ህልሞቻችንን ለመኖር የመቻል አሸናፊነት ክፍል 1 Oct 1, 2018 © MARSIL TV

  Рет қаралды 517,809

MAR_SIL TV

MAR_SIL TV

5 жыл бұрын

Пікірлер: 693
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
......የምትናገረው መሬት ጠብ አይልም! የሀምሳ አራት አመት ጎልማሳ ነኝ የህይወቴን ጎዳና ውጣውረድና ያሳለፍኩትን እንድረሳና ለወደፊትም ጥንካሬ ሰጥተኸኛል እድሜያችሁ በሀያና በሰላሳው ውስጥ ያላችሁ እንደዚህ ብሩህ አስተዋይ ሰው አግኝታችሁ መማር እድሉን ማግኘታችሁን አምላካችሁን አመስግኑ! ይህ ለትውልድ መስተላለፍ የሚገባው ልዩ ቅርስ ነው...አምላክ ዘርህን እንደ ባህር አሸዋ ያብዛው! 🙏
@dawitabrham485
@dawitabrham485 4 жыл бұрын
Amen...antem tebark.
@TsionYohannes-hw2bf
@TsionYohannes-hw2bf 3 ай бұрын
😅😅😅i^kkk^k😅​@@dawitabrham485
@user-xe8es1cu8y
@user-xe8es1cu8y 5 жыл бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ በተሰጣ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁል ጊዜ ሰለ አንተ አምላክን አመሰግናለሁ ለክርስቶስ መመስከር በአንተ ዘንድ እንደ ጸና በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀት ሁሉ (ዮኒ 1ኛ🇪🇹
@hannagetalijjesus32
@hannagetalijjesus32 5 жыл бұрын
ፍቅር ብርሃኑ የኢዲሰ ኪዳን ልጅ Amen
@zabibazabiba5823
@zabibazabiba5823 5 жыл бұрын
ትምህርቱደስይላልግንአለባበሱካንተጋርአይሂድምአለምንአትምሰልአተበሁለተናህቅዱስነህ
@apinessyante474
@apinessyante474 4 жыл бұрын
MARSIL TV WORLDWIDE
@tadalechzewuda4774
@tadalechzewuda4774 Жыл бұрын
ተባረክ የሚባርክ ይባረካልና
@gxhgvb2502
@gxhgvb2502 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምርተችህ ያስተሙሩኛል ያንተ ይለያል የምታወራው ሁሉ እውነት ነው እውነት ደሞ እግዚአቢሔር ነው ተባረክ ወንድሜ
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/r7hhpaiEqcCYdqM.html እይው
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rominanega9086
@rominanega9086 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ጴንጤ ባልሆንም ያንተ ትምህርት በጣም ለውጦኛል አብዝቶ ይባርክ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 5 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የወነት አብዛኛው የቤንጤ ፓስተሮች እራሳቸውን ከፈጣሪ በላይ ኮፍሰው ነው ምናየው እኔ ሙስሊም እምነቴንም በጣም ምወድ ነኝ ይሄን ስብከት ግን ከልቤ ነው የሰማሁት በየትኛውም እምነት ሁኑ ሁኝ እንደዚህ አይነት ለለውጥ ሜነሳሱ ስብከቶችን ቢሰብኩ ጥሩ ነው
@dennisherano4849
@dennisherano4849 4 жыл бұрын
Yoni ante ikko 1gna nak rajim edimena xenna emagnalawuk!!
@zoretoa7751
@zoretoa7751 4 жыл бұрын
Egzaber yibarkk yoonii
@tsgenatgetachew2462
@tsgenatgetachew2462 4 жыл бұрын
@@dennisherano4849in I u. O noticing 6n km I 77ununu I made y66 by.. Yup until 7u777
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
እኔም ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባሪካችሁ ቅዱሳንዬዬዬዬ
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
ጼንጤ አደለሁም ግን ዬኒ ያንተ ትምህርትህ እያደሰኝ ባዶነቴን እየሞላህልኝ መንፈሴን እያደስክልኝ ነው ተባረክ
@ababiyachalla8077
@ababiyachalla8077 5 жыл бұрын
Hi Sameri, egna andande Ethiopianoche ye EGEZIHABEHERE qale mesemate Haymanote aderegenewe seleyazene naw enji asetemarina Hiwote yehone negere mesemate theru naw ye EGEZIHABEHERENE qale lemesemate Haymanotegna mehone sayehone Ewenetegna mehone naw miyasefelegewe. GETA yebarekeshe berechi
@najwadidi8692
@najwadidi8692 5 жыл бұрын
AmenAmen AMENAMEN
@fantahunayichilum1217
@fantahunayichilum1217 5 жыл бұрын
Ewent belshal ehete enem endzaw
@hihi9760
@hihi9760 5 жыл бұрын
yoni pls i need your mobil number
@bortokanyuhannes8135
@bortokanyuhannes8135 4 жыл бұрын
ሳምራዊት ሳምሪ 😍
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 5 жыл бұрын
ይህ ትምህርት: ከራሴ ጀምሮ ብዙዎችን ጠቅማል:: ወንድሜ ዮናታን አምላክ ይባርክህ!!
