No video

አህመዲን ጀበልን አስመልክቶ የጀርመን ድምጽ ሬድዮ ጋዜጠኛ ኢስሃቅ እሸቱን በማነጋገር ላይ ያቀረበው

  Рет қаралды 13,769

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@lubabamohammad8607
@lubabamohammad8607 6 жыл бұрын
የአላህ ያኡመተል ኢሰላም ለማንአቤት እንበል አላህበራህመቱ ያሸርህ ኡሰታዜ
@user-wo3hx5yc7g
@user-wo3hx5yc7g 6 жыл бұрын
ያአላህ በራህመትህ ያጀመአ ዝምታው ለምን ያሙሥሊሚን እሯ ባካችሁ የሆነን መፍቲህ እናፈላልግ በጉልበትም ሆነ በገንዘብ መላበሉ እሥከመቸ እኛ ሚሥሊምች ከጨቁነን ያአላህ ድሉን ለኛ አድርገው ያረብ ያከሪም
@qw-zl2od
@qw-zl2od 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ አፍያህን ይመልስልት
@hewaebrahiem2774
@hewaebrahiem2774 6 жыл бұрын
እረ የአላህ አንተው መላ ፍጠር የአላህ ምነው ግፍ በዛ ያረቢ እራህመትህን አውርድ በስር ቤት ከሚሰቃዩት ሁሉ ኡስታዜ አላህ ኩፉህን አያሰማኝ እረ ይብቃን
@zeehaboozeehaboo6186
@zeehaboozeehaboo6186 6 жыл бұрын
Hewa Ebrahiem አምንእምን
@norn1116
@norn1116 6 жыл бұрын
እኔምደግጫለሁ በጣምከሥቶሣይ ኡዝታዜ እኔልበሣቆልልህ ኡዝታዜ አፊያህንይመልሥልህ
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ሀስብነላህ አለይሂም ሀስብነሏህ አለይሂም እኔን እኔን ወንድሜ ኡስታዜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ የኛ ብርቅዬው ጀግናችን ሁኔታህን አይተን ሁላችን አነባን ሁላችንም አዘንን አላህ ይርዳህ ወንድማችን ከሁሉም በላይ ሀያሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልህ የኛ አለኝታ እስር ላይ በግፍ እየተንገላቱ ያሉ ውድ ወንድሞቻችን ለሁላቹም አላህ ነስሩን ያቅርብላችሁ
@user-ti1pg1jn2l
@user-ti1pg1jn2l 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ሙሉአፈያህን ይመልስልህ ያርብህዝብ ለምንድነው ሰላማዊት ሰልፈመውጣት አለብን እርሴትም ወንድም መነሳት አለብን
@ansha7049
@ansha7049 6 жыл бұрын
እረ በአላህ መፍትሄ ፈልጉ ተጎዴ ምን እስኪሆን ነው የሚታየው
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
😢አላህ ያሽረው ያረብ
@zinatalhmmady6396
@zinatalhmmady6396 6 жыл бұрын
ያአሏህ አንተ የጀበልን ልጅ አይናችንን ጠብቅልን ያረብ
@user-ti9fm7ye7z
@user-ti9fm7ye7z 6 жыл бұрын
ያእሙሬ ህክምናም ተከለከልክ መታከምም ካላገኘህ አላህ ሱብሀኖ ወተአላ ከቀኝና ከግራ ይከታተልህ እኛ ደልቶን ጠግበን ለብሰን ወላሂ እራስ ምታት አኳን ትልቅ እናረገዋለን አተ ግን 22 አመት እስር ቤት ተቆርምደህ ወይም ይርብህም ይሆናል ይጠማህም ይሆናል እኔ እህትህ ትሰቃይ ከትዳርህ ተለይተህ ትሰቃያለህ
@zeehaboozeehaboo6186
@zeehaboozeehaboo6186 6 жыл бұрын
ያረብ አለህ ፍትህን ለህመደን ጀበል
