No video

እህታችን እንድረስላት🙏🙏🙏 ነፂ እና ሄሉ ሰርፕራይዝ አደረጉኝ

  Рет қаралды 95,631

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

Пікірлер: 1 100
@BirukTube-
@BirukTube- 10 ай бұрын
እህታችንን እንታደጋት😢🙏🙏🙏🙏
@zinetendris9240
@zinetendris9240 10 ай бұрын
❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@emutowfiq2994
@emutowfiq2994 10 ай бұрын
የቡታጀራ ይቱበሮች ቃለት አጣሁላቹ❤❤❤
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 10 ай бұрын
Be awent tebarku kal yelngim tari ayirsachuhum be awent 🙏🙏
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
እንወዳችኋለን እንድረስላት ወገኖቻችን
@rosarosa9032
@rosarosa9032 10 ай бұрын
ጎበዞች እትዮጲያዊያን ማለት እደዝ ነዉ 😢😢 የኔ ከሪታታ ለይላ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን አሜንንንንንንን ❤❤❤❤❤
@feyzaShifa
@feyzaShifa 10 ай бұрын
ምን አሉው ከንሱው ብዙው ነበር ሚጠበቅው በዛላይ የድ ስፈረ በይው ትውለዳሽው አድ ቀበሌ ውስጥ ነው ይበልጥ ድምፅ መሆን እየቻሉው ግን ላይክ ነው የፈለጉባት ፎቶ ለጠፈው።
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
የኔ ቅነ ልቦች ❤🎉የኛ ባለማህተቦች እህታችን እመብረሀን ትድረስልሽ
@fedilatube3812
@fedilatube3812 10 ай бұрын
ምርጥ ወንድሞች ለእህታችን ድምፅ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህታችንን አሏህ ነጃ ይበላት
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 10 ай бұрын
ምርጥ ኦትዮጲያውይ የውነት ልቤን ነካችሁትጀግኖች
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
@Zabo-A3
@Zabo-A3 10 ай бұрын
S❤a❤w❤
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 10 ай бұрын
SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib3qn2vx4k
@user-ib3qn2vx4k 10 ай бұрын
ትለያላችሁ እናተ ቤተሰብች እናተንም አላሕ ይጠብቃቾሁ እደተሰበሳባችሁ❤
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 10 ай бұрын
😢😢😢😢batim
@feyzaShifa
@feyzaShifa 10 ай бұрын
ቲሽ ምንም
@YeshiKebede-ir7br
@YeshiKebede-ir7br 10 ай бұрын
ድግል ሆይ ስለ ልጅሽ ብለሽ ይችን ስደተኛ ታደጊልን😢😢😢😢
@halema9606
@halema9606 10 ай бұрын
አላህ ፍረዲን ቅረብ ያረግላት ያረብ 😭😭😭😭
@user-rf2rt1cf6f
@user-rf2rt1cf6f 10 ай бұрын
አላህዬ እህታችንን ለቤተሰቦ ስትል የተጫነቀችን ነብስ አንተ እርዳት ያአላህ ከቤተሰቦቿጋር አገናኛት
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን ይችላል እግዚያብሔር ያሰመልጣት የሰዎቹ ምክር ይፍረስ እታችን ብቻ ያሰመልጣት
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
ይህ ነው የሚያምረባቺሁ አላህ ነጃ ብልት ለሀገራ ያብቃት😢😢😢😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ የኔ ዉዶች እህታችንን ከዚህ ፈተና ነፃ ያዉጣልን እህታችንን😢😢😢😢😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 ай бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እሷንም በደስታ ለሀገሯ ለቤተሠቦቿ ያብቃት😢
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 10 ай бұрын