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ፈጣሪ ይባርክህ ትምህርትህ ልብ ይነካል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አድናቂህ ነኝ ትምህርትህ ቀይሮኛል ያለፈ ታሪኬን ትቼዋለው ነገን ለመኖር አስባለው
@sarabilliner3142
@sarabilliner3142 5 жыл бұрын
Hi konjo ewenteshn new
@user-yh7db3ed2e
@user-yh7db3ed2e 5 жыл бұрын
ተባረኪ እውነትም ፍቅር የሆንሽ ነሽ እኔም በትምህርቱ ተባርኬበታለሁ ስለ ሁሉም ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@damqachiqoxiso6172
@damqachiqoxiso6172 5 жыл бұрын
Amen tabarakuu
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 4 жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ እይው ኦርቶዶክስ ነኝ መትሉ ሁላ የሱን ክብር የሱን ብር ወይም አሪ ፍ ስኬታማ ሰው ነው ማየት ሚያስደስተን እንዴት ለአምላክ የሚሳነው ነገር እንደሌለ ሀይሉን ክደን እስከመቼ ሀይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ነው እነጂ ቪድዮን ተመልከቺው kzfaq.info/get/bejne/r7hhpaiEqcCYdqM.html
@iyob.tasfyeiyob.tasfye2393
@iyob.tasfyeiyob.tasfye2393 4 жыл бұрын
@@user-yh7db3ed2e .
@edenmengistab7871
@edenmengistab7871 5 жыл бұрын
ወንድሜ ከልቤ አክብርሀለሁኝ ሁሌም ባንት ጌታ ተጠቅሞ ለውጦኛል ሰለዚህ ከትማሪዎችህ ብቻ አይደለም እኔም በምድረበዳ ውስጥ ቃሉን ልኮ ፍወስኝ ደስ ይበልህ በጌታ
@emmushet
@emmushet 5 жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ትልቅ …. ት.. ል.. ቅ ሥራ እየሰራህ ነው፡፡ ከልቤ መርቅሃለሁ፡፡ ፈጣሪ ጉልበት ይሁንህ፣ ከድንግል ማርያም የተወለደ፣ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ፣ የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ፡፡ አሜን!!
@genetetomiso3094
@genetetomiso3094 5 жыл бұрын
EMA. እግዚአብሔር ይባርክ
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው በእውነት ይሄ የኔ መልእክት ነው እራሴን በዚ ስብከት ውስጥ አግኝቸዋለሁ እኔ ለእያንዳንዱ ነገር በባለቤቴ ላይ ነበር እማላክከው ጌታን ነው የምላችሁ ወይ ጉድ ደግሞ እኮ ምንም ለውጥ ላላመጣ እኮ ነው አሁን ግን እርሱንም ይቅርታ እጠይቀዋለሁ አይምሮውን ጎድቼዋለሁና ሁሉን ነገር በእርሱ ስለማላክክ እኔም እራሴን ለመለወጥ እነሳለሁ የእግዚአብሄር ቃል መስታወት ስለሆነ እራሴን አይቼበታለሁ እንዲህም ለመሆኔ ምክንያቱ እኔ ነኝ እንዲያም ለመሆን ምክንያቱ እኔ ነኝ ። ጌታ ሆይ ተመስገን ከዚ በኃላ ለውጥ በህይወቴ ስለሚመጣ እራሴ እለወጣለሁ አመለካከቴንም እቀይራለሁ ።ዘመንህ ይለምልምልን ዬኒዬ እንዴት እኮ እንደምወድህ♥
@messelutesfaye6918
@messelutesfaye6918 5 жыл бұрын
.m
@AyaAya-tk7mq
@AyaAya-tk7mq 5 жыл бұрын
ጌታ ይበሬክ
@rarecell8600
@rarecell8600 5 жыл бұрын
ጌት የ barkii
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
ሳቅ ሙሉ የሚሆነው በእናንተ ሳቅ ውስጥ የሚስቅ ሌላ ሰው ሲኖር ነው።
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
ዮኒ እውነት ላሁኑ ወጣት or እናት ነው እግዛቤር ያስነሳህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አባቴ አሜንንንንንንን ይህ ትምርት ውስጤን አረሰረሰው አሜን ለዘላለም
@hannagetalijjesus32
