ህልውናህ//እጅግ እጅግ ልዩ አምልኮ//ዘማሪ አቤኔዘር//New Creation Church//Apostle Japi

  Рет қаралды 134,082

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

Жыл бұрын

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 49
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 Жыл бұрын
ዘመናችሁን ለጌታ የሰጣችሁ ወጣቶች ተባረኩልን ያስፋችሁ ያብዛችሁ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
Amen amen ወጣቶች ለጌታ እንዲ ሲሆኑ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ በናንተ ላይ ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ እናንተን የወለደች እንዴት ታደለች ልጄቿን አስተማማኝ በሆነ በእግዚአብሔር እጅ ላይ አስቀምጣ እሷ ተዘልላ በእግዚአብሔር ቤት ዘመኗ ያልቃል ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔርዬ ተባረክ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 10 ай бұрын
Jj
@danatomso6651
@danatomso6651 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 ай бұрын
እውነት ነው❤❤
@kenafayera8424
@kenafayera8424 5 ай бұрын
Hulem sisemaw mineziregn hayl yalew worship nw getan tebareku🥰🥰
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ሁሉ ቀርቶብኝ ቢገኝልኝ እየሱስ ነው ጉጉቴ የናፈቀን በእርሱ ተገኝቼ እሱንም አግንቼ ሌላ መሻት የለኝም የምራበው እየሱስ እንቁዬ ነው አንተን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል ሁሉን እርግፍ አርጎ አስጥሎ ያስኬዳል ሽልማት ሌላ መች ለኔ ሆነልኝ እሱ ነው እየሱስ እኔ የወደደኝ(2) ሽልማቴ ነው ለኔ ጌታዬ(2) ሽልማቴ ነው ለኔ እየሱስ(2) ሆነህ ተገኝተሀል ብኔ ዘንድ አንደኛ ሁሉንም አስንቀህ እየሱስ የኔ እረኛ ሆነህ ተገኝተሀል በኔ ዘንድ አንደኛ ሁሉን የምታፅናና እየሱስ የኔ እረኛ አይኔ ነው የማይበት እግሬ ነው የቆምኩበት ሳቄ ነው ያንደበቴ መንፈስ ቅዱስ የልቤ ደስታ ወደ ላይ ከፍ የሚያደርግ እንደ ንስር የሚያበረኝ ከጎጆዬ ክልል ገደቤ የምድርን ስበት አልፌ ወደ ሰማይ (2) ህልውና ህልውናህ ህልውና ህልውናህ እስር ቤት የማያስረው ጠባቂ እማይጠብቀው ቢጠረቅ ከላይ እታች ለማንም የማይመች ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር ፈንቅሎ የሚወጣ እሳት አደባባይ መድረክ እማይሻ የእግዚአብሔር ህልውና ህልውና(2) ህልውና ህልውንህ ህልው ህልውንህ(2)
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ህልውና የመያደግ ነገር የለም ለመነገር ቀለት ያጥርል
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 Жыл бұрын
የአባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ፡፡
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ። ነፍስም አልቀረልኝ
@daphillo8302
@daphillo8302 9 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን
@Kemil367
@Kemil367 Жыл бұрын
Amene amene amene amene amene amene amene 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼tabaraki 🥰🥰tabaraki amene 😢
@tigisttgm8044
@tigisttgm8044 3 ай бұрын
አሚን
@saraj4873
@saraj4873 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በብዙተባረክተባረክወንድሜ💖💖🤲🤲❤️❤️🙏🙏🙏
@SinnaSinnayit
@SinnaSinnayit 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cj2rl3ik7d
@user-cj2rl3ik7d 7 ай бұрын
Zemenachu yibarek ameeeeeeeeen ameeeeen 100%
@ewuniyeteshome7204
@ewuniyeteshome7204 Жыл бұрын
Amen amen hallelujah God bless you
@ajmachina-xj5jr
@ajmachina-xj5jr 9 ай бұрын
Uuuùuuùuuufthanks holly sprit amen amen amen blessed to god 😍😍👏👏👏
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 9 ай бұрын
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ህልውናህ የኔ አባት
@hanazd2454
@hanazd2454 Жыл бұрын
Amen amen
@abentdhgy4499
@abentdhgy4499 Жыл бұрын
አሜን
@newgenerationtube77
@newgenerationtube77 Жыл бұрын
Uuuuuuuufffeeyyyy des yeml amilko tebarakulign ye abate lijich…. I wish I was there too ❤❤❤❤❤❤
@fernuseengda2004
@fernuseengda2004 Жыл бұрын
Ammen
@user-zk6by8yr4p
@user-zk6by8yr4p 9 ай бұрын
አሜንንንን
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ተበረክ ዘመንህ ይበረክ
@nufti5970
@nufti5970 Жыл бұрын
Ammmmmmmmen
@danatomso6651
@danatomso6651 9 ай бұрын
ተባረክኝኝኝ ወዳጄ ዘማንህ ይባረክ❤❤❤
@chuchu7983
@chuchu7983 Жыл бұрын
Amen Amen Tabrku
@heruteherato6217
@heruteherato6217 10 ай бұрын
Ameeeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤
@bekeleliranso1972
@bekeleliranso1972 6 ай бұрын
God bless you 🙏❤️
@user-qg1do3tb8e
@user-qg1do3tb8e 10 ай бұрын
Amen. Amen❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidehaile7797
@kidehaile7797 Жыл бұрын
Helwna helwena helwna 🙏🙏🙏
@kalkidanalem3346
@kalkidanalem3346 Жыл бұрын
temesgn
@gdnerd6940
@gdnerd6940 Жыл бұрын
I feel God's presence!! God bless you, New Creation Church, all of you!!
@MikiyasBeyene-dt3kr
@MikiyasBeyene-dt3kr 8 ай бұрын
wow aman amen ililil 🔊🔊🔊🎉❤❤
@MikiyasBeyene-dt3kr
@MikiyasBeyene-dt3kr 8 ай бұрын
❤❤
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN Жыл бұрын
አሜን አሜን
@BayeTibebu
@BayeTibebu 10 ай бұрын
Amen
@kidehaile7797
@kidehaile7797 Жыл бұрын
Bebzu Tebark 🙏
@lidetsamuelhatiso4403
@lidetsamuelhatiso4403 Жыл бұрын
Gata yibarkik
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BetelemBetelem
@BetelemBetelem 10 ай бұрын
🙌
@samueltesfaye6242
@samueltesfaye6242 Жыл бұрын
Abishoo
@miheretlawrence1616
@miheretlawrence1616 Жыл бұрын
164
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 418 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 169 МЛН
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 418 М.