@madinajuhar3504
@madinajuhar3504 6 жыл бұрын
ያአላህ ያረብ አንቴ ድረስልት
@zeehaboozeehaboo6186
@zeehaboozeehaboo6186 6 жыл бұрын
ለጀግናው አህመደን ጀበል አሥቸኮይ ህክምና
@zeehaboozeehaboo6186
@zeehaboozeehaboo6186 6 жыл бұрын
ፈድኡኒ አስተጂብለኩም ለምኑኝ እሺ እላቹሀለሁ
@zeehaboozeehaboo6186
@zeehaboozeehaboo6186 6 жыл бұрын
Madina Juhar ኢስላም ነው ሂዎቴ ነው
@user-rs1ft1xh4o
@user-rs1ft1xh4o 6 жыл бұрын
ልቤ ደማ አሁንስ አልቻልኩም ያረብ አንትው እርዳኝኡስታዜ በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያማል
@ue7eudjduid841
@ue7eudjduid841 6 жыл бұрын
አይይይይይይይይይ አጋፍው ኡስታዜ ከስት አለብኝ ያርቢ ብርህመትህ አድንልን
@zeenathzeenath7298
@zeenathzeenath7298 6 жыл бұрын
Ibakachuu irduti alhii yidrasilatii ustazi
@samielyas6922
@samielyas6922 6 жыл бұрын
ወንድማችን አህመዲን ጀበል አላህ በኒእማው ያሽርህ ወያኔ ሙስሊሙን ህብረተሰብ ለማዳከም የሚያደርገው ጥረት መዘንጋት የለበትም አላህ ከተበዳዮች ነው ኢሻአላህ።
@user-cs2nn9ov5z
@user-cs2nn9ov5z 6 жыл бұрын
ያአላህ ያረህማን እኛአቅም የለንም አንተእረዳው እባክህ አንድዬ እባክህ
@Fatuma-vo7ey
@Fatuma-vo7ey 6 жыл бұрын
ያረብ እረ በቃ በለን ኡስታዞቻችንን
@gdgd3857
@gdgd3857 6 жыл бұрын
እር ያርብብብብብብብብ
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 6 жыл бұрын
አላህ ያግዘው ውድ ውስታዜ ወላሂ አሞናል በጣም የኢትዮጵያ መንግስት ግፍ በዛ በዛ ምን እንደሚሻለን አናቅም
@Mohazbh
@Mohazbh 6 жыл бұрын
ያረብኡስታዜ አላህ ያሽርሁ ሙሉጤናህይመልስልህ ያከሪምልባችን ተነካ ያአሏህ አተ ርዳው
@user-tc9uk5go2s
@user-tc9uk5go2s 6 жыл бұрын
ያ አላህምህረትህንላክለት.እረፍትህለ ኡስታዝ አህመዲንጀበል
@jameljamel881
@jameljamel881 6 жыл бұрын
አሏህ አፊያህን ይመልስልህ በስቃይህ ላይ ስቃይ ተጨመረብህ አህሜ
@user-mb9ys8yl4n
@user-mb9ys8yl4n 6 жыл бұрын
ያአላህ እዝነትህን እርሙስሊም ኡማውን ያርብ እዝነትህን
@user-zo7ir9yb2g
@user-zo7ir9yb2g 6 жыл бұрын
አሏህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ ኡስታዛችንን
@toibaseid9567
@toibaseid9567 6 жыл бұрын
አላህሆይ አንተበራህመትክ በዝነትህ ሙሉአፈያውን ይመልስለት ያረብ
@zahrajamal6208
@zahrajamal6208 6 жыл бұрын
ያራህማን አተው ደግፈው
@hayatmohmmed3356
@hayatmohmmed3356 6 жыл бұрын
ያርብ ወድሜ አሏህ ያሽርህ ያርብ አተ ድርስለት
@rahmahussain6877
@rahmahussain6877 6 жыл бұрын
😢😭😭😭😭😭😭ያርብ ለኡስታዜ አተ በእዝነትህ ድረስለት ያአላህ