@hannagetalijjesus32 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@azaellove2098
@azaellove2098 4 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሰው ለምን አየኝ ለምን አዩኝ ብዬ ከመሬት እጋጭ ነበር !! አንተን ማየት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ግን ስላሜንም ሆነ ማንነቴን ማግኘት ችያለው:: መዳንያለም አሁንም በረከቱን ያብዛልህ🙏🙏 ዮኒ ሙት ትሣክቶልሀል::
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 5 жыл бұрын
ማላከክ እስካላቆምኩኝ ድረስ ህልሜን ለመኖር ጉዞ አልጀመርኩም :: :: :: ::
@mayamelse4840
@mayamelse4840 5 жыл бұрын
Betame nwe yemwdesh
@user-jv8gz3hq2q
@user-jv8gz3hq2q 5 жыл бұрын
አስቱዬ አንች በጌታ የተወዳድሸ እህቴ
@user-jv8gz3hq2q
@user-jv8gz3hq2q 5 жыл бұрын
ስወድሽ
@mesitube318
@mesitube318 5 жыл бұрын
አስቱካዬ የኔ ውድ
@wellcometubewellcomtube550
@wellcometubewellcomtube550 4 жыл бұрын
Astuy💖💖
@jackgudetaofficial
@jackgudetaofficial 5 жыл бұрын
I will never understand why people put dislike 🤦‍♂️
@tobayani7032
@tobayani7032 5 жыл бұрын
ዩኔ ተለዉጫለሁ ሀያ አራት ሰአት ያተን ትምህርት ላያዉም አረቤት ሆኜ የምሰማው ግን አንድ ቀን እባክህን አምላኬ አገሬ ገብቼ ጌታን ተቀብዬ ከዩናታን ቼርጅ አንድ ቀን ከተባረክሁ ህይወቴ ይስተካከላል ብዬ ስናፍቅ እኔም ጌታ ፈቀደልኝ ገባዉ አገሬ ጌታንም ተቀበልሁ ዩኔ ጋርም አመለክሁ ጌታን ጌታ ይባረክ ዛሬላይ ሆኜ ሳስበዉ ያሳለፍሁት ይገርመኛል
@mahdersaifumahi381
@mahdersaifumahi381 5 жыл бұрын
በማህተቤ አልደራደርም እምነቴንም እወደዋለው የተዋህዶ ልጅ ነኝ ትምህርቶችህን ግን በሚገባ አዳምጣቸዋለው አስገራሚ ከአስተማሪ እና ከውስጥ የሚገባ ነው ምንም የሚዘለል የለውም አመሠግናለው አምላክ ይባርክህ ወጣትነታችንን በመልካምነት እንድንኖረው ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 4 жыл бұрын
ቪድዮን እይው ያንቺን ምርጥ ሰውkzfaq.info/get/bejne/r7hhpaiEqcCYdqM.html
@selinaworkalemahu5445
@selinaworkalemahu5445 5 жыл бұрын
የኔ መዳንያለም ዘመንክን ያብዛልክ ዬኒዬ እንዳንተ አይነት አስተማሪ ነው የሚያስፈልገው ለሀይማኖት ተከታዬች እኔ ትምህርትክ ደስ ብሎኛል ለኦርቶዶክስ እምነትም ይጠቅማል !!! አንደኛ ነህ
@weynshetyegeta1845
@weynshetyegeta1845 5 жыл бұрын
Wowwwww ዮኒዬ የተባረክ ነህ አብሬ ቁጭ ብዬ የተማርኩት ያህል ነው የተሰማኝ እድሜን ሙሉ አባቴን ስወቅስ ነው የኖርኩት የመከራተቴ ምክኒያት አባቴ ይመስለኝ ነበር ለካስ እራሴ ነኝ
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 5 жыл бұрын
Weyoew guede megebe yehone temherti new yasetemarekew goni edema ketana gaer yseteleg
@jesuslord3603
@jesuslord3603 4 жыл бұрын
Thank you Jesse
@tobayeni6108
@tobayeni6108 5 жыл бұрын
የትላቱ ይቅር የነገዉን ህይወቴ መንፈስ ቅዱሥ ቀይሮታል እየሱስ ጌታ ነዉ
@betebete872
@betebete872 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታን እኔ በበኩል አንትን ምን አንደ መልህ በላውቅም በቻ አግዚእብሔር ሰለአንት በጣም አመሰገናለሁ አንደዚ አይነት ትምርት በህወት አይቻም ሰምቼም አላቅም ጌታ አሁንም ከዚ የበለጣ የቃሉን መረዳት ይስጥህ ላለ ምን እላለሁ ዮኒ እኔ በጣም ከሚገርምኛ ነገረ አንዱ ከአዘኑት ጋር አብረህ አዝንህ ካላቃሱት ጋር አብረህ አልቅሰህ ብቻ አረ ኢ ኢ ኢ ሁላም ከአፋ የምወጣው ቃል ለእኔ አዳስ ነው ትባረክ
@sseifa5228
@sseifa5228 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ በጣም አስተማሬና ትክክልኛ ነው እግዚያብሔር አንተንም እኛንም ይባርክ
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 4 жыл бұрын
እረ እፈሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ባዮች ቪድዮን እይው በቃል አትሸንገሉ kzfaq.info/get/bejne/r7hhpaiEqcCYdqM.html
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
@@relaxwithnature9259 ምን ይደረግ ብለክ ነው ወንድሜ ነገ እውነታው ሲወጣ ያዩታል አሁን እንዲህ በአፉ እየተስለበለበ ስለሱ ምንም ብትል ስድብ ነው ሚተርፍክ ፈጣሪ እውነታውን እስኪያወጣው መጠበቅ ነው በተለይ ኦርቶዶክሳዊ ነን ባዮች ነገ በዚህ ንግግራቹ ታለቅሳላቹ ብቻ ጠብቁ
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 жыл бұрын
ዮንዬ የሰማይ አምላክ ከማያልቀው በረከት ይባርክ ቃላት አጣሁኝ ዘመን ይለምልም 🙏🙌🙏🙌🙏🙌❤️
@faskabogale9286
@faskabogale9286 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን አገልግሎትክን ይባርክ እወድአለው እኔ ስላተ ምንም ማልት አልችልም አንተን የሠጠን የአባቶቻችን አምላክ የተባረከ ይሁን
@hallelujah1383
@hallelujah1383 5 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው በውስጥህ ስላስቀመጠው ፀጋ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ክብር ምስጋና ይገባዋልና አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ ዮኒ ተባረክ::
@melatsentyw1458
@melatsentyw1458 5 жыл бұрын
በጌታስም፡ ሆሌሉያ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ቃሉልኮ ፈወሳቸው ፡ቃሉ እደሚናገረው ተፈውሻለው ስላተ ጌታን አመሰግናለው ተባረክ
@tizitagirma6696
@tizitagirma6696 5 жыл бұрын
ይሄ ነዉ እግዚያብሄር ቃል ማለት ወደ ራስ የሚያሳይ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
በጠም በጠም ይጋርማል እግዚአብሔር ከዚህ በባለጠው ይበርክ #JON ለኔ ትልቅ መልዕክት ነው እግ/ር መጨረሻችንን የስምርልንን
@netsanetdagne8016
@netsanetdagne8016 5 жыл бұрын
ተባረክ ዮንዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሰው ሁሉ ቢሰማው የሚጠቅም ነው ተባረኩ
@samueldubale5686
@samueldubale5686 5 жыл бұрын
Netsanet Dagne
@user-ln4fc1zh6w
@user-ln4fc1zh6w 5 жыл бұрын
እባክህ እየሱስ ሆይ የልቤና እያየክ አትልፍያ 🙇🙇🙇 ሁሉም በአንተ ዘዴ ይችላል እጠብቅሎ 😢
@AnkliOman
@AnkliOman 5 жыл бұрын
በጣም የራስን ሕይወት የሚናገር ነገር ነው እኔ በስደት ይህን ያህል መቆየት ቤተሰቦችን ነበር ምክንያት የማደረግው ለካ እኔ ነኝ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ኑብያ ዮናታን ጌታ ይባርክህ አንድ አንድህ አለቅሲ ነበር የራሳችን ጥፋት በሌላው ሰው ማድረግ ለካ የለብንም ዋውዋ ተባረክ በብዙ እንወድሃለን
@sentu201070
@sentu201070 5 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው ቀጣዮንም ክፍል ቶሎ እንደምትለቁልን ተስፍ አደርጋለው ተባረኩ እኛም ትምህርቱን ለመማር አእምሮአችንን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠረን አሜን!!!
@anitajeno9537
@anitajeno9537 5 жыл бұрын
Hi
@layilagalato9217
@layilagalato9217 5 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeeen Tabrkiiiii
@sentu201070
@sentu201070 5 жыл бұрын
@@anitajeno9537 selam
@sentu201070
@sentu201070 5 жыл бұрын
@@anitajeno9537 Hi
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይለመልም ሕይወትን ያም ለውጥ ትምህርት ነው ዬሆንኩት ሆንኩት ከማንም አይደለም ተጠየቅ ራሴ ነው ዮኒ ቡሩክ ነህ ❤❤
@shababalkhaleej5578
@shababalkhaleej5578 5 жыл бұрын
ጌታሆይ ፍቃድህ ከሆነ እንደ ዬወኒ ጭንቅላቴን ፋስት አርግልኝ ተባረክ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ይገርማል ትምህርቱ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ሱብሀን አላህ እውቀት ተሰጥቶታል
@mimiwiski464
@mimiwiski464 5 жыл бұрын
ዮኒ ስተኛ ነው? 1ኛ እስቲ በሉት
@mullek3459
@mullek3459 4 жыл бұрын
11111gna
@abiw728
@abiw728 3 жыл бұрын
1
@getebekele8167
@getebekele8167 5 жыл бұрын
Wow, wow, wow!!! How true, how gifted you are from above. You are creating a new generation of Ethiopians that could be great leaders and great citizens. I praise the Lord for you & love you.
@eyluleguzelm1667
@eyluleguzelm1667 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ተባረክልኝ ዮኒዬ ቀጣይ መልካም ወጣት ናፈቀኝ እግዚአብሔር ይጨምርል
@ethiopialove9278
@ethiopialove9278 5 жыл бұрын
Ohh ohhhh ዬኒዬ እንዴት ትምህርትህ እንደሚጠቅመን በተለይ ለስደት ላለን ልቀቁልን ሁሉንም በተለይ መልካም ወጣት
@bezitiyegetalij7305
@bezitiyegetalij7305 5 жыл бұрын
አስገራሚ ምሳሌነው ዮኒ ጌታ ዘመንክህን ይባርከው የውጣቶች አባት የስንቱን ቤት ችግር መሰለ የፈታከው ብዙዎች አሳርፈአል ጌታ ፀጋውን ያብዛል ቃል ይለኝም
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 жыл бұрын
ዋው ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርከው
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ጌታሆይ ከማንም በላይ አተ ታቀኛለህ እደገና ስራኝ ሁሉም ንገር ለበጉ ነው ብዬ እማምንንበትን ጥበብ ስጠኝ 😢😢😢😢😢
@maryamsuleiman1277
@maryamsuleiman1277 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeni
@lidacall6190
@lidacall6190 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ……አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
@yeshiemebetworku6129
@yeshiemebetworku6129 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ስለእውነት እኔ ያተ እምነት ተከታይ አደለውም ግን ይህትምርትክ አገኘኝ አመስግናለው በጣም መልካምን ሁሉ እመኝልካለው ነገዬን አድርጎ እድራመድ ብርታት ሆኖኛል
@BEreketgetinetTarekegn-k3g
@BEreketgetinetTarekegn-k3g 6 күн бұрын
ዮኒ ትምሕርትህ ብዙ ባይመስጠኝም ግን ተፅእኖ ፈጣሪነትህን ሳላደንቅ አላልፍም በረከት ጌትነት
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙋 🙋 ❤❤🙌🙌🌷🌷😍😍👍👍 Zemenihe yebareki bebezu 💞💞💞
@user-or3fm9vn2x
@user-or3fm9vn2x 5 жыл бұрын
ረእየሱሴ አመሰግንሃለሁ ዮኒየ ዘመንህ ይባረክ ትምህርትህ በጣም አስደናቂና ተአምር ነው አገልግሎትህ ይባረክ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ አፎፎይ አንደት ደሰ ይላል
@mimitemesgen8702
@mimitemesgen8702 5 жыл бұрын
Man of God bless u
@user-cy5bf7wk3n
@user-cy5bf7wk3n 5 жыл бұрын
ገራሚ ሰው ነህ
@massamassaf9124
@massamassaf9124 5 жыл бұрын
ትክክል ተባረክልኝ ዮንዬ ጌታ ዘመንህን የሰባረክህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንን
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 5 жыл бұрын
Wawww amazing teaching Nebi Yoni Egzabhier tsega ychemrlh tebarek Yoniye
