ሀቢብ ተሸነፈ😂😂ጀግና ረምሊ ..ወዬወዬ

  Рет қаралды 32,198

Remla lemma

Remla lemma

2 жыл бұрын

Пікірлер: 310
@azegoyoutube.4233
@azegoyoutube.4233 2 жыл бұрын
እረ ረምሊይ ልጆችሽኝ እንኳን እናትሽ ናቸው ያሣደጉት ረጅም እድሜ ከጤናጋር
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
ሃሃሃ ትክብከቡን ስኬባክቧቹ ተትግባላችሁ አርቧችሁም አልቻልችሁ ሃሃሃሃ ወላ ለምሳቀ በይ ነው sወዶችይ sory
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
እውነትነው
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
እኔምአጥትእወዳለሁ ጎበዝእረምሊየልጆችሺንአሳምረሺአሳድጊአቸው
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
በጣምነውየምወደው ሰለገጠርና ከተማትዳርየሰራችሁትን ሰብስክራይብ አድርጉኝየረምሊቤተሰቦች
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
👍👍
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 жыл бұрын
ልጅ እማ እናትሽ አሉ ጀንበር ካለ ሩጥ እናት ካለ አጊጥ ብሏል ያገሬ ሰው እናቶቻችንን አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ያረብ
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
ያጀመአ መጪው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እናማ ውዶችየ እኛ ምን ላይ ነን በምን መልኩ ልንቀበለው ነው እራሳችንን እናስተካክል ኑ ቁረአንን በቀላሉ እንቅራ ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
በተሰብእንሁን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
❤❤❤ ደምሪኝ ዉዶ
@tube2834
@tube2834 7 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr ውዷ ቪድወ ልቀቂ አርጌሻለሁ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
የኔ ልዩዎች ስታምሩ ማሻአላህ አይለያችሁ የሀቢብ መልሶች በጣም ያስቃሉ ቀስ ብሎ የሚናገራቸው ነገሮች ያስቃሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
ረምሊና ሀቢቢ በጣም ታምራላችሁ ሁሉም አብራችሁኑ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚💚💚🌷🌷🌷♥️♥️♥️👍👍👍
@hayat2582
@hayat2582 2 жыл бұрын
ስታምሩ ልጆቹን እናትሽ ነወት ያሳደጉት ማሻአላህ እድሜናጤና ይሥጥልሽማማየ
@user-fb5hw7mv6k
@user-fb5hw7mv6k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላበቃችሁ አላህ የተጨነቀን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርገው
@lobabayoutube2863
@lobabayoutube2863 2 жыл бұрын
እራምልየ የተገለበጠ ነዉ ለሱ የሚጠየቀዉን ለራስሽ ትጠይቂያለሽ😂😂😂😘😘ተጠጥለሽ አልፈሻል😚 ማሻ አላህ ፍቅር እስከጀነት ይሁንላችሁ 🤗🤗🤗🤗💜💜💜💜💜
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
ለዚህ ያበቃችሁ አላህ አልሀምድሊላህ ረምሊየ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o 2 жыл бұрын
እረምሊዬ ውይ የኔ ውድ እድህ ደስተኛ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ውደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ እናትሸም ለልጆችሽላችም ምርጥ እናት ናቸው አላህ ያቆይልሽ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ረምሊየ የኔ ውብ አላህ ይጠብቃችሁ ♥♥💕💕💐💐
@user-kx3pt7rw2k
@user-kx3pt7rw2k 2 жыл бұрын
ወንድም ሀቢብ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ስለስርቤት ስላስታወስክ አላህ ፈረጃዉን በቅርብ ያርገዉ ያረብ
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 жыл бұрын
ማሪ ደምሪኝ
@makiyfantwe5853
@makiyfantwe5853 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ረምላየ ደስትላላችሁ አላህ ደስታችሁን ይጨምርላችሁ💞🌹🌺🌷
@user-qm4jy5vf7s
@user-qm4jy5vf7s 2 жыл бұрын
የማናቀው የወንዲ ባህሪ እኛ ሴቶች ለምን ልባችሁ ሌላ ይወዳል ይሄንን የሚያስብ ልብ አቃተን
@ahamad5661
@ahamad5661 2 жыл бұрын
😀😀😀😀ረምሊ የአድስ አበባው ነገርስ😀😀😀የእኔም እህት በልጅነቷ ጠፍታ ከጎደኞቿ ጋር አድስአበባ ሂዳ የገጠማት ነገር በጣም ያስቃል 😀😀እሠው ቤት ገብታ መስታወት አለ አለች ብቅ ስል መስሏ ብቅ ብሎብት ሪታዋን አቅልጣ ተመልሳ መጣችልን 😀😀😀ወላሂ የምታስቅ እህት አለችኝ እምታምርየ የኔውድ እህቴ (M)እወድሻለሁኝ😀
@semiratube9958
@semiratube9958 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
هههه
@remlalemma
@remlalemma 2 жыл бұрын
ከከከከከ እኔም አንድ ቀን ሌሊት ኳኳታ ሰምቸ እንደጀግና ተነስቸ ሾከክ እያልኩ ስራመድ የተንጨበረረ ሰው ወደኔ የመጣመስሎኝ በበሩ በሪታ በጩኸት ቀውጨው ቤት ሰው ሁሉ ተረብሾ ቤት ተፈትሾ ሲረጋጉ ደግሜ ብቅ ስል አሁንም ተጨባሮ ብቅ እሪብየ በመጨረሻ ቢታይ እራሴን ነበረ በመስታወት ሳይ የነበረው
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየዉ
@user-bp8sd1dl4h
@user-bp8sd1dl4h 2 жыл бұрын
ክክክክ
@sofiatsofiat409
@sofiatsofiat409 2 жыл бұрын
ስታምሩ እረምሊ ውዴ ❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
አህለን ውዶች🌷🌷🌷🌷🌷🌷😂😂😂😂😂አይረምሊ ያድስአበባው ነገር ያስቃል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ወረብል ካእባ ኮሜንት በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂
@user-tq8jh1is3n
@user-tq8jh1is3n 2 жыл бұрын
እረ ፍትህህህህህህህህ በሳኡድ ለሚስቃዩ እህት ወንድሞቻችን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@alfiyayoutube5715
@alfiyayoutube5715 2 жыл бұрын
Kkkkkk ለስራዬ ይመችሽ ፈታ እረጋቹኝ ኑሩልኝ ምርጦቼ
@femasiyd7276
@femasiyd7276 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢ መልሥ ነው ፈታ አደረጋችሁኝ ክክክክክ ረምላ ልጅ መቆንጠጣ ጥሩ ነው ካሁኑ ክክክ
@nurimametube1174
@nurimametube1174 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሎ ሀሀሀሀሀሀሀሀ አሳቃቸሁኝ ረሚላየ ፈለጊሸ ነበር በምን ላገኘሽ
@femasiyd7276
@femasiyd7276 2 жыл бұрын
እናት ለመኖር ተሥፋ ነች እድሜ ይሥጥልን
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰሰ ትላላችሁ እኮን ለዝህ አበቃችሁ🌹🌹😘😘🌹🌹የአዲሰ አበባዉ ጉዳይ😀😂😂😂
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
በርቺ ረምሊ
@saramohammed4714
@saramohammed4714 2 жыл бұрын
ልጆችሽን እናትሽ ናቸዉ አሏህ ይጠብቅልሽ ያረብ
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ አጥንት መጋጥ ትወጃለሺ እኔ በጣምነወ የምወዴወ ክክክክ ወላሂ ወፍራም ሰጋ ከሚሰጡኝ አጥንት ቢሰጡኝ ይሻለኛል😂😂😂
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
መሻአላህ ውብ ናችሁ ❤💖💓💕
@sumeyatube5544
@sumeyatube5544 2 жыл бұрын
ሰው ሀገር ላለመህድ ማሰብሽ እደግፈዋለሁ ረምሉ ለመዝናናት ሳይሆን ከሆነልሽ ባልሽ ጋ ሀጅ ይወፍቅሽ🌹👍
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህ እደት ታምራላቸሁ ረምሊ ሀቢቢ 👍👍❤❤❤🌹🌹🌹
@user-oy2sh2tv9m
@user-oy2sh2tv9m 2 жыл бұрын
እኔም 1ኛ ክፍል እራቅ ካለ ትምህርት ቤት ተመዘገብኩ እና ሥትወጭ እበሩ ላይ እህትሸን ጠብቀሸ አብረሸ ነይ ብቻሸን እዳትቀሣቀሸ ተባልኩ ከዛ ወጥቸ ብጠብቃት አልመጣለች ይኸ እማ ትታኝ ሂዳ ነው አልኩ እና ብቻየን ስዞር ስዞር ከብዙ ነገር በሁዋላ መሸ አሣድሩኝ ብየ ከሰው ቤት አደርኩ እረመዷን ነበር ቤተሠቦቸ ሣያፈጥሩ ሥሁር ሣይበሉ ሢያለቅሡ ሢፈልጉ አደሩ ሲነጋ ያደርኩበት ቤት ሠውየ ከሌላ ት/ቤት ወሠደኝ አክሥቴና አጎቴ መጡ አክሥ እቅፍ አርጋኝ አለቀሠች ከዛ ከቅረብ ካለ ት/ቤት ገባሁ
@user-tw7dd6yb6p
@user-tw7dd6yb6p 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ምርጦች ለአንድ ሳምት ስልኬ ተበላሽቶ እስከምገዛ ናፍቀሽኝ ነበር 🥰🥰
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 жыл бұрын
እህ ገና ለማየት ስገባ መዳም ጠራችኝ አቦ በደፋት ረምሊ ለማነኛዉ በጣም በጣም ነዉ ምወድሽ
@hayatlove9551
@hayatlove9551 2 жыл бұрын
ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ እሙ ሙሀመድ አቡ ሙሀመድ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅር እስከጀነትል ፌርዶስ አላህ ያድርግላችሁ የገጠርና የከተማ ትዳር ሀሪፍነበር ራምሊ
@LijAhmuTube
@LijAhmuTube 2 жыл бұрын
Mashallah remla❤
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l 2 жыл бұрын
መሸ አለህ ተያይዛቺ ጀነታል ፉሪዶስ የምትጋብ አለህ የሪገች ትደሪም ላሌላን ሰለም የሆና ትደሪ አለህ የወፊቃን።
@rabitube7432
@rabitube7432 2 жыл бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂ርምሊ
@miskiyaendris1338
@miskiyaendris1338 2 жыл бұрын
ሀቢብ ጀዛከላህ ኸይር ስለስረኞች ስላስታወስክ
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
ርምሊን ከስንት ናፍቆት ሀሳብ ቡሀላ ከሀላሏጋ ያገናኝህ ጌታ ለኛም ለስደተኞችም ተነፈፍቀን ለምንኖር ሰዋች ይድርስልን 5 አመቴ እኔ በናፍቆት
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 2 жыл бұрын
ረምሊ።አላህ።ይጠብቃችሁ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@sharjah8343
@sharjah8343 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ما شاء اللهታምራላችሁ
@ayoutube3850
@ayoutube3850 2 жыл бұрын
የኔዉዶች🎁🎁🎁ስታምሩ አብሽሩ አላህ ይጨምርላችሁ💝💝💝💝
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm 2 жыл бұрын
አደኛ ነኚ
@rahimaahmmad7961
@rahimaahmmad7961 2 жыл бұрын
የኔዉዲ ደስስትሉ
@muniraashamsii3704
@muniraashamsii3704 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zedkasim4483
@zedkasim4483 2 жыл бұрын
MashaAllah ❤️
@user-bd4rr6xf2z
@user-bd4rr6xf2z 2 жыл бұрын
ረምሊውይይይ ጎበዝ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይኩም አች ጉደኛ ልብስገዛለሁ ብለሺ መጥፋት ሀሀሀ ጎበዝ ማስደወልሺ
@rozitube8053
@rozitube8053 2 жыл бұрын
አረ ሀቢብ ስረሳህ ነው ኮ የምጠይቀው 😂😂እሷን ይጠይቃል ሳ 😂😂😂😂
@MusliyaMohammed
@MusliyaMohammed 8 ай бұрын
Mashala ❤❤❤❤
@user-oz5jc6gr6w
@user-oz5jc6gr6w 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ አላህይጠብቃችሁ ራምሊየ እናትሽንሳሚልኝ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q 2 жыл бұрын
ስወድሽአላህይጠብቃቹሁ
@halemaali8312
