ህሊና ድራማ ክፍል 3 ማስታወቂያ- Helina Drama Part 3 Trailer

  Рет қаралды 82,922

Salkan Tube

Salkan Tube

3 ай бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 3 - Helina Drama Part 3
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Пікірлер: 59
@AsterAdelo
@AsterAdelo 3 ай бұрын
ተናድጄ እንዳልተው አሁን አይ እንግድህ ምትለቁ ከሆነ ልቀቁት
@rozadessie6752
@rozadessie6752 3 ай бұрын
እኔም የተለቀቀ መስሎኝ ሰፍ ብዬ መክፈቴ ሲወደዱኮ መከራ ነው ኸረ እተወዋለሁ ምነው
@SaraAmbase-cf7gu
@SaraAmbase-cf7gu 3 ай бұрын
@@rozadessie6752በሳምንት አነዴ ነው ሚታየው
@seade127
@seade127 3 ай бұрын
እእእምነው ባታስደነግጡኝ ተለቀቀብየ መሮጤ😢😢😢
@user-cb8ry9df9p
@user-cb8ry9df9p 3 ай бұрын
ምን ይሰራልናል ሙሉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@user-zr5mc5ud9k
@user-zr5mc5ud9k 3 ай бұрын
ኮመት ማበብ ውስጤ ነው 😂😂
@MulukenMekonen-iy9vn
@MulukenMekonen-iy9vn 3 ай бұрын
የድሮው አገዛዝ አሁንም እንደቀጠለ ነው በሳምንት አንዴ ከሚባለው በላይ ያስጠላል እኔ አሁን ክፍል ሁለት ልቀጥል ብዬ አንድ ላይ ምን እንዳየው ጠፍቶብኝ ክለሳ አደርገዋለው እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ከቻላችሁ በሳምንት 3 ወይ ደግሞ 2 ካልሆነ ይቅርባችሁ እስፖንሰርም የማግኘት እድላችሁ የጠበበ ነው ተመልካችም ሆነ ብሎ TV ላይ የሚከታተል ሳይሆን እንደ ድንገት KZfaq ላይ ሲያየው የሚመለከት ብቻ ነው የሚሆነው። ለማስተካከል ሞክሩ ።!!!!!!
@bezaselemon8808
@bezaselemon8808 3 ай бұрын
ኤጭ ጀመራቹ ደግሞ አቦ የምታሳዩን ከሆነ አሳአሳዩን አትጫወቱብን 😏
@fashionblogger2002
@fashionblogger2002 3 ай бұрын
Ere pls lekekut
@Hwgf-hn6dc
@Hwgf-hn6dc 3 ай бұрын
❤❤❤❤አረልቀቁት😊😊🎉🎉🎉🎉
@user-ff9ql1jy6o
@user-ff9ql1jy6o 2 ай бұрын
❤❤❤
@achamacham7942
@achamacham7942 3 ай бұрын
ይለቀቅልን😊😊
@salkantube
@salkantube 3 ай бұрын
Telekal
@zerishg688
@zerishg688 3 ай бұрын
በሳምንት ሁለቴ ማትለቁልን ከሆነ አድማ እናረጋለን 😡
@gebreataklti-zb5mt
@gebreataklti-zb5mt 3 ай бұрын
ደስስስስስስስ... የሚል ሲት ኮም ድራማ ነው ቀጥሉበት
@user-cd5rx5tb9j
@user-cd5rx5tb9j 3 ай бұрын
😅😅
@GashaMulu
@GashaMulu 3 ай бұрын
betam tiru chibti yzo yetenesa drama new bedenb asketilut.
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 3 ай бұрын
ይለቀቅልን
@user-ic2zi6uy3x
@user-ic2zi6uy3x 3 ай бұрын
አረ ኡ ኡ ኡ ልቀቁት
@mekdimmekdim
@mekdimmekdim 3 ай бұрын
ere bakachu biyans be sament 2 gize enkuan argut..............kalone begeza ejachu view ltatu new
@Fcgcchb
@Fcgcchb 3 ай бұрын
እየጠበቅን ነው
@LilishoAhadu
@LilishoAhadu 3 ай бұрын
ኣቦ ምትለቁት ከሆነ ለቁት ኣይናችን በማስታወቂያ ተጠናገረ እኮ
@AkK-pz1om
@AkK-pz1om 3 ай бұрын
Ere please 2 days in a week lakuln
@mdet7959
@mdet7959 3 ай бұрын
ክክክክየኔበጣምነዉይጉጉሁት
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 3 ай бұрын
ይለቀቅ እጅ
@FirdosAbrar-to3sz
@FirdosAbrar-to3sz 3 ай бұрын
Mindnew leye kiflu litasitewaweku new sitasitelu mileku kehone likeku
@kaleab3292
@kaleab3292 3 ай бұрын
ቶሎ ልቀቁ
@yonatanbotola4190
@yonatanbotola4190 3 ай бұрын
Ene akumiyalehu... Enantes😊?
@AminuBabi
@AminuBabi 3 ай бұрын
Ere lkekuln please
@SofiAmnu
@SofiAmnu 3 ай бұрын
Please ልቀቁት
@mekedesasefa6968
@mekedesasefa6968 3 ай бұрын
Endantala likqolne enge mndnew😢
@HaileGurum-px7dc
@HaileGurum-px7dc 2 ай бұрын
ልቀቁት።
@NenatetNetsi
@NenatetNetsi 3 ай бұрын
Ar lekakute
@SofiAmnu
@SofiAmnu 3 ай бұрын
Please ልቀቁት አ
@AliAli-hp1hv
@AliAli-hp1hv 3 ай бұрын
ተዉ ግን ትግስታችንን አትፈታተኑት ልቀቁልን
@Elui-gf3ky
@Elui-gf3ky 3 ай бұрын
እረ ክፍል 3😢
@ReduKalReduKal
@ReduKalReduKal 3 ай бұрын
ይለቀቅ እንጂ እንዴ ምነዉ እርሱን ነዉ እንዴ
@SintayehuMekonen
@SintayehuMekonen 3 ай бұрын
Are stastelu don't be boring 😴
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 3 ай бұрын
በሉልቀቁልን ስንከተላችሁ አይወድላችሁም አለበለዛአናይላችሁም ዳይ ወደቱርክ ፊልም🧐🧐
@RetaBekele-mw6dk
@RetaBekele-mw6dk 3 ай бұрын
ምንድን ነው እረ ይደብራል እየጠበቅን ነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
መቸልቀቁታ
@feven1919
@feven1919 3 ай бұрын
ኤጭጭጭጭ በዚ አይነት ብዙ አትቀጥሉትም
@mekimeki739
@mekimeki739 3 ай бұрын
ምነዉ አጉላሉን ንነዴ😢
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 3 ай бұрын
ልቀቁት
@MamaM-mf8kc
@MamaM-mf8kc 3 ай бұрын
ምንው አካበዳችሁ ከለቀቃቹ መልቀቅ ወይ አርፋቹ ቁጭ
@Tagsesmathewos
@Tagsesmathewos 3 ай бұрын
ፊልሙ መይለቀቃው ለምንድነው ቆይ መስራት ከቆሙ ቁርጡን ይንገሩን አራ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😩😩😩😩😩😩😩😡😡😡😡😡😡
@DagmawiSentayhu
@DagmawiSentayhu 3 ай бұрын
እሁድ በሀገሬ ይታያል ከዛ እሁድ ወይም ሰኞ ይለቀቃል
@salkantube
@salkantube 3 ай бұрын
Ehud 12seat besalkan tubim yilekekal
@salkantube
@salkantube 3 ай бұрын
Ekul
@hiwot_mamaye_vloge
@hiwot_mamaye_vloge 3 ай бұрын
ደምሩኝ በፈራቹ
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 3 ай бұрын
አናይም ጥፉን
@MerhawitMehari-sq8oi
@MerhawitMehari-sq8oi 3 ай бұрын
ኤጭ አስጀምራቹ አታጓጉን ወይም ተዉት😏😏😏😏😏
@haymiwt4453
@haymiwt4453 3 ай бұрын
ምነዉ ተቁላላቹብን
@edh8315
@edh8315 3 ай бұрын
ለምን ግን???????
@Monaniz
@Monaniz 3 ай бұрын
አልቁትም እንዴ???
@PaulElisa
@PaulElisa 3 ай бұрын
Fuseki
@SwSwi-vu7uq
@SwSwi-vu7uq 3 ай бұрын
ኤረ ልቀቁት
@IberashIberash
@IberashIberash 3 ай бұрын
በስራ ልቀቁ አታናድዱን
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 12 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
ፈኪ እና አህሙ እውነታውን አፈረጡት😱❤️
19:14
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 119 М.
ጥቁር ዐደይ ፊልም ምርቃት
7:33
ሀብ React
Рет қаралды 3,5 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 122 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13
34:12
Salkan Tube
Рет қаралды 482 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН