No video

ህልም ሲያሳያችሁ እያማከራችሁ ነው። ይህንን ታውቃላችሁ? Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 35,809

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

ህልም ሲያሳያችሁ እያመከራችሁ ነው።

Пікірлер: 320
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
ይገርማል፡አንዳንዴ፡ስለ፡እግዚአብሔር፡ለመናገር፡ቃላቶች፡ያጥሩሀል፡ታድለህ፡ጌታ፡ሆይ፡አንድ፡ቀን፡እንኳን፡አድነኽኛል፡ብዬ፡ሳልመሰክር፡በፍርሀት፡አንተን፡ደብቄያለሁ፡ምህረት፡አድርግልኝ፡እኔም፡ብዙ፡ተደርጎልኛል፡ቀሲስ፡ዘመንህ፡ይባረክ
@nigistyimer1737
@nigistyimer1737 3 жыл бұрын
Nigistyimer@gmail.com
@user-nw7mj4xk9e
@user-nw7mj4xk9e 4 жыл бұрын
ቀሲስየ በዘመኔ አንተን እዳቅ የረዳኝ አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 4 жыл бұрын
ቀሲሰ ተባረክ ሰለሁሉ ነገር እ/ር ይመሰገን
@asiapopsi1184
@asiapopsi1184 4 жыл бұрын
በውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እኔ የሜልቀውን ገዘብ ፋለጋ ወጥቸ ከሀገሬ የማልቀወን ጌታ አገኘሁት ኑሮየ ባይሞላ የሜሞላውን እግዚአብሔር ሰላገኘሁት ሁልየም እኳን ተሰደድኩ ሳይኖረኝ የሜኖረኝን ጌታ ሳላገኘሁት ሁሌም ደስ የለኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Ewnetnew
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
❣Amen eht bka ticicil nw yalshiw yewsten hasab......enem menor yejemericut siseded bcha nw mesedede hulem mulu endalihon destayen endalagegn argogn nbr gn cehulum belay yehonewn behuletum aynoche atiriche enday arigognal slezi hulum bikeribgn encuwa mechem yemaytewegnin bka yehiweten aclil aginichalw lelaw hulu trf nw amlacen endeyazcut sak godolow aytayegnm
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን በኡነቱ እግዝአብሔር እመስገን
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ዛሬም ተናገረኝ ስሙ ይባረክ ቀሲስ በአንተ ላይ እያደረ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ስሙ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 жыл бұрын
ቀሲስ ዘመንክ ይባረክ ይሄ ለኔ መልክት ነው እግዚያብሄር ለኔ ምድር ላይ ከምንም በላይ የኔ ሚስጥረኛዬ የልብ ጓደኛዬ እግዚያብሄር ነው
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር ቃሉን ለማስተማር ሰው ይልካል እኔ ቀን ሙሉ ከእግዚአብሔር ጋር ሳወራ ቃሉን ደሞ ደብተር አዘጋጅቼ እፅፋለሁ እፀልያለሁ የፀሎቴን መልስ መምህራችን በምታስተምሩት ቃለ እግዚአብሔር አገኛለሁ እግዚአብሔር እንደዚህ ቅርብ አምላክ መሆኑን ያወኩት ያቱን ትምህርት ማዳመጥ መማር ከጀመርኩ ነው በፊት የእግዚአብሔርን ቃል ምንም አላቅ እፃሞለሁ እቆርባለሁ አከፍላለሁ ግን እየሱስ ክርስቶስ ለኔ ሲል እደሞተልኝ አላቅም ነበር አሁን በዝች ስልክ ቃሉን አስተማረኝ በስደት ላይ ነው ያለሁት ስራዬን እየሰራሁ አዳምጣለሁ የተማርኩትን በተግባር አውላለሁ እድሜሽ ስንት ነው ቢሉኝ 5 ወር ነው እምለው ምክንያት ቱም እግዚአብሔር ን ካወኩት 5 ወሬ ነው አምላኬ ሆይ በስመህ ታምኛለሁ እዳትተወኝ ለሚያሳድደኝ ጠላት ለሞት አትስጠኝ ፀጥታዬ ነህ ጌታ ሰላም እረፍቴ ጉውዞዬን አንተ አቅናልኝ ቅደም ከፊቴ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
ይረዳሻል እግዝአብሔር
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
እኔ በጌታዬ በየሡሥ ነው የኖርኩት እርሡ ለኔ የታመነው በውነት በፋጥረት አንደበት ሁሉ የተመሠገነ ይሁ የድንግል ማሪም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር
@aelsaaelsa44
@aelsaaelsa44 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን።
@tsehaygere4517
@tsehaygere4517 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ብዙ ግዜ በተለያየ መንገድ በተለይ በእርሶ ትምህርት ያናግረኛል ስከፋ ያፅናናኛል ስደክም ያበረታኛል ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን መምህሬም ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዛቤሔር ይጠብቅልን
@classicphone5908
@classicphone5908 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜሜን ቃለይወት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@fikirtegebrie1191
@fikirtegebrie1191 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። የሚፈውስ ቃሉን በናንተ አንደበት ያስቀመጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@ggggggnn
@ggggggnn 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምራች እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@zal9716
@zal9716 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት ጌታ በቤቱ ያፅናልን
@emukal5087
@emukal5087 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
በኡነቱ ይክበር እመስገን እግዝአብሔር ኣምላካችን ተመስገን እንድናቆው በደሙ የገዛን የጠፋች በጉን ለማግኘት የማይደክም የእመቤታችን የንጽህትዋ ድንግል ማርያም ልጅ ይቅርባይ ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰማያዊ ዙፋኑ በክብር ያውርስልን
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን በእዉነት በጣም ደስ እሚል ልብን በሚሞላ ትምህርትነው
@desalegngashaw504
@desalegngashaw504 4 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በተጨማሪ የምትጠቀሟቸዉ ክላሲካሎችም ሆነ መዝሙሮቹ ስሜትን የሚያረጋጉና የሚያድሱ ሀሳባችንንም እንድንሰበስብ ያደርጋሉ እናም እናመሰግናለን በተጨማሪ ባለፈዉ ግዜ የተጀመረ ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት ትርጉም ሁለት ክፍል ተለቋን እናም ከኔ ችግር ካልሆነ በቀር ክፍል ሶስት አጣሁት ቢኖር ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@HanaHana-ur3hj
@HanaHana-ur3hj 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትስጥል በእድሜና በጤና ያቆይልን::
@mititsolomon6747
@mititsolomon6747 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽❤️❤️❤️ ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን🙏🏽❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽
@aberashmeshesha8158
@aberashmeshesha8158 3 жыл бұрын
መምህር አቤት ትምህርትህ ልብን ሲሰረስር ተባረክልኝ🙏🏾
@eleniberhan7186
@eleniberhan7186 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር ሰምቸው ሰምቸው የማልሰለቸው ትምህርት ነው እግዛብሄር ይመስገን ለውጥ እየሰጠኝ ነው
@masiyeselaseeljiidengalama3073
@masiyeselaseeljiidengalama3073 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏💟🙌🙌🙌🙌🙌🙌 Tabarkilanya
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 3 жыл бұрын
Egziabher yistelen wendmachen kale hiwot yasemalen tena edme yistelen Amen
@nati7222
@nati7222 3 жыл бұрын
Wegenocea amlak hulgeze begown hulu yasayacu Amen 🙏 belu. Amen 🙏
@weni7272
@weni7272 4 жыл бұрын
እርሱ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁናችሁ መምህር ከተናገሩት ሁሉም በኔ ላይ ያገኘሁአቸው ናቸው ። ቃለህይወት ያሰማልን
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና እል በ ቁሙ ለምስጋና
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
አሜን የወደደን ክርስቶስ ይባረክ እኔም ስለአንድ አገልጋይ ወንድሜ ህልም አየሁኝ የዛሬ 3 አመት ነው አንድ እጅግ ውብ የሆነ ሰውዬ እኔ ይህን ልጅ ስሙን እየጠራው እወደዋለሁ እኔ ያገለገለኝን አልተውም አልጥልም እሱ ግን የዚህን ዓለም ወዶ ልክ እንደ ዴማስ ትቶኛል ብሎ ይወቅሰዋል ከዘፍኞች ጋር ሲዘፍን ከምጨፍሩ ጋር ሲጨፍር ሰውነቱን ሲያረክስ በዛን ሰዓት አሳየኝ እኔም ለአንዴ ብቻ እድል ስጠው ይቅር በለው ይመለሳል እያልኩ ተጨንቄ ስለምንለት ነበር በእውነት ሲነጋ ልቤን ነበር ይህ ህልም የነካኝ እኔ በስደት ነው የምኖረው አብረን ስናገለግል የነበሩት ልጆች አንዱ ላይ ደውዬ እከሌን ሕይወቱ ምን ላይ ነው ብዬ ጠየኩኝ ማገልገሉን መንፈሳዊ ህይወቱን ትቶ ከእነሱም እንደምሸሽ ነገረኝ ግን እንዴትም ብለህ አገኝው እና ምከር መንገዱን ስቷል ብዬ በእውነትም ያሳየኝ ህልም ትክክል ሆኖ ልጁ በማይገባው ስፍራ እንደነበር ራሱ ተናግሮ የተፀፀተበትን ጊዜ እንዳስታውስ አደረከኝ ቅዥት የምመስለን ህልምም አንዳንዴም እውነትንም እንደምይዝ አስተዋልኩኝ ቀሲስ ተባረክ
@hirutkasaye9954
@hirutkasaye9954 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@yabsratesfa9442
@yabsratesfa9442 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን ሁሌ ከርስዎ የምሰማው ትምህርት ህይወቴን ነው የሚቀይርልኝ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-hu9qv5ph1f
@user-hu9qv5ph1f 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማኝ ጌታ ህይ መንገደህን አስተምረኝ
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
Amen እግዚአብሔር ጥሩ ልብይስጠን
@hanahana8232
@hanahana8232 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን ያሳማልን ሁሌ የእርሱን ትምህርት ስሰማ ህይወቴ ትቀያረሌች ነብሴ ሀሴት ተዳርገሌች
@MaryMary-qz4wc
@MaryMary-qz4wc 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን!!!
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@rahelgh5427
@rahelgh5427 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemaln Abatachin Antem Egziabhar abzto ybarekh
@selamutubeselsmutube9471
@selamutubeselsmutube9471 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 kale heyewot yasemalin
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen
@negstibogale6618
@negstibogale6618 4 жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ ለቸሩ መድሀኒያለም እውነት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው መምህር ሁሌም ስለእኔ የሚናገሩ ነው የሜመስለኝ ተመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kiwanenatnael305
@kiwanenatnael305 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስሚናል
@saratsegay6095
@saratsegay6095 4 жыл бұрын
Amen 🙏❤️⛪Amen 🙏❤️⛪Amen 🙏❤️⛪
@bleng9317
@bleng9317 4 жыл бұрын
ቃለሂ ይወት ያሰማልን መምህር ትምህርት እሰማለሁ ማድረግ ያለብን እና የሌለብን መምህር በአንተ የእግዚያብሄረ ቃል መስማት ደስይላል አሚን🙏🙏🙏
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hyiwet yasemaln memhr endet nachhu
@abinetababa4310
@abinetababa4310 3 жыл бұрын
Amen amen amen qela hiyiwet yesamln
@topFaris
@topFaris 3 жыл бұрын
ኢሳን ከፈጠረን ጌታ ጋ ... እያሻረክብኝ ተቸገርኩ እንጅ .. ድንቅ የሰከንክ የገራልክ መምህር ነህ ተባረክ 🙏🏻
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@gelilaasfaha1529
@gelilaasfaha1529 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን።
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ከእነመላዉ ቤተሰብህ እ/ር ይሰጥልን ዛሬ የተማርኩት ትምርትእጅግ ድንቅ ነዉ ሁሌ ሰፀልይ ከጎኔ ሰዉ ያለ ያህል ይሰማኛል እና ትምርቱ ደሰብሎኛል
@lovelynature3871
@lovelynature3871 4 жыл бұрын
There is no enough words and expressions for THE ALMIGHTY GOD. Alfa ena Omega ye Dengel lij tolo na. Kesis Ashenafi you are already blessed, you are inspiring me every day.
@ayekuku4640
@ayekuku4640 3 жыл бұрын
Kalehywot yasemalen
@haben5084
@haben5084 4 жыл бұрын
Kesis kalehiwot yasemalen Egziabher zemenoten betesebon hiweton yebarkelen
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan semten minastewlbetn lbonawn ysten 🙏❣🙏
@honeysara160
@honeysara160 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዉለታዉ ብዙ ነዉ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mbsalon2906
@mbsalon2906 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም
@alexbahiru6505
@alexbahiru6505 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን እኔ እንደሰማሆት ባለቤቴ ትምህርቶን ብትሰማ እግዚያብሄር ምንኛ ደስ ባለው ሀሉን አማልቶ ሰጥቶናል ግን አላመሰገነው እባኮትን ፀልዩልን የሚያማማሩ ልጆችም አሉን
@genetdebele6859
@genetdebele6859 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን መግለፅ አልችም ተመስገን ተመስገን!!!
@betelhemayenew9308
@betelhemayenew9308 4 жыл бұрын
ቀሲስ ልክ ብለሀል እኔ ለምሳሌ ቃሉን ለመስማት እና እውነቱን ለማወቅ እለምነው ነበር እና የአንተን ትምህርት አገኘውት ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አንዳዴ እርዕስ ሰጥቼህ የማድር ይመስለኛል ያሰብኩትን ማወቅ የምፈልገውን ታስተምራለህ ጌታ በጣም ቅርብ ነው በእውነት እግዚአብሔር በብዙ አረድቶኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 4 жыл бұрын
ድንቅ ስብከት ይጣፉጣል ፀጋኡ ያብዛሎት አባት እናመሰግናለን ጔዳኛየ አደሪገዋለሁኝ ለእግዝአብሔር አሜን
@genetamare9847
@genetamare9847 4 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ነገር ነው የምነገረኝ የእውነት በጣም የማመስግነው እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ ቃል ህይወት ያስማልን
@sesemsc5873
@sesemsc5873 4 жыл бұрын
የኔ እግዚአብሄር ስምህ ብሩክ ይሁን። በእግዚአብሄር የተወደድህ አባታችን ቄስ አቩ ተባረክ።10q
@mohammadmohammad1562
@mohammadmohammad1562 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-pn4sr7tv4s
@user-pn4sr7tv4s 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 4 жыл бұрын
Amen Amen amen thank u so much
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ስላም ቀስሲ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዛብሄር እሥከቤተስቦ ይጠብቅልን
@yenu6260
@yenu6260 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@GodGod-pr9ni
@GodGod-pr9ni 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ።
@mimikebed4489
@mimikebed4489 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህሕይወት ያሰማልን
@mekdestedbabe921
@mekdestedbabe921 3 жыл бұрын
ኡፍ መንፈስን የሚያድስ እኔ እራሴ ቃላት አጣው እግዛብሄር አንደበትክን ይባርከው እርግት ያለ ትምህርት እንዴት እንደ ውሀ ኩልል ቡሎ ወደ ውስጥ ገብቶ በደስታ እራሴን አገኘዋለው ከልቤ ሁል ግዜ የእግዛብሄርን ፍቅር ቃል እሳማለው በሱም ደስ ይለኛል ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥክ ተባረክ!!!!!!!
@magdesdetaw8639
@magdesdetaw8639 3 жыл бұрын
መምህረ ቃል ሂውት ያሰማል
@fasika6802
@fasika6802 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
#እናመሰግናለን አስተማሪያችን #እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏😍ብዙ መልሶች ተመለሱልኝ ይቅርታ መግለፅ ከሌለብኝ #እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ግን #ህልሞችን አያለሁ ይደርሳሉም ብዙ ጊዜ እኔ ማነኝ ምልበት ሁኔታ አለ😍
@zack-st5if
@zack-st5if 4 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen yagelgelot zemnon yibarek
@tigesttigest75
@tigesttigest75 4 жыл бұрын
E.r.zerihn.yibrk.kesis. Ashenafi.a.bewunet.yant.timhirt.agzognal.besidet.new.yalehut.💐💐💐🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ በእውነት እኔም እግዚአብሔር ተናግሮኛል እሱ ያውቀዋል እንግዲህ ልቤ በጣም ስለተነካ የመጣልኝን መዝሙርን ከአንተ መዝሙሮች አንዱን እየዘመርኩ ነው ' መንገዴን አቅናው መንገዴን መንገዴን አቅናው መንገዴን እንተ ታውቃለህ የልቤን አንተ ታውቃለህ የሆዴን' አሜን የሁላችንንም መንገድ ያቅናልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-db6rv1sd3o
@user-db6rv1sd3o 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን በልቦናችን ጣዕሙን በአንደበታችን ያሳድርብን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 4 жыл бұрын
Tikikel memhir God bless you amen amen amen
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 4 жыл бұрын
አሜን!ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን! ቃላ ህይወት ያሰማልን ቄሴስ
@tigistmaru3436
@tigistmaru3436 4 жыл бұрын
አሜን መ.ር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልን ያሰንብትልን! አሜን!!!
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ ቃሉ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ትምርህርቶችህ ለኔ ከቃል በላይ ነው ልብን በሀሴት ይሞላሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@eadieadi2456
@eadieadi2456 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
@user-vy8ez3em3w
@user-vy8ez3em3w 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህር ትምህርቶ ሁሌም ዉስጤን ሰላምና መረጋጋትን እንዳገኝ ይረዳኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ። 🙏🏽
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን
@yergalemeyob3578
@yergalemeyob3578 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vv5er9wh5b
@user-vv5er9wh5b 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው በእውነት ጸሎታችሁ አይለኝን !✟⛪✟🙏
@asrt5040
@asrt5040 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስትኦት አባት
@fekrfekr6091
@fekrfekr6091 3 жыл бұрын
ቃለህይት ያሰማልን
@user-zz7dv5be1r
@user-zz7dv5be1r 4 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልክ በቤቱ ያፅናክ
@nooninooni4847
@nooninooni4847 4 жыл бұрын
fxri yaxbqani mamhri yastmrkani hulu bahiwte wasxi alu gin bartatin xankare fxri yhunani lahulchinim ane dakam nanyi mamhri baxlotchu asbunyi❤❤❤
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot Betsab on yibark 🙏🙏🙏❤❤❤
@tsadkanbeyene6039
@tsadkanbeyene6039 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln memhrachn amen amen amen
@sabatadesse3360
@sabatadesse3360 4 жыл бұрын
I listened your preach with my full attention, today I cried through the program remembering all my dreams that I didn’t give attention or pray for it May God bless you and your family
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
ፍርሃት የዲያቢሎስ ጦርነትና መውጫው። Kesis Ashenafi
27:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 19 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 37 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ብዙ የረዳቸው ሰዎች ምን አርገው ነው? Kesis Ashenafi
23:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 19 М.
የማናምንበት ግን በጣም ጠቃሚ። Kesis Ashenafi
15:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 13 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 86 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН