Haliyot: "ሀይማኖት ፍልስፍና እና ሳይንስ እርስ በራሳቸው ይደጋገፋሉ እንጂ አይቃረኑም" የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ-ክፍል 2

  Рет қаралды 29,457

DireTube

DireTube

4 жыл бұрын

"ሀይማኖት ፍልስፍና እና ሳይንስ እርስ በራሳቸው ይደጋገፋሉ እንጂ አይቃረኑም" የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ-ክፍል 2

Пікірлер: 48
@diborasolomon3134
@diborasolomon3134 4 жыл бұрын
እውነትም አንደበተ ርቱዕእናመሰግናለን ወንድማችን!
@asratabegaz7949
@asratabegaz7949 4 ай бұрын
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን!
@mengeshbekele9274
@mengeshbekele9274 4 жыл бұрын
ይህ ውድ ልጅ ነው እንክብካቤ የሚገባው ከሰጠህ እውቀት በላይ ጨምሮ እ/ር ይስጥ ከአትላንታ
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
ውድ ዮናስ ዘውደ የሚትገረም ሰው ነህ። በወጣትነትህ እንደዚህ ከተደነኩብህ ዕድሜህ እውቀትህና ብስለትህ እየጨመረ በሄደ መጠን ምን ዓይነት ሰው እንደምትሆን ሳስብ ይገርመኛል።እግ/ርን ስለ አንተ እጅግ አርጌ አመሰግናለው።
@filmongerezgher4460
@filmongerezgher4460 4 жыл бұрын
ኣብዛኛው ያንተስ ኣስተምህሮ እና ቃለ ምልልስ ሰምቼዋለው በጣም ደስ የሚል እና ኣስተማሪ ነው ቐጥልበት ጌታ ይርዳህ
@kiflomhymanot3689
@kiflomhymanot3689 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ውድ ኢትዮጵያን ዊ እናመሰግናለን
@woldugeberemeskel7969
@woldugeberemeskel7969 4 жыл бұрын
Wow, Yoni, you blow out my heart. May The Almighty God bless you!!
@rutuabera1832
@rutuabera1832 4 жыл бұрын
God bless you Yoni. Relly you are the hop of Ethiopia and the king dom of God!!!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ወይ ማስተዋል እግዜር ሲያድል እንደዚ ነው እግዚአብሔር ይባርክክ
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 4 жыл бұрын
እውነትህን ነው አንደበተ ርትዑ ነው።የሀገር ሀሴት ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀው።
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 4 жыл бұрын
Yonas!!!, Just number 1
@user-uo1ip1ql1h
@user-uo1ip1ql1h 7 ай бұрын
wow wonderful
@mmgh7393
@mmgh7393 4 жыл бұрын
Yoni, You are a bright and a gifted communicator and philosopher. More than any thing else, You have a positive outlook about our people and country. I hope all your teachings spread around every school and communities of our nation.
@mmgh7393
@mmgh7393 4 жыл бұрын
Dan Smith Fact is what makes me happy. Forward looking and positive thinking is what makes me happy. To build a better society, we need to focus on what we can contribute to our society than talking about others mistakes
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@adishanan9611
@adishanan9611 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@danm1829
@danm1829 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@karamaratube
@karamaratube 3 жыл бұрын
ሺወንዙ ትልቅ ሰው! yoni ምርጥ
@user-vz3cl1dg8t
@user-vz3cl1dg8t 4 жыл бұрын
የኔእናእደኔሁኑየሚልአሠልቺቃላትቢጠፍ
@robellamilo455
@robellamilo455 4 жыл бұрын
WW👍👍👍👍
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
👍
@user-mc4yu4sv8p
@user-mc4yu4sv8p 4 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ የሚባል ነገር መጥፋት አለበት
@user-hv5qn8lb8z
@user-hv5qn8lb8z 4 жыл бұрын
ገራሚ ጭንቅላት እኮ ነው
@martaswet9163
@martaswet9163 4 жыл бұрын
Yamigarime adebati naw yalik yoni
@alemmama3836
@alemmama3836 3 жыл бұрын
ታድለሀል ብርሀን የሆንክ ሰዉ ነህ ተባርክ
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድህ
@amanhameso9532
@amanhameso9532 4 жыл бұрын
Ihe Ahaya ye hone gazexagna
@mengeshbekele9274
@mengeshbekele9274 4 жыл бұрын
የፃፈው መፅሐፍ ካለ ፈልጉልኝ ላነብ ስለ ሚፈልግ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
👍ልክ
@asteabe9106
@asteabe9106 4 жыл бұрын
ሀይማኖት፣ ፍልስፍና ፣ እና ሳይንስ አይጋጩም የሚልው አባባል የወረደነው። ብዙ ሳይንትስቶች ውነታውን ( ሳይንስን ) ስለተነተኑ ተገለዋል። ሶቅሬጤስ ሊገደል የቻለበት ምክንያት፣ ዘርአይ ያቆብ ሊገሉት በረሀውስጥ እንዲደበቅ ያደረገው ፤ ይሄ የሚያሳየው ሳይንስ እና ሀይማኖት የማይታረቁ ናቸው። ፕሮፌሰር ሀራሬ መፀሀፍ " ሆሞ ዲኦስ" ( እግዛብሄር የሆነ ሰው) ሰው ሰውን በመሰለው መልክ መፍጠር ይችላል ብሎ ሲፅፍ ፤ ሀይማይኖት ፊክሽን ነው ሲል። ፀሀፊው ኢትዮጵያዊ ቢሆን ካልገደልነው ባዮች ይበዛሉ። ሀራሬ ሳይንስን የሀይማኖት ተቃራኒ አርጎ እቅርቦታል።ስለክርስቶስ ያላችሁ ክርክር እንደ ፍቅር እስከመቃብር ፊክሽን ውይይት ነው ። ከ እውነታው ሳይንስ አለም የራቀ ሞኝነት ።
@seifu8823
@seifu8823 4 жыл бұрын
So everybody is right? God created the world in six days, but science claim the world is 4.5 billions yrs ago without a God. But this guy thinks both are right. It is impossible to say both are compatible.
@tracksound6620
@tracksound6620 2 жыл бұрын
ሳይንስ ሰው ተራ አጥቢ እንሰሳ ዘንጀሮ እንደሆነ የናገራል
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
So many times you make mistakes , you are completely wrong, that termodynamic do not explain about universe it explain about energy conservation, which is the first low , the second low of thermodynamic is about enthropy and heat, 3rd low realy is about enthropy in terms of atome movement in absolut zero. So Please dont talk about subject you dont read of understand. This year i will go to ethiopia and i wish i see you in the street some where . Because, i like to talk to you on many scientfic errors that you spoke about not only here but in other videos. Hopefully , you are oppned for correction
@asnakechamenu3651
@asnakechamenu3651 3 жыл бұрын
speed it up bro i just listen to this fool on 1.25 speed
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
ለሐይማኖት ተብሎ የተዘጋጀ ይመስላል አንድ ፈላስፋ ለሰው ልጅ በሙሉ ነው ሳይንስም ማመንሕ እንጂ. ሌላው ልክ ነሕ ፈጣሪን እንዴት አድርገሕ 200 ቢሊዮን የብርሐን አመት ጠያቂው በጁ ይዞ ሊዲንግ ኩዌስችን አስከትለሕ ጠየቅሕ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 жыл бұрын
እጅህ ላይ እቁላል ብትኖር አተ እቁላል ውስጥ የለህም ለቦታውም (ለሰማይም ለምድሩም ቦታ እሱ ነው ኢትዬጵያዊ በዝ ጥያቄ አንሸወድም
@reshadshewmolo3375
@reshadshewmolo3375 11 ай бұрын
ኢስልምና የተመሰረተው በአላህ ነው ነብዩ የመጨረሻ ነብይ ናቸው
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ፈላስፍ አልወድም
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ፈላስፋ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ብታውቅ ኖሮ ይህንን ባልተናገርክ ነበር።
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 4 жыл бұрын
@@brigittecolson9912 ለኔ መብቴነው አለመውደድ ስለራስህ ማውራት ትችላለ አበቃ 🤔
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እኮ ፈላስፋ ነው። አንተም ፈላስፋ ነክ!!
@jabirhassen579
@jabirhassen579 4 жыл бұрын
ዶርዮሃንስ!አብዛኛዎቹ ፡ ሠዎች ፡ እንዳነተ የመማር ፡ እድሉን ፡ ሣያገኙ ፡ ስለቀሩ ፡ ተስፋና ተጨባጭ ፡ ፉፁም ፡ ሀቁን ፡ ይጣጣማሉ ፡ ማለት ፡ ቀልድ ፡ ነው ፡ ፡ 1+1=2 ሀቅ ፡ ነው ፡ ሠው ፡ሞቶ ፡ ገነት ይገባል ፡ በምን ፡ የተደገፈ ፡ ሀቅ ፡ነው?ከሃይማኖት ፡ በፊት ፡ ሠዉ ፡ ነበረ።
@hiruthtelahun6392
@hiruthtelahun6392 4 жыл бұрын
I am so proud of both my Ethiopian sons. Let god bless you and give you long life and increase your knowledge of truth. Amwn
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ኧረ ይሄ ልጅ ዞሮበታል ጨለማን ከብርሃን አለየም።
@buzadadi4815
@buzadadi4815 3 жыл бұрын
One things I heat about this boy በነጮች ጥምቀት የተጠመቀ ነው ያ ደግሞ ባንዳነት ነው አንተ ይሄን ትምህርት ከመማርክ በፊት የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታስተምረው ነብር
@halakedegela1894
@halakedegela1894 4 ай бұрын
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 жыл бұрын
እጅህ ላይ እቁላል ብትኖር አተ እቁላል ውስጥ የለህም ለቦታውም (ለሰማይም ለምድሩም ቦታ እሱ ነው ኢትዬጵያዊ በዝ ጥያቄ አንሸወድም
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
ህሊና እና ስብዕና - የማይንድ ሴት ፕሮግራም
53:32
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН