ህጻናቱ ስለ ኢትዮጵያዊ የተናገሩት አስደንጋጭ እውነት

  Рет қаралды 128,446

Donkey Tube

Donkey Tube

11 ай бұрын

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #church #kids
ህጻናቱ ስለ ኢትዮጵያዊ የተናገሩት አስደንጋጭ እውነት#kids #ethiopia #dinklejoch #religion
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 165
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 ай бұрын
አየ ኢትዮጵያ 😭 አባት ሆይ ማረን ግብረሰዶማዊነት እቃወማለሁ❌
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
👍👍👍የምወድሽ ደምሪኝ❤❤🇪🇹
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 11 ай бұрын
በትክክል
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
@@tingisttingist3642 የምወዳቹ ደምሩኝ❤️🇪🇹
@alemhaile625
@alemhaile625 11 ай бұрын
ልጆች እደጉ ተባረኩ እንድጋችሁ ሀገራችሁን ጠቃሚ እና እናት አባታችሁን ጧሪ ቀባሪ ያድርጋችሁ ❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
የምወዳቹ ደምሩኝ🇪🇹❤
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሰለህፃቱቶቹ ሲል ይቅር ይበለን ሰላም ያውርድልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የሃገሬ ተስፋዎች 💚💚💚💛💛💛❤❤❤😢😢😢
@TFHope
@TFHope 11 ай бұрын
ህፃናቶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያሳድጋቹ
@mdfakkar5839
@mdfakkar5839 11 ай бұрын
ጌታየ ሆይ ኧረ ሃገራች ሰላም አርግልን🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 11 ай бұрын
ልጆች እኮ እኛን በልጠውናል ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ❤ እናት አባቶቻቸው ጥሩ አሳዳጊ ናቸው እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-qd3wh2kj6z
@user-qd3wh2kj6z 11 ай бұрын
ማነዉ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ ያረብ አረ የዱሮዋን ኢትዮጺያ መልስልን የአላህ ምን አይነት ዘመን ነዉ😥
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
እኔ😢😢 የምወድሽ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-qd3wh2kj6z
@user-qd3wh2kj6z 11 ай бұрын
@@user-it4go3wp7f መጣሁልሽ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 11 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ የእውነት በጣም
@Selamkiki
@Selamkiki 11 ай бұрын
Ene ❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
@@Selamkiki ውደዋ ደምሪኝ🇪🇹❤️
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 11 ай бұрын
ህፃናቶች በዚህ ልክ እያሰቡ እኛስ እንባላለን ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
@user-ip2gj3te6g
@user-ip2gj3te6g 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ስለእናተ ብሎ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ዝቦችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አገራችንን ይታደግልን😢😢😢😢ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን😢
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
ኽጽናችቶች በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በማገስ ያሳድጋችሁ ❤❤❤
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 11 ай бұрын
የዚህችን ልጂ ችሎታ ሳይ የኔ መኖር ለምን እንደሆነ ከይገባኝም 😢😢
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
👍👍😢በቅንነት ደምሩኝ❤🇪🇹❤️
@K-Arsema
@K-Arsema 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የነዚህን የንፁሃንን ታዳጊ ህፃናትን ድምፅ ስማ። እኛንም ልቦና ስጠን።😢😢😢
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 ай бұрын
Wow ስለ ''ዘረኝነት,, የተናገሩት ልጆች ጀግኖች ናቸው! ከዘርና ከብሔርተኝነት ስንጸደ ነው የፈለግነውን ነገር በአንድነት ማድረግ የምንችለው! ኢትዮጵያ እውነት ተናጋሪ እንጂ ለእውነት የሚኖር ሰው ጥቂት ነው! 🥺 Keep it up 👏👏
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
የምወዳቹ ደምሩኝ❤
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 11 ай бұрын
ለህፃናቱ ስል ይቅር ይበልን የምንሰማውም የምታየውም ዘገነነን😥
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g 11 ай бұрын
❤እባክህ ወንድም እሸቱ ቡዙ ተከታታይ ስላለህ ተሰሚነትህ ይፈጥናልና እባክ እደ አንድ ክርስቲያን እግዚአብሔር የማይፈቅደውን የረከሰ እርሱር ተግባር ግብረ ሰዶም እሚባል ወረርሽኝ ወዳገራችን እዳይገባ በወሬ እዲቀር ድምጽ ሁን ንቁ ይህንን አጸያፊ ተግባር መቸም ክርስትና ብትቻ አይሆንም እሚያወግዘው እስልምናም ያወግዘዋል ብየ አስባለሁ ዛሬ ነገ ሳትል እባክህ አተና መሰሎችህ በየሚዲያወቻቸው ድምጽ ይሁ አውግዙ
@user-kj6eq3kh9r
@user-kj6eq3kh9r 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ህፃናቱ ብለህ ማረን፫😢
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
እህህህህ 😢 እንበርታ ወገኖቼ ከኛ ሕፃናት ናቸው ወደ አምላካችን የቀረቡት እኛስ በደላችን ከፍትዋል😢
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 11 ай бұрын
በእውነት ትክክል ናችሁ ልጆችዬ እደጎ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ❤❤❤
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 11 ай бұрын
የኔደግ.ከነቤተሰብሸ.የደግ.ልጅ.ነሽ.ሰኒ.የኔወርቅ.እግዚሀብሔር.ያሳድግሽ.❤❤❤❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 11 ай бұрын
እውነት ነው ሴጣን ገባብን ተባላን አላህ ያሣድጋቹ እቺ አለም ለጊዜው እንጂ ለኛ አታዛልቀንም ሴጣን ተጫወተባቸው ❤❤❤❤❤
@emuemu8333
@emuemu8333 11 ай бұрын
ስለ ልበ ንፁሃል ህፃናት ብሎ ቸሩ መድኃኔዓለም ፍቅሩን ይስጠን😢
@user-ys3rw9mg1j
@user-ys3rw9mg1j 11 ай бұрын
ወይኔ ልጆቼ እግዚኣብሔር ያሳድጋቹ❤❤❤
@hyme7165
@hyme7165 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሠላሙን ይመልስልን ለእኛ ማሥሀዋሉን ያድለን😥😥😥😥😥
@user-kj6eq3kh9r
@user-kj6eq3kh9r 11 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስለ ሀገሬ ስስብ በጣም ሆድ ይብሰኛል😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆ😢😢ይ ሰላሙን አምጣልን
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube 11 ай бұрын
እኔ ገብርሶዶምነትን እቃወማለሁ እንተሰ??
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
ደምረሠኝ ሰላም ፍቅር❤❤
@hailegoitom-tb6nk
@hailegoitom-tb6nk 11 ай бұрын
እቃወም ኣልኹ from Eritrea
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የእናንተ ሢል እግዚአብሔር ሃገራችንን ሠላም ያምጣልን መልካም ገዥ ያምጣልን❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 11 ай бұрын
ልጆች በልጠውናል ❤😢
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞጎሱ ያሳድጋች የኔ ማሮች 🥰🥰🥰ስለንፅ ልብ ልጆች ብሎ እግዚአብሔር ይማረንስላምን ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን 🥹🥹🥹
@YourHappinessOurSucess
@YourHappinessOurSucess 11 ай бұрын
"እኔ ሙስሊም ነኝ አንተ ክርስቲያን ነህ ምን ሆንን ምን መጣ?" እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@colourofworld
@colourofworld 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 11 ай бұрын
እግዚሀብሔር.ያሳድጋችሁ
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር በእናተ መከረን😢😢አቤቱ ሰለ እንዚህ ህጻናት በለህይቅርበለን😢😢😢😢
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 11 ай бұрын
ህጻኖችሢበልጡን ትልቆጂ ተምረውያልተማሩ። ፈጣሪማረንእባክህለነዚሆህጻንሥትልማረንይቅርበለን
@user-nb8jf5jl6s
@user-nb8jf5jl6s 11 ай бұрын
አሼ ግብረሰዶማዊ ኢትጲያ እንዳይመጣ ተቃወም
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 11 ай бұрын
ኢትዮጵያን ዕድሜያቸው ከተንዘላዘለው ሰው መሣይ ሮቦቶች ያጣነውን ከእነዚህ እፃናት አገኘነው እግዚአብሔር ይመስገን መቼም የሱ ማስተማሪያ መንገድ አይታወቅ
@tsigebange
@tsigebange 11 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገሱ ያሳድጋችኹ !!!💚💛❤️ስለእናንተ ምንም ክፋት ስላማታውቁት ህፃናት ብሎ በቸርነቱ ይማረን 🤲ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን 😢🤲💚💛❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
👍👌👏ልጆችዬ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ 😍💚💛❤🙏
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
ደምሪኝ እሕት አለሜ❤❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የነዚህን የነገው ትውልድ ተቀባዮች አእምሮ ይስጠን እስቲ አድምጡት ስሙት እንዴት እንደሚያስቀኑ ሀገራችንን ከመጣባትመአት ያውጣት አሜን::
@haymaonttesfaw3622
@haymaonttesfaw3622 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደት ደሥ እንደምትሉ የእናንተን ሥለእናንተ ብሎ ሠላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐
@kaduti3235
@kaduti3235 11 ай бұрын
እኔ አልቅሼ ጨረስኩት ምናለ ሌሎቹ ከእናንተ ቢማሩ 😢😢ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@user-wr3vd3wd9l
@user-wr3vd3wd9l 11 ай бұрын
እውነት ነዉ ተባረኪ
@Bekamarcelo
@Bekamarcelo 11 ай бұрын
ድምጽ ሁኑ ለኢትዬጲያ ግብረሰዶማዊነት እንቃወም please eshe
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
👍👍🇪🇹የምወዳቹ በቅንነት ደምሩኝ❤
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 11 ай бұрын
ኦረ እባክህ ጌታ ሆይ ናልን
@user-xm2lq4jn6d
@user-xm2lq4jn6d 11 ай бұрын
Be tibeb be moges yasadigachu welajochachew tebareku tiru sertachual enezih hitsanat lay
@Tsegi
@Tsegi 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሰላም ስጠን የሀገራችን ሰላም ናፈቀን
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
እስኪ እንደው በምታምኑት አምላክ በዘረኝነት አይናቹ የታወረ እባካቹ እባካቹ ሁሉም ክልሉን የዞ አይሞትም አቅፎ አይሄድም በቃ ምንም ይዘን አኔድም እባካቹ እናስተውል በፍርድ ቀን እንጠየቅበታለን ሁላችንም ሁሉም ኖሮን ፍቅር ከሌለን በቃ ከንቱ ከንቱ ነን ምንም መልካም ብንሰራ እማኝ ነን ብንል ፍቅር ከሌለን ከንቱ ነን!!!!!!😭😭😭😭
@SebleSeble-od6bh
@SebleSeble-od6bh 11 ай бұрын
ልጆቹ አዋቂ አዋቂ ህፃን የሆነበት ዘመን ይገርማል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 5 ай бұрын
Amen3❤❤❤
@DHT2721.
@DHT2721. 11 ай бұрын
ዝም ብለን ብንሰማቸው የማይሰለቹ ጣፋጮች ናቸው
@feyealemu1134
@feyealemu1134 11 ай бұрын
ይህን ንጹሕ እውነት የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ።
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
Efffff mechenewu Ethiopia yemeyalfilshe😢😢😢😢😢
@birtukanwoldesenbut8360
@birtukanwoldesenbut8360 11 ай бұрын
Hagrae Hagrae Hagrae ethiopia ente emam fatri aytwshem
@akelem9149
@akelem9149 11 ай бұрын
they make me cry oh☹because of our sins the kids are in trouble!!!
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 11 ай бұрын
ያረብ ስላም ለሀገራችን በቃ በለን ሰላሙን መተዛዘኑን አመጣልን ያረብ
@user-zc5uj6im1g
@user-zc5uj6im1g 11 ай бұрын
አረ ልጆች የኛ ችግር በሰፋ ቁጥር ተጭነቁ😭😭😭😭😭😭😭😭🙉🙉🙉🙉
@makiyasayed2493
@makiyasayed2493 11 ай бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሰላምአርግልን
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
አሚንን ያረብ ደምሪኝ ማሬዋ❤
@abatewanke2169
@abatewanke2169 11 ай бұрын
ይገርማል መንፈስ ቅዱስ አንግሮአቸው ነው።ትልቆች በእድሜ ማለቴ ነው ከዚህ ብንማር የት በደረስን ነበር
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 11 ай бұрын
እምየ ሃገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሜን፫😭💔
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 11 ай бұрын
Eshe mert 🙏🙏
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 9 ай бұрын
Ere yeshetu selk quxer yemetaqu benatachuu tsafuln😭😭😭😭😭 tebaberung
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 11 ай бұрын
ከአብይ እና ከሽመልስ በጭንቅላት የነዝህ ልጅቾች ጭንቅላት ይበልጣል
@peace8750
@peace8750 11 ай бұрын
ህፃናቱ ይምሩን።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 11 ай бұрын
Wey Medihanialem giezun mezmure Dawit derederechiw🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼Tebareki🙏🏼🙏🏼♥️♥️🥰
@kibromassefa12
@kibromassefa12 11 ай бұрын
@eshetumeleseofficial i am so proud of you eshe. keep it up God please you. i suggest you this one please invite kids from tigray...probably they can speak amharic. hope we will see kids from tigray soon.
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 11 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
የምወዳቹ ደምሩኝ🇪🇹👍❤
@emutube818
@emutube818 11 ай бұрын
ፍትህ በሀገራችን ለገባብን ሰይጣን ግብረሶዶማዊ ይቁምልን ያረቢ ምንጉድ ነው
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
ሳሕ😢😢 ደምሪኝ ውደዋ❤
@emutube818
@emutube818 11 ай бұрын
@@user-it4go3wp7f እሺ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
የእምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ 😪ግብረ ሰዶምን እቃወማለሁ❌❌❌❌❌🚫🚫🚫 እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ስለእውነት በዘርኚነት ብናልቅ❗❗❗ ይሻለናል ከዚህ ሁሉ መከራ😭😭😭
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 ай бұрын
Egizabeher meketel new yeawuropa bahal meketl makom new keza ayiderisbunm
@melatmekonnen363
@melatmekonnen363 11 ай бұрын
Wow❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 11 ай бұрын
😂😂😂ምወዳት ልጅ❤❤እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
የምወድሽዋ ደምሪኝ❤🇪🇹
@user-wz4qq2kv7f
@user-wz4qq2kv7f 11 ай бұрын
የእውነት ግን እሸቱ ጋ የሚቀርቡ ልጆች በጣም ነው እኮ የሚናገሩት ልብ ይሚነካው 😢😢😢😢
@1clicksolution1
@1clicksolution1 11 ай бұрын
በትክክል ያማል አገረ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n 11 ай бұрын
እኝዴት ይጣፍጣሉ 😘😘😘
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 5 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲 ufffff❤
@selambougale9614
@selambougale9614 11 ай бұрын
ትክክል 😭😭😭
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 11 ай бұрын
ሠላምለሀገራችን የረብ
@alemeayhugoffe4000
@alemeayhugoffe4000 11 ай бұрын
Wow . Malet Emechelew esun becha new. Egzyabehyr yasenachw.
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
አይ 😢😢😢😢
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 11 ай бұрын
አሁንስ የሀገሪ ሰላም ናፈቀኝ😢😢😢😢አምላኬ ሆይ እባክህ ሰላም አወረደልን ወንደም ከወንድም ጋር እያባላን የአለ መንግስት አንደ በልልን
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 11 ай бұрын
የምወድሽዋ ደምሪኝ❤❤
@zahay4254
@zahay4254 11 ай бұрын
Ameni❤❤❤❤❤
@YoniAye-pt2su
@YoniAye-pt2su 11 ай бұрын
Nice
@tigistgirma3975
@tigistgirma3975 11 ай бұрын
Wow wow erg/b ke netehe gah yehuni
@birhanhaile287
@birhanhaile287 11 ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 11 25፤ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤
@ermwor8524
@ermwor8524 11 ай бұрын
"እግዚአብሄር ፡ ርካሹ ፡ የፋሽስት ፡ ባርያ(ህዉአት) ፡ አፀያፊው ፡ አሽከር ፡ ብልፅግናን ፡ ያጥፋላችዉ" ።
@colourofworld
@colourofworld 11 ай бұрын
Brilliant kids😊
@user-tu4po7lw9t
@user-tu4po7lw9t 11 ай бұрын
የኔ ጣፋጮች❤
@aynalemfeyeabebe1182
@aynalemfeyeabebe1182 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RamlaMifitah-bl1vp
@RamlaMifitah-bl1vp 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 11 ай бұрын
ከአብይ የእነዚህ ልጆች አስተሳሰብ ይሻላል
@abebew364
@abebew364 11 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 11 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@meseretloya6392
@meseretloya6392 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 ай бұрын
እውነት😭😭😭😭😭😭
@doyourbest1921
@doyourbest1921 11 ай бұрын
ሁሉም እራስ ወዳድ ሆነ በቃ ስያስጠላ።
@selamselam4407
@selamselam4407 11 ай бұрын
Zema siwadat bexam ❤❤❤
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 11 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@lubabaguegan7229
@lubabaguegan7229 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
HOORAY! I BOUGHT A DREAM 😃
0:11
Smeyaka
Рет қаралды 377 М.
Зачем корейцы учат русский язык?
0:57
Александр Снитовский
Рет қаралды 340 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 118 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Почему адаптеры Apple могут быть опасны?
0:51
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
0:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 2,7 МЛН
Что не так с воздухом в Корее?
0:45
Александр Снитовский
Рет қаралды 639 М.
Получилось у Миланы?😂
0:13
ХАБИБ
Рет қаралды 754 М.
Старый Дим Димыч вернулся😱
0:16
Улька Пулька
Рет қаралды 108 М.
Maybe a little TOO much gel 😂
0:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 6 МЛН
Ariana Maistrov & Ilinca Verbițchi - Bella Ceao
0:22
GurinelTV
Рет қаралды 66 МЛН
Caza de galletas 🍪 #español #shorts
0:16
Rosita Fresita - WildBrain
Рет қаралды 7 МЛН
Cena Familiar Zombie en España - Canciones Infantiles #shorts #cancionesinfantiles
0:37
A Bebés Contentos - Canciones Infantiles
Рет қаралды 28 МЛН
two poor dogs #trending #funny #viral #dog
0:23
Békeo
Рет қаралды 6 МЛН
Малого Приняли... ❘  #фильмы  #сериал
0:52
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,9 МЛН