"እህቴ መስላው ሚስቴን አግብታለች ወይ ብሎ ጠየቀኝ 🤣🤣 " - ልዩ የኢድ አልፈጥር /እንተዋወቃለን ወይ?/

  Рет қаралды 572,161

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Entewawekalen

Пікірлер: 1 300
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 жыл бұрын
እኔ ክርስትያን ነኝ ለእስላም ወንድሞቼ የማስተላልፈ መልእክት ይህቺ ሀገር በአያቶቻቹ በቅድመ አያቶቹ በአባቶቻቹ የቀናች እንጂ በክርስትያኖች ብቻ አለመሆኑ እወቁ ይህም የታሪክ ሀቅ ነው ይህቺም አገር የሁላችን እንጂ የክርስትያን አገር ብቻ አይደለችም ይህም ሀቅ ነው አሁንም ይህ ባአል ሆዳቹ ቢከፋቹም አይዝዎቹ መጭው ግዜ እጅ ለእጅ ተያይዘን በነፃነትና በደመቀ ሁኔታ በጋራ እንደምናከብር ፅኑ እምነቴ ነው ሮመዳን ከሪም
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 2 жыл бұрын
በትክክክል የኔ ውድ እናመሰግናልን
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
ልክ ነሺ ዉደ እናመሠግናለን
@rahinahussen8783
@rahinahussen8783 2 жыл бұрын
💔💕💕💕💕💕
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁቢ😍😍የሰላም የአንድነት ዘመን አሏህ ያንጣልን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት 🇪🇹💕🇪🇹💕💖🇪🇹
@hanetube9931
@hanetube9931 2 жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ ❤ ልባችን እየተሰበረም ቢሆን አላህ ዑማውን ይጠብቅልን 🤲
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@samannous5046
@samannous5046 2 жыл бұрын
አሚን ሀቢቢቴ☝
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ካሚላዬ የኔ ዉድ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@yyreqhg6307
@yyreqhg6307 2 жыл бұрын
amin yareb
@kkkm2139
@kkkm2139 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ዐዐዐ ዓ ዑሒ፦😊😊፦😊 😇😂🐃🐒🐷🐅🐷 🐷🐂🐃🐂🐂🐂🐃🐃🐆🐺🐄😂😂😂🐮😊🐱
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
የባባ ሚስት ሜካብ አይነካካትም ጎበዝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
@zahraali6400
@zahraali6400 2 жыл бұрын
Er enim alwedm gobez nat
@tube1601
@tube1601 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ነይ
@Abdullah-lh8nk
@Abdullah-lh8nk 2 ай бұрын
​በየየበየበበበበበየበየየየበበበበሀ@@zahraali6400
@Abdullah-lh8nk
@Abdullah-lh8nk 2 ай бұрын
​በየየበየበበበበበየበየየየበበበበሀ@@zahraali6400
@rhemefamileyyoutube8685
@rhemefamileyyoutube8685 2 жыл бұрын
ኢድን በአረብ ቤት ለምናሳልፍ በሙሉ አላህ እኛንም ከቤተሰብጋ የምናከብር ያድርገን ቀጣዩን ኢድ😥😥😥
@user-nz4zt1my1p
@user-nz4zt1my1p 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ኢንሸአላ
@alfeyakhalil8283
@alfeyakhalil8283 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 yaa rabbii alaalamiin
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 2 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ኢድኩም ሙባረክ❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አለይና ዋአለይክ
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
አለይነ ወአለይክ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
@@oneday9545 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ዉደ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
አየሽ ለጎንደር ድምፅ የሆኑትን ቆርጠውታል እነዚህ ሰውመስለው ሰውበላዎች ለምን እነሱ ሲያወግዙ አላየንም ebs ሸፍጠኛዎች የናተ ቢሆን በማሀበር ታሽቃብጡነበር ድቄም ሚዛናዊ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
#ማሻአሏህ ሪምየ እና ዳዳ የሴት በላይ አቀማመጣቹ እንኳ ሲያምር ኢድ_ሙባረክ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 2 жыл бұрын
@@emuhekimayoutub9800 አንችም ደምርኝ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አብዱና ዳዳ አስለቀሳችሁን አብሽሪ ውዴ አላህ የወደደውን ይፈትናል
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 жыл бұрын
ክፉወች ናቸው የሚበጠብጡት እንጂ እስላም ወይም ክርስቲያን አይደለም የሀገራችንን አንድነት በብር ተገዝተው ነው አምላክ ይድረስልን ✌️☮️☪️✝️
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ከክፉዎች እንዱ ይሄ ይሳቅ ወይም ባባ ነው የሙጂብ አሽከር fbላይ የሚለቃቸውን ፁሁፍ አላየሽም ይሄ እርኩስ ተኩላ
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ከክፉዎች እንዱ ይሄ ይሳቅ ወይም ባባ ነው የሙጂብ አሽከር fbላይ የሚለቃቸውን ፁሁፍ አላየሽም ይሄ እርኩስ ተኩላ
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ከክፉዎች እንዱ ይሄ ይሳቅ ወይም ባባ ነው የሙጂብ አሽከር fbላይ የሚለቃቸውን ፁሁፍ አላየሽም ይሄ እርኩስ ተኩላ
@emuabukiemuabuki5224
@emuabukiemuabuki5224 2 жыл бұрын
@@Naniya254ዝጊ እርኩስ እናንተ ናችሁ ፆም ጀምረን እስክንጨርስ እስከ ኢድ ድረስ እንዳስቸገራችሁን እንደገደላችሁን እንደዘረፋችሁ
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
@@emuabukiemuabuki5224 😁😁😁በአለም ላይ ገዳይ ማን እንደሆነ የሚታወቀዉ ጠፍሽ😂😂 ክርስቲያን ይሞታል መግደል አይፈቀድለትም።
@eyutube5674
@eyutube5674 2 жыл бұрын
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይዎች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል የኢትዮጲያን ዉበት ልዩነታችን ናትና ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልለን
@zeyinb902
@zeyinb902 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልዩ ያገርልጅ አሚን
@user-qu4uw1js7d
@user-qu4uw1js7d 2 жыл бұрын
💖
@ibeki4705
@ibeki4705 2 жыл бұрын
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
@eyutube5674
@eyutube5674 2 жыл бұрын
ይሄ ጠማማነታችን እኮ ነዉ ወደዋላ ያስቀረን እስኪ አሁን ምንድነዉ ነዉሩ እንኳን አደረሳችሁ ማለት ዛሬ ስደት ላይ ሆኜ በቃላት አልኩ ኝ እንጂ ድሮ በበአላቸዉ ተጠርተን ለክርስቲያን ለብቻዉ በኛ ዉ በክርስቲያን እቃ ተሰርቶ አብረን ነበር የምናከብረዉ የክርስቲየንም በአል ሲመጣ እንደዚያዉ እድገቴ እንዲህ ነዉ ምንም ማድረግ አይቻልም
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@zeyinb902 በቅንነት ደምሪኘ
@Lulu-rd7yu
@Lulu-rd7yu 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዳዳዬ የታመመ ሁሉ ይሞታል ማለት አይደለም ዱአ አድርጊ አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ገና ብዙ ኢዶችን ታሳልፊያለሽ ኢንሻአሏህ በህመምና በሌላ ችግሮችም ዉስጥ ብዙ ጥቅም አለ አሏህን ማመስገን አለ. ችግሮችን በሶብር ችሎ የማሳለፍ አቅም ልምድ አለ. ከአሏህ ጋ መቃረብ አለ. አሏህ የሚወደዉን ነው የሚፈትነው አብሽሪ 🌺
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@Abekidada
@Abekidada 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እህቴ ጀዛኪላህ ኧይር
@zeynebtube6006
@zeynebtube6006 2 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች እኮ ውብ ነን አልሀምዱሊላህ ካን ናስ ይጠብቃቹህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@zeynebtube6006
@zeynebtube6006 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ
@Abeki_
@Abeki_ 2 жыл бұрын
ያስተላለፍነውን መልእክት ሙሉ ንግግር መቁረጥ አልነበረባችሁም በተረፈ እናመሰግናለን 🙌
@Yutube-jl3oe
@Yutube-jl3oe 2 жыл бұрын
የእውነት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ebs. በርቱ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ሪም ሜካብ ስላልተቀባሽ እዴት ደስ ትያለሽ ያሸነፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየ
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ምርጥ ሙስሊሞች ናቹ ከናንተ ብዙ እንማራለን በተለይ አሁን ላለንበት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
የኔዉዶ እዳች አይነቶችን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልን
@Ali_Abdel01
@Ali_Abdel01 2 жыл бұрын
60 ዓመትም እግዚአብሔር ሲፍቃድ ነው በዚህ ስዓት መልካም እድ መባሪካ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@tube1601
@tube1601 2 жыл бұрын
@@fatumawollo ነይ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ኢድሙባረክ ለሁላችሁም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ማሻኣላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ❤ ጋዜጠኛዋ ወደድኩሽ በጣም ሺክር ነሽ❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
አጫዋቿን በጣም ነው የወደድኳት በዚሁ ቀጥይበት እራስን መሆን ደስ ስለሚለኝ እራስሺን መሆንሺን አደንቃለሁ በርቺ
@hayatmohammed298
@hayatmohammed298 2 жыл бұрын
ይሳቅ ሪም በጣም ነው የምወዳቹ ኢድ'ሙባረክ ዉዶቼ ትዳርን ለሚመኝ ወጣት ተምሳሌት የምትሆኑ ናቹ የናተ አይነት ትዳር አላህ ይወፍቀን
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
የባባ ሙስት ማሻ አላህ ዱቄት ጭላት አትቀባባም በተፈጥሮ ቁጅት ያለች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ ሀያቴ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ደስትላላችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰውልጂ በሙሉ☪️✝️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-rj5dd2up6x
@user-rj5dd2up6x 2 жыл бұрын
ዉዲ ያኡመተል ሙሀመድ ኢዲ ሙባረክ❤😘
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@eiieii3674
@eiieii3674 2 жыл бұрын
እኛ ሙሲሊም ሴቶች መኮኮል ወይም ቆንጆ መሆን የለብን ለበሎቸች ወይም ሴትና ሴት ችግር የለም ግን እንደዝ በአደባበይ ለአጅነብይ አነበረም ኢሏህ ለሙሲሊሞች ልቦና ስጠኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አሚን
@yeabaytarik836
@yeabaytarik836 2 жыл бұрын
እዳገራችን በሀል እደንሮ ዘይቤያችን ኑሪ ካደጉት አገር ጋር አተነፃፅሪ። ሴት ለብቻ ምናምን እያልሽ
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 2 жыл бұрын
የአለም ሙስሊሞች እራቁታቸውን እየሄዱ የምን ማካበዱ ነው
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
@@user-mh8ou2qw8f mn malet new ye Aelem Muslimochi malet yet new yayeshiw rakut sihedu ? Bemayagebachihu aetgbu
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
@@yeabaytarik836 bahl lela Amnet lela kalawekshi temari Islmna ladegut heger bcha aeyidelem yetesetew
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
የሚፍቲ ንግግር እንካን ለእሰላሙ ለሌላ እምነት ትምህርት ምክር መድሃኒት ነዉ ለሐጂ እረጅም እድሜ ከጤና ላይ ግን ኢትዮጲያ ሰዉ ከለፈ በሁላ ነዉ
@munanasir3493
@munanasir3493 2 жыл бұрын
አሚን
@sonymax9699
@sonymax9699 2 жыл бұрын
ebsች ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ሁሉን አቀፍ ነዉ በርቱ ለጭፍን ሚዲያዎችም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ሰላም ለሀገራችንና ለዓለማችን
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ትክክል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ዋውውው አሁን ገና እንተዋወቅ አማረበት ከቀጠልሽ ድርሹ ዘና ፈታ እያደረግሽ አስቀጥይው ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ
@atube9447
@atube9447 2 жыл бұрын
እኔ ግን ምኗም አላማረኝ ፍቅራቸውን ግለፁብአትልም
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@atube9447 ክክክክክ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@atube9447 ሀሀሀሀ እኔስ ወንድ ነዉ የምመስለኛ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
@@atube9447 በጣም ቆንጀየ ነገር ናት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@kidanselam5372
@kidanselam5372 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀቀኛ ሙሲልሞች።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@semira7424
@semira7424 2 жыл бұрын
ሀቀኛ ያልሆነ ሙስሊም የለም የእስልምና አንዱ መገለጫ ሀቀኛ እውነተኛ መሆን ነው
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
ዲኑ ሀቅ ነው እኛ ሰዎች. ነን. ውሸታሞች።
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@semira7424 እውነት እና ሀቅ የእስልምና መገለጫ ከሆነ ለምን ፥ - እስልምናን በልብ እያመኑ ፡ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር [ ተቂያ ]፡ በ'ኣሏህ' አያስቀጣም ይላል ፧ (ቁርኣን ምዕራፍ ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁጥር ፩፻፮ )። 🤔
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
@@vyivg257 😙😘😗
@omsalihaden615
@omsalihaden615 2 жыл бұрын
ወድና የተከበራችሁ የሥላም ልጆች በሥደት ከፍቶችሁ ያሣልፍችሁ ለሚቀጥለው ከቤተሠብጋ ለማክበር ለደሥታም ያብቃን
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@sas10tube40
@sas10tube40 2 жыл бұрын
አሚን
@taibakasi9840
@taibakasi9840 2 жыл бұрын
🤲🤲
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 2 жыл бұрын
amne
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l 2 жыл бұрын
የእናትን ቦታ የሚተካ ማንም የለም እናቴ እናቴ አትበ ሉ ወንዶች እኔ ባሌ እናቴ ቢለኝ አናቱን ነዉ የምለዉ ብሎ ነገር የለም
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@ymerlala276
@ymerlala276 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ተመችሽኝ
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እናቴ ሲሉ የከረሙት ናቸው እውነት ሚስቱ ሳትሆኝ እናቱ መስለሽው በኋላ በሌላ ለመተካት የሚሮጡት 🤣🤣🤣
@saditube5199
@saditube5199 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 እናት እና ሚስት ምንም አንድ አይደሉም እናትም የራሷ ቦታ አላት ሚስትም እንደዛው እናት የምትሆንለትን ሚስት ካገኘ የትም እንደማትሄድ ያስባል ሚስት ፍለጋ ይሄዳል ማለት ነው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን💕💖🇪🇹🕌⭐🌙
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ድርሹዬ የኔ ፈንዲሻ ስወድሽ እኮ😘😘😘😘😘እንኳን አደረሳቹ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@saeedasraj5606
@saeedasraj5606 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ የት ነው ማቃት ብየ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
@@saeedasraj5606 ማንን እማ
@ibeki4705
@ibeki4705 2 жыл бұрын
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
ድሩሹ ምርጥ አቅራቢ ናት #ኢቢኤስ ድርሹው ትቀጥል
@dawitzewge
@dawitzewge 2 жыл бұрын
Perfect presenter !! now I will follow up this program to see Dirshu and her lovely laughter. In our home everybody got happy and surprised to see this newly appointed Golden Talent. We just love you Dirshu .
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
የኔ ባል ደሞ ከባሉች የሚለየው ፣ፍቅር ነው ፣ምቹ ነው ፣እናት ነው ፣ፀባየ ስናይ ነው ቆጀ ፊት ቆጆ ልብ አለው አልሀምዱሊላ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@ahemadali5890
@ahemadali5890 3 ай бұрын
Mashaa allah
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 жыл бұрын
እረም እና ባሏ ወንድምና እህት ነው የሚመስሉት ማሻአላህ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ እረሜእናጤና ይስጣችሁ አላህ ያዋዳችሁ አብሺሩ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አዎ ወላሒ ሙሉ ፊታቸውአንድነው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ወንድም እግዚአብሔር አላህ ይባርክህ እኔ ከአወቅሁበት ጀምሮ ክርሰቲያንና ሙስሊም ሁለቱ ወንድማማቶች ተለያይተው አያውቁም እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ሙሰሊሙ መሰጊድ ሲሰሩ ክርሰቲያኑ ቤተክርስቲያን ሲሰሩ የሁለቱ ሐይማኖት ተከታዬች ተጋግዘው ነው የሚሰሩት በብዓል በድግሰ ወዘተ በምግብ ቢለያዩም ተጠራርተው ነበር ጥግ ለጥግ ምግባቸውን የሚበሉት በዘፈን አብረው ይጨፍራሉ በአጠቃላይ ደሰታውን ሀዘኑን በአንድነት ነው የሚያሳልፉት አሁን የመጣብን ምን እንደሆነ አላውቅም ከመሃላችን ገብተው የሚያጋጩን ልብ ይሰጣቸው የድሮውን ሰላማችን ደሰታችን ፍቅራችን ይመልሰልን እግዚአብሔር አላህ አሜን
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ነበር
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
እውነት አሁን የረበሽን አሽቃባጮች ነው በደስታ በሀዘን ተለያይተን አናውቅም አብረውኝ የተማሩ ሙስሊም ናቸው ተነፍቀነው ምንለያይ የፍስቡክ ጦሬታወችን ያጥፍልን እኔም ጓንደሬ ነኝ
@aminamuzemil6520
@aminamuzemil6520 2 жыл бұрын
Andu haymanot sigoda and meknyatun sayak yesu selalhone becha esey milew neger nw migermegn enji chegeru ye politica kùmarnew algebanem enji
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊምና መስጊዶቻቺን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
@@user-rs9ny9ns1y የጓንደር ጦስ ይውሰድሽ እናተ አዳድ ባለጌወች ነው የረበሻችሁን ሁሌም ፍቅር ናት ጓንደር
@Saada-wf3dy
@Saada-wf3dy 2 жыл бұрын
ሪምዬ ስወድሽ ያኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቅሽ ከባልሽጋ ደግሞ ሀቂቃ ወላሂ ትመሳሰሉብኛላችሁ እህትና ወንድም አይነት
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የልጅ አዋቂዎች በስተመጨረሻ ያስተላለፋችሁት መልእክት ወሳኝ ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
መልካም ስራችን ን አላህ ይቀበለን ኡመተል ሙሀመድ ❤❤❤
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 2 жыл бұрын
አሚን
@sikosilo7773
@sikosilo7773 2 жыл бұрын
አሚን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-ex6iy7to6i
@user-ex6iy7to6i 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ ዘና የሚያጀርግ ፕሮግራም ነው ድርሹዬ❤ የኔ ፍልቅልቅ በኢዱ እንዲ ፏህ ብለሽ ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
መሀከል ላይ ያሉ ደስስ ሲሉ ያዝናናሉ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ የስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ ፍቅሩን ያድለን😍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለሁላቹሁም አገራችንን አላህ ስላም አርግልን ፍትህ ለስው ልጅ በሙሉ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ስንት ንፁህ ሰዉ አለ በማሪያም
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
@@marmaryeheyabenat1796 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
* ፍትህአዊ መመሪያ ፦ - ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍፃሜ ነው ይላል ( መጽሐፍ ቅዱስ ፣ ወደ ሮሜ ሰዎች ፣ ምዕራፍ ፲፫ ቁጥር ፲ ) ። 👉📖 * ኢ - ፍትህአዊ መመሪያ ፥ _ ከነዚያ መጽሐፍን (መጽሐፍ ቅዱስን) ከተሰጡት ሰዎች (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ፡ 'እውነተኛውንም' ሃይማኖት (ኢስላም) የማይቀበሉትን፡ ተዋርደው (ከእኩልነት ዝቅ ብለው) ፡ ግብር [ጅዝያ] በእጆቻቸው እስከሚሰጧችሁ ድረስ ተዋጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፳፱ ) ። 📖👈 ምርጫው የናንተ ነው ፦ 🤔
@rabiskitchen1917
@rabiskitchen1917 2 жыл бұрын
ሀያት ሞልቀቅ እና ሞዘዝ ትያለሽ አቀማመጥሽ ሁላ ይደብራል
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ለስብሰባ ወይም ለፀሎት አይደለም መድረኩ ላይ የወጣችው ።
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
ሀዩ ጎዳዳ ነች
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 2 жыл бұрын
ኢድኩም ሙባረክ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንካን ለኢድ አልፈጥር በስላም አደረሳችሁ አዘጋጅ በጣም ጎብዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ዳዳዬ የኔ ምርጥ ሪምዬ ሀዩ ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹሁ ዋውው አላ እድሜ ጤናውን ይስጣቹሁ!❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 2 жыл бұрын
Eshii yena wed
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 2 жыл бұрын
Beteseb hognalw anchim endezw yena wed!
@weynutube6131
@weynutube6131 2 жыл бұрын
@@ethiofrenchtube9243 እንደማመር አህት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 2 жыл бұрын
@@weynutube6131 eshii yena wed
@jujutube4839
@jujutube4839 2 жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ እሚለዉ ፕሮግራም በሀና የሗንስ ያምራል 😉የግል አስተያየቴ ነዉ
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እያልኩ ነበር
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 жыл бұрын
ወይኔ በተለይ ጠያቂዎ የድምፅ ቅላፄዎ ስያምር በድምፅዎ ብቻ የፍቅር ሰው መሆንዎን ታስታውቃለች በእውነት ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥሽ
@temitube1959
@temitube1959 2 жыл бұрын
እኔ ግን የ ዋንድ መንፍስ በውስጡዋ ያለበት ነው ያመስልኝ ሆ ፍቅር የዝራል ነው ያልሺው???
@fgff4871
@fgff4871 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልክቱ ኢዲ ሙባረክ ብለለናን ebs እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🙏
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 2 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቸ በአለም ላይ ያላችሁ ኢድኩም ሙባረክ ተቀበል አላህ ሚነ ወሚኩም ሳሊሀል አዕማል ኩሉ አም አቱም ቢከይር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@user-sc6hf1rq1f
@user-sc6hf1rq1f 2 жыл бұрын
እረ አክትሽ ድምፅሽ ሁለ ነገርሽ👌 ቀጥይበት
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@user-jr1hl9ud8w
@user-jr1hl9ud8w 2 жыл бұрын
👍
@hasethiopia6093
@hasethiopia6093 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ........ebs mm ያደረገው ስራ ያሳፍራል!!!!!
@n.youtube2552
@n.youtube2552 2 жыл бұрын
ሪም እና ዳዳ ደርባባ ነገር ደስ ስትሉ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ፡ደስ፡ትላለች፡አክቱዋ፡ወንዳወንድ፡ነገር፡ናት፡ሁሉም፡ደስ፡ትላላቹሁ፡ቢያልፊም፡እንኳን፡አደረሳቹሁ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
ድርሹ ፍቅር ስወድሽ😘❤ የሚያምሩ ጥንዶች ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው🙏💚💛❤
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@mesi370
@mesi370 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ፈጣሪ አድነትን ይመልስልን 💚💛❤️💒❤️🕍
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
አሚንንን
@weynutube6131
@weynutube6131 2 жыл бұрын
@@emuhekimayoutub9800 ነይ እንደማመር
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 2 жыл бұрын
ድርሹ የኔ ውብ በርቺልኝ የተወደዳችሁ❤ በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ እናት ሀገራችን ሰላም ትሁንልን ❤ሰላም🌹 ፍቅር 🌹አንድነት🌹 አይለየን 💚💛❤💒💒💒😘🕌🕌🕌
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 2 жыл бұрын
መልካም አመት በአል ለሁላችን mimi Ethiopia እናመሰግናለን 🌹🌹🌹
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@user-jb9vu9nc5p
@user-jb9vu9nc5p 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጂቱን ሰወዳት ፉልቅልቅ ነሺ የእዉነት እዉይ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@amte4467
@amte4467 2 жыл бұрын
እንኳን 1443ኛው ኢድ-አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ ድርሹ ትክክለኛዋን ቦታዋን ነው ያገኛችው የኔ ፍልቅልቅ 😆
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
በጣም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@sherifmoktar8978
@sherifmoktar8978 2 жыл бұрын
Unkuan abro adaresen
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@sherifmoktar8978 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@user-eq5be7bk1v
@user-eq5be7bk1v 2 жыл бұрын
እሪም እና ዳዳ ስታምሩ ደባባዎች ስረአት አቀማመጥ ሀያት ተብዬዋ አቀማመጥሽ አስተካኪ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓እውነት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሳህ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
@@fatimaabdallah1397 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ዉደ
@angleangle7960
@angleangle7960 2 жыл бұрын
በጣም
@user-xt4so6gf3o
@user-xt4so6gf3o 2 жыл бұрын
ኢድሞ ባረክ ብያለሁ ትክክል ለወደፍቱ እናስብ ተባረኩ ጥሩ ምክረ ነው መልካም ኢድ ይሁንላችሁ ለመላው ለእስልምና ሀይማኖት ተከታይወች
@zeyinb902
@zeyinb902 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆጅየ ያገርልጅ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
I really liked the message they gave at the end. Its absolutely amazing. Let's love and respect each other. Our Muslim brothers and sisters Eid Mubarak . Well.done Dershu you did grt
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@ibeki4705
@ibeki4705 2 жыл бұрын
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
@@ibeki4705 if you have Muslim friends they will tell you. I have Muslim friends and we love and respect each other
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
@@ibeki4705 i will never say that sistu kekefash kefa hiji
@ibeki4705
@ibeki4705 2 жыл бұрын
@@selamawitberhe4283 you see what he say
@hayteindirs1973
@hayteindirs1973 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች ፍልቅልቅ ናት ደስ ስትል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
@roqianesre4022
@roqianesre4022 2 жыл бұрын
ፈገግታዋ ማሻአላህ
@user-us8wt2tc5k
@user-us8wt2tc5k 2 жыл бұрын
ድርሽየ ልዩ ነሽ ኢትዮጵያዊ ልዩ ሴት
@sitranayeinatuanafaki2942
@sitranayeinatuanafaki2942 2 жыл бұрын
አዲሱዋ ሙሽራ ግን ዝንጥ ብላ ነው ምትቀመጠው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየ
@aminalera6135
@aminalera6135 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@nejattube3893
@nejattube3893 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔም እያልኩ ነበር የሆነች ቀብራራ ነገር ግን እኔ በበኩሌ ሴት ልጅ ደርበብ ሰተር ያለች ሴት ልጅ ደስ ትለኛለች
@firdowstube789
@firdowstube789 2 жыл бұрын
እግር መስቀል ዝነጣ ሆነ እንደ ክክክ
@user-vr7rh1yq6l
@user-vr7rh1yq6l 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎደር ሙሲሊሞች😭😭
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን እንዲ ስንሆን ስናምር😍
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹሁ ወዶችየ አላህ ይጠብቃቹሁ ሰወዳቹሁ ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ ሰላም ለሀገራችን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ ዉዴ
@user-us8wt2tc5k
@user-us8wt2tc5k 2 жыл бұрын
ዳዳየ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ የእኔ ደርባባ አብሬሽ አለቀስኩ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
የምገርመው ነገር ሁላቸውንም በጣም ነው የምወዳቸው የምወዳቸው ሰዎች ባድ ሁነው ማየት እደት ደስ ይላል 😍😍😍😍 አላህ ይጠብቃችሁ 💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛💜💜💜💖💖💞💞💞💞
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@helana117
@helana117 2 жыл бұрын
ድርሹ ቆንጆ ❤ የደም ገንቦ ነሽ❤🙏
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
አሺረፌ ባባ ለምን እንደሁ አላውቅም ባለትዳር ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በአላህ ለምን እንዳትሉኝ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@zabeebamuhammad4637
@zabeebamuhammad4637 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 жыл бұрын
ማሽአላህ. እኳን ዴሳላችሁ ውዲ የኢስላም ልጆች ታምራላችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንካን አብሮ አደረሰን ምርጥ ፐሮግራም ኢቢኤሶች ኑሩል ዱርሹዬ እንድሸ አለን ድርሹ ሳቂታዋ በጣም ነው የምወድሸ iLove you
@user-dl6yt2tc5q
@user-dl6yt2tc5q 2 жыл бұрын
ሁሌ ቀሚስ ብትለብሱ አቅራቢዋች በጣም ያምራል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 2 жыл бұрын
Dershu 1ndigggaaaaaa I love her ❤️ she is confident in her ability ❤️
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@mylifemybabys5180
@mylifemybabys5180 2 жыл бұрын
Wow ምርጦች ድርሹ ደና well ብለናል አሪፍ ነው ለዚህ perogeram ትመጥኛለሽ ቀጢበት ድርሹዬ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ወላሂ ወዶቹ ብቻችሁን ስሎኑ ንፋስ የመታው እህል ትመስላላችሁ ፣ሚስቶቻችሁ ከጎናችሁ ሲሆኑ ስታምሩ
@colfaxwireless
@colfaxwireless 2 жыл бұрын
ድርሹ ዳና I think EBS choose you and you are the right person for the "እንተዋወቃለን ወይ" Show!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
I think so
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዲህ አይነት ጉዋደኝነት🥰
@dahabyadhb3979
@dahabyadhb3979 2 жыл бұрын
👍
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ዴስስስስ ትላለቺ እግዳ አቀባበሏ ጥሎብኝ በሻሻ ፊት ያለው ሰው እወዳለሁ አቢኬ &ዳዳ ባባ&ማማ አሹ&ሃዩ አህለን ወሠህለን እንኳን አዴረሷቹሁ የአመት ሰው ይበለን አሏህ ሀገራቺንን እና ህዝባቺንን ይጠብቅልን
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 жыл бұрын
እኔ ግን እስካሁን. ቢሄዱም ቢመጡም ሀናንን አልተኩልኝም በጭራሽ
@user-iz4th7cs7j
@user-iz4th7cs7j 2 жыл бұрын
ይችደሞ ደምፅ አያምርም የምር ወድነዉ የሚመሥል
@user-yw4on5yh5x
@user-yw4on5yh5x 2 жыл бұрын
ትክክል እሶ ከሄደች ቡሀላ አሁን ሁለተኛዬ ነው ካየሁት እሶ እያለች ሁሌ ነበር የማየው
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt 2 жыл бұрын
ዳዳዬ የኔ ውድ አላህ አፊያ ያድርግሽ😢
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@hikmatmohammed8641
@hikmatmohammed8641 2 жыл бұрын
አስለቀሽኝ ዳዳዬ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እንደእናንቴ ያሉ አስተዋዎች ይብዙ ተባረኩ
@user-vy4vd9pg7e
@user-vy4vd9pg7e 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ማሻ አሏህ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 2 жыл бұрын
ኢድሙ ባረክ ሙስሊም እህቶቸ ና ወንደሞቸ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
መልካም ባዓል ይሁንላችሁ በጣም ነው ምታምሩት አገራችን እግዚአብሔር ፍቅርና ስላም ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abduahmedin2137
@abduahmedin2137 2 жыл бұрын
ማሻኣላህ ከዘርነት የጸዱ ወጣቶች በጣም ደስ ይላል
@user-sy4sw5qz3y
@user-sy4sw5qz3y 2 жыл бұрын
ሪም ትክክል አልሀምዱሊላህ ለሁሉምነገር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 2 жыл бұрын
እሪምና ዳዳ ስታምሩ አቤት አቀማመጥ 😘😘😘
@gdfh27
@gdfh27 2 жыл бұрын
ሀያት እኮ አድስ ሙሽረ ስለሆናች እንትኑወ አሞወት ይሆናል ክክክክ
@eliliabrahim9134
@eliliabrahim9134 2 жыл бұрын
Men honachu era lejitan laqaq argota 👹👹👹
@jdbdjfu8521
@jdbdjfu8521 8 ай бұрын
😊
@shmsbnetnuritube502
@shmsbnetnuritube502 2 жыл бұрын
ሪም ስወድሽ ፋጤ እና ጋሽ አህመዴ ውድድድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 30 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Gere emun part 184 | ገሬ እሙን ክፋል 184
41:01
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 128 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 87 М.
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,8 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 20 МЛН