@tobayeni6108
@tobayeni6108 5 жыл бұрын
ኦ ጌታዬ ተባረክ እላለሁ ስለሰጠህን ነባያቶችን ባርክልን
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዮናታ ።
@selamselam8359
@selamselam8359 5 жыл бұрын
ወይ መድሀኒያለም ስምህ ይባረክ እኔማ ለማላከክ አንደኛ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርበለኝ ሰለደረሰክልኝ ተመሰገን
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 5 жыл бұрын
አሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ብዘዋቻችን ነን
@kidistakoya6963
@kidistakoya6963 5 жыл бұрын
selam selam ኢየሱስ ጌታ ነዉ. Ere yene yibesale weyi alemawek geta yiker yibelen
@sifanbr4499
@sifanbr4499 5 жыл бұрын
selam askshing yehulachim bet ale yihi sew lasnesaw e/g yimsgen timihirtu lehum new yetingwum emnet tekat
@ttsalon8106
@ttsalon8106 5 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር ያንተን ትምህርት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዮኒየ
@mihrethaile9326
@mihrethaile9326 5 жыл бұрын
Ynyea Geta abzto ybarkhi sexbkhi nbere
@naolmarkos1548
@naolmarkos1548 5 жыл бұрын
Amen
@ethiopialove9278
@ethiopialove9278 5 жыл бұрын
የኔ ፍቅር
@ethiopialove9278
@ethiopialove9278 5 жыл бұрын
አሜን እኔም ተምሬበታለው
@ttsalon8106
@ttsalon8106 5 жыл бұрын
@@ethiopialove9278 ማማየ እምወድሽ አንችንም ጌታ ይባርክሽ የብቻየ
@kibergetaye9944
@kibergetaye9944 5 жыл бұрын
በጣም የሚያጀግን መልእክት ነው! ጌታ ይባርክህ ዮኒ! ከመልእክቱ ውስጥ አንድ ነጥብ ላይ ብቻ አልስማማም። በ 8:50 ደቂቃ ላይ "በህይወት ላይ ትልቁ ኪሳራ ለራስ ይቅርታ መስጠት ነው "የሚለው መልእክት። ብዙ ጊዜ ሰዎች ራሳቸውን ጠልተው ግድያ(suicide) እንዲፈጽሙ ከሚያደርጓቸው ነገሮች ውስጥ ዋንኛው ከዚህ በፊት ለሰሩት ስህተት ጌታ ይቅር እንዳላቸው ቢያውቁም ራሳቸውን ግን ይቅር ማለት ባለመቻላቸው ነው። ስለዚህ ስላለፈው ነገር ራስን ይቅር ብለን ዛሬ ላይ በደረስንበት መረዳት ላይ ሆነን ያሰብንበት ደረጃ ላይ እንደምንደርስ በማመን ከተጋን የማንደርስበት ምንም ምክንያት አይኖርም። ወደ ተመኘንው ግብ በምንጓዝበት ጊዜ በመንገዳችን ላይ የሚያጋጥሙን መሰናክሎችን ሁል ግዜ የስኬቶቻችን አካል እንደሆኑ ከተረዳን በቀላሉ እናልፋቸዋለን።
@sifanbr4499
@sifanbr4499 5 жыл бұрын
kiber andin negar awutita atiwused yeng chigir anduwun wesden lesidibim lanakafem merotachin new
@zeharamohammedbushera3269
@zeharamohammedbushera3269 4 жыл бұрын
የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ብጣም የተማርኩበት ዬኒ ፈጣሬ ይጨምርልህ ለሁሉም እምነት ተከታይ ሁሉ ይሚያስተምር መልክት ነው አንተ የተለየህ ሰው ነህ እራሳችንን እንድንመለከት አረከን
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 4 жыл бұрын
Let’s pray for those 177 people with the “👎🏽” who are obviously super blind ones. Not their eyes, their minds and hearts which is the worst !! አይናቸው ማየት የተሳናቸውማ ልበብርሀን ናቸው እነዚህ ግን... ልበ ድንጋይ, ጭፍን እና ሌላም ናቸው... ዮንዬ የጠላህ , ፍሬህንም የተጠየፈ የፈለገበት ሄዶ ***ት ማለት ይችላል አንተ ግን ትቀጥላለህ አልያም ደሞ ትቀጥላለህ ይኸው ነው በርታልን ወንድማችን🔥🔥🔥🔥
@user-jm4wj2ym3d
@user-jm4wj2ym3d 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ ዮኒ እንወድሃለን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው ተባረክ እራሴን እዳዳምጥ አረገኝ
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እማ
@dennisherano4849
@dennisherano4849 4 жыл бұрын
My religion is Roman Catholic but ur teaching let me I feel like I wasn't in right situation yet, Yoni may Lord bless u and ur family long life!!
@selamselam8359
@selamselam8359 5 жыл бұрын
ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይባረክ ዩኒ ስፍ መድሀኒያአለም በዘመነህ ምህረቱን ና ቸርነቱን ያድረግልህ
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
wowo እንድ ወድክ ያርገኝ ምክኛትነዉ እነም በጠምነዉ የምዉድክ ዮንዬ እድሜነ ጤነይስጥህ ፈጠርም እዉነተኛዉን መንገድ ይምረክ tnk you somac
@heganeshweldeyes6165
@heganeshweldeyes6165 5 жыл бұрын
ዮንዬ ጌታ አየሱስ ዘመን አገልግሎት ይባርከው ፀጋው ይብዛልህ ባንተ ብዙ ሰው ይለወጣል
@user-vm5lv6ky2h
@user-vm5lv6ky2h 5 жыл бұрын
Woooooow Woooooow really u are blessed man of God Siwodik eko Be Eyesus sim zemen yilamilim
@brektiybrktiy9525
@brektiybrktiy9525 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን በዚ ሰው የተነሳ የእግዚአብሔር ቃል ሱስ ሆኖብኛል ዘመንህ ይባረክ
@kiyarabi9440
@kiyarabi9440 5 жыл бұрын
Amme tebareki yoni geta simu yibareki 😮😮😮😮🙇‍♀️🙇‍♀️😍😍
@mestreaklog7731
@mestreaklog7731 5 жыл бұрын
Yoni bezu temarin. Zemenhene yebareke. Thank you for sharing!
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
Amen Geta yebarki yoni wondime endet dasi yemil temirti new ❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇👏👏👏👏
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 5 жыл бұрын
Yonatan Aklilu you are Our blessing. may God guide you and protect you ever evil things in name of Jesus Amen
@user-qb4wm8zq2p
@user-qb4wm8zq2p 5 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ አውነት ነው ይን ትምህርት ስንጠብቀው ነበር
@abenrzermendi7390
@abenrzermendi7390 5 жыл бұрын
ዪኔ በዚ ትምህርትክ አገኘከኝ ህልሜን የምኖርበትን ዘዴ ባነንኳት እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክ 😍👆👆
@MuleTare-uq5vc
@MuleTare-uq5vc Жыл бұрын
𝒈𝒆𝒕𝒂 𝒉𝒐𝒚𝒆 𝒎𝒂𝒍𝒂𝒘𝒐𝒕𝒆𝒏𝒆 𝒆𝒇𝒂𝒍𝒊𝒈𝒂𝒍𝒐
@user-me3gj9dc5x
@user-me3gj9dc5x 5 жыл бұрын
የተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ ዮኒዬ ዘመንክ ይባርክ
@selammechal8467
@selammechal8467 5 жыл бұрын
Wawawa be blessed it is a wonderful teaching even if I am from other religion I like the way you are teaching and touched me a lot! great respect .
@sofiahailu3390
@sofiahailu3390 3 жыл бұрын
ዬንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ትምህርት ጠቅሞኝልተባረክ
@makideabebe4794
@makideabebe4794 5 жыл бұрын
Wow tmhertkn stebekew telekeke des yalal geta abzito ybarkk tsegawn yabzalek
@samb556
@samb556 5 жыл бұрын
I'm the one who's responsible for my life's failure or success I'm in full charge of my life no more emotional decisions or temporary happiness God bless you more yoni we love you
@zeinabayssa6235
@zeinabayssa6235 5 жыл бұрын
Yoni geta ybareke ena kawn jemera hand nager lwechalew
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ተባርክ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው
@amenchseta6158
@amenchseta6158 5 жыл бұрын
wowwwwww amen geta yibarek prophet yoni የትልንትናው በመርሳት የነገውን ማሰብ
@zufaanjifaronamakaku5157
@zufaanjifaronamakaku5157 5 жыл бұрын
Ammeen .Ammeen bahunati baxam talawicalou yonii ene min biyyee libarkii tabarak tabarak tabarak 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌abbate yibarkii ❤❤💙💙💙💙💙💙💞💞💞💞💞💞
@ashenafiwolde1988
@ashenafiwolde1988 5 жыл бұрын
yoni wuste neh hulem esemahalehu fetari yichemirlih tsegawun tebarek.
@salam.feteneabboud3171
@salam.feteneabboud3171 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuu. Amen Amen Amen 🙏 yoni.geta.Eyesus.Abezeto.yebareke.♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ganatdarasa1451
@ganatdarasa1451 5 жыл бұрын
Wowwwwww yonii tebarekee geta zemen yibarekee
@menenkitchen
@menenkitchen 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በቃሉ የምኖርበትን ፀጋ ይስጠኝ አሜን
@aynalemshibru4513
@aynalemshibru4513 5 жыл бұрын
የሚደንቅ ትምህርት ነው አንተ አንደኛ ነህ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፣ በትምህርትህ እየተጠቀምኩበት ነው ህይወቴን በአንት ትምህርት እያየሁት ነው አመሰግናለሁ ዮኒ
@tsiongetachew9717
@tsiongetachew9717 5 жыл бұрын
Ere begeta endet yale yemigerm timirt new, geta abzito birik yadrgih, tibarek, tebarek tebarek...!!! Anten yeseten geta kibrun yiwsed 😍😍🙏🙏🙏
@berukabeba5329
@berukabeba5329 5 жыл бұрын
Egzabehr Abzito yebarekii neby yoni tebariklin
@botin6076
@botin6076 Ай бұрын
Amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@amanueltamene462
@amanueltamene462 5 жыл бұрын
yoni GOD always bless you ..... we have a great grace.
@layila1995
@layila1995 5 жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ ብሰማ አልሰላች አለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዞ ተቀይሯል በዝ ትምህርት
@tehaytehay6337
@tehaytehay6337 5 жыл бұрын
Wowowowo Kibiri lageta yihun Amennn tbarakilini malikam mikire naw 👍❤
@sosunatesfai3394
@sosunatesfai3394 5 жыл бұрын
yoni tmhrth betam germognal tebarekln Egzabiher abzto abzto yibarkh Waaaaaaaaaaaaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@justblessed9358
@justblessed9358 5 жыл бұрын
Geta yebarkeh tebarek kezih yebelete moges tena yetemerleh
@hhdfj3794
@hhdfj3794 5 жыл бұрын
ዮናታን የተባረከ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፀጋዉን ይብዛልህ ወንድሜ
@Bellheb
@Bellheb 5 жыл бұрын
What a wonderful teaching!!!!! God bless you
@tube-kx7ml
@tube-kx7ml 5 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለቀቃችሁልን ይህን ትምህርት በጣም እጠብቀው ነበር እስቲ ወደዛው መንፈስ ሊገባ ተባረኩ!
@user-zs4yb6xz7p
@user-zs4yb6xz7p 5 жыл бұрын
Wowwwww tebareki yoniye festame geta eyesus asamirilki
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
የዘመናቸን ጳዉሎስ ጌታ ዘመነሀን የባርክ ❤❤💚💚💙💙
@meskeremmohammed6369
@meskeremmohammed6369 4 жыл бұрын
Yoniya yeha yene hiwot yemigelts neaw tebarek!!!
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ለሊቱ ነግቷል
47:12
BETHEL TV CHANNEL WORLDWIDE
Рет қаралды 79 М.
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,6 МЛН