@ayshatube9546
@ayshatube9546 6 жыл бұрын
Allih afeywan ymalsalta osatazan
@user-yz7dt5ct7o
@user-yz7dt5ct7o 6 жыл бұрын
እኛ ዜናውን ሳይሆን የምንፈልገው ባስቸኳይ ህክምና እዳገኝ ነው
@user-sx4yh3ql6j
@user-sx4yh3ql6j 6 жыл бұрын
አላህ ሱበሀኑ ህወ ተአላ አፍያህን ይመልስልክ ኡስታዝ እረ ፍትህ ለኢተዮጵያ ህዝብ
@user-om8cw2fx8d
@user-om8cw2fx8d 6 жыл бұрын
አላህ. ይድረስልህ.የኛጀግና.ያረብክፉውን.አታሰማን
@user-mr9kl8lb3i
@user-mr9kl8lb3i 6 жыл бұрын
ወላላላሂ አስለቀሰኝ እጅግ በጣም ልባችን ደማማማማ ልቤ ተቃጠለ ለማን አቤት እንበል እስኪ ለማን ያያያ አላላላላህ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 6 жыл бұрын
የአለማቱ.ባለቤት.አላህ.አፋውን.መልስለት. ከእስርም.ነጃ.አውጣው.ያረብ
@zeharaseid9726
@zeharaseid9726 6 жыл бұрын
አሏህ አፊያህን ይመልሥልህ የኢሥላም ጄግና
@user-rp5yo8wx2g
@user-rp5yo8wx2g 6 жыл бұрын
የአላህ
@camillacamilla9300
@camillacamilla9300 6 жыл бұрын
ያረቢ ውስታዜ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ያአላህ ያከሪም በራህመትህ
@gdgd3857
@gdgd3857 6 жыл бұрын
እር አላህዋ አንተ ድርስለት
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 жыл бұрын
አህመድን ጀበል የእስርቤቱ ጀግና ያሰረህ ይታሰር 😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ዛሬስ አልቻልኩም 😢😢😢 ፍትህ ጠፍ ያአላህ በእዝነትህ አንተ እርዳው
@mohamedmuja4583
@mohamedmuja4583 6 жыл бұрын
እርዴት ነው የሚቻል ህመሙ ህመማችን ደሥታው ደሥታችን ነው ኡሥታዜ ሀቢቢ ያርብ እዝነቱን ቅርብ ያድርግልህ እነዚህ እርመኔወች የጃቸውን ያገኛሉ በፈጣሪ ውሣኔ ባዱኒያባይገኙ ባሄራ እይለቀቁም የዛ የጭንቅ ቀን ኢንሻ እላህ ብድን እላህ
@elhamyesuf7140
@elhamyesuf7140 6 жыл бұрын
አላህ አፈያውን ይመልስልህ ኡስታዝ
@user-qj1xv6rs2e
@user-qj1xv6rs2e 6 жыл бұрын
አሁን ነው ያሥታወሥነው ብን ትረጉም አለው ክደነዋል አሣልፈን ሠተነዋል እረሥተነዋል ብቻ የኛ አገር ዝም ይሻላል አላህ ፍትህ አለው አላህ ይገዘው የሙሥሊሙን ነገር ያሥለቅሣል ያሣዝናል
@meddnaab2584
@meddnaab2584 6 жыл бұрын
ያአላህ ምን ይሻለናል ረ የሆነ ነገር ይፈጠር በጣም ያሳዝናል ይህ እሱ ሳይሆን እኛ ነን የታመምነው አላህ ያግዝህ ከሰው የተሻለ አዛኝ የሆነው ጌታ ያማል ወላሂ ግፍ በዛ
@zahrafatema8394
@zahrafatema8394 6 жыл бұрын
ዛሬም አሚሬ ነህ የድኔ አለኝታ ኡስታዜ ኡስታዜ ኡስታዜ
@fhdsdd3047
@fhdsdd3047 6 жыл бұрын
betam yamale betam Allah yesfye yarbele lalmen
@jemalnigusuendre4974
@jemalnigusuendre4974 6 жыл бұрын
Yallah azagnu geta yzenlhe oustaze .............yarbbbbbbb
@user-lb5nh6ir5w
@user-lb5nh6ir5w 6 жыл бұрын
አላህ አፊያህ ይስጥህ ውስታዜ አሚሬ አብሽር አልህ ከታገዙቹ አዱነህ አብሽር አሚሬ ውስታዜ ምንም አትሁንም አላህ ከአተጋነው አሜር የከፈልከው ምስዋት ለዲንህ የተወጋህ አሜር አብሽር
@ahmedallam1689
@ahmedallam1689 6 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያው ኢመልስለት
@erehmetbntesalmemerehmet1206
@erehmetbntesalmemerehmet1206 6 жыл бұрын
አላህ አፊያ ይመልሥለት ያረብ ኡሥታዛችን
@susubintmohammed7048
@susubintmohammed7048 6 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ፍትህ ይስጠው ለሙስሊም ኡማዎች ግን እስከመቸ ነው ወሬ ብቻ መፍትሄ መፈጠር አለበት የኡዝታቶች ህይውት የሙስልም እብረተሰብ ህይወት ማለት ነው መረባረብ አለብን
@dimaal1990
@dimaal1990 6 жыл бұрын
አላህ ይዲረስልህ ኡስታዜ። ያአላህ ፍትህን። ያረብ
@Tewuhid
@Tewuhid 6 жыл бұрын
ya Allah afyahn yimelselh allahm yitebkeh
@user-xv9lf8ku5z
@user-xv9lf8ku5z 6 жыл бұрын
አላህ ሙሉውን አፊያውን ይመልስለት ያረብ
@user-ro1ze9qi5n
@user-ro1ze9qi5n 6 жыл бұрын
ያአላህ አተበራህመትህ እዘንለት ሀስቡን አላሁ ወኒእመል ወኪል
@user-zh1uo4wo5s
@user-zh1uo4wo5s 6 жыл бұрын
ያአላህ ኡሰታዜ አላህ ይድረስልህ ያረብብብብ ያአሏህህህህህህህህህህህህህሀ
@user-fv9rx3dr6j
@user-fv9rx3dr6j 6 жыл бұрын
አሁንስ እኛሙስሊሞችን ነፃይሚሰን መግስት ይፍጠርልን ይሃንን አላህያሳው
@user-zw6qu5tx8u
@user-zw6qu5tx8u 6 жыл бұрын
ያ አላህ ምን አይነት ጉድ ነው የምሰማው እረ ዝም አንበል በአላህ
@user-iq9zd3yy5y
@user-iq9zd3yy5y 6 жыл бұрын
ያአላህ አንተው ድረስለት ለዚህ ሚስኪን ባሪያህ
@user-tt6dz5dv8k
@user-tt6dz5dv8k 6 жыл бұрын
አላህ ፈረጃውን ያቅርብለት ያረብ
@user-xm1iq3sv9c
@user-xm1iq3sv9c 6 жыл бұрын
ኧረ ይፈታልን ጤናውን ያግኝ አላህ ሆይ የእዝነትክን በር ክፈትለት ያረብ
@fgdc9636
@fgdc9636 6 жыл бұрын
አላህ ካተይሁን አላህ እሱ አይሸግረውም አፉያህን ይመልስል እሱ ሀኪም ይሁንህ ያረብ
@user-in7xo8uc6m
@user-in7xo8uc6m 6 жыл бұрын
አለህያፍክ ወዴ የአለህ ምንዱንዉ ዝምታዉ የአካን ችግራችንንንንንን በጋራ እንጋራ እራ ጉዱ የመንግስት ጉደይ ወለሰጤን አመመመመመኝ??,,,,,,,
@fozeyaabrar7182
@fozeyaabrar7182 6 жыл бұрын
Allah afeya yaderegachu eneshallh
@fatumamashalathebestneshed7612
@fatumamashalathebestneshed7612 6 жыл бұрын
Awo hezzeb tense eskemot lemne yetbkal.....YaAhlahe bekaka belwe wendmen yaAlahe enshala.
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 6 жыл бұрын
Allah yashirh wodimewa 😢😢😢
@user-cz6ov5nt9y
@user-cz6ov5nt9y 6 жыл бұрын
እባካችሁ እንዲረስለት አላህ አፊያውንይመልስለት አላህ ነስሩንያቅርብለት
@zulfaabdlwhab5929
@zulfaabdlwhab5929 6 жыл бұрын
Yraheman afiywun melselt ahemdin matat anfelgem yrbi tnawun setwu mela fetrlt keserbat nja blwu
@user-mr9wi2pj8w
@user-mr9wi2pj8w 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ ያሽርው ያረብ ያረብ
@khaledmohamed9391
@khaledmohamed9391 6 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ ከእስርም ነጃ፡ይበልህ ያረብ
@user-wu5bj4lh4i
@user-wu5bj4lh4i 6 жыл бұрын
ሁሉም፡የሥራውን፡ያገኛል፡አላህን፡ፍሩ
@user-hz8of5po6m
@user-hz8of5po6m 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ አፋይህን ይመልስል ሁስታዝ
@ahmsh2183
@ahmsh2183 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ያሽርህ እረ የፍትህ ያለህ ህክምናውን እንኩአን የማግኘት እድል ይሰጠው እረ አላህን ፍራ አንተ ወያኔ በቃ የሰው ሂወት መጫወቻ ሆነ ማለት ነው ያሳዝናል ዋ መጨረሻችን !!!!!
@yousef-vq6mr
@yousef-vq6mr 6 жыл бұрын
አረምንድንነው ሱበሀንአላህ እሱይድስለት ያአላህ ኡማው ዝምአትበል እሱምእሚሰቃየው ለኛብሎነው
@user-hf9ds1sn9b
@user-hf9ds1sn9b 6 жыл бұрын
አላህ ይድርስልህ ኡዝታዜ ውይ አይሰውውው
@abdulkerimabdulfetah9075
@abdulkerimabdulfetah9075 6 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግህ ውሥታዝዜ አላህ ይድረሥልህ
@mohammedabdu8136
@mohammedabdu8136 6 жыл бұрын
Allah afiyawn yimelselet enshalah
@flyg378
@flyg378 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ አፊያውን መልስለት ያረብ እዝነትህን
@shopkube9394
@shopkube9394 6 жыл бұрын
ያአላህ አር ዝም አትበሉ ኡኡኡኡ ያአላህ ይህ ጠንጋራ ወያኔ .ምነው ጠገበ ያአላህ ኡሥታዝ አፉያህን ይመልሥልህ ያርብ
@fozyiendrise7564
@fozyiendrise7564 6 жыл бұрын
allhe mulo afiyhen ymlslhe yarbi melaw kant naw
@user-fv9rx3dr6j
@user-fv9rx3dr6j 6 жыл бұрын
ትልቅ አዴጋ ነው ውነት ይሃስው አንድ አድጋበደርስብት ውይውላችሀ ይሃ መግስት አላህ ያሳው ብድሉ ብዛ አሁንስ
@ikramomar3956
@ikramomar3956 6 жыл бұрын
ያአላህ አተው ድረስለት
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
አላህ አፍያህን ይመልስልህ አላህ ይድረስልህ በጣም ልብ ይነካል አላህ ሆይ አተ እርዳው ያርብ
@wearemuslimalhamdulillegna6904
@wearemuslimalhamdulillegna6904 6 жыл бұрын
ያረብ
@sadaebrahim7696
@sadaebrahim7696 6 жыл бұрын
ኧረ አላህ ፈረጃ አውርድ ያረብ ያረብ የሙሥሊም ቀን አውጣ
@asiyaaseyaayesha9969
@asiyaaseyaayesha9969 6 жыл бұрын
አላህ አፋውን ይመልስለት ያርብ ያከሪም
@user-vu8sz8xr5m
@user-vu8sz8xr5m 6 жыл бұрын
ያረብ ያረበ አላህ ያፊክ
@HH-yq5ol
@HH-yq5ol 6 жыл бұрын
ያረብ አፍያውን መልስለት ያረብ አተ ድረስለት
@seaddsu4923
@seaddsu4923 6 жыл бұрын
ያረብ ያረብ ያረብ
@saadasaed2880
@saadasaed2880 6 жыл бұрын
ያርብ ኡዝታዜን አፈያውን መልስለት
@user-mb9ys8yl4n
@user-mb9ys8yl4n 6 жыл бұрын
የአላህ። እፍፍፍፍፍፍ እር ያርብ እዝነትህን በባሪያወችህላይ እፍፍፍ
@tqg7793
@tqg7793 6 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ
@abahsukabumi6300
@abahsukabumi6300 6 жыл бұрын
አላህይሽፊክ
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
Uztazyeer allah afiya yadrgh gud eko new wellahi yalemnm tfat kaseru behuala ahun demo litakem mekelkel mn milut new islam mtatefubet menged new mtfelgut islam ybezal enji aytefam islam baynor alem esat neber allah akber
@kanabdatanrabbuma9709
@kanabdatanrabbuma9709 6 жыл бұрын
yaa allaah fayyaa nuu laatiif
@user-rp8yl9fr2t
@user-rp8yl9fr2t 6 жыл бұрын
الله يدراسلخ يارب
@fatimatalegenyisaqeeth7967
@fatimatalegenyisaqeeth7967 6 жыл бұрын
Allah mulu afeyahun yemelselet yaa Allah
@aminaaliaminaali5043
@aminaaliaminaali5043 6 жыл бұрын
ያአላህ አፊያውን መልስለት አይይይ እህህህህ አልቻልኩም
@hanaanradwaan8689
@hanaanradwaan8689 6 жыл бұрын
Yarabi anitawu afhyawun sitawu yaaushtazocan kufu atasayan yarabbb
@majedalhammadi9246
@majedalhammadi9246 6 жыл бұрын
ያረብ አተ አፊያውን መልስለት
@user-tg9cn8zj1j
@user-tg9cn8zj1j 6 жыл бұрын
ያርብ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ያርብ
@user-ln4eo1hg7o
@user-ln4eo1hg7o 6 жыл бұрын
አላህ ይድረስለት
@jamelahussan4189
@jamelahussan4189 6 жыл бұрын
ያረብ አንተ ፈርጀው አሚራችንን
@azizafentaw1688
@azizafentaw1688 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ አፊያውን ይመልሥለት
@asrar1690
@asrar1690 6 жыл бұрын
ያረብአንትአለህበለው
@naemayou.5880
@naemayou.5880 6 жыл бұрын
የአላህ ያረብ። ፈርጀን ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ
Wolfram Physics Project: A Discussion with Jim Gates
2:43:04
Wolfram
Рет қаралды 37 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 90 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 472 М.
What is ChatGPT doing...and why does it work?
3:15:38
Wolfram
Рет қаралды 2,1 МЛН
Wolfram Physics Project: Update with Q&A Tuesday, Oct. 19, 2021
3:11:21
ሰበር ዜና ዕሑድ ነሐሴ 19//2016//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 211
Wolfram Physics Project Launch
3:50:19
Wolfram
Рет қаралды 1,7 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10