በደል እና እዳ ተጠንቀቁ የጁምዓ ኹጥባ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ

  Рет қаралды 19,329

Harun Media Network

Harun Media Network

Жыл бұрын

Пікірлер: 154
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
ኧረ ተው ከራሴም ጨምሮ ሀሩን ሚድያን እንከታተል ሶስት ሽ ሰው ብቻ ያአላህ
@user-sm6ly7eq7t
@user-sm6ly7eq7t Жыл бұрын
አላህ ያግራልን ማለት ነው በጣም ያሻዝናል የት እንዳለን አላህ ያቃል ብቻ አላህ በራህመቱ ያቃን
@semira541
@semira541 Жыл бұрын
@@user-sm6ly7eq7t وح زحزز ز مح نز ز ، م ح نصز نزسزوخ ، خزخ ح،خز ، ،خن خ خ م خحن وززخخو !! !
@zayenabzayenab548
@zayenabzayenab548 Жыл бұрын
ያአላህ ታበዳይ እንጂ በዳይ አታርጋኝ ያራብ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@hawlhawa4526
@hawlhawa4526 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@mahmdegamdea1454
@mahmdegamdea1454 Жыл бұрын
@@hawlhawa4526 አምን የረቢ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 17 сағат бұрын
አላሁማ አሚን
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_ኢላሂ መስጠትን እንጂ መቀብልን አታስከጂለኝ ኢላሂ የስው ሀቅ ከአንተ እጠብቃለሁኝ ኢላሂ ተብዳይ እንጂ በዳይ እንዳታደርገኝ በአንተ እጠብቃለሁኝ ኢላሂ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ አልጠይቢን አልጠይባት መጥፎ ሴትን ለመጥፎ ውንዶች ጥሩ ሷሊህ ሴትን ለሷሊህ ውንድ አንተው አዛኝ ራህመት ነህና በራህመትህ ዳብስን🙏😢_*
@KeriyaAwoll
@KeriyaAwoll 7 күн бұрын
ከማበዳልም ከማበደልም አለህ ይጣብቃን
@user-ky2hf1xy7p
@user-ky2hf1xy7p Жыл бұрын
جزاكم الله خير استاذ الله يطول عمرك
@KeriyaAwoll
@KeriyaAwoll 7 күн бұрын
ከማበዳልም ከማበደልም አለህ ይጣብቃን❤
@hawlhawa4526
@hawlhawa4526 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
ሽኩረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ💞💞💞
@fatumayyesuf6613
@fatumayyesuf6613 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@jduruududu7975
@jduruududu7975 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውስትዝ
@semumuzeabd1387
@semumuzeabd1387 Жыл бұрын
በመበደሌ ም/ክ ከባድ ሁኔታ ላይ ነኝ ግን ተጽናናሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ፋትሀዊ ነው የተበዳይ ዱአ ሙስተጃብ ነው።
@user-lw2ke6qp9h
@user-lw2ke6qp9h 9 ай бұрын
ዱአ አድርጊልኝለኔም
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 4 ай бұрын
☝️😢😢👌✅☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጀዛኩምአሏህኸይር አላህ ይጠብቁህ ዉስታዙና ረጅም እድሜ ጤና ይስጠወ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን😢
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n Жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ ሀሩኖቾ አላህ ያበርታችሁ
@dawudasalefew5750
@dawudasalefew5750 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር እንዲህ ነው ወቅቱን የጠበቀ ኹጥባ
@user-cf2vk4rk7h
@user-cf2vk4rk7h 11 күн бұрын
ውዝታዝ።አላህ።ይጠብቅህ።ውዝታዝ።እራምህን።ያራዝምልን
@zedube3624
@zedube3624 Жыл бұрын
ማሻሻሻአላህ ያረብብብብ ይጠብቃችሁ
@zebibamisebo7972
@zebibamisebo7972 Жыл бұрын
በትክክል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዙሁ ካላሁ ኸይረን ኡስታዝ 🙏🙏🙏
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
صلي الله عليه وسلم جزاكم الله خير
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
አህላን ኡስታዘችን ሀሩኖች
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ጀዘኩም አለህ ሃሮኖች ኡስታዜ አለህ እድሜና ጤና
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና ምርጥ ዳእዋ ጀዛኩመ አላህ ከይረ
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 Жыл бұрын
አላህ ከበዳይም ከተበዳይም አላህይጠብቀን ያረብ ኡስታዝ አላህ ጤና እና እድሜ አላህይስጥህ
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)🌹🕌🕋🌹📚👈🌹አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን ያረብብብብብብ☝️
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 Жыл бұрын
Masha Allah
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Жыл бұрын
አላህ ይበሽረክ ብልኸይር ኡስታዝ
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን። ለዱአችሁ አሚንን ያረብ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፋን ማነው እዴኔ የሚወዳቸው በላይክ ይግለፆ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፕስጥልን ያረብ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Jzkumullah ustazuna
@adamali47
@adamali47 5 ай бұрын
مشعل الله تبارك الله
@rahimaabdulla6825
@rahimaabdulla6825 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ኡስታዛችን
@sofiyasofiya3406
@sofiyasofiya3406 Жыл бұрын
Jazakumullah Walker
@hayatsaied7623
@hayatsaied7623 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@almazabdo1106
@almazabdo1106 5 ай бұрын
ሶላለሃ አሌህ ዎሳልም አላሀ ነቢይና መሃማድ ያራሱሩላህ🎉🎉❤❤❤
@amireyamirey6667
@amireyamirey6667 Жыл бұрын
ጀዛ ኩሙለህ ከይራን
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d 6 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-sp8tu9vv3q
@user-sp8tu9vv3q Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ጀዛክ አላህ ኸይር አረየአማራ በደል በዛ አላህ ከተበዳዩች ነዉና አላህ ይፍረደን 😭😭😭😭😭☝☝
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ስልሏህ አለይሂ ወሰለም
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik Жыл бұрын
Amiiiiiiin 🤲☝️
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 4 ай бұрын
ሰለላአለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኽይረን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
@kkww961
@kkww961 14 күн бұрын
አላህ ይጠብቃቹ የረቢ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ማሻላህ ያረቢ ሰላም ለሀገራችን አላህየ ሙስሊሙን አድ አርግልን ያረብ የሁል ጊዜ ዱአየ ነዉ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Allhe yetabekane
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@almazabdo1106
@almazabdo1106 5 ай бұрын
አሚኒ አሚን🎉🎉🎉
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Жыл бұрын
Ye allah
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
💯💯💯💯❤
@morotoro7367
@morotoro7367 Жыл бұрын
صدقت والله
@hayatsaied7623
@hayatsaied7623 Жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته
@Tube-zt5tc
@Tube-zt5tc Жыл бұрын
ሀሩኖች ሹክራን ጀዛኩምላህ ኸይር
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Жыл бұрын
ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስልንን
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
አህለንዉድየሀሩን ሚዲያተከታታዮች ትክክል ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛንም ከጠመት ያዉጣን ያረብ
@hayatali9321
@hayatali9321 9 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርበሰማነውተጠቃሚያድርገን
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 Жыл бұрын
S a w
@ayshazooneqatr9321
@ayshazooneqatr9321 Жыл бұрын
Mashal
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ሱብሃናክ
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 3 ай бұрын
አላሁመሶሌአለሙሀመድዋላአለሙሀመድ ከመሶለይተአለኢብራሂም ዋላአለኢብራሂም ኢነከሀሚዱንመጂድ❤ሙባረክአለሙሀመድዋላአለሙሀመድ ከመባረክተአለኢብራሂምዋላአለኢብራሂም ኢነከሀሚዱንመጂድ❤❤
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 Жыл бұрын
Adam tana Allah yasta
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
Haq and haq.
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 5 ай бұрын
❤❤❤
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ሐሩኖች ስወዳቹ💞💞💞
@hayatali9321
@hayatali9321 9 ай бұрын
ያረብአንተይህንበዴልአንሳልንያረብኢላሂቢራህመትህ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 6 ай бұрын
ኢሸለህ
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_ደስስስ የሚለው ነገር የወልቄያማ ማንኛውም ስው ጥያቄ አለብት አልሀምዱሊላ 😢🙏_*
@user-lw2ke6qp9h
@user-lw2ke6qp9h 9 ай бұрын
ሂ ወላ
@user-mt3th9wt2n
@user-mt3th9wt2n Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ከይረን ኡስታዝ እስኪ ልስማዉ ሹኩረን አቡ ሀሩን 👍
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын
አሰለሙአሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ትዳር የለላችሁ መልካም ትዳር ልጅ የለላችሁ መልካም ልጅን ይወፍቀን አላህ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር
@abureyan2554
@abureyan2554 Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد وعلى الي مهمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد
@Fathooma-cn1sf
@Fathooma-cn1sf 6 ай бұрын
አሰላማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝንም አላህ ይጠበቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sitinashikur31
@sitinashikur31 11 ай бұрын
ሐሩን ስወዳቹ ❤❤❤❤
@temu3295
@temu3295 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ሀቢብዋ ወነብዩና ሙሀመድ 🌹🌹🌹🌹🌹
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@user-eo3eu7ey9f
@user-eo3eu7ey9f Жыл бұрын
ሱበሀንሏህ
@zinetzinet6723
@zinetzinet6723 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረን
@foziyatube1752
@foziyatube1752 Жыл бұрын
ምረጥ ደአዋ ነው ማሻአላህ ጀዛከላህ አላህ ከሷሊሆች ያረገን
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-eo3eu7ey9f
@user-eo3eu7ey9f Жыл бұрын
ሱለላህወሰለም
@wwewwe6433
@wwewwe6433 Жыл бұрын
በአላህ እንጠበቃለን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ
@fatemafatema186
@fatemafatema186 Жыл бұрын
መጨረሻቸንያሰምረልን
@saydaatube3815
@saydaatube3815 Жыл бұрын
አሠለማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡሥታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ ሀሩን ሚድያ አሏህ ይጠብቅህ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_ለሴት ልጂ ክብር የለላቸው ውንዶች አላህ በእናሱ ላይ ብላ ያውርድባቸው ሁሌም ስላማቸው ይንሳቸው ያረብ🙏_* የውጭ ውበትና ቁመና ከውስጥ ውበት የተሻለ ቢሆን ኖሮ የሰው ልጅ ሲሞት ሩሁ ወደ ሰማይ ስትወጣ ሰውነቱ ምድር ባልተቀበረ ነበር።
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y Жыл бұрын
እህቴ ከመርገም አሏህ ይመልሳቸዉ አሏህ ሂደያ ይስጣቸዉ ብንል አይሻልም
@fatmah6936
@fatmah6936 9 ай бұрын
አሚን ኢሻ አላህ አላህ ይበቀልልን እኔ ለሱ ሰጥቸአላህ አላህ በቂየ ነዉ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ኡስታዝ😭😭😭❤❤💚💚💚💚💚💚💚❤❤💚💚💚💚❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭
@mose8773
@mose8773 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስየሚል አላህ በስማነው የምንጠቀም ያድርገን
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን ያረብ
@Shaika-ft6rk
@Shaika-ft6rk Жыл бұрын
sollallah Alyhi wooseellem📑
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-ze4vx4ur3k
@user-ze4vx4ur3k Жыл бұрын
አላህ ይዘንልን
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ጅዛክአላህይር. ውዶች. አዳምጡእስቲ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@rahma248
@rahma248 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቀንንንያረብ
@user-di9gg4dw4u
@user-di9gg4dw4u Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅን
@hassanmohhamed5029
@hassanmohhamed5029 Жыл бұрын
መሻአላህአላህዪጠብቃቺሁ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Жыл бұрын
አህለን የ ሀሩን ሚዲያ
@nirakml9385
@nirakml9385 Жыл бұрын
በአላህ እንጣባቃላን
ትዳር እና ጣጣዎቹ  ኹጥባ በ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ
35:36
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 3,6 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
በእግዚአብሔር ፊት የተመረጣችሁ
6:16
እኔ እና ቤቴ me and my house
Рет қаралды 8
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН