አልሃምዱሊላህ በሆዷ በመሽናት እየተሰቃየች የነበረቸው ልጅ 2 ሚሊዮን ተሰበሰበ

  Рет қаралды 10,367

Bilal Media

Bilal Media

4 жыл бұрын

Пікірлер: 131
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
በዚሁ ሀፊዝ ለሆነዉ ልጅ ቢሰበሰብ ያም መተንፈስ የሸገረዉ በዚሁ ቢቀጥል ባይ ነኝ ብንረዳቸዉ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 4 жыл бұрын
Hffjfuruur Hfuffiri አወ ወላሂ አነጀቲን ነው የበለው አሁንም በዚሁ ይቀጥል
@user-zo7yp4nl7h
@user-zo7yp4nl7h 4 жыл бұрын
አዉ ወላሂ የትዋሰና ሰዉ ጉሩፕ በካፍት ጡሩ ነበረ ኑ እንስራ ለአሄራቺን በአላህ ፍቀድ ኢሄኒን ልጅ እንታደግ
@say7410
@say7410 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ የኒማር
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
ሰሰሰሰየኔ ቆንጆ አስተዋይ 🌹
@user-dw5kj5gb7r
@user-dw5kj5gb7r 4 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርጋት እረ በሁሉም ቦታ የታመሙትን የተቸገሩትም አላህ አፊያ ያድርጋቸው ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይላክልን
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 4 жыл бұрын
Amen
@fatimamohammed2808
@fatimamohammed2808 4 жыл бұрын
አሁን የቀረ አለ አጄቴን የበላኝ የአላህን ቃል አክትሟል ሃድስ ይማራል ወላኪን የመኖር ተስፋው መንምኖበታል እናም እንተባበርና እንድረስለት😥
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አለሃምዱሊላህ መልካም ዜና ነው ህክምናዋን ጨርሷ ሁሉም ነገር ተስተካክሎላት የምንደሰትበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን በመቀጠል ወንድማችን ታጠቅ ለአብዱናስርም ትብብር እንዲደረግለት ብትረዳው እለላሁ የቢላል ሚዲያ ጋዜጠኞች ውድ ወንድሞቼ ታጠቅን አናግሩት ብዙ ተከታይ ስላለው ሁላችንም የአቅማችን አድርገን ሰበብ እንሁንለት ሃፊዘል ቁርዓን ነው አላህ አፊያ ያድርገው እንባው ከአይኔ አልጠፋ አለኝ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ድነሽ እምናይሽ ያድርገን ያረብ
@user-gg7pf4py1s
@user-gg7pf4py1s 4 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሙሉ ለሙሉ እናትሽን የምታስደስቺ አላህ ያድርግሽ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 4 жыл бұрын
አላህ ይከተልሽ እክምናሽን ጨርስሽ አላህ ለሀገርሽ በስላም ያብቃሽ ያረቢላለሚን
@user-yn3ik5qd6h
@user-yn3ik5qd6h 4 жыл бұрын
አልሃምዱ ሊላህ በጣም ደስ ይላል በልብ ህመም ለሚሰቃየው ወድማችን የቁርአን ያፊዝ እንድረስለት አድ ሃፊዝ ከማጣት 1000ሽ ጃሂል ማጣት ይሻላል
@khilovemusilim8463
@khilovemusilim8463 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢንሻአላህ ደሞ ድና የምናያት ያድርገን
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ። እንኳን ዴስ አለሽ እናታችን የልጅ ህመም በጣም ያማል ዴግሞታክማ ስትድን የበለጠ ዴስ ይበልሽ
@hawaahawaayasuf3113
@hawaahawaayasuf3113 4 жыл бұрын
Alhamdulillah rabbii lallamin .Allah muluu afiyawon yamalesilati
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ድና የምትመለስ ያድርገዉ ኢንሻአላህ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት
@user-kl4gp3ll1p
@user-kl4gp3ll1p 4 жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ የኔ ቆጆ ያረህማን አተ በራህመትህ ሙሉ አፊዋን መልስን ያረብብብብ
@alktbi1114
@alktbi1114 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@halifahalifa9379
@halifahalifa9379 4 жыл бұрын
Mashaala alhaa yebarkfikum
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 4 жыл бұрын
ያረብብብ የታመመ ሁሉ ሙሉ ጤና ይስጣቸው
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 жыл бұрын
May Allah give her health back. Inshallah she will play like kids in her age
@user-ht1rd8rh7z
@user-ht1rd8rh7z 4 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ አላህ ጨርሶ አፍያ ያድርጋት ያረብ።
@fatumaali1032
@fatumaali1032 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ አፊያሸን ይመልሰልሸ የኔማር
@user-ci4or4zy6j
@user-ci4or4zy6j 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለምታደርሱን አኸባር ጀዛኩም አላህ ኸይር የእናት ሀሊማን ልጂም አላህ አፋያዋን መልሶላት ያስደስታት ለሀፊዙም ወንዲማችን አላህ ይርዳው ያረብ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ያረቢየአላህ አላህ ሱበሀነወተአላ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔቅመም ስታምሪ ደሞ ሀያቲ ወላሂ የልጂሀሳብ ከባድነው ጉንፋን ሲይዛቸውኳ እንደትነው የምንሆነው ያረብ ፈረጃህን
@sasara4679
@sasara4679 4 жыл бұрын
Allah afya Yaderglhse Ente
@selasecotube7345
@selasecotube7345 4 жыл бұрын
Allah yashersh ehty
@yayabzbzbsb9709
@yayabzbzbsb9709 4 жыл бұрын
አልህምዱሊላ።
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለህ አፍየ የድርግሽ
@hadyahabibi747
@hadyahabibi747 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህህህ አፊያዋን ይመልስልሽ ያረብብብ እናትስ አላልቅስ አለሀምዱሊላህ ረብአለሚንንን
@omehamudi4832
@omehamudi4832 4 жыл бұрын
Allah yeshfiki habibtiii
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሀያቲ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይስጣት
@loloahemd5377
@loloahemd5377 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በዚሁ እባካችሁ በዚሁ በልብ ም ህመም የሚሠቃየው ወንድማችንን እንርዳው እርዱት አላህ ይርዳው ያርብ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
Alehamdulilah mashaa Allah Allah afiya yaregat
@user-ow1du8zz1w
@user-ow1du8zz1w 4 жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ 😭❤
@assa5805
@assa5805 4 жыл бұрын
አለህም ዲሊላህ እኳን ደህንነቷ ሰማን
@asiyamenza16
@asiyamenza16 4 жыл бұрын
Alhamdiililah ahunum allaah danaa doctarocha yagxamaachu baslama hulun nagar yagxamaachuu danaa satamalas fagagatawan yesmaan. Inshaallaah.
@zabibayasin8996
@zabibayasin8996 4 жыл бұрын
Alham dulillah
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 4 жыл бұрын
Alhamdulillah
@merym5932
@merym5932 4 жыл бұрын
አሀምዱሊላለአላህምሥጋናይድረሠው
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 4 жыл бұрын
አላህ ያፊያት ያረብ አይዞሽ እህቴ
@user-lp2ip8bv9q
@user-lp2ip8bv9q 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ
@hanansultan2114
@hanansultan2114 4 жыл бұрын
የውመል ቂያማ ደርሷ እፃን አዋቂው ሁሉ አፉ ባልታወቀ በሽታ አለቀ ያረብ
@youserayasen4840
@youserayasen4840 4 жыл бұрын
Alhamdullah Allah Cerso yaserat
@sadajemal2983
@sadajemal2983 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አፊያወን ይምልስላት አስኪ በዚው አጅ ለኑሬ አብድላም ጣለጣል አድረጉ ጀዛቹን አላህ ይከፈላቹ አንሻ አላህ
@zabura9603
@zabura9603 4 жыл бұрын
ማሻአላ እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ደስ ይበልሽ ህቴ
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 4 жыл бұрын
الحمد لله
@user-ly6ow7bq5s
@user-ly6ow7bq5s 4 жыл бұрын
አላህ ያረቢ አፊየሽንይመልስልሽ
@fatemahnorye8023
@fatemahnorye8023 4 жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ አፊያዋን ይመልስላት
@user-jq3zq8ff1o
@user-jq3zq8ff1o 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይመልሰልሽ እህቴ
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 4 жыл бұрын
ያረብ በራህመተክ አላህ ይዘንልሽ አላህ አፍያ ያድርግሽ ያረብ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 жыл бұрын
ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@rabdurahman739
@rabdurahman739 4 жыл бұрын
Allah chariso afuyawan yimalslat
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 4 жыл бұрын
አልሀምዱሪላሕ የበለጠ ጤና እናት ልጅዋ ታሞባት አደለም ሲከፋው እኳን ምታለቅስ እናት ናት ለናት እድሜ ጤና ማን ለነሱሀቅ ማን ችለው ሊወጣው አላሕ ልጅሽ አላሕ አፊያ ያረግልሽ
@ruqayamohammed2607
@ruqayamohammed2607 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ እህት
@fatimamohammed2808
@fatimamohammed2808 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኳን ደስ አ አላችሁ
@user-ep4fg2wc2q
@user-ep4fg2wc2q 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ያርብ
@user-si8cy6xw9n
@user-si8cy6xw9n 4 жыл бұрын
ኣላህምዱልላህ ሙሉ ኣፍየዋን ኣላህ ይማልስልሽ የኔ ቆንጆ
@user-ut2tf5mw6e
@user-ut2tf5mw6e 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@fatmayosif7720
@fatmayosif7720 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ሀቢቢቲ
@seadaseiedk8596
@seadaseiedk8596 4 жыл бұрын
😢😢😢
@user-cu9ep7mt1t
@user-cu9ep7mt1t 4 жыл бұрын
አላህ ይከተልሺ ማማየ
@roza976
@roza976 4 жыл бұрын
አልሀምዱሉሊላ አላህ ያግዛቹ የአላህ እገዛ. ይበልጣል
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 жыл бұрын
Allahmdulilah
@a.4245
@a.4245 4 жыл бұрын
እናቶ አላህ ሱበሀነውታላ ዮደርስልሽ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
😭😢😢
@zeedyoutube8177
@zeedyoutube8177 4 жыл бұрын
አላህ ያሽልሽ ያረብ
@MoMo-xr7ii
@MoMo-xr7ii 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ሀቢቤቲ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 4 жыл бұрын
ቢላሎች ጀዛኩመአላህ ኸይር እስኪ ለልጅቷ የሚሰበሰብ ከሆነ ንገሩኝ
@jdggxggh864
@jdggxggh864 4 жыл бұрын
Allah Afiyashene Yemeleselesh Yare
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
እምደረሰይ ይች ውድ እህቴዋ ዳነችወይ
@aishaseid1832
@aishaseid1832 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ ይሰጥሽ የኔ ቆንጆ
@hajertube7004
@hajertube7004 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@zabura9603
@zabura9603 4 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ
@jdggxggh864
@jdggxggh864 4 жыл бұрын
Alehamedulilah
@rvratya1193
@rvratya1193 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️😁
@user-nz8qk8qz1g
@user-nz8qk8qz1g 4 жыл бұрын
አህለን ማሽአለህ አረ በዚው ሀፊዙን እንረደው እነተችን ልጅሽም ተክመ ዲነልች እንደ ምቲይን ተስፈ አለኝ አሚን ለዱአሽ የተመሙትም አለህ አፊያ ይስጠቸው
@raljasser225
@raljasser225 4 жыл бұрын
አልሀምዱልላህህህህህ ገና አልሰማሁት ግን ያረብ ላተ ምን ይሳነሀል
@nejuman3559
@nejuman3559 4 жыл бұрын
Plse Account number and phone's neberan miyak sew kal lakulgn
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሚጠቅማት የምትፈወስበት ሰበብ ያድርግላት ያእረህመራሂምን መሰብሰቡ ቀጣይነት ኑሮት ለልብ ህመምተኛው ወጭ ቢሆን የተመረጠ ነው የኢትዮጲያን ህዝብ ኪሱም እጁም ይለምልም
@user-om5xq3yz1s
@user-om5xq3yz1s 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ የበለጠውን ደስታ ደግሞ አላህ ያሠማን ያረብ መጨረሻውን አላህ ያማረ ያድርግላት አላህ ያሽራት አህለል ከይሮች ስራችሁን ሁሉ ኢክላስ ያድርግላችሁ ያድርግልን አንድን ሠው ማስደሰት ቀላል አይደለም
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
እርዱን እንርዳቸዉ ጉርፑ ይቀጥል
@madeena8636
@madeena8636 4 жыл бұрын
ማሸአለሀ
@user-yd5ch8be3t
@user-yd5ch8be3t 4 жыл бұрын
አለሀምዱሊለህ. አለሀ. ይድራስለት
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatmohammed3757
@hayatmohammed3757 4 жыл бұрын
አላህ አፍያሺን ሙሉዉን ይመልስልሺ እህቴ
@emuemuye6581
@emuemuye6581 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ
@zedethioislamicz6154
@zedethioislamicz6154 4 жыл бұрын
aAlhmdulillah
@imannaser7225
@imannaser7225 4 жыл бұрын
absheri allah yashelat
@nurainyyesuf
@nurainyyesuf 4 жыл бұрын
Asselamualegnkum contact lemadireg felige alichalikum pls endet enidemageyachihu bitekumugn,eridatachihu yasifeligeyal
@bbctmobile6185
@bbctmobile6185 4 жыл бұрын
አሏህ ሙሉአፊያዋን ይመልስልሽ
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
ማማዬ አላህ ይሽፍኪ ሙሉ አፍያሽ ይስጥሽ የኔ ማር
@ZainabZainab-fl3rb
@ZainabZainab-fl3rb 4 жыл бұрын
የቁረን ሀፊዝ ልጅ እንተበበረዉ እኔ ምለዉ ለዱበይ ለምን ድነዉ አስተምመኝ ሊንክ የመይለቀቅለት እኔ ምንም ነገር ልሰተፍ አልቸልኩም ተበበሩን
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳችው ነኝ እህት በፊት የዱባይ ተቀባይ ሀያት ነበረች አሁን ግን ሌላ ተቀባይ ነው ያደረጉት ምንም ሊገባኝ አልቻለም ወላሂነው የምልሽ የልጁን ንግግር ስሰማ በጣም ነው የተሰማኝ አላህ ያሽረው ያረብ ለዛውም ቁርአን ሀፊዝ ወድማችን አካውንት ቁጥር ስላለው የቻልነውን እናስገባለት
@saadajemal3417
@saadajemal3417 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ
@youtube5092
@youtube5092 4 жыл бұрын
ያርብብብብብ
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ አድኖዋት እንያት
@user-fm2um3bm5l
@user-fm2um3bm5l 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልሽ
@hayahal5957
@hayahal5957 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@user-kv7jf9sz1m
@user-kv7jf9sz1m 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ አለኩሊሀል
@taiba5430
@taiba5430 4 жыл бұрын
ما شاء الله
@user-yo4lt5hh5j
@user-yo4lt5hh5j 4 жыл бұрын
አላህአፊያዋንይመልሽልሽቢትሽንኢሻአላህ አላህሥበቦንአድረጉአላህአፊያዋንይመልስልሽቢትሽንያረብ
@sabahalhasan1888
@sabahalhasan1888 4 жыл бұрын
ወድማችንሀፊዙመተፈሥየማይችለውድረሡለት
@user-vs6eu3km1l
@user-vs6eu3km1l 4 жыл бұрын
አላህ አፍያ የደርገት😣😢😢😢😢😢
@zainathassan8037
@zainathassan8037 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ደግሞ ታክመሽ ድነሽ እንይሽ //በዚሁ ሀፊዝ ለሆነውና በልብ ህመም ለሚሰቃየው እንድረስለት
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ ያረብ
@malaka8407
@malaka8407 4 жыл бұрын
Allah Afihashi Mulu ba mulu yimalisilish
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 жыл бұрын
ኢሻአላ፣ለተመሙት፣ሁሉ፣አፍያ፣ያርጋቸው
@emuemuye6581
@emuemuye6581 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አፈያ ያድርግሽ
@user-ue5xh3lu9p
@user-ue5xh3lu9p 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ
@nooradem3286
@nooradem3286 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
ከሳኡድ ወደኢትዮጵያ በነፃ ደውሉ
10:53
ሶፊ የአላንሻዋ tube
Рет қаралды 7 М.
final sober
1:24:58
Bilal Media
Рет қаралды 3,9 М.
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 430 М.
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 27 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 17 МЛН
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 201 М.
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН