ህይወት የሚቀይር መፅሀፍ The Power of Now | Bunna with Selam

  Рет қаралды 63,275

Bunna ቡና

Bunna ቡና

9 ай бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ kzfaq.info/love/fiY...
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #ልምድ #ለውጥ #atomichabits #habits
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 169
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ሰሊዬ ይህ መፅሀፍ ከመፅሀፍ ቅዱስ ቀጥሎ ህይወቴን የቀየርኩበት መፅሀፍ ነዉ። አንድ ወንድ በድሎኝ ሄዷል ብዬ ወንድ የሚባልን ዘር ጠልቼ እኖር ነበር። ዉስጤ ያቆየሁት Pain እራሴን እየጎዳ እንደጨረሰኝ ሁሉ አላዉቅም ነበር። ወንድ እተዋወቃለሁ ከአንድ ቀን በላይ አላቀርባቸዉም ነበር። እንዴት አይምሮዬ እንደሸወደኝ ያወቅኩት በዚህ መፅሀፍ ነበር። ሁሉ ነገር ላይ ፈጣሪ አሳክቶልኝ ሊበላሽ የነበረዉ የፍቅር ህይወቴ እንደሆነ ሳስብ አለቅስ ነበር። መፅሀፉን ከጨረስኩት በኋላ እንደነቃሁ አንድ ሰዉ ወደ ህይወቴ ሲመጣ ዉስጤ ያለዉን ቂም ትቼ በሙሉ ልብ እስኪ ዛሬ አዲስ ነዉ ልቀበለዉ አልኩ። እዉነትም ይህ ወንድ በድሎኝ ከሄደዉ ወንድ በጣም ይለይ ነበር። ብዙ አመት ያቃጠልኩበትን ታሪኬን ቀየረልኝ። ዘንድሮ ልንጋባ ነዉ። ትላንትን ለትላንት ነገን ለነገ ትተን ዛሬ ላይ በደንብ መኖር ከቻልን ህይወት ጣፋጭ ናት። ሁላችሁም አንብቡት ህይወት ቀያሪ መፅሀፍ ነዉ።
@FuadinaKemal-lk8vm
@FuadinaKemal-lk8vm 9 ай бұрын
Wow des ylal Eshi anebewalew Ena gn sergeshn aterinm😂
@birhanjommy
@birhanjommy 9 ай бұрын
አዲስ ሕይወት ማግኘትሽ ጥሩ ነው። ግን መፅሐፉ ሕይወት ስለመቀየሩ እጠራጠራለሁ። ስለ "ግዜ" እና "ቦታ" ያለንን አስተሳሰብና እንዴት "ኢጎ" እኛነታችን እንደሚያሳጣን እና ሃሳብ "ራስን" እንዳናውቅ ጋሬጣ እንደሚሆንብን ነው። ቀጥሎም ሃሳብና እዕምሮ የራስ እንዳልሆኑ ለማስረዳት ይሞክራል። ሰውየው ነገሩንን ሁሉ አተተረማመሶት እንደገና ሁሉንም ሀ ብሎ እንደ አዲስ ሊያስረዳን ይሞክራል። ይሄ ምክሩ ለራሱ ለሰውየው ያልበጀው ብዙ ግዜ ሰውየው "ራስን መሳት" እያጋጠመው ሐኪም ቤት በተከታታይ እየገባ እዚያ እየነቃ እንደሚወጣ ይታወቃል። ሁሉም ጥሩ ነው ብሎ መውሰድ አደገኛ ነው። እኔም ልክ እንደ አንቺ ውኔም በጣም የምወዳት ሚስቴ ድንገት ስለከዳችኝ 5 አመታት ሙሉ ሴቶችን ማነጋገር ቀርቶ ማየትም አልችልም ነበር። ግን አሁን ለብቻዬ ብኖርም በመፃሕፍት ግን መቀየርና እንደ ድሮዬ መሆን አልቻልኩም።