ዛሬ አሥደሰታችሁኝ ጎበዞች ካለችበት ጭንቅ አሏህ ነፃ ያድርግልን የኔ ከርታታ እናትና አባቷም ተገላቱ እህህህህ ስደት
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 10 ай бұрын
እግዚአብሔርን ጀግኖች ናችሁ እናተ ስንት ዩቱበር አፉን ዘግቶ እናተ ግን 😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ ተባረኩ እሷንም እግዚአብሔር ያውጣት የኔ ከርታታ እህት 😢😢😢😢😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
ቡታጅራዎች ትለያላችሁ ❤❤❤😢😢😢ፈጣሪ ይርዳችሁ በውነት በቲክታክ ስራውን ተሰርቷል በቀደም እያለቀስን ነበር
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 10 ай бұрын
በትክክል 😭☝️🤲🤲🤲
@feyzaShifa
@feyzaShifa 10 ай бұрын
ምንም አልሰሩም ቲሽረት አስሩው በቃ ይህ ብቻ ነበር ሚገባቸው እድ አዳገር ልጅ ብዙው ነበር ምጠብቅው ውረኛም ላይክ ፈልገው ነው😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
@@feyzaShifa ምን ያድርጉ እሱንም እነሱ ሆነው ነው እዴ ቆም ብለሽ አስቢ እዳውም እድለኛናት ነብስነውኮ ያጠፋችው አች ልጅሽን ሰራተኛ ቢገልብሽ የኔማር የኔውድ ብለሽ ትለቂያታለሽ ለዛውም በሳውዲህግ ታቂያለሽ ባለፈው ለራሳቸው ዜጋኳን ያልራሩ እዴ ስለዚህ እነዚህ ደሞ ምን ያድርጉ ከዚህ በላይሲቀጥል ቲሸርት አላሰሩም የራሳቸው ልብስ ነው በደንብ አስተውይ
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 10 ай бұрын
ምነው ክፉ ነገር ካፍሽ ባይወጣ ዝም አትይም እኛው ድምፅ ዑኑ አልናቸው ከዛአቃቂር ታወጫለሸ ትልቅ ይትበር ያላቸው አልሰሩም ክፉ አይውጣሽ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
@@MihiretAbnewmihiret-gg1hr ዝም አትያትም እሱንም እነሱ ሆነው ነው ሲቀጥል የሳውዲ ህግ ለራሳቸው ዜጋ የማይራሩ ይችን በብር መማራቸው እድለኛ ናት
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ከሰይፍ ይጠብቃት የኛ መከራ ብዙ ነው 😢
@feyzaShifa
@feyzaShifa 10 ай бұрын
አላህ ነጃ ይበላት ድንግል ለልጅዋም አልሆነች
@krfu6854
@krfu6854 10 ай бұрын
መሬም ሰው ናት ነጃ ማውጣት የሚችለው መሬምንም ልጇንም የፈጠረው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው
@ethiopialovetube33
@ethiopialovetube33 10 ай бұрын
​@@feyzaShifaጭንቅላት ባዶ ደነዝ በእምነቷ ፀለየችላት አላህ ያውጣት ትበል መሀይም ቱ መልካም መዋል ሚስያጠላው ለዚህ ነው ግን ከፈጣሪ ይገኛል ኢየሱስ ክርስቶስ ይታደጋት ሰይፍ የማይሰነጥቀው የኢየሱስ ስም ብቻ ነው❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 ай бұрын
መነው ግን እዳኔ ያህታችን ለይላ ዳስታ ያነፋቃው 😢አለህ ህይ ዳስታቻውን አሰመን 🤲🤲🥺
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 ай бұрын
እኔ ራሱ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 10 ай бұрын
እኔ በጠም
@fgui789
@fgui789 10 ай бұрын
እንሻአለህበቅርብ😢😢😢🤲🤲🤲🤲☝️☝️
@genetasefa7034
@genetasefa7034 10 ай бұрын
የኔ ባለማህተቦች ስታምሩ ❤እታችን ን ፈጣሪ ይደረስላት😢
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች ክበሩልን እስኪ ትልልቅ ዩቲበሮችም ድምጽ ሁኑ ለእህታችን አስለቀሰችኝ የኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሽ😢😢
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
በጣም ያሥለቅሣል ኡፍፍፍፍ ኢትዮጵያዊ ነቴ አሥለቀሰኝ
@SelamAbuhay-cw2wu
@SelamAbuhay-cw2wu 10 ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምረው ሰላማቹሁ ይብዛ!! አወ እህታችንን ከፈጣሪ በታች ልንረዳት ይገባል!
@user-gt6ln7zv9t
@user-gt6ln7zv9t 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ላይኩ ያረግኩት የኮመትኩት እኔ ነኝ እልታችን ለይላ አላህ በሰላም ለእናት ሀገርዋ የረብቂት
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 10 ай бұрын
አሜን
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 10 ай бұрын
ትላያላችሁ ጌታ ን 👍👍👍👍👍👍👍ጎባዞቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤ባርቱ 🙏🙏🙏
@fatmah1744
@fatmah1744 10 ай бұрын
የኔ ውዶች እደዚህ ቁም ነገር ስሩም እናበርታታችሓለን😢ለይላ አላህ ዬድርስልሽ😢
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 10 ай бұрын
ማሻአላህ እድህ ነዉ ሠዉ ማለት አላህ እህታችንን ከዚህ ጪቀት ያዉጣት ጎበዞች ፍቅራችሁን ያብባላችሁ
@Zebu918
@Zebu918 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የምር አስለቀሳቹኝ ጎበዞች ሁላችንም ከጎንዋ መሆን አለብን 😢😢😢
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 10 ай бұрын
ጎበዞች አላህይድርሥላት
@asiyaohesamo6892
@asiyaohesamo6892 10 ай бұрын
እኔ ብትይ ሰለቅ እበዬ ፈሰሲ አላ
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 10 ай бұрын
🙆😢😭😭😭😭😭😭😭ሁሌም ድምፅ ሁኑዋት ወንድሞቼ 😭😭😭
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 10 ай бұрын
ጎበዞች እናመሰግናለን አላህ ያለምክንያት እዚህ አልደረስም ነገሩ ቢኢዝኒላህተአላ ነጃትወጣለች😊
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 10 ай бұрын
እዲነው ኢትዮነት ደሞ እዛው ቡታጅራና የሆነካርቶን ነገር ኢዛቹ ብር ብትለቅሙላት ባይ ነኝ
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ይላል ትለያላችሁ ጎበዝ በርቱ ክፍ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@user-qe9ed9rx6q
@user-qe9ed9rx6q 10 ай бұрын
እናተን አለማድነቅ አይቻልም👍❤💜
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 10 ай бұрын
የኔ ልዩ ነፂ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤በተረፍ ሁላችሆንም እወዳችሆለሆ
@wde6590
@wde6590 10 ай бұрын
የሰው ነት ልክ🥺 የውቢቷ የሀገሬ ልጆች ትለያላቹ ጌታን እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ወላሂ ትለያላቹ እኮ 😢😢😢😢
@zuzuzed
@zuzuzed 10 ай бұрын
ውድ የኢት ብርቅየ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ለይላ እህታችንም አላህ ነጃ ያውጣት
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 10 ай бұрын
😢😢😢ማሪያም እናቴ አደራሽን ከጭቅ አውጫት
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 10 ай бұрын
እንደዛሬ ደስ ብላቹኝ አታቁም ተባረኩ እህታችን ካለችበት ፈጣሪ ነፃ ያውጣት😢
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 10 ай бұрын
❤❤❤❤ የኔ ምርጦች ቤተሰቦች አብሽሩ ለይላዬ ትወጣለች ከአላህ ጋር 😢😢😢😢 እሄ ለቅሷችን በደስታ ይቀየራል
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
የኔ ባለማህተቦች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢ለይላዬ አይዞሽ ነጻ ትወጫለሽ ይሄ ነገር የተፈጠረው ለበጎ ነው ኢትዮጵያዊነት የለም ጠፋ ሲባል ፈጣሪ በአንቺ በኩል የህዝቡ አንድነት ሊያሳይ ነው
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 ай бұрын
ሊሆን ይችላልን ፈጣሪ ተአምራዊ አምላክ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
@@yeshiabebe6237 ❤️❤️❤️❤️
@ekramtube6423
@ekramtube6423 10 ай бұрын
እንሻአላህ
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
ምን ገጥሟት ነው ግን?ማለቴ በምን ምክንያት ነው ምትገደለው??ጌታ ይርዳት😢
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
@@clickcell4333 ህጻን ልጅ ሞቶባት ነው 🥹🥹
@hbebahb9603
@hbebahb9603 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይህነወ ወድም እህቶቸ ❤አላህ ይድረስለት እኛ ሰበቡን እናዳርሳለን ኢሻአለህ 🥺
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 10 ай бұрын
የኔወንድሞች ስታምሩ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ አኮራችሁን እሷንም አላህ ከጭንቅ ያዉጣት
@ffttt8353
@ffttt8353 10 ай бұрын
አሏህ በረካያ ርጋችሁ 😢😢ዲምፀ ስለሆናችሁ
@user-kv8dy4xw3b
@user-kv8dy4xw3b 10 ай бұрын
ባለማሕተቦች እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን እንታደጋት
@AsrtDqd-qz7se
@AsrtDqd-qz7se 10 ай бұрын
አስተዋይ ወጣቶች ናቺሁ መልካምነታቺሁን ቀጥሉበት ❤❤❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 10 ай бұрын
ሰው ለሰው ሲተዛዘን ሲደጋገፍ እንደት ደስ ይላል አላህ ሁላችሁንም ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
@hikematube7242
@hikematube7242 10 ай бұрын
ዋው በርቱ እድህ ነው መተባበር
@umumeriyem
@umumeriyem 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 😢😢😢😢 እኔስ ጨንቆኛል ሁላችንም ለይላን እንታደጋት ማርክ እባክህን ጊቢ አሰባስቡ በቻላቹ መጠን ሀገር እስክትገባ ድምፅ መሆን አታቁሙ የትም ተወለድ ....
@user-kn7rm7xi8h
@user-kn7rm7xi8h 10 ай бұрын
እህታችን ለይላ የኔ ከርታታ ፈጣሪ ላገርሽ ያብቃሽ
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳት ❤
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 የአሏህ ፈረጃዉን ቅርብአረግላት😢😢😢
@user-kh5sw2my5n
@user-kh5sw2my5n 10 ай бұрын
ናጽዬ❤ ክደን ሰኖቹ ያምራሉ ስንት ስንት ናቸው
@alebeko9007
@alebeko9007 10 ай бұрын
ዋው ሠብ አላደረክም ነበር ይህንን መልካምነታቸውን አይቸ ማለፍ አልቻልኩም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የናተ አይነትን ማበረታታት አለብን❤❤❤❤❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
ውስጤ እያሰባችሁ እደት ለሰፈራቸው ልጂ አይወጡም እያልኩ የተንቢን ጪምር
@rkbd6652
@rkbd6652 10 ай бұрын
እሰይ የኔ ባለማእተቦች ማማራችሁ❤❤ እህታችንንም የባህራንን የሞትን ደብዳቤ ወደ ህየወት የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ
@AAa-wd4mf
@AAa-wd4mf 10 ай бұрын
ውይ በአዛኝቷ ደስስስ ስትሉ እግዚያብሄር ይስጣችሁ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ከነ ልጇ ትድረስላት በእውነት😢😢😢😢😢😢😢
@rukitube9552
@rukitube9552 10 ай бұрын
አላህ ያግዘን እናተን እናመሰግናለን ወንድም እህቶቻችን ያረብ ሀገር ሴት ለሁሉ ደራሽ ነን ስኖድቅ እደዚህ ቸሚያነሳን ከጎናችንጨየሚቆም ስናይ እንደሰታለን
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 10 ай бұрын
የሰው ሒወት ማትረፍ ትልቅ ፅድቅ ነው ፈጣሪ ለቤተሠቦቻ ያብቃት
@akhrammuhamed6231
@akhrammuhamed6231 10 ай бұрын
ተለያላቹሁ ኑሩልን ፍጣሪ ይደረስላት ድምፂ ሁኑ ቤትሰብ😢😢😢😢😢
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 10 ай бұрын
እኛኮ አንድ ስንሆን ነው የሚያብርብን በጣም ድስ ብሎኛል ክበሩልን
@hayatomar8066
@hayatomar8066 10 ай бұрын
የኔመልካም ወንዲሞች አላህያክብርልን እህታችን ለይላ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልሽ የስደቷ እህት😢😢😢😢
@user-zo1kw9vs3l
@user-zo1kw9vs3l 10 ай бұрын
ማሻ አላህ የቡታጀራ ዩቱበሮች ሥጠብቃቹ ነበር ድምጽ ሥለሆናቹ እናመሠግናለን
@nazrul4837
@nazrul4837 10 ай бұрын
ማሻአላህ ደስስትሉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ አሚን ያረብ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
ያሪብ በራህመትህ ከጪቅ አዉጣት የኔ ሰደተኛ ከሪታታዋ እህቴ 😢😢😢😢😢😢
@SamiraOmar-cu5lc
@SamiraOmar-cu5lc 10 ай бұрын
አላህከክፉነገር ይጠብቃችሁ እሷንም በደስታ ለሀገሯ ለቤተሠቦቿያብቃት 😢
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን. እሷንም አላህ ይርዳት ያረብ.
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 10 ай бұрын
አላህ.በሰላም.ለሀገርሽ.ያብቃሽ.❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 ай бұрын
ነፂ ዘመንሽ ይባረክ ፍቅራቹ ሲያሰቀና ተባረኩ❤❤❤❤ማርኮ❤❤የኔ ቅን❤መልካም ወንድማችን
@goasd8257
@goasd8257 10 ай бұрын
ትለያላቹ የኔ ውዶች ክፉውን አይንካቹ የኔ ከርታታ እህታችን ላይላም በሰላም ያውጣት😢😢😢
@user-bf5tg3xz1q
@user-bf5tg3xz1q 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች በርቱ🎉🎉🎉🎉
@user-mu3vv4vz4d
@user-mu3vv4vz4d 10 ай бұрын
ኣሏህ ያግዛት የኔ ከርታታ😢😢
@sousennasintayeb3955
@sousennasintayeb3955 10 ай бұрын
መሰደደን ጠለሁት እህታችንን ባቅማችን እንርዳት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mmmaer
@mmmaer 10 ай бұрын
ለይላየ አላህ ይርዳሽ ከአላህ በታች በዱአ አግዟት ያረብ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይደረስላት እግዚአብሔር ከሷ ጋራ ይሆን
@kere6628
@kere6628 10 ай бұрын
😢😢😢😢እነታን አለመድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaefgaLmn
@DaefgaLmn 9 ай бұрын
እህታችንን እንደጋታ🎉🎉
@kasimkinato-el8je
@kasimkinato-el8je 10 ай бұрын
ዋው እንዲህ ነው ሰውን መተባበር ለሰው ማዘን ሰበቡን ማድረስ ወይ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 10 ай бұрын
አምላክ ይድረስላት የኔ እናት😢
@susutub17
@susutub17 10 ай бұрын
እናንተ እኮ ተለያላቹ ❤
@fatimakssa551
@fatimakssa551 10 ай бұрын
አላህ ይድረስላት የኔ ከርታታ እለወጣለሁ ቤተሰቦቸን አሳልፈለሁ ብላ ታገርዋ ወታ 😢😢😢😢😢😢
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 10 ай бұрын
ይች ነት የኛ ሀገር ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን ለእህታችንም ከኛ የበለጠ አተ ቅርብ ነህና አተ ድረስላት
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 10 ай бұрын
የሷን ሂወት ትታ ለሰዎች የኖረች የንፋስ ላይ ሻማ ሆና ታበራለች እሷ ግን ሰው የላት ውለታ ሚውቅላት ፈተናዋ ብዙ ሁሉም ለርሷ ጠላት ምንም የማይመስላት እሷ ጠንካራ ናት ውለታዋ ብዙ ብዕር የማይገልፃት አምሳያ የሌላት የአረብ ሀገር ሴት ናት። ያረብ የእህታችንን ችግር ካለችበት ከጭንቅ አውጣት የሄሉ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ቅን ልቦች😢
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 10 ай бұрын
የተዋ ህዶልጆች ባለማህተቦች ሥታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 10 ай бұрын
የኔከርታታ እግዚአብሔር ከእስር ያስፈታሺ ለናትሺጋር መገናኘትያብቃሺ ይኸንያህልአመት11አመትያማል
@user-xo3vi9kz3s
@user-xo3vi9kz3s 10 ай бұрын
ጎበዞች ናችሁ አላህ ፈረጃውን ቅረብ ያድረግላት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 ай бұрын
ዋው!!!!የልጅ ብልህ ናቹ ድምጽ ለሆና ቹ tnx በጣም ደስ ት ላላቹ ምርጦች ❤️❤️❤️
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 ай бұрын
ወላሂ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fw9jz2mm2v
@user-fw9jz2mm2v 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የሞት ደብዳቤ እዳጠፋ የሷንም የሞቷን ፍርድ ይታደጋች🙏😥
@user-kh5sw2my5n
@user-kh5sw2my5n 10 ай бұрын
እናንተንም እናመሰግናለን በርቱ መግቢያውን ስያይ በጠም ናው ድስ ያለኝ
@frfd8768
@frfd8768 10 ай бұрын
እናንተን አለማድነቅ አይቻልም😢😢❤❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
አላህ ይድረስላት እናተንም አላህ ሂድያውን ይስጣቹ🤲🤍
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 10 ай бұрын
አላህ ካለችበት ጭቀት አላህ በረህመቱ ያውጣት
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
የትንሽ ትልቆች ተባረኩልኝ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወዳችኋለን 😢😢😢👍👍👍👍
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 10 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ልጃቸውን አልገደለችም. ብትገድል. ብር አይጠይቁም ነበር. የሰው ደም መጠጣት ልማዳቸው ስለሆነ ነው
@Cjs-os5nh
@Cjs-os5nh 10 ай бұрын
የኔ ከርታታ አላህ ነጃ ያውጣሺ እህ አይ አዱኒያ ፈተናሺ ብዛቱ
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 10 ай бұрын
አሁን ደስ አለቸሁ ከፍቶኝ ነበር እንዲ ነው እትዮጵያንነት ማሰያት 😢😢😢😢😢 አለህ ይፈረጀት
@user-nq1lr7ug4x
@user-nq1lr7ug4x 10 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 10 ай бұрын
አላህዋ ለይላን አላህ ኢት አስገብቶ በስላም ዲምጦን ያሰማን
@user-jp8ul4ci5g
@user-jp8ul4ci5g 10 ай бұрын
እውትግበዝናችሁ❤❤❤
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 10 ай бұрын
አላህ ይድረስላት ያረብ እናመሠግናለን እናንተንም
@merrymerry9926
@merrymerry9926 10 ай бұрын
ሄሉየ ሴሬ ተይው ሁሎም እንደዚ ልበሺ ሲያምርብሽ ❤❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 10 ай бұрын
😢😢😢 አላህ ይደረስላት የሳኡድ ቁጥር ካለ
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 36 МЛН
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 138 М.
🛑የተንቢ እና ነፂ ያልጠበኩት ስጦታ ሰጡኝ
27:51
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 242 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 191 М.
🛑ተጫወቱብኝ ሁሉም ተባብረው🥹
20:10
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 125 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 354 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
ሮቤል በብሌን አዘነ።ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ።
21:15
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 36 М.
🛎️ያልጠበቁት ስጦታ ሰጠናቸው😱😍🥰
14:17
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 80 М.
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН