ ነዉ የሰሩት 😂😂
@ethopialive
@ethopialive Ай бұрын
Gini bsminti hulete bhoni wow uv new😂❤ethiopian I love you ❤
@rasaman8754
@rasaman8754 Ай бұрын
አቦ በጊዜያችን አትጫወቱ ምንድነው የዚህ episode ጭብጥ በ 3 ደቂቃ ሚያልቅ ነው እኮ የደካማ ስራ አትስሩ ይሄን የመሰለ potential ለKZfaq ፍጆታ መቅረቡ ያሳዝናል
@user-mo9eg6cm9z
@user-mo9eg6cm9z Ай бұрын
እኮን ደስ አለወ ማዳም አላለም😅😅😅ወላሥወደዉኮ❤❤❤
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by Ай бұрын
😂😂😂😂
@AbelAweke-nw8nu
@AbelAweke-nw8nu Ай бұрын
የእንግዳሰውን ካራክቴሪ ለላ ሰው ብጫወትቤት ይበልጥ ጥሩ ነበር
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y Ай бұрын
ከዚ ድራማ ግን ኢንስፔክተር ኤርምያስ ይበልጣል❤❤❤❤❤❤
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 19 күн бұрын
በትክክል
@DefoTV-br1xe
@DefoTV-br1xe Ай бұрын
Welcome my happy family ❤❤❤❤❤
@rahelhagos239
@rahelhagos239 Ай бұрын
ድራማዉ የልጁ ጨዋታ ይመሰላል 🤣🤣🤣በችግር እና በጦርነት ያለቅነዉን በሳቅ ልጨርሱን ነዉ
@BoranaKoo
@BoranaKoo Ай бұрын
7 dekika mulu balefew samnt yayenewun chemerachubet😂😂😂😂😂
@user-tz8kl5nx8k
@user-tz8kl5nx8k Ай бұрын
ዘመኑ ተፈፅሟል ንስሀ ግቡ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
@helenhelu1251
@helenhelu1251 Ай бұрын
እሄን ቃል ስሰማ እፈራለዉ እዴት ሆኜ ነዉ ጌታየን ምጠብቀዉ ምን አድርጌ ነዉ ፈጣሪዬን ምጠብቀው ያስፈራል ደግሞ ገና መዉለዴ ነዉ 😔😔😔
@leyla4577
@leyla4577 Ай бұрын
ትደዋወላላችሁደ😂😂😂😂😂
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds Ай бұрын
ደውሎ ነገራቹሁ 😂😂😂😂
@markantube312
@markantube312 Ай бұрын
ወይኔ የት ነዉ የሚመጣዉ ዱባይ መሆን አለበት የፈረደበትን ኮንሰርት ሊያቀርብ አ😂😂 በቃ ከኤርፖርት ነዉ የምንቀበለዉ 😅😅 እስይ እሱስ ለምን ይቅርበት ሆሆ
@rahelpaulos9839
@rahelpaulos9839 Ай бұрын
Amen maranata geta Eyesus hoy tolo na❤
@salhetmohammed
@salhetmohammed 29 күн бұрын
እውነት ለማናገር እኛ ሴቶች አላህ ቀልብ ይስጠን ስናፈቅር እውር ነን በቃ በኋላአ ሚቆጨን ነገር እሰራለን የህሊና አባት ያሳዝናል 😢
@free7291
@free7291 Ай бұрын
Gedle gebu abo
@BirukeLiyu-kh3jn
@BirukeLiyu-kh3jn 27 күн бұрын
ኮሜንታታሮች በየሳምንቱ አንድ አይነት ኮሜንት አይሰላቻችሁም እንዴ ወይ long time copy paste አለ?🤔
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 Ай бұрын
ወይኔ እግዳና ዳግም አውሬ ሆናችሁ አልላኬ ካላክተር እደሆነ እዳም አርገኝ ሙቸ የምወዳቸውን አክተር እዳልጠላ😂❤
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j Ай бұрын
እሂ ድራመ ምርጥነው የምትሉ
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n Ай бұрын
የ ህሊና ኣባት በጣም ነው ምወድው ደስ ይላሉ እንደ ኣባት❤
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Ай бұрын
10 ደቂቃ የባለፈውን በመድገም😂😂😂 ኸረ ሿሿ 😂ህሊና ሚባል ነገር ጠፋ😂😂😂
@Mesi235
@Mesi235 Ай бұрын
ኧረ መቆንጠሩን ተዉ አናሰዝናችሁም እንደ😂😂
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
በሳምት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን ደቂቃዉም አጭር ነዉ❤❤❤❤❤
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Ай бұрын
ኸና ረስቼው ገና ዛሬ ሴየው ትዝ አለኝ ምናለ በሳምንት 2 ቢሆን 😊
@user-cb8ry9df9p
@user-cb8ry9df9p 4 күн бұрын
ደቂቃና በሳምንት 3 ጊዜ አርጉልን ደሞ ክፉል 15 አልተለቀቀም ልቀቁልን
@Ethio261
@Ethio261 Ай бұрын
Please በሳምንት 2ቴ ይሁን
@hiwottefera3267
@hiwottefera3267 Ай бұрын
Bexam des yemil yeiyaguwaguwa derama new ❤gen dekikawen arzmuln wrym besamnt 2adrguln 🙏🙏🙏
@RansMoto
@RansMoto Ай бұрын
ዋው ህሊና ከነ አባቷ የህሊና ፍቅረኛ ሲመቹኝ
@Mekdi1219
@Mekdi1219 Ай бұрын
መጨረሻው ያምራል ብለን አሰናስባለን ፈናን ግን አጥፍተሻል😅😅😅 ወንድ ተከትለሽ ጠፋሽ ባልገሻል
ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12
38:01
Salkan Tube
Рет қаралды 525 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Feker 2024 Full Length Ethiopan Film Hulet Fikir 2024 Hulet Feqer
1:33:56
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 6 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,4 МЛН