No video

June 11, 2024

  Рет қаралды 249,805

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

የት እንደጠፍሁ ልንገራችሁ?ሀና ዩሐንሰ

Пікірлер: 1 200
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
እድለኛ የሆነና አቅም ያለው ማራጭ አለው ከሀገር ይወጣል በመጥፎ ዘመን እሰየው❤ ለእኛ የትም መሄድ ለማንችለው ለምስኪኖቹም እግዚአብሔር ይሁነን አንቺም ባለሽበት ሰላም ሁኚ ሀገር ሰላም ሆኖ በሰላም ለመኖር ያብቃን😢❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 2 ай бұрын
እውነትነው
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u 2 ай бұрын
እና አማራጭ ካለ ምን ያስፈልጋል።
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 2 ай бұрын
አይዞሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ❤️❤️❤️
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z 2 ай бұрын
Ewunet new yichi hager siol nat betam
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
ጀግና! ur son should be proud of u! የሰው ልክ ነሽ! A woman with high value and moral! Keep shining beautiful!
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 2 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ መውጣት መታደል ነነወ ሀገራችን ሲኦል ሁናብናለች በተለይ ለአማራ ህዝብ ሲኦል😢😢😢😢😢😢
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 2 ай бұрын
😭😭😭
@Enat2721
@Enat2721 2 ай бұрын
በጣም ለእረፍት መጥቼ ብዙ ነገር አይቼ ነው የተመለስኩት😭😭😭
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 2 ай бұрын
እውነትነው አይዛን እደመሸ አይቀርም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 ай бұрын
Gena men aytachehu?
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
​@@fisehayeaa8079 ከዚህ የባሰ ከመጣማ ለአማራ ብቻ አይሆንም መልካም ብናስብ ይሻላል
@melakugetachew6546
@melakugetachew6546 2 ай бұрын
እግዘብሔርን ሀያል ነው ለዚህ ያበቃሽ ሀኒቿ።በእርግጠኝነት ብዙ አዳዲስ ሀሳቦችን እንደምታሳይን እርግጠኛ ነን ብዙ የተገፋሺባቸውን ነገሮች ሁላ እንደምትነግሪን እርግጠኛ ነን። መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሻል።❤❤❤
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 ай бұрын
ፈጥራ ታወራለች ይቺ አስመሳይ ባሎ ሲፈታት ከሌላ ትዳር የፈታ ወንድ ፈርሞላት ነው የወጣችው ፕሮሰስ ላይ መሆኖ ይታወቃል
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c 2 ай бұрын
አትሳደብ ምን ነካህ ​@@Mercy-mw9nt
@mbet1840
@mbet1840 2 ай бұрын
ዉይ ባሏን ፈታዋለች
@milanchristian2024
@milanchristian2024 2 ай бұрын
ምነው ተንጨረጨርሽ ሚስቱ ነበርሽ ወይስ እጮኛው ነበርሽ
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 2 ай бұрын
@@Mercy-mw9ntአቤት መቀደድ:: ከማን ጋር እንዳለች የምታውቂ ትመሲያለሽ
@meseretmeseret2102
@meseretmeseret2102 2 ай бұрын
አይዞሽ እኛም ከጎንሽ ነን እኔኮ ግራ ገባኝ ስጠፊ ማርያምን አይ ፈጣሪ አገሬ ሰላም ሁና ባገራችን እምንኖርበትን ፈጣሪ ያድለን😢
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 ай бұрын
ሀኒቾ ከምትወዳት ሀገሯና ከምትወደዉ ሞያዋ ተለይታ ተሰደደች😌 መሰንበት ደግ ነዉ ሀኒችዬ ነገ የተሻለች ኢትዮጵያን እስክናያት
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 2 ай бұрын
አይዞሽ ሀንዬ መጀመሪያ ሆድ ይብሳል ስትቆይ ደስ ይልሻል እንዲያውም እስከዛሬ መቆየትሽ ይቆጭሻል የሂወትን ንሮ ምን እንደሆነ ይገባሻል ህግን ጠብቀሽ ከኖርሽ ማንም አይነካሽም የሰውን ክብር ያሳዩሻል ባለሽበት ሁሉ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ልጅሽም አድጎ ለቁም ነገር ይድረስልሽ ፈጣሪ ጉብዝናን እና ብልሀት ይስጣችሁ
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 ай бұрын
የሚበልጠውን ክርስቶስን መደገፍ ፍሬው ጣፋጭ ነው፡፡እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@eftahtube7646
@eftahtube7646 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርች አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ።
@user-rv9vf2jn4j
@user-rv9vf2jn4j 2 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እናቴ እምቤቴ ካንች ጋር ትሁን 🙏
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 ай бұрын
እንደ ያያ ዘልደታና እንደ አማኑኤል ነበር ቡሽብርተኝነት እሚያስገቡሽ በስላም መውጣትሽ እመብርሀን ትወድሻለች
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf 2 ай бұрын
አንቺ ደግሞ ምንድን ነዉ ምትዘባርቂዉ?🤔🙄
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 ай бұрын
@@mesi-io6sf እናት መዘባረቅ አይደለም መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው የተናገርኩት ነው ወይስ ከነሱ ወገን ነሽ
@madenketube9911
@madenketube9911 2 ай бұрын
ሮሚ ካራስነት ሳትላቀቅ እስካሁይ መታሰሯን ስሰማ ምን ያከል በአማራ ላይ የሚደረሰው ግፍ ይዘገንናል
@user-qz9cd9kw5f
@user-qz9cd9kw5f 2 ай бұрын
​@@mesi-io6sf ትክክል ናት
@alemtdese2570
@alemtdese2570 2 ай бұрын
እኔ. በነ አብይ ምክንያት ኢትዮፕያ. አስጠልቶኛል. እውነታን ነው
@kon9394
@kon9394 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድምፅሽን ስለሰማው ደስ ብሎኛል በአሁን ሰዓት ከኢትዮጵያ በሰላም መውጣት ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ ሑሉ ለበጎ ነው ይችም ቀን ታልፋለች ዋናው ሰላም መሆናቹ ነው የምታምኝው አምላክ ድግል ማርያም ስሟን የጠራ ለክፉ አይሰጥም የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤
@GenetWende
@GenetWende 2 ай бұрын
በሰላም ግቡ በዚህ ሰአት ከሀገር መውጣት መታደል ነው ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀኒቾ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
ሃና እህቸቴ አንችና ልጅሽ ስታምሩ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 2 ай бұрын
ሀንቾ እንኳን ደህና ወጣሽ ልጅሽንም እንኳን በሰላም ይዘሽ ወጣሽ:: ነገ አገር ሰላም ሲሆን ደምቀሽ ተዉበሽ ትመለሻለሽ አይዞሽ ሁላችንም ከአንቺ ጋር ነን በርቺ አትጥፊ:::
@ETBeMore
@ETBeMore 2 ай бұрын
Your son is at a good age to be there, Canada has the best education. Wish him all the best! ❤️❤️
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 2 ай бұрын
Haney are you in Canada? 🇨🇦
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 2 ай бұрын
ታድያሰ ሀና ጥሩ እድል እመኝልሻለሁ። ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ ። በቶሎ ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ ። ከ EBS እስከ Hanna Gogiye ተከታታይሽ ነኝ ። ለቤተሰቦቼ ሁሉ እንወድሻለን ። God bless you .
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 2 ай бұрын
ምን ቢሆን ምንም ማን እንደሀገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በርቺ ሃኒቾ❤❤❤❤
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 ай бұрын
መታረጃ ቄራ ሆነ
@nunutessma2482
@nunutessma2482 2 ай бұрын
ሃኒዬ የኔ እህት የምትወጅው ሁሌም የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ የአፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ከፊችሽ ይቅደም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛኙኝ እዎድሻለሁ እህቴ
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 2 ай бұрын
❤❤❤ይገርማል እግዛብሄር ሰላሙን ያጋጥምሽ❤❤❤
@itsmeageri
@itsmeageri 2 ай бұрын
❤ሀኒቾዬ❤ መልካም ጉዞ በሰላም ግቡ መልካም መዝናኛ ይሁንላችሁ የኛ ሳቂታ ጀግኒት 🥰🙏
@hannagerma3505
@hannagerma3505 2 ай бұрын
welcome and I am saying you are gonna be fine. Your handsome boy gonna be good. He’s gonna be successful. You’re in good position until we go back to our country. Good to see you Gojj!!!