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
@@birhanjommy መፅሀፍ መንገድ ነዉ የሚያሳይህ። ሀሳብ ነዉ የሚነግርህ! ሀሳቡን ሰምተህ አለመተግበር ይቻላል። የተጠቀመበት ግን ከነበረበት ቦታ ፈቀቅ ይላል። ብዙ ሀኪሞች ያክማሉ ግን ባከሙት ህመም የሞቱም አሉ። ስለሞቱ አንተን ለማዳን የተጠቀሟቸዉ ነገሮች ስህተት ነበሩ ማለት አይደለም። የዚህም ፀሀፊ ጉዳይ እንደዛ ሊሆን ይችላል። እኔ ሌላ ዉስብስብ ነገር ዉስጥ አልገባሁም። Dissolving Pain Body እንዴት ማድረግ እንደምችል አነበብኩ ተገበርኩት። እዚህ መፅሀፍ ላይ ከፈጣሪ ጋር የሚያጣላ ነገር አላየሁም። በጊዜ እራሴን እንዳልገድብ፣ ቂም እንዳልይዝ፣ ስለዛሬ ህይወቴ አብዝቼ እንድጨነቅ እና ዛሬ ያበላሸሁትን ዛሬ ካስተካከልኩ ህይወቴን ያለጭንቀት እንደምኖር ነዉ የገባኝ።
@birhanjommy
@birhanjommy 9 ай бұрын
@@desstadessta አዎን ልክ ነሽ! የሚመቸንን መምረጥና መለየት ከዚያ ደግሞ መጠቀም ዋናው ነገር ነው። ግን እንደ ግንዛቤያችን ስፋትና ጥልቀት ለመለየት ያለንም አቅም ይወሰናል። ከዚያም ደግሞ ጥቅም ላይ ማዋሉም እንዲሁ በዚያ አኳያ የሚገደብ ነው።
@bahlbisbhatu2368
@bahlbisbhatu2368 9 ай бұрын
ብአማርኛ ኣለ
@amangetachew8390
@amangetachew8390 9 ай бұрын
በማንበብ ደረጃ እኔም መፅሐፉን አንብቤዋለሁ ሀሳቡ በአጭሩ እንዴት ዛሬን መኖር እንችላለን ንቁ ሆነን? የሚለውን ጥያቄ እስያ ሄዶ በተማረው ት/ት ለመመለስ ይሞክራል ግን ከዚህ የሚበልጥ መፅሐፍ አለ "ተግባራዊ ክርስትና"ይባላል ኦርቶዶክሳዊ የሆናችሁ እሱን አንብቡት "The power of now" ሀሳቡን እውን ለማድረግ ፈታኝ ነው ምክንያቱም ማንም ከጎናችሁ የሚሆን የለም በራሳችሁ ነው የሚነግራችሁን የምትተገብሩት ተግባራዊ ክርስትና ግን ሀሳቡን እውን የምታደርጉት ከእግዚአብሔርና ከንስሐ አባታቹ ጋር ስለሆነ ቀላል ነው እላለሁ መልካም ምሽት።
@ShareWhatMatters
@ShareWhatMatters 8 ай бұрын
This book has become the Bible of the New age movement. ከሁለት ጊዜ በላይ እንብቤዋለው። እግዚአብሔርን ካመናችሁ፣ you don't need the book. አብዛኞቻችሁ New Age ምን እንደሆነ ብታውቁ ጥሩ ነው። የምእራቡን አለም ከሃይማኖት ለማራቅ የታቀደ አዲስ alternative spiritual practice ነው። I once heard that there's a God sized hole in your heart. If God doesn't fill it, something else will.
@money-hope3339
@money-hope3339 9 ай бұрын
personally, I admire your passion, excitement and trial of alignment and I I follow as lifelong subscriber. To be frank I have been read this book the Amaric and English version .it is so great self-help book. Selam, you tried to cover the content your look, review and advice too at same time. it is good but please make yourself first comfort, do not try to be perfect, it distracts you and your lister many times which decrees the Wach time. you seem a marathon racer, So just play with you natural flow. Your beauties, understanding and power of communication is intellectually intelligent. by the way you are on the way of greatness. GO GO GO BOM BOOOOMMM BOOOOOOOOOOOOMMMM. YOUR FATHFULL SUBSCRIBER
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 9 ай бұрын
Comment 😊 wow 👌
@MarthaGetachewdwi
@MarthaGetachewdwi 9 ай бұрын
@money-hope3339 i think she is full of herself but needs to have a good manager for the contents. look at Dr Mihret Debebe's video contents. they are too organized and help us understand using info-graphics which help us catch the main points of the contents. Besides, i do appreciate Bunna
@kalkidanfantahun5352
@kalkidanfantahun5352 9 ай бұрын
What is the title of the book in Amharic version
@LCP6595
@LCP6595 9 ай бұрын
a book that change peoples life is the bible. and the main character Jesus. i know many who are full of the knowledge they get from books but with unchanged lifestyle. but the bible gives a real hope and promises a real change.
@Rohadesign
@Rohadesign 9 ай бұрын
አዎሮፖ ነው የምኖረው እና ይሄን መፀሐፍ ብዙ ሰወች በተለይ የስብህት ህግ የሚከተሉ ሰወች ሲያወሩለት ብዙ ሰማሁና ለማየት ቤተመፀሐፍት ገብቼ ሳየው የጥንቆላ የ ስፕሪችዋል መፀሐፍ ውስጥ አገኘሁን እና የማንበብ አላማየን እዛው ትቸው ወጣሁ እና እንኳን አላነበብኩት በጣም ሀይማኖት ጋር ይጋጫል
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 9 ай бұрын
በትክክል
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ሳታነበዉ ይጋጫል ማለትህ ያስቃል! ምንም አይጋጭም የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች ሁሉ አሉት። ሳታነብ አትፍረድ
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 9 ай бұрын
ለምን እሱን ማንበብ አስፈለገ እራሱ መፅሐፍ ቅዱስን አታነቡትም ለእኛ የሚገባንን የሚሰጥ አምላክ አለ so ለምን አስፈለገ
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
@@mahidermahi1543 መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ሁሌም ህይወትሽን በሱ ምሪ። መፅሀፍ ቅዱስ ስለምታነቢ ስለመፅሀፍ ቅዱስ የተፃፈ ነገር እና ስለሱ የሚያስተምር አልሰማም ልትይ ነዉ? ይሄ መፅሀፍ የአይምሮን ስራ ከሀይማኖታዊ ይዘቶች ጋር አያይዞ የሚያቀርብ ነዉ። የአይምሮ ህመም ሲያምሽ ሀይማኖታዊ መፍትሄ መፈለግ እንዲሁም የህክምና ተቋም የመሄድ አማራጭ እንደሚሰጥሽ ሁሉ መፅሀፍ ቅዱስም ይሄም መፅሀፍም አማራጭ አሉልሽ። ሁለቱንም ማንበብ ካልፈለግሽም አንዱን መተዉ ትችያለሽ። ያላነበባችሁት ሰዎች ካነበበዉ ሰዉ በላይ የምትሟገቱት ነገር ይገርማል። ለመከራከር እኮ ምን እንደሚል ቀድሞ ማወቅ እና መገንዘብ ያስፈልጋል።
@Abdagreat251
@Abdagreat251 9 ай бұрын
Thank You. Someone with an actual brain. It's part of the new age religon & new age thinking.
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 8 ай бұрын
እህቴ አገላለጽሽ በጣም በጣም ነው የምመቸው የቃላት አጠቃቀምሽ ፈገግታሽ በቃ አለአ ነፃነትሽ እውነት ይለያል ማሪያምን subscribe ስያደርግ ደስ እያለኝ ነው እውነት ለብዙ ሴቶች አርአያ የምትሆኝ ልጅ ነሽ እንዳበዛው አውቃለው ግን በቃ በርችልን ❤❤❤
@highle17
@highle17 9 ай бұрын
whatever the present moment brings accept it as u have chosen it! Eckhart tolle😍
@abdialex2689
@abdialex2689 9 ай бұрын
Arif naw selamiye I like it. des yemialagn nager damo saw ategabish yale yemimaslaw nager.
@tesfayebeyene9359
@tesfayebeyene9359 9 ай бұрын
❤ በጣም አርፍ 🙏ግን ሰላምየ 100%be cofident መሆን አለብሽ...በደንብ ያላስረዳሾ እንዳመስልሺ።
@frezerabush1606
@frezerabush1606 9 ай бұрын
wow seli i like the way you present and the book🥰😍🤩😘
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf 9 ай бұрын
Great book 🥰
@bezawitbelete8805
@bezawitbelete8805 9 ай бұрын
Betam betam nw mewdesh tnx gerami hasab nw metakafeyen ...I hope I will meet u one day....
@derejetsegaye4071
@derejetsegaye4071 9 ай бұрын
Great book
@massitilahun2505
@massitilahun2505 9 ай бұрын
My lovely 👏 mhon mefelgatn set nesh berchi
@user-pt6vs2nr5k
@user-pt6vs2nr5k 9 ай бұрын
U are so lovely am serious 🙏 for advice
@Lagasoor
@Lagasoor 9 ай бұрын
One of the best book
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 9 ай бұрын
I love beautiful people.
@feben.tesfaye3120
@feben.tesfaye3120 9 ай бұрын
Enamesegnalen tebareki
@UrjiAse
@UrjiAse 23 күн бұрын
Thank you for your review. I am currently reading the book and am eager to finish it and apply the principles
@eyerusalembekele8896
@eyerusalembekele8896 9 ай бұрын
Thank you ❤ You are a light!
@GMlife1
@GMlife1 8 ай бұрын
Thank you so much sister betam buzu negerochin agenchebatalew
@yeneworktedilla3938
@yeneworktedilla3938 9 ай бұрын
Thank you so much ❤I appreciate you !
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@user-yn1db7ow4k
@user-yn1db7ow4k 9 ай бұрын
እናመስግናለን❤
@biniyambekele3091
@biniyambekele3091 8 ай бұрын
thanks sol
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 4 ай бұрын
Thank you Selam, your review is very good Please add more
@elsatariku6006
@elsatariku6006 4 ай бұрын
You're Great
@TibebeSolomon-co4vk
@TibebeSolomon-co4vk 9 ай бұрын
loving the cozy setup
@betsegawyigezu7621
@betsegawyigezu7621 9 ай бұрын
Thank you so much!!
@yohannesdegarege4339
@yohannesdegarege4339 9 ай бұрын
Thank You so much Selina. The presentation was really amazing!
@Sami_foc6
@Sami_foc6 9 ай бұрын
tnx ❤
@ahlamendriss887
@ahlamendriss887 9 ай бұрын
Thanks a lot dear selam 🌷🌷🌷
@dahlaklondon
@dahlaklondon 9 ай бұрын
I love this book!
@jamaalibraahim4180
@jamaalibraahim4180 9 ай бұрын
It's Amazing Issue, I so Beloved your episodes. Keep forward my sister.
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Ай бұрын
Its good Selam and please present us book of think and grow rich.
@tarikunegash616
@tarikunegash616 9 ай бұрын
Of course your are going be a Masterful storyteller. Grazie
@EliasD19
@EliasD19 9 ай бұрын
I really appreciate ur book review, keep it up Selam
@ermiasnigussie4042
@ermiasnigussie4042 3 ай бұрын
Nice explanation & beautifuel.
@evenezerfesshaye9331
@evenezerfesshaye9331 9 ай бұрын
Am Worthy to follow u Selam....may lord keep u safe.
@surafelsime3054
@surafelsime3054 9 ай бұрын
the power of now wow book it must be a power of life change of mind set
@USE-THE-SECRET
@USE-THE-SECRET 9 ай бұрын
I wish you are mine. I have a great love for this book. You understood it well.
@negestsaba
@negestsaba 9 ай бұрын
The Gospel supersedes all these books
@alemcharity6581
@alemcharity6581 6 ай бұрын
I read this book 3 times and I gave it as a gift a lot,helped some of my friends to strengthen their relationship
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 9 ай бұрын
እሀቴ ሕይወት ቀያሪ ስጋዊ ፍልስፍና ሳይሆን ሕይዎት ሰጪውን የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መፅሐፍ ብናነብ እንመርጣለን
@GetachewMass-tf6ex
@GetachewMass-tf6ex 7 ай бұрын
አብበው መፈሳዊ ነው ባተ እሚተረጎም እሚተነበይ ቡክ አይደለም
@fekadu_Bayissa
@fekadu_Bayissa 9 ай бұрын
keep it up Selam !!
@sisaysintayehu2838
@sisaysintayehu2838 9 ай бұрын
Mestafu tiru bihonm hiwotn yemikeyr talaku mestaf bcha nw
@debdeb3027
@debdeb3027 9 ай бұрын
Des styi befetari ❤❤
@Dudu19654
@Dudu19654 9 ай бұрын
I had red the original book.AYou got key points.But give more emphasis on key themes of the book. Lovely Book Reviewer
@selinachannel1870
@selinachannel1870 5 ай бұрын
Buruk nesh Tebareki ehte❤
@4b_uri
@4b_uri 7 ай бұрын
we love u too...
@EZU710
@EZU710 9 ай бұрын
የአንደበትሽ ጥፍጥና በተለይ ስትኮላተፊ ❤.....men endalsh alsemahushm koy ledgmesh yasbelal...10 gize ....kum nger gn betam arif መፅሀፍ nw enamsegnaln
@alazarmebrate
@alazarmebrate 4 ай бұрын
Seliyee betam new mewedesh ...ye conversation with god metsafe review serilen pls
@alebotube591
@alebotube591 9 ай бұрын
የሚገርም ነው ዲያቢሎስ በገሀድ መፋለም ጀመረ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 9 ай бұрын
🙏🎉🙏❤🙏🎉❤🙏 ጀግኒት በርቺ ቀጥይ ....🙌🌼🌻
@MinyahilHaji-zt2cp
@MinyahilHaji-zt2cp 9 ай бұрын
can't hurt me book review biseri selame
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 9 ай бұрын
As mouth open mind seen .ሰላም do more and you say fact .
@user-es7ow6nt3p
@user-es7ow6nt3p 8 ай бұрын
harif
@AbrehamDemsis-rh7op
@AbrehamDemsis-rh7op 9 ай бұрын
be amharic yeteregomewn bitanebu arif new miknyatum metsihafu ke chirstian ideology betam yafenegete new enam be amargna yeteterogemew legna be mimech melku sile tezegaje .
@sonym2258
@sonym2258 9 ай бұрын
That's great book, However "A new earth " is more practical
@YordanosTilahun-hf7to
@YordanosTilahun-hf7to 4 ай бұрын
Wow
@Marta78341
@Marta78341 9 ай бұрын
@tsedeniyaabrehame-eq7hc
@tsedeniyaabrehame-eq7hc 8 ай бұрын
Wedsalew yene wd ........ya mrt metsihaf new
@eyobadugna9375
@eyobadugna9375 9 ай бұрын
ጥሩ book review ነበር። "እይታ" የሚለውን የ ዶ/ር ኢዮብ ማሞ መፅሐፍን review ብታደርጊ እላለው። It is a life changing book. If u can't find it, I will bring it to u.
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ አንቺ የተረዳሽውን ሌላው እንዲረዳው በማድረግሽ
@jemilakemal4029
@jemilakemal4029 9 ай бұрын
sitastey lefdada
@enoch410
@enoch410 9 ай бұрын
I have read both conversations with God and the power of now, in fact I have read all Echart Tolle’s books and believe me when I tell you these positive thinking and all that other crap are just the top layers. It’s a deep spiritual book you can’t even fathom, it’s so demonic and deceptive you don’t even know it. Sister please dig deeper and find the truth.
@Abdagreat251
@Abdagreat251 9 ай бұрын
Finally someone with a working brain in the comment section. Thank You.
@hiwi0186
@hiwi0186 9 ай бұрын
Think like a monk review ስሪልን
@yosefkhailu
@yosefkhailu 3 сағат бұрын
ወይኔ ስታምሪ ኦ ኤም ጂ :)
@Tabor810
@Tabor810 9 ай бұрын
Thank you so much; I ordered the book a while ago and am about to start reading it
@milli12354
@milli12354 9 ай бұрын
So how is it.....
@Tabor810
@Tabor810 8 ай бұрын
@@milli12354 so far so good
@user-he3bx2gu4l
@user-he3bx2gu4l 9 ай бұрын
Sel anchi lek ende buna nesh...
@user-wi4qr1rz3z
@user-wi4qr1rz3z 28 күн бұрын
What have you learned from the comments? How is the view of the people ? Has it helped you to see in different ways? As to me, I really appreciate you from the bottom of my heart! You are lucky having this awerness at this age. I need to have a short presentation on your presentation as well as on the comments.
@habtemariamzerom8940
@habtemariamzerom8940 8 ай бұрын
Books are the frist freind
@AshenafiAbebe-ei1lx
@AshenafiAbebe-ei1lx 9 ай бұрын
በመጀመሪያ በዚህ የምንሰማውን እንኩዋን ለመምረጥ ፋታ በማይሰጥ ጊዜ አንቺን ለመስማት ፋታ በማግኘቴ እሪሴን እንደ እድለኛ እቆጥረዋለው በመቀጠል ካለሽ እና ከገባሽ ላይ ለሌሎች ማካፊል በመቻልሽ በጣም አመሰግንሻለው
@engidaworkisrael4673
@engidaworkisrael4673 9 ай бұрын
በሚገባን መልኩ ተንትነሽዋል ። እናመሠግናለን
@behailuberhanu4576
@behailuberhanu4576 9 ай бұрын
❤ i love you
@ahmedhussen6390
@ahmedhussen6390 8 ай бұрын
እሱን መፀሃፊ ከዚህ በፊት ኣንቢባሎ ግን ዛሬ ኣቺ ብዙ ነገር ኣስታወሸኝ እህቴ።
@SenaitDeresseSenii
@SenaitDeresseSenii 8 ай бұрын
Wow!!!በጣም ደስ ትያለሽ።አማርኛ ትርጉም ካለው የመፅሀፉን ርዕስ ንገሪኝ።በርቺ!!
@rakebdawit5452
@rakebdawit5452 8 ай бұрын
የአሁን ሀያልነት
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 8 ай бұрын
ዘናከማረግሽምጋር የምትሞጃሞጂዉነገር ፈገግ
@pillowTravel
@pillowTravel 9 ай бұрын
Where do you buy your books they are not cheap like those found in the market
@Adobe_GuRu
@Adobe_GuRu 9 ай бұрын
First time here i seem to like your passion. Can you find the Book ''the Untethered soul : the journey beyond your self'' and do a review on it I promise you will not regret it.
@Nani-famly
@Nani-famly Ай бұрын
Can anyone tell me where can i get the hard copy
@Yaredu7
@Yaredu7 5 ай бұрын
buneya
@aynalemadmasu7438
@aynalemadmasu7438 9 ай бұрын
Yet nw magegnew yhen mexaf plse
@mintesnot-mitiku
@mintesnot-mitiku 8 ай бұрын
I’m gone give you two choose to read one of this but if you read it then we need review mastery and Sapiens: A Brief History of Humankind to the next episode
@mirafk.6850
@mirafk.6850 9 ай бұрын
Selamye, I had to pause this beautiful video for this question so you better respond, I'm 28, keep disappointing my self, I read this book many times but never practiced it, I never do what i plan to do, like never and i am lost i feel like as a big time failure and and almost on the way of giving up, so can you talk some sense to me please?
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 9 ай бұрын
Hello, let me recommend a book if it helps "Running on empty: overcome your childhood emotional neglect." By Dr. Jonice Webb. And keep going good thing are coming to you 😊.
@mirafk.6850
@mirafk.6850 9 ай бұрын
@@sarafantaye9591 Thank You.
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 9 ай бұрын
Wt a Holly bible
@BereketTsegay-yw2fb
@BereketTsegay-yw2fb 9 ай бұрын
ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን English ባታወሪ ጥሩ ነው ወዪም መተርጎም ኣትርሺ ማሬ የ ትርጉም እጥረት ያለበት ሰው ሊኖር ስለሚችል እናመሰግናለን ።
@henokmelese17
@henokmelese17 8 ай бұрын
from where we get the hard copy
@Dani-bu3zq
@Dani-bu3zq 9 ай бұрын
Hi ሰላም ኣብሬ ካንቺ ጋር ቁጭ ብየ የምሰማሽ ያህል ነው የተሰማኝ Thank you Selam
@zemedashenafi
@zemedashenafi 9 ай бұрын
10Q recommed "The new earth "
@TibebeSolomon-co4vk
@TibebeSolomon-co4vk 9 ай бұрын
ure soo excited 😅
@yibekal453
@yibekal453 9 ай бұрын
Beka yehaw kahun behola I am your subscriber thanks ehta😢(sis)
@aregawitaye3325
@aregawitaye3325 5 ай бұрын
ሳይሽ የመጀመሪያ ነው። ግን በጣም ወድጅሻለሁ። ማየቴን እቀጥላለሁ!
@beletesisay
@beletesisay 8 ай бұрын
በጣም ኤካርት ቱል በጭቅላቱ ሳይሆን በነፍሱ ነው የጻፈው ከሞት አፋፍ የመለሰኝ መጽሀፍ
@sagnigetu8439
@sagnigetu8439 9 ай бұрын
You read the whole part of conversation with God? By the way, am a big fun.
@eyoblove2012
@eyoblove2012 9 ай бұрын
🤔 hmmm the power of now……
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 9 ай бұрын
ኮመንት ለምን እንደማትመልሺ ግራ ይገባኛል ? እረ የኔ ህይወት ተመሰቃቀለ እርጂኝ በእመቤቴ በየት ላግኝሽ እህት ሰላም
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 9 ай бұрын
What is your problem? I will help you emotionally, spirituality,metaly and financially let me know 🎉
@RutaLeake
@RutaLeake 9 ай бұрын
ያንቺ or ያንተ ህይወት ተመሰቃቅሎ የታየህ የሰው እርዳታ ስለምትፈልጊ\ ግ ነው so በህይወታቹ ሙሉ የትኛው ፈተና ለመጋፈጥ መጀመርያ አምኖ መቀበል ያስፈልጋል እንጂ የሆነ ሰው ህይወታችን ገብቶ እንዲያስተካክለ መጠበቅ ተገቢ ነው ብየ አላስብም አንዳንድ ፈተናዎች ለመልካም ነገር ናቸው ከምን በላይ ደሞ ከሰው ይልቅ በእግዚአብሔር ስንት ማመን የት በደረስን ነበር።
@birhanentertainment
@birhanentertainment 3 ай бұрын
አቀራረብሽን በጣም ወድጀው ነበር ነገር ግን ክላክሲካሉ በጣም ነው የሚረብሸው
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x 9 ай бұрын
😮English ኣታብዚይ
በራስ መተማመን Confidence | Bunna with Selam
27:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 19 М.
The Power of Now  - Part I
27:51
Impact Seminars
Рет қаралды 138 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሰው ማስደሰት - People Pleasing | Bunna with Selam
19:32
Bunna ቡና
Рет қаралды 13 М.
ከ ሳይኮሎጂስት ሰላም አታላይ ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን
1:18:10
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 80 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 191 М.
ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማግኘት | Bunna with Selam
23:42
Bunna ቡና
Рет қаралды 10 М.
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,9 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 1,7 МЛН