የቁርኣን ግብዣ ሱረቱል አሕቃፍ |سورة الأحقاف| ሐሰን በላይነህ

  Рет қаралды 11,064

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

2 жыл бұрын

ሱረቱል አሕቃፍ |سورة الأحقاف| ሐሰን በላይነህ #HB
የቁርኣን ንባብ
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 209
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 2 жыл бұрын
اللهم اشرحلي صدري ويسرلي امري يارب ቁርአንን አግራልን ያረብ
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 жыл бұрын
አሚንን
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
አረበኛውን ባማረኛ እንደትነው ከታች ትርጉም እሚኖረው የምታቁአስረዱኝ ይኔ አረብኛ ፅፈ ትርጉምግንአላመጣልንም
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 2 жыл бұрын
@@hayattube5754 እኔ ስልኬ እራሱ ነዉ ሚተረጉመልኝ እደት እደሁ አላቅም ሀዩየ
@semiratube9958
@semiratube9958 2 жыл бұрын
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁየህይወቴ ትልቁ ምክር በዚች ምድር ስትኖር እንደ እንግዳ አልያ እንደ መንገደኛ ኑር ምንጭ ታላቁ ነብይ Muhammed እንገዳ ሰዉ በሄደበት መጥፎ ነገርን ማድረግ አይወድም በመልካም እዲወሳ በመሻት መልካም ትዝታን መልካም አሻራን አሳልፎ በስርኣቱ እንግድነቱን ጨርሶ መሄድ ነዉ ሚፈልገዉም የመጣበት ግብም ያ ስለሆነ «የሰዉ ልጅም በዚች ህይወት ራሱንና ሌሎችን ጠቅሞ የመጣበትን የተፈጠረለትን አላማ ኖሮ አሻራዉን አኑሮ ነዉ ማለፍ ያለበት ምያቱም የሰዉ ልጅ ዘላለማዊ አይደለም የሆነ ጊዜ መሄዱ አይቀርም
@yamdam8049
@yamdam8049 2 жыл бұрын
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን🕌
@hawawolloh
@hawawolloh 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ምርጥ ለሊት 🌹ለይለተል ቀድር🌹 ምርጥ ውሀ ዘምዘም ማረጥ ወረ ራመዳን ምርጥ መጰሐፍ ቁረአን ምርጥ ቦታ ከዕባ/ መካ ምርጥቀን ጁመዓ ምርጥ ቤት ጀነት አላህ ይወፍቀን ማሻአላህ ተባረከላህ ብሮፍይልበመጫን በተሰብእንሁን በአንድነት ወደ ስኬት🍫☕️
@siklsilo8497
@siklsilo8497 2 жыл бұрын
ያአላህ ምን ያማረ አቀራር ነው አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ ለኛም አላህ ቁርአንን ገር ያድርግልን
@hajerhajere6590
@hajerhajere6590 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ያረብ
@makiyaa7458
@makiyaa7458 2 жыл бұрын
ሱባንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ
@makiyaa7458
@makiyaa7458 2 жыл бұрын
አላህአኩበር
@yamdam8049
@yamdam8049 2 жыл бұрын
ኢና አዕጠይና ከልከውሰር... የዚህች ሱራ ታሪክ . ሁላችንም እንደምናውቀው ለረሱል ﷺ ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። በጣም እሚዐጅበው ሁሌም ወንድ ልጅ ሲወልዱ ወድያው ይሞትባቸው ነበር። የሆነ ቀን ረሱል ﷺ በመካ ከተማ ሲዘዋወሩ አንድ ሙሽሪክ ይመለከታቸውና፦" አንተ አብተር (ዘሩ ማይበረክትለት)" ብሎ አፌዘባቸው። ማለትም ዘርህን ካልተካህ ልክ ስትሞት ትረሳለህ። ምክንያቱም ባንተ የሚጠራ ልጅ ስለሌለህ እሚያስታውስህም የለም። እሳቸው ደግሞ ስማቸውን ሚያስጠራ ልጅ አልበረክት ብሏቸው አንዱ ሲሞት ሌላው እየተከተለ ልጅ አልባ ሁነዋል። ረሱል ﷺ ይህን ሲሰሙ ሀዘን ወረራቸው። ይህን ግዜ አላህም፦"ኢና አዕጠይና ከልከውሰር...." የምትለዋን ሱራ አወረደላቸው። إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ (ሱረቱ አል-ከውሠር - 1) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ ሙሀመድ ሆይ!!! እኛ ከውሰር የተባለን ጅረት ሰጥተንሃል። ከውሰር ማለት ጀነት ውስጥ የሚገኝ ጅረት ሲሆን፤ ካንተ ሌላ ማንም አይቀምሰውም። በሚያፌዙብህ ነገር እንዳታዝን... فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ (ሱረቱ አል-ከውሠር - 2) ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ (ሱረቱ አል-ከውሠር - 3) ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ ሙሀመድ ሆይ!! ያ አንተን ልጅ የማይበረክትለት) ብሎ የዘለፈህን ሰውዬማ እሱን ራሱ ዘር አልባ አደርገዋለሁ። የቂያማ እለት ስለሱ ሚያወሳም እሱን ሚጠይቅም ስለሱ ዱንያ ላይም እንዳይወሳ አድርጌ እተውልሃለሁ። ይህን ግዜ ረሱል ልባቸው በሀሴት ተሞላ። እንዴት አይደሰቱ...!!!? አላህ ምንም እንኳን ወንድ ልጅ ቢከለክላቸውም በጀነት ከውሰርን አዘጋጅቶላቸዋል። በስማቸው ሚጠራ ወንድ ልጅ ባይኖራቸውም ለ1442 ያህል አመታት እስካሁን ድረስ ቀን ማታ የሚናፍቁት እና በብዙ ቢልዮን ሰለዋት ሚያወርድ ኡመት ሰጥቷቸዋል። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን🕌
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ኡዝታዞቻችን ኡለማወቻችን ዳኢወቻችን።ሁላችሁንም በያላችሁበት ሰላማችሁን አላህ ያብዛልን
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فاهمني ال قران كريم و اخبب الي فيه
@kdjdhdodudu3511
@kdjdhdodudu3511 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያአላህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ያረብ ቁርአንን አግራልን
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያአላህ በጣምደስየሚል ድምፅ ያረብ ቁርአንን አግራልኝ ያረብብብብብብብብብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ማነው እደኔ ኡስታዝ ቁርአን ሲቀራ ድምፁ ደስ የሚለው
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 2 жыл бұрын
اللهم اشرح لي صدري ويسر لي أمري اللهم إن أسألك علما نافعا📚📚📚📚 اللهم بشرني بالخير💐💐 اللهم إن أسألك حسن الخاتمة 😭😭
@user-bw3xm8pt5b
@user-bw3xm8pt5b 2 жыл бұрын
آمين يارب 🤲🤲🤲
@ZeynebYissa
@ZeynebYissa 11 ай бұрын
🤲🤲🤲🌹
@fatimaa1508
@fatimaa1508 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ما شاء الله ሁሉም እንደዚህ የቀራህ ብትለውልን
@Al-fd1ui
@Al-fd1ui 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ልብን ቅልጽ ይደርጋል ቂራትህ ማሻ አላህ
@mohdqtr6090
@mohdqtr6090 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ለጀን አለህ ዘፊዝ ኡማዉን ጠቃሚ እዳረግልኝ ዱኣ አርጉልኝ ሁላቹህም
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله ماشاء تبارك الله الله يحفظك يا طيك افيه
@haeahhaeah7095
@haeahhaeah7095 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሁሌም በሠማህ የማልሰለችህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-hh1uo2gk5m
@user-hh1uo2gk5m 2 жыл бұрын
ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار
@anshayesuf5031
@anshayesuf5031 4 ай бұрын
ماشا ءالله ماشا. ءالله❤❤❤❤❤سبحان ءالله 😢😢😢😢😢😢
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيك جزاك الله خيرا
@ZeynebYissa
@ZeynebYissa 11 ай бұрын
መሻኣላህ ተበርካኣላህ ኣላህ ይጨምርልክ ለኛም ኣላህ ያግራልን ያርብ🌹👍👍👍👍
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ያረብ አላህ ይጠብቅልን መሰሎቺህንም ይስጠን
@user-ys2if9tx9d
@user-ys2if9tx9d 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ የምር በጉጉት ነዉ የማዳምጠዉ
@user-ib1qc3nl8p
@user-ib1qc3nl8p 7 ай бұрын
Mashaa allh ❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sadawndawek5919
@sadawndawek5919 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሚምር ድምፅ ጅዝከ አላህ ጅርን
@habibaha3139
@habibaha3139 2 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله 🌺 ماشاءالله تبارك الرحمن جزاكم الله خيرا
@appuae1900
@appuae1900 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ልብን ይነከል ኢላሂ ቁረዓን አጊረልኝ
@user-pb7mo7uv4r
@user-pb7mo7uv4r 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله جزك الله خير
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይርንን የቁርአንን ፍቅር ይወፈቀንን አላህ አግራልንን ያረብسبحان الله كن فيكن
@user-dw8xt4nh1v
@user-dw8xt4nh1v 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የአላህ ድምፅ ማማር መታደልነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
@akka4545
@akka4545 2 жыл бұрын
ማሻአላማሻአላሀ
@fatumaassen877
@fatumaassen877 2 жыл бұрын
አላህይጨምርልህኡስታዝና ماشءﷲماشءﷲ تبرك ﷲ
@user-nw2um2ys6g
@user-nw2um2ys6g 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@user-lt9mt8rt4w
@user-lt9mt8rt4w 2 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኡስታዝ
@user-uy5cn1zh6i
@user-uy5cn1zh6i 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ያረብ ለኛም አሏህ ያግራልን በሠማነው እንጠቀም ያርገን
@anshayesuf5031
@anshayesuf5031 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ አክበረ አላህ አክበረ❤❤❤❤❤❤
@hammedhammed6696
@hammedhammed6696 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛካላህ ከይር እኛም በሰማነው ተጠቃም ያርገን
@user-lh2xe6in3e
@user-lh2xe6in3e 2 жыл бұрын
መሻላህጀዛኸላኸይረ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ያረከንጌታአንተ አግራልን ቁረአንከሪምያረብ
@aoidasfg2893
@aoidasfg2893 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስየሜል ድምጣነዉ ወላሂ ለኛም አላህ ያግረልን ያረብ ያረብ ልብይነካል
@makhiyamakiya5349
@makhiyamakiya5349 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
بسم الله ماشاءالله
@fathimasayeed1889
@fathimasayeed1889 2 жыл бұрын
መሻአሏህ አሏህ ይጨምረልህ ያረብ ኢንሻአሏህ የኔም ባል እንድህ አሳምሮ የሚቀራ ይሆናል ግን ገና አልተወለድም ☝😢
@sikosilo2644
@sikosilo2644 2 жыл бұрын
ምን
@sikosilo2644
@sikosilo2644 2 жыл бұрын
ልጅ ነው
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያግራልኝ
@morida1876
@morida1876 2 жыл бұрын
የአላህ ምንኛ ማራኪ ነዉ አላህ ይዚዳአለክ ኢልመን ናፊአ ☝️🤲👂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ. ጀዛካላህ ኸይር
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 2 жыл бұрын
جزاك الله خير
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ለሁላችንም ያግራልን ያረብ
@fetiya2268
@fetiya2268 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጀዛካላህ ኽይር
@hikmaali6461
@hikmaali6461 2 жыл бұрын
Wolahy betam new yetmchegn eyetketatelhu new degmo kes belh new yemtkera
@iamastrangertothisworld8604
@iamastrangertothisworld8604 2 жыл бұрын
Masha allah tebark rehman jezak allah hair he is so beautiful voice 👍👏👏
@user-gp9cj9fx1b
@user-gp9cj9fx1b 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረ
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw 2 жыл бұрын
ماشاءلله ماشاء لله تبارك الله
@Zahra-mo4uf
@Zahra-mo4uf 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ የአላህ መልክተኛ ሰአወ እንዲህ ብለዋል ሱብሓነልህ ወቢሐምዲሂ አላህ ፍፁማዊና ምስጋና የሚገባው ነው)የሚለውን መቶ ጌዜ ያለ ስው ወንጀሉ እንደ ባሕር አረፋ የበዛቢሆንምእንካን ይማራል
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
ማሻአላህያረብለኔምአገራልኛ
@umrayansalhadin3456
@umrayansalhadin3456 2 жыл бұрын
Masha allah
@mobilephoneshop9653
@mobilephoneshop9653 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይርን
@ametube8037
@ametube8037 2 жыл бұрын
السلام عليكم لك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أمس في كل ما يتعلق بالماسنجر 🛍😘😘
@bintmohammed414
@bintmohammed414 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝና ማሻአ አላህ ባረከሏሁ ፊክ ጀዛከላሁ ኸይረን ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ🤲
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
አላህ ከይሩን ያብዛልህ ያረብ።
@user-xt5nt5ry8m
@user-xt5nt5ry8m 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይርንንን
@Rab-yg7mt
@Rab-yg7mt 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስቲዜ አህለን ጀዛከላህ ኸይር ኸይረጀዛ ላክ ሸረ አደረጉ 👍👈
@moamenamane8271
@moamenamane8271 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ መድማችን ለሌሎች ወድም ተምሳሌት ያድርግህ
@user-yi8vj7jr6o
@user-yi8vj7jr6o 2 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله جزاكم الله خير
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 жыл бұрын
جزك الله خيرا
@seadetube5367
@seadetube5367 2 жыл бұрын
القران حياة القلوب *اللهم آجعلنا من احلي القران اللهم آجعلنا القران الكريم نورن لصدرينا*
@fathimasayeed1889
@fathimasayeed1889 2 жыл бұрын
እረ ሽም ነው ላይክ👍የለምምምምምምምምም
@user-hh1uo2gk5m
@user-hh1uo2gk5m 2 жыл бұрын
ماشاءالله
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 2 жыл бұрын
👍👍👍
@hayat.reta.2011
@hayat.reta.2011 2 жыл бұрын
መሸአላሕ
@marymayosef77
@marymayosef77 2 жыл бұрын
መሻአላ ተባረካ አላ አላህ ይጨምርልህ ውሥታዝ
@user-xc3ff4up1g
@user-xc3ff4up1g 2 жыл бұрын
ምሻአላህ🌹እናመሰግንለን🌹አላህይጭምርልህ
@jamilamohamad5359
@jamilamohamad5359 2 жыл бұрын
መሸአለህ
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 жыл бұрын
ጃዛካሏህህህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
Jezakallah UB abdurahman
@lostname1654
@lostname1654 2 жыл бұрын
አህልን ኡሱተዝ አለህ ይቀበል🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ🌺
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዝኩም አላህ ኸይር አብደረህማን
@user-sx6ls6es5p
@user-sx6ls6es5p 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይርን ያርብለኔምአግራልኝ በዱአችሁአትረሱኝ
@user-jq5cg1ss6g
@user-jq5cg1ss6g 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ ይጫምርልክ
@hikmaali6461
@hikmaali6461 2 жыл бұрын
jezakelah heyiren Abu Abdurhman
@user-yi1zd2of7s
@user-yi1zd2of7s 2 жыл бұрын
ማሻአሏሕ ወድሜቂረአትሕንስከታተል አሑን እራሤንችየ እየቀራሑነው አልሐምዱሊላሕ በርታመንሐጅሕንም ብታሥተካክል በጣምደስባለኝ
@seadaahmed1852
@seadaahmed1852 2 жыл бұрын
Jezakumullah ya ustaz allah yitebkh
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ
@alemashama5995
@alemashama5995 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ደስ የሚል አቀራር
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክእርህማ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ላይክ ሼር አትርሱ በሱም አጅር ታገኛላቹ ብር ብቻ ሰደቃ ነው ማን አለን ሁሉም ኸይር ስራ ሰደቃ ነው በቅንነት እንተዋወስ ቀልባችን የቁርአን እናድርግ የቁርኣን ፍቅር አብዝቶ ይስጠን ሌላው ቀሪ ነው ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@user-lf4ov1ji4c
@user-lf4ov1ji4c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@romanbintseid4905
@romanbintseid4905 Жыл бұрын
Masha Allah Allah yexmrelhe
@fatoomaasafa6419
@fatoomaasafa6419 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርል እኛንም አላህያግራልን
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Жыл бұрын
ቁርአግርልንያርብ
@dubaidxb1516
@dubaidxb1516 2 жыл бұрын
mashaaa allaah tabark allaah
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሰታዝ
@andamannokobshqhwjshakajs4077
@andamannokobshqhwjshakajs4077 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@seadamahmudi1623
@seadamahmudi1623 2 жыл бұрын
መሻአላ መሻአላ ጀዛኹሙላህ ኸይር ወንድማችን
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 2 жыл бұрын
ماشءالله الله يخفضك يرب
@layelajemal7977
@layelajemal7977 2 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዝ ጄዛክአላህ ኸይር እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
ሱረቱ ፋጢር  |سورة  فاطر| ሐሰን በላይነህ  #HB
22:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 11 М.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 21 МЛН
ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️
28:49
ምን ሁኖ ይሁን
0:38
መንገደኛው
Рет қаралды 25 М.