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ሃንዬ ማሬ ❤️❤️❤️
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
ሀንየ የቁርጥ ቀን ልጅ ሀገርሽን የቻልሽዉን ያህል አገልግለሻል ወገንሽን በጦርነት እረድተሻል ነፃነት በሌለበት ሀገር ባለሽበት ሰላም ሁኝ ❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 2 ай бұрын
ማርያምን😢😢ለምንድነው አለቀስኩ እኔም ስደት ነኝ እኮ ግን ሳስበዉ ሰላም ሰለነሱሽ ነዉ ሀኒ በሰደዱ ብፈልግ ድሮ ነበር የኔዉ ሀኒ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ማሻ አህ በጣም ታምራላችሁ ስደት በጣም ከባድ ነው አላህ ሃገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣለን ማን እንደ ገር 😍😘😭
@alemhaile625
@alemhaile625 2 ай бұрын
የኔ ፍልቅል ስትጠፊ እኮ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ድምፅሽን አሰማሽን ። ባለሽበት ፈጣሪ አምላክ ከነቤተሰቦችሽ ጋር ይጠብቅሽ ❤❤
@askalgirma2343
@askalgirma2343 2 ай бұрын
Egzhabhir kantgar yhune embata tetebkhachu enewedachualen ❤❤❤
@senushikore7663
@senushikore7663 2 ай бұрын
Good to see you back Hannechu! Also, Wherever you go and whatever you do God be with you and with your family too!😍😍🇧🇯🇧🇯
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
ሀንቾ የእማማ ዝናሽ ፀሎት ይርዳሽ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሽ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምድር ያብቃሽ ከነልጅሽ
@raptors272
@raptors272 2 ай бұрын
Welcome Canada 🇨🇦 best country I wish the best life ❤️
@mahilet1817
@mahilet1817 2 ай бұрын
Yne fekr hane amelike yelebonashen meshat yefetmelshe hasabeshe yemuela hulam tedeseche degele marame telewane tetalebshe lejeshenm amelike bemogese yasadegleshe lekuemnegr yabkawe esey ekone wetashe gelegle nafekoton chayew gomen betana ❤❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
እሚገርም መልስ ነው ከ3 ቀን በፊት ሐኒ የት ጠፋች ብዬ ቻናልሽን የመጨረሻ ቪዲዮ መቼ እንደሰራሽ ሳይ ነበር::እንኳን ደስ አለሽ ሐንዬ❤❤❤
@mekdi_62127
@mekdi_62127 2 ай бұрын
አምላክ ደስታን ያጎናፅፍሽ እነዛ በጭንቅ ጊዜ የደረስሽላቸው እናቶች ፀሎት መሬት አይውደቅብሽ ውለታሽን አንረሳውም 😢❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
ኧረ እልም አትበይ እመቤቴ ትወድሻለች የምን ትዝታ ሀገሪቷ ስትረጋጋ እንገባለን ማለፉ አይቀርም ሁሉም ያልፋል በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 2 ай бұрын
Hanechoya mareyamen le wera beya sayihon seletefashe gera gebetogne nebere enekuwan selam honeshe honachu
@maeritube21
@maeritube21 2 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀንዬ ሃገራችን ከመኖር የሰው አገር ይሻላል እንኳን በሰላም ገባችሁ❤
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 2 ай бұрын
ሀኒየ እውነት ሀገር መውጣት ከባድ ነው ግን በሰላም መውጣትሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረት ያውርድላት ያሳዝናል ስደትን እናውቀው አለን ሳቁም ለቅሶ አለው ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 ай бұрын
Enkwan selam honsh Enkwan kezi siol kehone hager wetash ayafrum ketelo anchinem liyasru asebew yehonal enezi donkorowoch baleshebet kene betesebesh selam hungni
@Ethiokumneger
@Ethiokumneger 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ አማራ መሆን እንደ ወንጀል ሆኖ መርጠን ባልተወለድነው በቀያችን በደጃችን መተው ያሳድዱናል መግቢያ መሄጃ አጣን ልጆቻችን ወተው እንዳይገቡ አርሰን እንዳንበላ ተደረግን አንች እድሉን አገኘሽ ምንኛ መታደል ነው ከኢትዮጵያ መውጣ እንኳን ደስ አለሽ ሀንዬ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ሀኒቾየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የጅቦች መሰብሰብያ ብትሆንም ሰው ከሀገሩ ተስፋ አይቆርጥ 😢😢😢😢
@wuhash2684
@wuhash2684 2 ай бұрын
ዋው ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከልጅሽ ጋር ሳይሽ ስጋት ነበኝ መንግስት ተብዬው ፀረ ኢትዮዽያ ፀረ ኦርቶክስ ስለሆነ አብዛኛውን ሰው እያሳደደ እያደነ እያሰረ ነው ስጋቴ የነበረው ሚዲያ ላይ ሳጣሽ የታሰርሽ መስሎኝ በቅርቡ ለጓደኛዬ ስነግራት ነበር። ወደውጭ መውጣትሽ ከምትወጂው ልጅሽ ፍቅርዬ ካልሺው ጋርም መውጣትሽ ከቤተሰብ ከአገር ከአገር ከብዙ አድናቂዎችሽ እንደሚከብድሽ ግልፅ ነው። አንቺ የኦርቶዶክስ አርበኛ ባለማተብ እመብርሃን አንቺንና ቤተሰብሽን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከክፉ ሁሉ ትሸፍንሽ አይዞሽ ቆፍጠን ብለሽ ወደፉት እግዚአብሔር ባንድም ሆነ በሌላ መንገድ አለው እንኳንም ወጣሽ ህግ የለም በገዛ አገራችን ባይታወር ሆነን እየተገፋን ከምንኖር አማራጭ ካለ ወደፊት ይቅናሽ በርቺ እግዚአብሔር ከረገጥሽው መሬት በላይ እመኝው ሁሉንም መሆን ማድረግ ይችላል የምመክርሽ ግን የባለ ተሰጦ ጸጋ ስላለሽ ሚድያ ላይ ስሪ እኛ ተመልካቾችሽ ከጎንሽ ነው በርቺልኝ ሀንዬ ባለቤትሽን ግን ሚድያ ላይ አታውጪው አደራሽን እንወድሻለን❤
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 2 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጆቼ
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 2 ай бұрын
So true ,❤❤
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 ай бұрын
Hanye we all love you. Bezu agereshen agelgelshal jegena. Ahun gen lejeshen yemetadamechebet wekt new. Getanm atebkesh yazew.
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
ምን ይደረግ በአገራችን እንዳንኖር አደረገን እየወደድና ቢሆንም አማራጭ ከተገኘ ሁላችንም እንወጣ ነበረ ለማኛወም መልካሙን ሁሉ ተመኘን
@isaakalem3902
@isaakalem3902 2 ай бұрын
She is genocider of tigray people
@helugjoy81
@helugjoy81 2 ай бұрын
እንኮን በሰላም መጣች የኛ ሴት ወዘሮ ህዝብ ከአጠገብሺ ነዉ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
እንኴን በሰላም ወጣሽ ሀንየ በአሁን ሰአት ኢትዩጵያ የኛ የአማሮች መኖሪያ አይደለችም በተለይ ለእናንተ ለታዋቂ ሰውች ሲኦል ሆናለች ስለዚህ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ግን ቃል ግቢ ፉኖ ሲቆጣጠር ሀገርሽ እንደምትመለሽ ❤ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤
@seliethio1303
@seliethio1303 2 ай бұрын
❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 ай бұрын
Really! Endensu yedelwe ale ende.
@MessiLekitu
@MessiLekitu 2 ай бұрын
Yena mare❤❤❤❤❤ balshebt selamshe yebzalshe
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
ሀንዬ ፍልቅልቋ የረዳሽ አምላክ የተመስገነ ይሁን ያውም ቤተስብሽን ይዘሽ እድለኛ ነሽ ሌላው ለአላማ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ባጭር ጊዜ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ ሀንዬ አንድ ነገር ልምከርሽ ስላለፈው ነገር ምንም እንዳታወሪ ጥቅም የለውም አስቢበት እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
የሀና አድናቂ ❤❤❤,እንኳን ደህና መጣሽ ሀና,የእኔ ውድ ስጠፊ በጣም ጨንቆን ነበር
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ሐኒዬ በሰላም ወዴ ሀገራችሁ ያብቃችሁ ስደት ከባድ ነው የኔ ዉድ እህቴ እኛ እንኳን ለምደናል❤❤❤❤❤❤
@fish618
@fish618 2 ай бұрын
Welcome to Canada,Calgary! I live in SW.I will meet you soon❤❤❤
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 2 ай бұрын
Haney are you in Canada?
@mesimaru708
@mesimaru708 2 ай бұрын
ሀንዬ ፈጣሪ ይጠብቃችው ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ
@SEP2922
@SEP2922 2 ай бұрын
ሀኒ የአማራ አርቲስቶችን እያደኑ ሲያስሩ በጣም እሰጋልሽ ነበር! ስትጠፊም አስቤ ነበር! አንድ የህዉሓት ሚዲያ ላይ ጋዜጠኛዉ ሀና ዬሐንስ ትቀራለች ሲል ደጋግሞ ሲናገር ለአገዛዙ ጥቆማ እየሰጠ እንደሆነ ገብቶኝ በጣም ፈርቸልሽ ነበር! እንኳን በሰላም ያችን ሀገር ለአማራ ሲኦል የሆነችን ምድር ጥለሽ ወጣሽ! የረዳሽ ያስመለጠሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ! አንድ ቃል ልተዉልሽ ዉዴ ሙሴ በሞተ ጊዜ እግዚያብሔር ለፈራዉ እያሱ የተናገረዉን ለአንቺም ይሆናልና! ከቻልሽ ምዕራፍ አንድ ሙሉዉን አንብቢዉ! በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።ለአባቶቻቸው። እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? መፅሐፈ እያሱ 1:5-9 በርች ፅኝ ትልቁ እግዚያብሔር ከአንቺጋ ነዉ! አክባሪሽ!❤️🥰
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 ай бұрын
ፈጣሪ አንቺንም ልጅሽንም ባላች ሁበት ይጠብቃችሁ፥ ያሰብሽው ይሳካልሽ የኔ የዋህ!!
@Tadufiker
@Tadufiker 2 ай бұрын
የኔ እናት ስወድሽ እመብርሀን ከናተጋር ትሁን❤❤❤❤😊
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 2 ай бұрын
የኔ እናት ባገርሽ ነበር የሚምርብሽ❤❤❤❤❤
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 2 ай бұрын
ሀኒየ የኔ ውድ እመብርሀን ትከተልሽ አይዞሽ ሁሉም ይለመዳል
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተጨንቄ ነበር ደሞ አንንችንም ሳይታወቅ ጅቦቹ አይሽ ይሁን ብዬ ሁሉም አስብነበር ተመስገን ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 ልጅሽንም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞሽ ሃገሪ 💚💛❤እንደህ እንደጨረመባት አትቀርም እግዚአብሔር ቀንአለው አሱን እንጠብቀቀዋለን እሽ በርች ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏💐💐💐💐
@Fikru1948
@Fikru1948 2 ай бұрын
JIBOCHU - SW YIBELALU.
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 8 күн бұрын
ኡፍፍፍ😢ከፉኝ መሰደድሽ ትልቁን ሃብቴን አልሽ😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ስደት በቃ ይበለን ያለውም የሌለውም ስደት😢😢😢
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 ай бұрын
ሃንዬ ጎጅዬ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው የሰው ሃገር እንደ ሃገር ባይሆንም ከሃገራችንም ብዙ ክፉና ደግ አለ ውጪም እንደዛው ግን የረገጥሻት ምድር ከነ ልጅሽ እጅዋን ዘርግታ ልጄ ብላ ትቀበላችሁ ።ለአንቺ እንኩዋን ባይደላ ለልጅሽ ጥሩ የትምህርት እድል ያገኛል በዚያ ትጽናኛለሽ አይዞሽ በርቺ ቀን እስኪያልፍ በጤና መኖሩ መልካም ነው ።❤❤❤
@emebettekalegn256
@emebettekalegn256 2 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሀገራችን ሰላም ትሆናለች እንመለሳለን ፀልይ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 ай бұрын
ምንም ቢሆን አንዳገር ኣይሆንም❤❤❤❤❤❤
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 2 ай бұрын
ድሮ ነበር 😢
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 2 ай бұрын
Abiy mech sew endikemet yefelegal zeregnenet aynun awerot
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
​@@user-np9cx6ne8fderom yew new
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 ай бұрын
በኖርሽበት ሀገር ነፃነት ካለ በቂ ነው
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 2 ай бұрын
እልልልልል ሐንዬ እንኮን ደህና መጣሽ ከልጅሽ ጋር የእኔ ውብ እይዞሽ ሁሉም ነግር ይስተካከላል እመቤቴ ከእንች ጋር ነች የእኔ ደማቅ በይ stressስችንን አውጭልን እግዚአብሔር ለኛ ነው ያመጣልን ስለዚ እወድሻለው አከብርሻለው ጥሩ አገር ነው የመጣሽው እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን በርች እህቴ❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እንኳንም ከልጅሽ ጋር የወጣሽ ልጅ ከእናቱ ጋር ሲኖር ጥሩ ነው በምትሄጂበት ይቅናቹ:: በጣም ጎበዝ ነሽ በሰው ሀገር መንጃ ፈቃድ ቶሎ አውጥተሽ ከተማውን አውቀ መንዳትሽ ለሌሎች ብርታት ነሽ:: ልጅሽ አብሮሽ ስላለ አይደብርሽም ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ከእመቤታችን ጋር አብሮሽ አለ:: ሲገባኝ አሜሪካ ያለሽ ይመስለኛል መንገዱና መንጃ ፍቃዱ ቀላል ነው እለፍ የሚባል ነገር የለም አሜሪካ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
ስለእውነት ይህቺ ልጅ ምን ሆና ነው ዩቲዩብ አቆመች እንዴ ለምን notification አይደርሰኝም እያልኩ ሳስብሽ ነበር። የእኔ ፍልቅልቅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ አምላክ ከነልጅሽ/ከነቤተሰብሽ ይርዳሽ ነገሮችን ያቅናልሽ። 🙏🙏 አንድ ቀን፣ እንደው አንድ ቀን ወደምትወጂያት እናት ሀገርሽ መምጣትሽ አይቀሬ ነው !!!❤❤🙏🙏🙏💅💅🤳
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 2 ай бұрын
ሀኒየ ምን ሁናነው ብየ ነበር እንኳን አየሁሺ ተናፍቀሻል ❤መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠምሺ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 2 ай бұрын
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያልፋል እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል ሀገራችን ሲኦል ሁናለች
@beletefasika7997
@beletefasika7997 2 ай бұрын
Ayezoshi weda hulum yalefal
@user-tf6wz9xr9k
@user-tf6wz9xr9k 2 ай бұрын
ሀኒዬ በሄድሽበት በቆምሽበት ሁሉ ፈጣሪ ከፊት ከሃላ ጥላ ከለላ ይሁንልሽ የኔ ትሁት ሰው አክባሪ❤❤❤❤በርቺ አበሳ ነሽ አቺ ስወድሽ
@user-yx8lm2oz2z
@user-yx8lm2oz2z 2 ай бұрын
እናቴ ከፖሚዬ ጋር ሳያችሁ እንዳዲስ እምባዬ ፈሰሰ የኔ መልካም እህት የኔ ውድ ጓደኛ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ዩቱብሽ መመለስሽ ተደሰችልኝ ይገባሻል የምቶጃት እመብርሀን በደስታ በተድላ ታኑርሽ የተከፋሽባቸው ጊዜያቶች አልፈው እዚ ደርሰሻል በርቺልኝ የኔ ጀግና ምድር ላይ ያሉት ደስታዎች በሙሉ ይገባሻል እግዚያብሄር በህይወትሽ ይቅደም❤❤❤
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 2 ай бұрын
❤❤❤wow በጣም አዝኛልው ከሀገር መውጣትሽ ማን እንደ እናት ሀገር መሸሽት አያዋጣም ለሀገራችን ሰላም መጋፍጥ እንጅ በተለይ ለአርቲስት ከሀገር ወጭ በጣም ከባድ ነው መንግድሽ ሆሎ እግዚአብሔር ይከትልሽ በጣም ሀገር ሽን ሰለመትውጅ 😢 ከባድ ነው ማስያምን ሰድት አይሞላም ሀናቹ❤
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 2 ай бұрын
ሆ እረ እንኮን በሰላም ወጣሽ ሐንዬ ይህህንን አሳዛኝ ልጅሽን ጌታ ይጠብቅልሽ ❤ከምንም በላይ ነፃነት ነው ለሰው ልጅ
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 ай бұрын
በእውነት ጠንካራ እና ቆራጥ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አንቺ እና ያንቺን ቤተሰብ ይባርክልሽ ጥያቄ አለኝ ለምን ባለቤትሽን አታሳይንም
@ZelalemFisha
@ZelalemFisha 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያሳርፍሽ ሀኒቾ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ልጅሽንም ቅዱስ ሚካኤል ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ጀግና ሀና ጎጅዬ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 2 ай бұрын
የኔ ውድ❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 2 ай бұрын
ሀንዬ እመብረሀን ትርዳሽ ከንግግርሽ ከምትወጃት ሀገርሽ ሳቲጂ እንደወጣሽ😢 ያስታውቃል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችን በነጻነት የምንኖርበትን ዘመን እግዚአብሄር ያምጣልን 🙏🙏💕💕
@user-iy3up8zh1n
@user-iy3up8zh1n 2 ай бұрын
እንኳን ወጣሽ ቀን እስኪወጣ መውጣት ይሻላል።ምን ይደረግ ብቻ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 ай бұрын
ሀንቾ ማርያምን እልሻለው ምን ሆና ጠፋች እያልኩ ሁሌ አስታውስሻለው ይገርመኛል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም ሆናችሁ አይዞሽ ይለመዳል እኛ ይሄው ልጆቻችን ጥለን አይደል በስው አገር ላይ የምንባዝነው ተይኝ እስቲ ሞልቶ ላይሞላ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 ай бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ባለሽበት ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏🥰🥰🇪🇷
@meazadinku5412
@meazadinku5412 2 ай бұрын
Enkwan basalm matasih ega endakald watan karetanal baslm lhgercen yabekan ❤❤❤❤
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እድግ ይበልልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ou6bc3st2e
@user-ou6bc3st2e 2 ай бұрын
ሀኒቾ የኔፍልቅልቅ ሥላየሁሽ ዴሥብሎኛል ልጅሽንም አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርሥልሽ አትጥፊብኝ ማማየ❤❤❤❤❤❤❤
@Teferamekdes2
@Teferamekdes2 2 ай бұрын
Haniye yene wude betam tenafikeshal eko endezi atetefi benatish yemewedish♥️♥️💞💞😘🥰🥰
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 2 ай бұрын
Iana wde felekeleke balashebate manegadeshe yekena emamelake kana lejewa kanche tehonene weeeed ❤❤❤❤
@elineeline752
@elineeline752 2 ай бұрын
Yene mar enekanemi dehna honeshi matami newe dese yaley selayahushi❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 ай бұрын
አይይይይ አንችም ተሰደደሽ ቢያንስ እናተ እዛው ሆናችሁ በቴሌቬዥን የምታቀርቡት ለእኛ መፅናኞዋቻችን ነበራችሁ እናተም ተሰደዳችሁ
@MmMm-uy7hq
@MmMm-uy7hq 2 ай бұрын
ምናልባት እረብሸዋት ይሆናል እንጂ ብትሰደደ ቀደም ትሄድ ነበር ግን አላህ ይጠብቀን እኛ የአማራን ህዝብ 😢😢😢😢
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
ፈልጎ ሄዶ ስደት አይደለም የእኔ እህት
@MeniTadesse
@MeniTadesse 2 ай бұрын
ሀንዬ ❤❤❤ የተዋህዶ ልጅ ሆነሽማ በሰላም አገርሽ መኖር አይፈቀድልሽም 😢😢😢 ለተዋህዶ ልጅ ስደት ብርቁ አይደለም 😮😮😮 አይዟቹ ወጀቡ ፀጥ ይላል ድፍርሱም ይጠራል አገርሽ ነገም አገርሽ ናት !!! ከአፍሽ የማትጠፋው እመብርሀን በወርቅ ቀሚሷ ትሸፍንሽ ከነ ቤተሰብሽ አገርሽን . ቤተክርስቲያንሽን ያገለገልሽ ብርቅዬ ለጃችነሽ ❤❤❤ እግዚያብሔር በሰው አገር የባዳ ዘመድ ያውጣልሽ የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rakiitube2953
@rakiitube2953 2 ай бұрын
በጥራቃ ይኼ ማስመሠል ይባላል ጸሀፊው ይኼ የሷ የህይወት ፕሮግራም ነው በቃ።
@betelassefa8374
@betelassefa8374 2 ай бұрын
ከ አሲድ ያዋህድሽ ምን ያገናኘዋል አሽቄ
@MmMm-uy7hq
@MmMm-uy7hq 2 ай бұрын
አይ መደደብ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኦሮሞ ውጭ ያለ ቢሄር ተጨቁኖ ነው ያለው። አትዘላብጂ ሙስሊም እያሸበረ ያለ አስመሰልሽው እኮ የጥላቻሽ ጥግ ቢገባሽ በጎጃም መተከል በወሎ እና በወለጋ የተጨፈጨፉት 90% ሙስሊሞች ነን😢😢😢😢 ፈጣሪሽን ፍሪ አንች ከንቱ
@mulukengetanehalemeneh7115
@mulukengetanehalemeneh7115 Ай бұрын
Hani selayehushi dese belogal enkuwanbeselam gebashi
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 2 ай бұрын
ሀንየ ሳትፈልጊ እንደወጣሽ መገመት እችላለው ግን ምን ማድረግ ይቻላል ክፉ ዘመን ከሆነ በየተራ እያስለቀሰን ነው ገለል ቦሎ መቆየት ይሻላል
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 2 ай бұрын
ሃንዬ መኪናዋን ብዙም አትዳፈሪ ቀስም ሳትይ ሳትፈጥኝም ግራ ቀኝ እያየሽ እህቴ ይቅናሽ አድባሩ ይቀበለሽ በርቺ!!!
@abelbarchtube
@abelbarchtube 2 ай бұрын
ሃኒዬ🥰 የኔ እህት የምትወጅው ሁሌም የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ🥰 የአፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ከፊችሽ ይቅደም🥰 ስላየሁሽ ደስ ብሎኛኙኝ እዎድሻለሁ እህቴ 🥰
@MihertBogale
@MihertBogale Ай бұрын
Hanech enkan danmexsh 2legesh wodet nawu❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 ай бұрын
ሀንየ የኔ እናት እንኮንም ወጣሽ ሀገራችን ሰላሞ እስከሚመለስ ድረሰ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራች ሰላም አድርግልን 😢😢😢
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 ай бұрын
ሀኒ እንካን ደህና መጣሽ በርቺ የኔ መልካም ቅን ባለሽበት ቦታ ከምትወጁው ልጅሽ ይጠብቅሽ እምር ይበልብሽ❤❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
ሀኒ ይሄ መጥፎ ጊዜ እስከሚያልፋ እንኩዋን ዞር አልሽ ጥሩ ዉሳኔ ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ወጥረሽ ዩቱብሽን ስሪ ከጎንሽ ነን የምትወጂዉ ሚካኤል በነገሮች ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም ታሰረች እንዴ እያልኩ ነበር😂 ስጠፊ
@Lulayehabat7653
@Lulayehabat7653 Ай бұрын
ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሀ
@user-qt9uj6sh6b
@user-qt9uj6sh6b Ай бұрын
እሰይ በተለይ በዚህ ጊዜ ሀኒዬ በጣም በሚያስጠላ ጊዜ ተገላገልሽ እኛንም ፈጣሪ ያስበን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒቾ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እጂ ለአርቲስቶች እንኳን ወጪ ሀገር አይመችም አሜሪካ ከሆንሽ እናስለምድሻለን አይዞሽ ኮመት አንብቢ ብዙ ጠላት አለሽ ❤❤❤❤ ዉጪ ሀገርም ቢሆን
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 ай бұрын
Haniye yene Derbaba betam nafkeshenal entewawekalen yiketil yehon Haniye? Sitmeleshi
@bekelechibsa4514
@bekelechibsa4514 2 ай бұрын
haniye nafkshnal kager wetesh new yetfashew yene wdd ❤❤❤
@sebletafese3099
@sebletafese3099 2 ай бұрын
I am so happy to see you dear I wish you the best
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 94 М.
ከቤት ውስጥ የማትወዱት ስራ ምንድነው?
16:53
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 281 М.
July 15, 2024
15:46
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 60 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 855 М.
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 11 М.