ህፃናቶችን በግፍ ከገደለችው ሴት ጀርባ ያለው እውነታ

  Рет қаралды 120,311

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 423
@user-cb9jk8yt3u
@user-cb9jk8yt3u 8 ай бұрын
በህይወቴ እጅግ በጣም ያዘንኩበትና ልቤ የተሰበረበት ቀን ቢኖር እነዚህ ህፃናት የተገደሉበት ቀን ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 8 ай бұрын
ፍርዱ ተፈፀመወይ ይህንን ነውእኛ ማወቅ የምንፈልገው ታሪኩን ሺግዜ ሰምተነዋል አለበለዚያ የሰውሀዘን አትቀስቅሱ
@peace8494
@peace8494 8 ай бұрын
ፍርዱ አይፈፀምም አሁንም በሂወት አለች ምክንያቱም በኢትዮጵያ ሞት ፍርድ ወደ እድሜ ልክ ይቀየራል እንጂ ሲገደሉ አይተን አናውቅም ያሳዝናል
@miherttadese298
@miherttadese298 Ай бұрын
ነገ ወጥታ ሌላ ቤት ትደግማለች።
@user-wk9qw9oq2p
@user-wk9qw9oq2p 8 ай бұрын
😢በጣም ልባችንን የሰበረው ቀን ነበር😢😢😢😢😢
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 8 ай бұрын
ልገልፀው የማልችለሁ የአዘን ቀን ነበር ዛሬም እንደ አዲስ ነው ያመመኝ ያስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቿቸው መፅናናት
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 8 ай бұрын
አባትየዉ ልጆቹ አንድ ነገር እንዳይሆን ያለበት ንግግር ከዛ ወይኔ ልጆቼ ምናምን ሲል ልጁ ደሞ ደንግጦ ነዉ መሠለኝ ሁለቱም ሞቶዋሉ ሲለዉ ያለዉ ሁኔታ በጣም ልብ ይሰብራል 💔😪
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከተሳሳተ እርምጃ ይጠብቀን ህፃናት የእግዚአብሔር ስጦታዎች የቤት ድምቀቶች ናቻ ፅናቱን ስጣቹ እናት እና አባት 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 ወላጆች ቸልተኛ እተሁን ለልጆቻቹ የስራ አጋዞቻቹንም አክብሩ ስራ ክቡር ነው ።
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 8 ай бұрын
እንዚህ ህፃናት ምን ፈረደባቸው እንኳን ሊገደሉ ሊቆነጠጡን ያሳሳሉ ኡፍፍፍ ልብ ይስንራን
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 8 ай бұрын
ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም አንድ ቀን ትወጣለች እድሜ ይፍታሽ የተፈረደባቸው ሰዎች 20 አመት ታስረው ወተው አግብተው ወልደዋል😢የሞት ፍርድ ማለት በአደባባይ አንጠልጥሎ ሲጥ ማድርግ ነው።
@fikertefera7987
@fikertefera7987 8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ለዚ እኛ አገር አልታደልንም ህጊም ወንጀለኞችን ያበረታታል
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 8 ай бұрын
ተገደለች አትሰሚም
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 8 ай бұрын
@@TigistLegesse-bo4hd አልተገደለችም ስትሞት ነው ከእስር የምትወጣው እንጂ
@tigisthussen6844
@tigisthussen6844 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍፍ ይህችንማ መግደል ብቻ ሣይሆን ጋዝ ተጨምሮባት ማቃጠል እንጂ።።
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 7 ай бұрын
ሳዉዲ አረብያ ቢሆን ቀልድ የለም ሲጥ ነበረ የሚያደርጎት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
በጣም ልባችን፡የሰበረው፡የህፃናት፡ሞትነው፡ያማል፡በጣም😢😢😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 8 ай бұрын
የማይረሳ ሀዘን ልብ ስብራት😥😥😥
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 ай бұрын
የእዩብ አምላክ የሁላችንም አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናችሁ እግዚአብሔር ይተካላችሁ እዩብን እያሰባችሁ ጸኑ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር ይመሰገን በሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ቸር ይቅር ባይ ነው እንጸልይ ከመውጣታችን ለስራ በፊት ከመጀመራችን በፊት በያለንበት ሰላም ያሳደርከን ሰላም አውለን ብለን እንጀምር 😢😢😢😢
@JemalAhmed3025
@JemalAhmed3025 8 ай бұрын
በጣም እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው ከፍተኛ ልብ ሰባሪ ጭካኔ የተሞላበት ግድኛዬ ነው ሱበሃን አላህ😢 እውነት በሞት ከሆነ ፍርዱ ወሳኝነው።
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 8 ай бұрын
የሞት ፍርድ ብለው አልነበር ወይ የሞተ ተጎዳ እንጅ ሌላ ማ 😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ 😭🤔🇪🇹ህገ አይሰራም ስንል በምክንያት ነው
@emuemuti1105
@emuemuti1105 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚህ ዓይነት ይሰውረን ሰለ ህይወት አስተማሪ ሚዲያ ነው አናመሰግናልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
ለረጅምምም ቀን እንቅልፍ ያጣሁበት አሟሟታቸውን የቤተሰባቸውን ሁኔታ ሳስብ መቋቋም ሁሉ አልቻልኩም ነበር ምንም ቃል አያፅናናውም እግዚአብሔር ግን እሱ ይችላል ልባቸውን ይጠብቅ😢😢😢
@fevenhaileleul6287
@fevenhaileleul6287 8 ай бұрын
Lijoch tiye sira mehed ferche lesinit qen enqilif atiche new yeseneberkut. Medhanialem lebetesebochachew tsinatun yisitachew. Kebad kebad kebad new.😢😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
@@fevenhaileleul6287 በጣም ሰቅጣጭ ጌታ ይጠብቀን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
አትቀስቅሱብን አልቅሰን ታመናል በግዜው ተውን አላአህ ይፊረድ በስ😢😢😢😢😢
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 8 ай бұрын
ፍትህ ሀገራችንማ የለም ፍትህ ያለዉ ሣዉዲ ወይም ዱባይ ነዉ አደባባይ ነበር ሚሠቅላት ለማስተማሪ ሀገራችን ነብሰ ገዳይ መግስት ይቀልባቸዋል
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
በዚህ ምድር ላይ በ2ቱ ውድ ህፃናት የሰቆቃ ሞት ለወላጆች የመጨረሻ ቃላትም የማይገልፀው ሀዘንና ፀፀት ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድላቸው😂😂😂...! ወላድ ሁሉ ከእንደዚህ አይነት መጨረሻ ከሌለው ሀዘንና የዲያቢሎስ ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
ኢሞጆቹን ይሪ የሣቅነዉ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብ መጥናናትን ይስጥልን ። እጅግ በጣም ከባድ ነው።
@zeritutube
@zeritutube 8 ай бұрын
ብቻ 😢😢ለእናት ና አባት ፂናቱን ይስጣቸዉ እጂ አስፈሪነወ ገና ልጂ እኮናት ምነወ እደዝህ አዉሬ ሆነች አቤት ጭካኔ 😭😭😭
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ለወጣት ወላጆች መጽናኛ ይስጣቸዉ ::እስዎም ከመጀመርያ ያልታደለች ህጻን ነበረች ግን እንደዛ ሆናም በደስታ መኖር ትችል ነበር::ከዚህ አይነቱ ዘግናኝ ነገር እግዝአብሔር ይጠብቀን☝☝
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 8 ай бұрын
እነዚህ ህፀናት መቼም ከእአምሮዬ አይጠፉም😢😢😢😢😢ለኢላህ ኢላህ አሁን ላይ ወላጆች እንዴት ነቸዉ ይሁን ሚስኪን ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ደሞ እንዴት እንደ ሚየምሩ💔💔💔💔💔እኔን እንዲህ የንገበገበኝ ወላጆች እንደዉ እንዴት ቻሉት😢😢😢
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 8 ай бұрын
Unforgettable sadness!🙏🏾‼️😢
@hiwethiyele2881
@hiwethiyele2881 8 ай бұрын
ሞት ቅጣት ያንሰባታል አሲድ ይደፉባት ትቃጠልና ከተረፈች ትገደል ወይም እጅ እና እግሯ ተቆርጦ 1 ድ አመት ትሰቃይ ከዛ ትገደል:: ሞት ቀለለብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarageleta2094
@sarageleta2094 8 ай бұрын
Maranata eyesuse keresetose dereselene Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 8 ай бұрын
መቼም ከዉስጤ ማይወጡ ህፃናት ኡፍፍፍ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤እውነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ፈትህ ካለ ምንም የማያቁ እፃናት ደም ፍትህ ያገኝ 💔💔💔መቼም ማያልቅበት አምላክ እነሱን በሌላ ልጅ ባርኳቸዋል
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 8 ай бұрын
ልጅቷምኮ ገና ልጅ ናት ግን ምን ሰይጣን አሳሰባት እነዚህን ምንም የማያዉቁ ህፃናት ለመግደል 💔😪 ቤተሰቦቻቸዉ እንዴት ሆነዉ ይሆን ገን በጌታ እንኳን ለነሱ ለኛም እኮ ከብዶናል 😞
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 8 ай бұрын
በጣም የማልረሳው እና ልባችን የተሰበረበት ቀን ነው
@fatimabamujally6595
@fatimabamujally6595 8 ай бұрын
ጥሩ ፍርድ ነው የተሰጣት ኢንሻ አላህ ለልጆቹ ወላጆች ግን አላህ መንታ ሴቶችን እንዲወልዱ አድርጓቸው ጊወናዊት እና ክርስቲና እንደሚሏቸው ተስፋ አለኝ
@BurtiFan
@BurtiFan 8 ай бұрын
😭😭☝☝
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 8 ай бұрын
Kanebebkut buhala alkishalew Egziabher yargilachew
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 8 ай бұрын
Children are gifts from God. God have mercy and protect all children
@elias0829
@elias0829 8 ай бұрын
Amen
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 7 ай бұрын
amen
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
ተባረኪ፤ዛሬ፤ፍርዱ፤ቌጆ፤ነዉ
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 8 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናቸው
@AwetWediyaye-lt9qe
@AwetWediyaye-lt9qe 6 ай бұрын
በርቱ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
አመት ሆናቸእ እንደቀልድ እህህህህ እንዴት ያለ ሰይጣን ቢቆጣጠራት ይሆን እኒህን አሳዛኝ ልጆች ላይ እጁአን ያነሳች😢 የሞት ፍርድ የተባለ ሚዲያውን አፍ ለማዘጋት ነው በእድሜ ልክ ቀይረው ከዛም በይግባኝ አስር አመትም አያስሩአትም ለማየት ያብቃን 😢 ብሥራት እግዚአብሔር ይስጥሽ አመቱን ጠብቀሽ ትክክለኛ መረጃ ሰጠሽን 👏👏
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 8 ай бұрын
እንዴት የሚያስደነግጥ እና የሚያሳዝን የማይጠበቅ አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ?
@almasa6055
@almasa6055 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ነገር ይሰውረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 8 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 8 ай бұрын
እሱ ምንችግር አለው እኔ በ6አመቴነው ሰው ቤት የገባሁት የተረገመች
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የማረሳ ጠባሳ 😢😢😢
@denkiesile4827
@denkiesile4827 8 ай бұрын
ደጊቱ በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስሁት ግን እኩ እሱም በጥላት መንፈስ ታያዛለች ስትታይ ጤነኛ ትመስላለች ነግር ግን በስይጣን መንፈስ ተይዛለች ከስባት አመት ጁምሮ በስው ቤት ደግሞ እሱ የምስራውን ቤተስብ መቀበል የስባት አመት ዕድሜ የምትስራውን አንዳንድ አስሪውች የእግዚአብሔርን ቃል አይስተምሮችውም ቤት ክሪሲቲን እንዲሄዱ አያፈቅዱላችውም የቤተስቦቻ ጭካኔ ይች ልጆ መልካም ነገር ከየት ትማራለች እኛ ኢትዮ ያለን የስራተኛ አመለካከት ከባድነው እነሱን ማለቴ አደለም እነሱጋ 3ወር ነው የስራችው ባለ ኩሚቱች ግን ተረጋጉ ጤነኛ ስው ስው አይገልም ደግሞ አትፈርዱ በእናንተም እንዳይፈርድባችሁ ይች ድህ ስለሁነችነው ስንት ህዝብ አጫርስው አሉ አደል እንዲ ወንበራች ው ስልጣነችው ሳይነካ ምነው ድህ ሲገል ብቻ ነዉ የምታጨበጭብት አጭብጭቢ ሁላ አች ራስሸ ጋዚጠኛዋ ሌላ ቦታም ወጣብለሽ ዘግቢ ስንት ወጣት እየረገፈ አደል ኒትወርክ ዘግተው ምነው ይህን አዘግብም ጦርነት ይቆም ብላችሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ😢😢😢😢ፈጣሪ መተኪያ ፍሬ ይስጣችሁ😢😢😢
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
በቅርብ ወልዳለች እናታቸው
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
​@@Naniya254ፈጣሪ ይመሥገን
@shewayedemile7351
@shewayedemile7351 8 ай бұрын
እኔም በስምንትአመቴ ነዉ ሰዉ ቤት የገባሁት ግን እኔ እጄራ አባቴ ክፉ ሰለነበረነዉ ግን ጨካኝ አይዴለሁም እሚያሳዝን ፊልምኳን ካየሁአለቅሳለሁ እኳን ነፍስን ያህል ነገር ላጠፋ ለዛዉም ህፃናት ለመሳምኳንኮ ያሳሳሉ ልጆች የኔዉዶች ነፍሳችሁን ይማረዉ
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 8 ай бұрын
መልካም ሰው ነሽ እና እግዚአብሔር ያሳብሽን ያሳካልሽ
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h 8 ай бұрын
ኡፍ ወይኔ እንዲህ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም እንቅልፍ ሁሉ እምቢ ብሎኝ ነበር።
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 8 ай бұрын
Allah bless you sister you doing very great and you are brave women also your advice is great.from 🇨🇦🇨🇦🇨🇦
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 8 ай бұрын
በህጻናት እንደዚህ መጭከን ግን ጤኛ ናት ሰራተኛዋ😢😢
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 8 ай бұрын
በእውነት ልክ ብለሻል የትኛውም ቃላት አይገልፀውም ያማል እግዚአብሔር ያፅናቸው ይካሳቸው
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
ወልደዋል እኮ በቅርብ
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 8 ай бұрын
ይቺን በምን እንደምገልጻት ቃላት የለኝም እግዛብሔር ለህጻናቱ ቤተሰብ መተኪያ ማጽናኛ ይስጣቸው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
😢😢😢ውይ ቤተሰብ ሁሌ እሳት😢😢😢
@debreworkletibelu3658
@debreworkletibelu3658 5 ай бұрын
Tbreke
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቹ 😢😢😢
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 8 ай бұрын
I y is sad, Beautiful kids.
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 8 ай бұрын
እግዚኦ እረ ስለ እግዚአብሔር አትደጋግሙብን የስራዋን ይስጣት እግዚአብሔር እኛ እንዲህ ያዘንን ቤተሰብ ምን ይሁን ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችው ገዳያ ግን በምድርም በሠማይም መቃጠሏ አይ ጭካኔ እኔ ግን ከበስተሃለዋ ሌላ ገዳይ ያለ ነው የሚመስለኝ ሞት ያንሳታል ለምን የፈለገ ቢሆን እነዚህን ህፃናት አንመልሳቸውም ሞንም ቢፈረድ ውስጣችን አታርፍም ብቻ አመብርሀን እናቴ ታፅናቸው ቤተሰቡን
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ከዚ ሃዘን እና ጉዳት ይሰውረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yu9tp8jm9z
@user-yu9tp8jm9z 8 ай бұрын
ትልቅ የስነ ልቦና ችግር አለባት ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እርግጠኛ ነኝ በአድ አምልኮ ይኖራል😢 ውይ ልጆች ሲሳሱ 😭😭😭
@oumahmed965
@oumahmed965 8 ай бұрын
Very sad
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 8 ай бұрын
ዛሬም እንደ አዲስ አለቀስኩ። 😢ወላጆቻቸውማ እጅግ ሀዘን እንደሚቀሰቀስባቸው አሰብኩ። እውነት ነው ተስፋ የምታደርገው ነገርም ሕይወትም የላትም። በእግር እንደመጣች በሳጥን (የሚገባት ከሆነ) ትወጣለች። ብስራት ፍርዱ ተፈፀመ ወይ? እንደው ይሄን አጣርታችሁ ብታሳውቁን ደስታው ሙሉ ይሆናል።
@alpalp8780
@alpalp8780 8 ай бұрын
May God remove the thoughts of evil from our minds, Amen. I am very happy with the verdict, even if the children do not respond to the parents
@user-vv3tb8my7i
@user-vv3tb8my7i 8 ай бұрын
😢😢😢ኡፍፍ ያማል
@MeseretMeqninit
@MeseretMeqninit 8 ай бұрын
ያማል በጣም😢😢😢
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw 8 ай бұрын
ይሄችግር በህፃናቶች ላይ ከተፈፀመ ጀምሮ ሁሌ ነው የምናስባቸው ከቤተሰቤጋር እናትና አባት በምን ሁኔታላይ ናቸው እያልን እናስባቸዋለን ህፃናቶቹማ የእግዚአብሄር ስጦታናቸው በእቅፉውስጥም ናቸው ለወላጆች ግን የእግር እሳት ሆነባቸው አሁንም አፅናኝ መልአክን ፈጣሪ ይላክላቸው ሌላ ምንይባላል
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 8 ай бұрын
It’s very sad 😢
@muludenekew2576
@muludenekew2576 8 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ 😭😭😭
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 7 ай бұрын
ያሣዝናል 😭😭😭😭
@semiraumer4051
@semiraumer4051 8 ай бұрын
ውይ😢😢😢😢😢
@hanaleul9465
@hanaleul9465 7 ай бұрын
ህመም የዘለአለም ቁስል መቼም የማይሽር የማይድን ጠባሳ።ጊዜ አልፎ አሁን ድረስ ክው ድርቅ የሚያደርግ ዜና። የሁላችሁንም ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ። ይህ ነገር በማንም ቤተሰብ ላይ እንዳይደገም እመኛለው።የሰው ቃል ብቻውን አያበረታም ለህፃናቱ ቤተሠብ መፅናናትን የሚሠጠው የሚያበረታው ሀይልን የሚሠጠው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@Zemicha88
@Zemicha88 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቼም መቼም የማረሳው ዘግናኝ ግድያ አምላኬ ፈጣሪ ያፅናቹ አቤት አቤት ወይኔ አባትዬዬው እዳሳዘነኘሰ በነፃ መለቀቋን ሰማሁኝ መሰለኝ
@user-zf5xk4eb2z
@user-zf5xk4eb2z 7 ай бұрын
😮
@aal2561
@aal2561 8 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@ganootube7855
@ganootube7855 8 ай бұрын
😢😢
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 8 ай бұрын
ጌታን እስከዛሬ ብዙ ድራማ ሠርታችዋል እንደዚህ የተዋጣለት ግን አልሠራችውም ዋውው በጣም አሬፍ❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
ልጅትዋ ህይወትዋ የተመሰቃቀለ ስለሆነ ብልጅነትዋ ሜንታሊ ናት እመኝ በጣም በጣምዴንጀረስ እነሱንም እግዚአብሔር ነው ያወጣቸው ብስርዬ ሜካፕሽን ወድጄዋለሁ ምክሬንም መቀበልሽ አሁንም ትንሽ ቀነስ ቅነስ አድርጊው ወጣት ስልእሆንሽ የተፈጥሮ ውበት አለሽ አሁንአየሽው አፍሽን እንክዋን በደንብ ማላወስ ችለሻል ትን ቀነስ አድርጊው በጣም ታምሪያለሽ!!! ልጅትዋ ሜንታሊ ናት እርዳታ ትፈልግ ነበር ግን ምን ያደርጋል!!! በልጅነታቸው ቶርች ስለሚደረጉ አይምሮአቸውን አፌክት ያደርጋል!!!!
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
ልክነሽ ሥለሜካፑም ሥለሠራተኛዋም የተናገርሺዉ😢😢😢😢😢
@nanishimeles1273
@nanishimeles1273 8 ай бұрын
በህይቴ እንደዛ ቀን በቁሙ የደረኩበት ቀን የለም
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@woynimokonen352
@woynimokonen352 8 ай бұрын
😥
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 8 ай бұрын
ውይይይይይይይ ,😥😥😥😥😥😢 አይይይይይ ልጆቼን😢😢😢
@merihtesfay
@merihtesfay 8 ай бұрын
መንፈስ ኣለባት ልጅትዋ
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 8 ай бұрын
እህህህህ😢😢እጅግ አሞናል እግዚአብሔር ይሰውረን
@abdenurmohammed3277
@abdenurmohammed3277 8 ай бұрын
God help us 😮
@Mekdi-zk6st
@Mekdi-zk6st 8 ай бұрын
😢😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 8 ай бұрын
ልብ ሰባሪ ሀዘን😢😢😢😢😢😢😢😢
@samruth536
@samruth536 8 ай бұрын
Mot fird betam beza . Altemarechim .be yesewubet yederesebatin anawkim .aymrowa tenegna aymeslim.
@aaasssaaasss4616
@aaasssaaasss4616 8 ай бұрын
Please family 🙏
@tsisami9841
@tsisami9841 8 ай бұрын
😢😢😢😢አቤቱ ይቅር በለን
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
የሞት ፍርድ ማለት ከእድሜ ልክ ፍርድ ጋር ምን አገናኘው 🙄 የሞት ፍርድ እሷ ስትገደል ነው 😢
@peace8494
@peace8494 8 ай бұрын
በትክክል
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 8 ай бұрын
አንዴ አለመቀደም ነዉ ህግ የታለ?
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አግዚይኦ ማህርነክርስቶስ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 8 ай бұрын
ውይይይ በቃ..ተረሳኮ የእኒህ ልጁች ታሪክ😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
😥😥😥😥😥
@yeshikidanye
@yeshikidanye 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ያማል ያማል ለእናት እና ለአባት መፅናናትን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
@zenat6033
@zenat6033 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 8 ай бұрын
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 5 ай бұрын
እጀቴን የቆረጠችው እቺ እረመኔ ልጆቼ ነብሳችሁ በገነት ትረፍልን
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 ай бұрын
ብስሪ በርች ብዙ ነገሮችን እደምትቀይሪ እደምትሰሪ እየሰራሽም እደሆን እናዉቃለን፡ከዚ በላይ እደምትሰሪ እናምናለን
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 8 ай бұрын
በጣም እጅግ ያሳዝናል ጨካኝ ናት ። ፈረደባቸው።
@user-hk9rz7np6v
@user-hk9rz7np6v 28 күн бұрын
😢😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
ተለቀቀችዴ ከተለቀቀች የሟች ቤተሰቦች አናቷን ብላችሁ ድፏት 😢 ቀሪ ሂወታቸውን አጨለመችባቸው 😢 ሀዘን ከባድ ነው
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 8 ай бұрын
ትገደል እየተባላ ነበር ልጆች የሞተ ቤተሰብም አንድ ልጅ ወልዶዋሉ ግን ምን ይደረግል😢
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 8 ай бұрын
​@@user-qq5wf9po8iእንደው መውለዳቸው ደስ ይላል😢😢😢
@user-mf1nr2jd4p
@user-mf1nr2jd4p 6 ай бұрын
Betam welahi😢😢😢
@qalgqalg
@qalgqalg 8 ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@seniseni2842
@seniseni2842 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-mk1ll8ln9c
@user-mk1ll8ln9c 8 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jn3rr5vj6c
@user-jn3rr5vj6c 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 8 ай бұрын
ምንም አለመግባባት ቢኖር ጥሎ መሄድ እያለ ለምን ግድያ አስፈለገ መሰቀል ነበረባት እሷ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 8 ай бұрын
😭😭😭😭💔
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 8 ай бұрын
😭😭
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 42 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
የልጁን ድንግልና የሸጠው አባት
25:43
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 440 М.
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 101 М.
Who won this time 3 🤣 #vfx #dance
0:18
Super Max
Рет қаралды 11 МЛН
НЮША ПЕРЕПУТАЛА КОПИЛКУ #pets #прикол #юмор
0:12
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
0:14
Demariki
Рет қаралды 31 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 4,2 МЛН