HAMER MEDIA| የፋኖው ቃል አቀባይ ወሳኝ ምስጢር አሾለከ | ለፋኖ የተሰበሰበውን ገንዘብ ማን በላው? | የእስክንድር እና የዘመነ ጸብ ተባብሶ ቀጥሏል

  Рет қаралды 9,848

HAMER MEDIA

HAMER MEDIA

15 күн бұрын

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Пікірлер: 85
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 13 күн бұрын
የአፍን ሳይሆን የልብን የሚመረምረው አምላክ ፍርዱን ሰጥቷል ።
@user-mx5we7nn9i
@user-mx5we7nn9i 13 күн бұрын
በሕይወት እያለ ገዳዩን ያመሰገነ
@AyalewKassa-ln3eb
@AyalewKassa-ln3eb 13 күн бұрын
የአብይ እድል ያበቃው ይህን ሰው ያስገደለ ለት ነው።
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 13 күн бұрын
እግዚኦ:ማህርነ:ክርስቶስ:መጨረሻዬን:አሳምርልኝ:ትልቅ:ፀሎት:ነው::
@user-id9lf6ry4e
@user-id9lf6ry4e 12 күн бұрын
"ቀብሮ ሚመለስ ሰዉ ሚሞት ኣይመስለዉም" የኛ ምሳሌ ሰዉ ...
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k 13 күн бұрын
አሁን ያሉት የፋኖ መሪዎች ለኢትዬጵያ ብቸኛ ተስፋዎች ነው
@ashebir24
@ashebir24 13 күн бұрын
ምን አገባህ በዚህ ፋኖን መከፋፈል አትችልም
@degolabraha9972
@degolabraha9972 9 күн бұрын
ድልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 13 күн бұрын
ጀግናዉ አሳምነዉ አብይ አህመድ አስገደለዉ 😢ነፍስ ይማር አብይ አህመድ በቁሙ የሞትክ አሳምነዉ ሞቱ ይበልጥሀል
@demekesisay5886
@demekesisay5886 13 күн бұрын
sisay ante tinish sew neh befit siladametikuh azinalew!!!
@degolabraha9972
@degolabraha9972 9 күн бұрын
ጀግናው አሳምነው ፅጌ እድሜህን ያርዝመው አንቀላፍተን ተበልተን ነበር አሁን ግን በተግባር እያሳየን ነው
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 12 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ርካሹና ለቃቃሚው ሰው ስቃይህን ያሳየኝ።
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 13 күн бұрын
አናታችሁ ይፍረስ በየትኛው ሳይንስ ደደብ በሰው ደም ቀላጅ ወላድ እባዋ ይፈርዳል
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 13 күн бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤ሁላችሁም፡የጃችሁን፡ታገኛላችሁ
@Ruta2345
@Ruta2345 10 күн бұрын
ጄነራል አሳምነው አብይ የገደለው በአማራ ህዝብ ተቀባይነቱን አይቶ ነው
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 13 күн бұрын
ቀደም ነበር እንጂ አስቦ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አብይ ሲጀመር አልዋሽም አሁንም አይዋሽም ሥራዋቹ ምስክር ናቸው ወደፊት የሚሆነውን ደግሞ የኢትዮጵያን መጨረሻ እናየዋለን ኢትዮጵያ ሃገራችን ምንግዜም አትሸነፍም 💚💛❤️🙏
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 13 күн бұрын
አማራ ማን ነው ምንድነው የሚፈልገው ለምን አልማ ነው የሚሞትው ሌቦች እኑርብት ግራ ደባሪ
@FasikaZeru
@FasikaZeru 13 күн бұрын
Shame on u Sissay
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 13 күн бұрын
ዳክተር ደረጀን ፈልጉልን አለ ወይ
@TenayeFenta
@TenayeFenta 13 күн бұрын
ውሻ በበላበት ይጮሀል ትተንሀል ሰሚ የለህም ለካ መጨረሻየን አሳምር ማለት ለዚነው
@gashaw8521
@gashaw8521 2 күн бұрын
Getaye! Lemehonu antes maneh?Are you a solution maker or devider? Victory to Amhara p......!
@FasikaZeru
@FasikaZeru 13 күн бұрын
Sisay banda
@gathwmola7361
@gathwmola7361 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashebir24
@ashebir24 13 күн бұрын
ስድባችሁን ቀነስ አድርጉት በተለይ የሞተ ሰውን እንደዚህ መሳደብ ነውር ነው ሁላችንም መስሎን ነበር
@negussienega7750
@negussienega7750 13 күн бұрын
ፋኖ የተባበረ ሐይል መሆኑን እያወቅክ ምናላቸው ወዴት ለመሔድ ፈልገህ ነው እንደዚህ ዓይነቱን እውቀት ያነሰው የድንፈፍ ጥያቄ በፋኖ መካከል ልዩነት እንዳለ አስመስለህ የምታቀርበው? የሰው ሰወች ለወገኖቻቸው ህለ‍እውና እና ነፃነት ሲሉ ህይወታቸውን ለመስዋእትነት የሰጡበተ ትግል ስለሆነ እንዲሁ አፍ እንዳመጣ ከመልቀቅ amateur journalists ethics of journalism ብትከተሉ የሌለውን አለ ብሎ በሚዲያ ከማራገብ ቢኖር እንኳን የህዝቡን ትግል ለማጠናከር የተለየ ውስጣዊ ተልእኮ ከሌለ በስተቀር ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 13 күн бұрын
ሐመርእያ❤።
@tutubekele4231
@tutubekele4231 8 күн бұрын
አይ አንተ ዩ ቲዩበር ፋሲሎ HD.. የሚባለው ነው ዛሬ በአዲስ ማልያ??
@user-ux9uv1ps1g
@user-ux9uv1ps1g 13 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያ ባሁኑ ሰአት ችግሩ ወስጥ የገባነው ፈጣሪያችንን መጠየቅ ትተን ግለሰቦችን መርጠን ማንገስ ከጀመረ በኋላ ነው ። መልካም ንጉስና መሪ የሚገኘው ከእግዚአብሔር ነው።
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b 13 күн бұрын
ተነፋ
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 8 күн бұрын
በራስ አፍ፣በራስ ሰካር መጥፋት
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 9 күн бұрын
ጃርት
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 9 күн бұрын
ብሽቅ
@teklaygebreselasia8823
@teklaygebreselasia8823 13 күн бұрын
የሰከረ ኢሊት በራሱ ችግር ፈጠረ ሙሴ የት ሄደ ኣሁን
@FasikaZeru
@FasikaZeru 13 күн бұрын
Who r u
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 13 күн бұрын
ይሄ ሜዳ ላይ ንግግር ያደረገዉ ሰወዬ ሱሪዉ የተበላሸበት ነዉ አይደል?
@user-id9lf6ry4e
@user-id9lf6ry4e 12 күн бұрын
የ ኣሸሸ ዉጤት ...
@getahunworku574
@getahunworku574 12 күн бұрын
Yemanew.ehe.kotet.
@userd42
@userd42 13 күн бұрын
እድሜው,እንኳን,አሥር,ዓመት,ተቀንሷል,የውሸት,አርባ,ዓመት,ያስታውቃል እኮ,የአርባ,ዓመት,ሰው,አውሬው,ሲመጣ,የሀምሳአምስት,ዓመት,ሰው,እንደሆነ,አብሮ,አደጉ,ሰው,የምኖርበት,አገር,የሚያቀው,ሰው,ነግሮኛል,መልኩም,አይመሥልም,አርባ,ቤት,ወድቆ,አይደል,እንዴ,ቆዳው,ለምንድነው,አማራ,የምትጠሉት,የበታችነት,ይሰማችሗል,የምትጠሏቸው,አማራ,አይደለሁም,ግን,ከእንግዲህ,ወዲያ,ኢትዮጵያን,ሐይለኛ,በራስ,መተማመን,ያለባቸው,ጀግኖቹ,የአማራ ፋኖ,ለዘላለም,ኢትዮጵያን,የሚመሯት,ይመሥለኛል,የረቀቀ,ጭንቅላት,ነው, ያላቸው,ያሸንፋሉ,ለማየት,ያብቃችሁ,ሩቅ,አይደለም,ድላቸው,እድሜስጠኝ,ነው
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k 13 күн бұрын
አማራ ክልል በመከላከያ ሬሳ ሞልቶዋል
@getachewmoges636
@getachewmoges636 13 күн бұрын
Ante Banda Hodader
@Bk-ux2jb
@Bk-ux2jb 13 күн бұрын
መልከጥፉ ከመሆንህ የምታውራው ወሬ ቀፋፊ ውሽት እንተ ብቻ ለአለቃህ አለቅልቅ
@zedonutube
@zedonutube 10 күн бұрын
pure propaganda!
@HaylemariamWoldesemayate
@HaylemariamWoldesemayate 12 күн бұрын
አቶ፣ወሬ፣አቀባይ፣አርበኛ፣ምን፣እንደሆነታውቃለህ፣እንቶፈንቶ፣
@mmennurr
@mmennurr 13 күн бұрын
Ere kedada kal akebay
@FasikaZeru
@FasikaZeru 13 күн бұрын
Leba tefa
@KirosAndom-jh6qn
@KirosAndom-jh6qn 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ኣብይ ጎቦዝ ነው ኣሳመነው 😅😅😅😅😅
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 13 күн бұрын
አሳምነዉ ሙቱ ይበልጠዋል አብይ የምን ጀግና የሜካፕ 😂
@bizugibramu755
@bizugibramu755 13 күн бұрын
tultula neh
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 13 күн бұрын
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞት ለፋሽስቱ አብይ ህመድ ይሁን።
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 13 күн бұрын
አብይ ስጦታችን ነው መከላከያ ክብራችን ነው ሲስዬ ተባረክ
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 13 күн бұрын
ተባብራችሁ አብይን ብዱት ይሄ ቡሽቲ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 13 күн бұрын
ይሄ ቆሻሻ የህፃናት ገዳይ እሱን ብሎ መሪ።
@getachewmoges636
@getachewmoges636 13 күн бұрын
Ante ena sisay yewetalachihu Hodader Banda nachihu Meskeremen yasebelah Banda ye gize guday new
@Anjulo959
@Anjulo959 13 күн бұрын
ፋኖ ሞተዋል ኮ። ፋኖ ራሱን በራሱ ገድሎ ግብዐተ መሬቱ በቀደም ተጠናቋል አቡነ አብርሃም በተገኙበት ሥነ ሥርዐት። አለቀ፡ ደቀቀ...Ashes to ashes dusts to dust. amen🙏
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 13 күн бұрын
ሞተ እንዴ? አገሩን ለማን ጥሎ? ህምም? እንዲህ በቀላል አገሩን ለአራጆች ጥሎ የሚተኛ ፋኖ የለም።
@mogeszinabu168
@mogeszinabu168 13 күн бұрын
አቶ ሲሳይ ጠቅላይ ምንስቴሩ እንኳ ያልተቹቱን በምን ሒሳብ ነው የሚተቹት
@user-kj8pg3yt8n
@user-kj8pg3yt8n 12 күн бұрын
ደደብ ጋዜጠኛ፡፡ ህወሕት የወገብ ቅማል ማለትህ የወረዳና የወረደ ደደብነት ነው፡፡
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 13 күн бұрын
ትግሉን የመጠቅላል ይላል ይህ ውርጋጥ!! እስክድር እውቅ ታጋይ፣ በትግል አለም የቆየ፣ ልምድ ያካበተ፣ የህዝብ ድጋፍ ካለው እደኔ መመረጥ አለበት። ታጋይ ስልጣን መሆን እጅግ አስቸጋሪ እኮ ነው እንደ አቢይ ስልጣን አረገው እንዴ። ይሆ ጨቅላ 5 ነጥብ አስቀመጠ፣ መሣቂያ ማፈሪያ። በዚህ ሂደት ከሽፍታ አትለይም፣ ትጠፋለህ ትበተናለህ።
@DiresYigzaw-lw9pt
@DiresYigzaw-lw9pt 13 күн бұрын
His garebeg😀
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 13 күн бұрын
አብይ ክሀዲ
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn 13 күн бұрын
የምናባህ ምስጢር አይ ቂቂቂ አሳምነው ብቻ ሳይሆን አንተም እስከዛሬ አጭበር ባሪውን አብይን እየደገፍክ ነው
@mogeszinabu168
@mogeszinabu168 13 күн бұрын
ሰውየውን ክርስቲያን ታደለን የምትተችበት ምንም ሞራል የለህም
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 13 күн бұрын
በግዜው ትክክል ነበራ
@mimitz9388
@mimitz9388 13 күн бұрын
እበት ሲሳይ አጌና ፉኖ ማነው እርሱ?
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 13 күн бұрын
ጭራህን ስትቆላ ነበርክ እንኳን አፈር በላችሁ እናንተ ቅርናታሞች። በሌላው ላይ ለመዝመት እጅ ስትነሳ ስታሞግስ አፈር አባላህ አረመኔው አቢይ።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 13 күн бұрын
ሲሳይ አገኔ ይህ ሙጭልጭላ ዋጋውን ያገኛል ፕኖ እያቀጠቀጠህነው ቆሻሻ
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn 13 күн бұрын
በጠጣሙ ጋዜጠኛ ከፈለክ ሙት unfollow
@Aweshu751
@Aweshu751 13 күн бұрын
ህወሀት ኢህአዴግ በህልምህ አታገኘውም ብታውቀው ኢህአዴግ ኬክ እያበላ ነበር የሚያኖርህ ወርቅ ቢሉት ፋንዲያ የኢህአዴግ ግፍ ገና ያሳብድሃል
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 13 күн бұрын
😂 ኢህአድግ ላንተ ኬክ ካበላህ ያው ሆድ አምላኩ ስለሆንክ ነው። ገና በየገደሉ የጨመራቸው አጥንቶች ተለቅመው አላለቁም።
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 90 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 650 М.
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
Teenagers Show Kindness by Repairing Grandmother's Old Fence #shorts
00:37
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 46 МЛН
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 90 МЛН