@halemaali8312 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጨመርላቺሁ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 жыл бұрын
ማሻአላህ፣አላህ፣ይጨምርላችሁ፣፣ኡሙመሀመድ፣በርቱ፣ጥሩ፣መልክትአለው፣በርቱ
@user-dq6py3jq3r
@user-dq6py3jq3r 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሰወዳችሁ
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 2 жыл бұрын
ማሺአላህ
@zainatali1323
@zainatali1323 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@shamsahmed9334
@shamsahmed9334 2 жыл бұрын
ረምራዬ ሥወዳችሁ በምክንያት ነው ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዷ ሀገሬን ዴሤን ሠላም በሉልኝ
@sama03s18
@sama03s18 2 жыл бұрын
እሬምላየ ሥወዳችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 2 жыл бұрын
ምርጦች ማሻ አሏህ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 жыл бұрын
አብረሺ አዴግሺ እድሜ ለማዙ እረምሊ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
የኔውብ እህት ወላሒ ሁሌ ነው እምከታተለውቪደወችሽን ደሞ መጀመሪያ ነው ላይክ እማረገው በጣምነውእምወዳችሁ ከኔ በላይአላህ ይውደድልኝ ኢሻአላ ለረመዶን እመጣለሁ ሀይቅና ደሤ በጣምቅርብነው ጎረቤትበይው እና እናትሽን እዘይራቸዋለሁ ኢሻአሏህ አላህበሰላም ላገራችን ያብቃንያረብ አቺንምረምሊ 🌷🌷🌷🌷💚💚♥️♥️💚💚💚💚
@indujed3236
@indujed3236 2 жыл бұрын
Wa we wb du,aa adgulnghini la Saudi Arabia lejoche 💔😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️
@jcjxbxxhx4753
@jcjxbxxhx4753 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው እራስን መፍተሽ ሪምሊ
@Tube-wd2oy
@Tube-wd2oy 2 жыл бұрын
ዋው እሰታራው ሰንትገዛሸው
@nuhayoutub829
@nuhayoutub829 2 жыл бұрын
ሳኡድ ለኡምራ ትያለሽ ብየ ነበር
@mohnmedmooss8044
@mohnmedmooss8044 2 жыл бұрын
ምሻአላህ
@aeshatube
@aeshatube 2 жыл бұрын
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የረምላ ቤተሰቦች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@user-zg7fc7zy1m
@user-zg7fc7zy1m 2 жыл бұрын
ማሪ ደምሪኝ
@zdyimer7503
@zdyimer7503 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ እህት
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g 2 жыл бұрын
ሪምላ የስወድሽ እኮ በምክናየት ነው እህቴዋ❤😘😘
@gonderewatube7044
@gonderewatube7044 2 жыл бұрын
ወይኔ ረምሊ ክክክክክክ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ሀቢቢ 😭😭😭💔 ተሰቃዬ
@emureyantube2386
@emureyantube2386 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ቅመም ልሹፋችሁ ብቻሽን ስሰሪ ሁል ጊዜ ደአዋ አደርግ ነበር ሳስታውስሽ አልሃምዱሊላህ የኔ ውድ አሁን ልያችሁ ከከከከ ማርካቶ እኔም ታሪክ አለችኝ 🤣🤣🤣
@hayutitube
@hayutitube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ማሻ አላህ ብያለሁ ሪምሊ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ውድ የእስላም ድናችንን እንወቅ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ 😍
@asmab2161
@asmab2161 2 жыл бұрын
የኔቆጂእረምየማሺአላህደሥትላላችሁ
@user-dq6py3jq3r
@user-dq6py3jq3r 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ ሀቢብየ እናመስግናለን
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 жыл бұрын
አደኛነኚ ልስማውስቲ
@user-wv1wp5ec5t
@user-wv1wp5ec5t 2 жыл бұрын
ማሻአላህ🌹🌹👍
@user-mi2xi2wb1m
@user-mi2xi2wb1m 2 жыл бұрын
.ማሻአላአላሕያቆያሁ💛💛💛💪
@user-oz5jc6gr6w
@user-oz5jc6gr6w 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዷ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 жыл бұрын
ገጠመኞቻችሁ ደስ ይላሉ። አዝናኝ ቆይታ ነበር። ተመችቶናል።
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
የትጠፉሽ እቦሳ አባባና ማዘር ደህናናቸው
@hatiyadubelausman5313
@hatiyadubelausman5313 2 жыл бұрын
መሸአለህ ✅✅✅✅✅
@rahmahrahmah6443
@rahmahrahmah6443 2 жыл бұрын
መሻአላህአንድላይስሩምርጥነዉ
@zainatali1323
@zainatali1323 2 жыл бұрын
አደኛ
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j 2 жыл бұрын
ክክክክ🌹🌹🌹💐💐💐
@ilveyouallah
@ilveyouallah 2 жыл бұрын
ወለህ ልጆችሺ የሲተውቀሉ በሲንሲርት እንደስደግሸቸው ጨወ ነቸው መሸ አለህ
@zuzu6777
@zuzu6777 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአሏህ ውቦች
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
የምወድሺ እረምልየ አላህ ይጠብቃችሁሁላችሁንም ለኔም ዱአ አድርጊልኝ ጤና አጥቻለሁ አላህ ጤናየን እድመልሥልኝ
@MekiyaAhmed-lq9te
@MekiyaAhmed-lq9te 7 ай бұрын
እረምሊ እሱየሚዳ ሰው አደለም።።።። አታስጨንቂው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 жыл бұрын
ወይኔ እረሀና ጋረ የሰራሺው በጣም ብዙ ቻሌጂ ተሠረቶበታል እኔ እራሡ በጣም ተመችቶኛል
@user-fp8jq9be2j
@user-fp8jq9be2j 2 жыл бұрын
መሸአላህ ሁለየም ባዲላይ ኑ💞💞👌
@user-pc2sx5bo8h
@user-pc2sx5bo8h 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@habibatube1887
@habibatube1887 2 жыл бұрын
አህለን ዉዶቸ ዉይ እራምላየ እኔዉ ዉላሂ በጣም የምዉደዉ ነገር ቢኖር አጥንትመጋጥ
@rhamanugus7066
@rhamanugus7066 2 жыл бұрын
ረምሊሊሊሊሊሊ
@muhamuha957
@muhamuha957 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ታምራላችሁ
@ekrutube6458
@ekrutube6458 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@beutylady2
@beutylady2 2 жыл бұрын
ሀልጋ ላይ ቀረጳ 😂😂😂😂😂
@user-ep3ev7uq7b
@user-ep3ev7uq7b 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z 2 жыл бұрын
ትክክልነህ ማንምእያጮኸየለም አላህነጃይበላቸወ
@zain47zain39
@zain47zain39 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ታምራላችሁ
ሀቢብ አፋጠጠኝ😥 ብድር በምድር
12:19
Remla lemma
Рет қаралды 40 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
ባሌ ስጦታ ብሎ የሰጠኝን ተመልከቱ
8:08
Remla lemma
Рет қаралды 18 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 157 М.
YouTube запретили
0:38
Макс Рэйн
Рет қаралды 951 М.
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,7 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 23 МЛН