💎ሀይሚ እና ሀዩ ሙቢን አሽኮረመሙት,ይቅርታ አላደርግልሽም አላት😱

  Рет қаралды 108,005

Mubi Tube

Mubi Tube

2 ай бұрын

#family ‪@abtube7318‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@marketube391‬ #habesha #love

Пікірлер: 1 900
@Mubitube01
@Mubitube01 2 ай бұрын
youtube.com/@haymitube01?si=tfjLvngqPwLa-yok
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
ብሃይሚ ስም የከፈቱ ብዙ ሰዎች ናቸው እንዳለ ሙሉ ቭድዮ ነው የሚለቁ ብቴክቶክም በዩቱብም
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z 2 ай бұрын
ፒን አደርገው
@genetbelete9303
@genetbelete9303 2 ай бұрын
ሙብ ቆይ አብርሽና ሩታ መክና ገዙና እኛ ማርኬ ቤት ለቅሶ በለቅሶ ለምን አስቃባጭ 😂😂😂😂
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 2 ай бұрын
አግባት
@sikosolo7543
@sikosolo7543 2 ай бұрын
🤔🤔😏😏​@@genetbelete9303
@Efrem946
@Efrem946 2 ай бұрын
ፈገግታዋ ደስስ ይላል ሙቢ❤️
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 2 ай бұрын
አፉ አጣምሮቸው የምራሉ😊😊😊
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 2 ай бұрын
ክክክክ ኤፋ
@hawaanon6197
@hawaanon6197 2 ай бұрын
እናገባችሁ ኢፋ ቡራን ብቻ አየደለም አተንም እናገባለን ክክክክክክ
@SbwdenSurure-yz9lr
@SbwdenSurure-yz9lr 2 ай бұрын
ኤፈ እሱ ከታወት አጠብሰኝ😂❤
@Cgghhf234
@Cgghhf234 2 ай бұрын
አረ ኤፍ በፈገግታ ኑልን ፈገግታችሁ ናፈቀን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 ай бұрын
ስለብሩክ እና ሄሉ አዲስ ነገር እና ጥሩ ነገር እንዲመጣ የሚመኝ ብቻ እስኪ 👍👍
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 2 ай бұрын
አረ ቀስ ስለ ብሩክ ሳይሆን ማርክና ሄለን ነው
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 ай бұрын
ስማቸው እንኳን በደንብ ሳታውቁ ነው ዝም ብላችሁ የምታራግቡት ብሩኬ ምን አገባው ማርክ እና ሄሉ ናቸው የተለያዩት ችግራቸው አላህ ይፍታላቸው
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 2 ай бұрын
ስለብሩክ የወሬ ሱስ 😂ምናድሳለው ድራማነው😂😂😂
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 2 ай бұрын
ቡሩኬሰሆንመርክነዉ😂😂🙏🙏🙏
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq 2 ай бұрын
አረ ይህ ሙቤ ወንድማችን ምን አይነት ልጅ ነው ከሁሉም ተግባቢ የሰውን ደስታ የሚያስደስተ ነገርስ ሙቤ የዋህ ሁሊም ፍገግታ ሳቅ አያለህ የምወድህ ወንድሜ
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
ማነው እደኔ አለባበስዋ የወደደላት❤❤❤
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiojole
@ethiojole 2 ай бұрын
🥰🥰
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
በሰው ስም የምትጠቀሙት ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ አንዴ ብሩክ አንዴ ዊና ብላቹ ለምትከፍቱ ሰገጤ ሁላ አይደብራቹም እኛንም እኮ ኮመንት ለመመለስ ተቸገርን ይሄ ነገር ይቁም የምትሉ 🤔👍👍👍
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m 2 ай бұрын
ወላሂ ዲጋይ ነገር ናቸዉ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 2 ай бұрын
ይገርመል😂
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብጣም ብጣም የስጠላኝ ነገር ብነር እሱ ነው ደሞ እኮ አንደ እነሱ ሰም ፎቶ በቃ የስጠላል እንየም ብቀይሩት ባይ ነኝ ብያንስ ስምቸው ብቀይሩት 😢
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
በተለይ ብሃይሚ የከፈቱ ብዙ ሰዎች ናቸው
@user-pg1mj8ry3u
@user-pg1mj8ry3u 2 ай бұрын
ሞቤ ልጁዋ ወደዳት መሰለኝ😂ሁሌም ኣብራቹ ስሩ ከልጅትዋ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
@@Foaiz238 ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@nmlkklkk
@nmlkklkk 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
@@nmlkklkk ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@user-qo2ph9df7q
@user-qo2ph9df7q 2 ай бұрын
የልጅቷ አለባበስ እደኔ የተመቸው ❤❤❤❤❤ ሀዩና ሙቤ አብረው ቢሆኑ በጣም ያምራሉ የምትለ❤❤❤❤🎉🎉አሳዩኝ
@fhussen
@fhussen 2 ай бұрын
ጡሩነበር ፀጉሯ ዝቅ ቢል❤
@UTOPIATUBE19
@UTOPIATUBE19 2 ай бұрын
ሙቢን እና ሀዩን የምትወዱ በላይክ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-qc8vd5wb3c
@user-qc8vd5wb3c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@Foaiz238
@sikosolo7543
@sikosolo7543 2 ай бұрын
Leba 😤😤😤😤
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
እንወዳቸው አለን ግን ላይክ አናደርግሽም በራስሽ ስም ስትከፍቺ ይደረግልሻል
@user-hf8dl9ii5d
@user-hf8dl9ii5d 2 ай бұрын
በሰው ስም መክፈት አይከብድም
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 2 ай бұрын
ግን ሙቤ ሴት ልጅ አትጨብጥ ሀራም ነው ሴቶችም አትጨባበጡ ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አለች እናቴ በሉ አዲስ ነገር በቅርቡ እንጠብቃለን መቸም እኛ የማዳም ቅመሞች ቅን ነው ሀሳባችን
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 2 ай бұрын
ክክክክ እንጠብቀሌን
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
@@user-zx8fo2fj4h ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 2 ай бұрын
ምቀኛ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
@@omaalemayehu5713 ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@abdilselamkhalifa118
@abdilselamkhalifa118 2 ай бұрын
ሙቢ እቺን ልጅ አትልቀቃት ቆንጆናት አብራቹ ስሩ ከተስመማቹ 👍ግጩኝ
@user-ho6ld1xn7r
@user-ho6ld1xn7r 2 ай бұрын
ፈገግታዋ ደስ ሲል አብረው ይስሩ የምትሉ❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
አሚንን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 2 ай бұрын
ሀገሮይምራል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@Foaiz238ደምሬኝ፣ፎዚ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-bi6qp5fx1u
@user-bi6qp5fx1u 2 ай бұрын
አሚን
@Alemazutbe
@Alemazutbe 2 ай бұрын
ሀይሚየን እሚወድ💖😪
@UuKk-vu7vq
@UuKk-vu7vq 2 ай бұрын
አልሚዬ😢❤
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 2 ай бұрын
ልጅሽ😁💖
@user-er3pi7sk5z
@user-er3pi7sk5z 2 ай бұрын
Rutyeeeeee nafqchiy alemye be.tiktok.amcely❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘😘😘
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 ай бұрын
​@@user-er3pi7sk5zእኔም የኔ ፍልቅልቅRች♥️♥️
@user-lz3mc1rh9b
@user-lz3mc1rh9b 2 ай бұрын
ልጇቷ ግን ሰታምር ማርያምን ሙቢየ ጠበቅ አርገህ ያዝ😍❤
@user-ve2yo8fu7w
@user-ve2yo8fu7w 2 ай бұрын
ልጅቷ ቆጆናት ከነአለባበሶ ማሻአላህ❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:03
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 2 ай бұрын
እረይችንማ እዳትለቅ ሙቤ😂😂😂😂እንደ ቆንጀ ናት አብራችሁ ስሩ በሀሳቤ እምትስማሙ
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 2 ай бұрын
ትክክል
@msgjh3659
@msgjh3659 2 ай бұрын
ደመራች ልትዲሩ
@user-nk5hf4fj4c
@user-nk5hf4fj4c 2 ай бұрын
አራ ተው ለናርዲ ዲምፅ ሁኑላት በሰው ሃገር ኢያተሰቃዬች ነው ፍቅር ፍቅር ብላ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 2 ай бұрын
👍👍🤣🤣
@alhawara4322
@alhawara4322 2 ай бұрын
አው ዪጠማሩ❤🎉😂
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 2 ай бұрын
ሙቤ በጣም ያሳዝነኛል የዋህ ነው አላህ መልካሙን ነገር ይሻልህ ወንድማለም
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍❤
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
🎉🎉🎉ደምሩኝ
@user-gq9xu8eb3o
@user-gq9xu8eb3o 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ በጣም ያሳዝናል
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
አረ ትውት እዴ ስላምታ ነው
@yamchtiarlo7916
@yamchtiarlo7916 2 ай бұрын
የእውነት ሙቤ ዬዋ ነው ልጁቱ አነጋገራ ሙቤን የምታፍቅራው ትመስለለች እኔ ሁለቱም ፍቅራኛ ብሆኑ ደስ ይለኛል ጌታን❤❤❤❤❤❤❤
@muntahasharif85
@muntahasharif85 2 ай бұрын
እኮ ፎቃ ገብቶላታል ታሥታውቃለች😂😂😂😂
@Helen-jm6vn
@Helen-jm6vn 2 ай бұрын
ሀይሚየ የኔ ቅመም ❤❤ሽንት ቤት አላለችም😂😂😂😂 አጣመርሽቸዉ እኳ ከብሩኬ ሀይሚ ይንጡልን ደግሞ የሚል ላይክ ❤
@user-wr8hm4xe6j
@user-wr8hm4xe6j 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ እህህህህ
@sikosulo9750
@sikosulo9750 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
አብሽሪ
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
አብሽሪ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@officalbetytube
@officalbetytube 2 ай бұрын
ኣሁን ደሞ mubin ኢናጋባ😂😂በነገራችን ልጅቱ ደስ ትላለች።
@msgjh3659
@msgjh3659 2 ай бұрын
አወ እናጋባ
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 2 ай бұрын
የኛ ስራ ማጋባት ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@msgjh3659ደምሪኝ❤
@mekiyegetalij5500
@mekiyegetalij5500 2 ай бұрын
Yetinew😂😂🤭minasgebaw😂😂😂
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 2 ай бұрын
@@mekiyegetalij5500 ምን ማለት ነው ማጋባት ነው ያልኩት በድንብ ያንብቡ
@halima7993
@halima7993 2 ай бұрын
ሙቢ በጣም ምረጥ ናት እዳታልፍህ ፍልቅልቅ ያለቺ ናት አለባበስሺ ዊው
@CharaMai
@CharaMai 2 ай бұрын
ማርክን ስታዬ በጣም ያዘናችሁ እሲኪ ተጎንህነን እንበለው የምትሉ 👍👍👍👍
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 ай бұрын
ኸረ ሃይሚቲ ቅመሟ ቪዲዬሽን ልቀቂ እንጅ ታዲያ በሁለት ቪዲዬ ጠፋሽ በጣም ብዙ ቤተሰብ እየጠበቀሽ ነው
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 ай бұрын
ሀያትና ሙቤ ተጣመሩ ሀያት ጓበዝ ነች አብራችሁ ብሰሩ ያዋጣል እኛ ቅመሞች መዳር ማጣመር ነው ስራችሁ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍😘😘😘😘
@qeboa8985
@qeboa8985 2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጅቷ አለባበሷ ደስ ይላል የኔቆጆ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 11:46
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 ай бұрын
ተገልብጦ የእውነቱ ፍቅር ይይዘዋል ሙቢ😂❤😂❤ሀይምየ የኒ ፍልቅልቅ❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ሀያትን ፀጉርሽን ዝቅ አድርገሽ አስዢው የምትሎት በላይክ❤❤ወላህ የለላቸውን ፀጉር ለምንድን ነው ግን የዚህን ያህል ለምንድነው የሚቆሉሉት😢😢
@hawaanon6197
@hawaanon6197 2 ай бұрын
ሸሪብ ከዉሥጥ አሠረዉ ካዛ ሢጠረዙ ክምራ ያህላል
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍😘😘😘
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 2 ай бұрын
ምነው ገልጨ አይቸዋለሁ አልሽ መቸም የኛ ሠው ሚለው አያጣም😢😢😢😢😢😢
@medina5508
@medina5508 2 ай бұрын
አንች ፎቶሽንእድለጥፊ ማንፈቀደልሽ ጂጀሮ የራሷ መላጣአይታያትምአሉ የራሣችንን ሳናስተካክል ለሠዉ ፈተዋ ሰጭ እንሆናለንአጀብነዉ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
@@YahyAlmnsor አይ ሊኖራት ይችላል ግን ዝቅ ብታደርገውው
@hhgg6781
@hhgg6781 2 ай бұрын
ሙቤ አተም ግጣምህን ያዝ የሠወቺ አጃቢ ብቻማ አትሁን እኛም ደስይበለን😂❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@hhgg6781
@hhgg6781 2 ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc አረኩሽ
@FjIv-qv6yt
@FjIv-qv6yt 2 ай бұрын
ሃይሚየ ለሁለታቸው የመቀራረብ ያደረግሽውን ዜዴ ደስ ይላል 👍👍👍
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 ай бұрын
ሀይምዬ ቅመም በሄድሽበት ሁሉ ድምቀት እኮ ነሽ አው በጣም በጣም ብዙ ይቱቦች በስምሽ አሉ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘👍👍👍
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q 2 ай бұрын
Betam ❤❤❤❤❤
@zuzumchale
@zuzumchale 2 ай бұрын
ሀይሚ የሙቤ ታናሽ እህት የምትመስለኝ ነገርስ😍
@msgjh3659
@msgjh3659 2 ай бұрын
እኔም ሰወዳቼዉ ሑለታቼዉንም
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
ሀይሚነቴ ትለያልች ኮ ❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@user-cp8ho5cn2cደምሪኝ❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@msgjh3659፣ደምሪኝ ውደ
@user-eq5pr5hl6m
@user-eq5pr5hl6m 2 ай бұрын
ሙቢየ ወንድሜ አይዞሽ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ኢንሻአላ ደግሞ በድንህ ላይ ጠንክር
@user-tu6vz1gm6b
@user-tu6vz1gm6b 2 ай бұрын
Muben kuni kabaja namaf qaba dhuuga bayy ee nama kabaja masha allah rabin amala garii sif keene qali mubeyyee❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 2 ай бұрын
😂😂እር ሀይሚ ወደየት ነዉ ያህ ጠጋጠጋበድገር እወደሀለሁ ትበል እዉነቱን ትገርዉ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍😘😘😘
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 2 ай бұрын
ሙቢን እምትወዱ ብቻ እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍 ሙቢነቴ አሏህ ይጠብቅህ❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
ደምሩኝ
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 ай бұрын
ሙቤ እኮ ከልቡ የዋህ ነዉ👍👍👍
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
@@fatumsiedmola8229 አዎ ደምሩኝ
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf3zk1zb4j
@user-rf3zk1zb4j 2 ай бұрын
ሀይሚ የቡራ ንግስት መቸነዉ ቡረጋ እምመጡት ነእደኔ የናፈቆቸዉ😢❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@ZaharaMuhammed-wp4ez
@ZaharaMuhammed-wp4ez 2 ай бұрын
ልጅቷ ምርጥዬ ነገር ናት ሙቤ እዳታመልጥህ😂❤❤❤
@k-xo8rh
@k-xo8rh 2 ай бұрын
ቅመሞች እናጣምራቸው አ ማሳለፍ የለብንም ስራችን ማጋባት ማፋታት ሆነ በቃ ያረብ ለኛም ሹፈን ጉሉ አማን 😂😂😂😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 ай бұрын
ክክክክ ይሁንላችሁ ተመልካች ሆነን ቀረን አይይ
@munisaTube
@munisaTube 2 ай бұрын
እኮ ቢዬዋላዉ😂😂😂
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አታፋቱ አጋቡ
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
አዎ ይጣመሩ
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
ሙብየ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ሄሉና ማርክን ሠላሙን አላህ የምጣላቸዉ የምትሉ 👍👍
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
ሳህ
@ZakoseTeketel
@ZakoseTeketel Ай бұрын
Thank❤❤❤❤
@tayba1611
@tayba1611 2 ай бұрын
ልጂቶን ወደናል ሙቤ ደስ ትላለች ደግሞ የፍቅር ሠው ትመስላለች በቃ ያዛት❤😂😂
@mesertkifle233
@mesertkifle233 2 ай бұрын
ሙቤ ጥሩ ሰው ነው እቅርታ ከተጠየቀ ይቀበላል
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 2 ай бұрын
የኔ ገራገር መጣልን እኮ ወሎየዎች የት ናችሁ የኔ ገራገሮች አሳዪኝ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
አለን ደምሪኝ
@LuLuBintEbrahim
@LuLuBintEbrahim 2 ай бұрын
አለን
@ilehan8235
@ilehan8235 2 ай бұрын
አለን❤❤❤
@hawalewye738
@hawalewye738 Ай бұрын
ወግነው ምነውወሎብቻነው ገራገርአላቹህ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 2 ай бұрын
ሀይሚየ አብርሽ ሰላም ነው ትናንት ሲያለቅስ አሳዘነኝ አብረሽው ቪዶ ስሪ ሩታየ እስክትመጣ እዳይደበር❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
አብርሽዬ የኔ የዋህ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
በጣም
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 2 ай бұрын
አብርሸ በጣምነው ያሣዘነኝ ሀይሚየ አይዞህ በይው
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 2 ай бұрын
​@user-nr1cg2iበz7t ጣም አሳዘነኚ አብርሺ ሩታየ ተናፊቃለቺ ሀይሚየ የሴት ጀግና ሩታየ ❤❤❤
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 2 ай бұрын
አብርሺየ የኔ የዋህ ትናትና በጣምነዉ ያዛዘነኘ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x Ай бұрын
ማሻአላህ አለባበስሽ በጣምምም ያምራል የኔ ውዲ አላህ ይጨምርልሽ ሙቤ መልካም ልጂ ነው
@fedishatube1250
@fedishatube1250 2 ай бұрын
ስታምር ማሻ አላህ ❤❤ የኔ ቆንጆ
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n 2 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው ልጅታ እንዳታመልጥህ ሃይሚዬ የኔ ቅመም በርችልኝ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘👍👍👍❤
@DreamDubai-jx2fs
@DreamDubai-jx2fs Ай бұрын
Mubi hyimin afqar
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 2 ай бұрын
በሉ ኮሜተሮች እንደልማዳችሁ አጋቧቸዉ በሀሳብ😂😊❤
@semiranegash
@semiranegash 2 ай бұрын
እሺ ስራችንም አይደል የራሳችን እያረረ የሠዉ እናማስላለን😅
@medinagugsa-qr9lc
@medinagugsa-qr9lc 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sikosilo2484
@sikosilo2484 2 ай бұрын
ችግር የለውም ቀስ እያልን እናላምዳቸዋለን 😂😂
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@sikosilo2484ደምሪኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@medinagugsa-qr9lcደምሪኝ🎉🎉
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 2 ай бұрын
ዋው ልጅቱ ምርጥ ናት❤❤❤ህይሜየ ስወዳችሁ
@mulu_muleta
@mulu_muleta 2 ай бұрын
ሙቤ ወዷታል አላበው እኮ😂😁😛😛በቃ ተጋቡ እኛ የማዳም ቅመሞች ስናጣምር ጎበዝ ነን😂
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 2 ай бұрын
ሀይሚየ ቅመሟ በሙቢ ቤት ይሀው በዚህ አይድያ 3ቪድወ ሰራቺለት 🎉🎉
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
በጣም ቅመም ነገር❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
@@user-sk1vp2wd6r ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ሀዬቲና ሙቤ የሚወድ ሙባዬ ጠበቅ አድርግ ሀሀሀሀሀሀ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ለሙቪ ተስፋ አለኝ ይህችን ፍልቅልቅ ያንተ ያድርጋት እንዲህ በመግባባትማ ደስ እንዳለህ ❤❤❤
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 ай бұрын
አለባበስሽ ማሻአላህ ነ ሀዩ
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 2 ай бұрын
ሀይሚየ የቡራየ ንግስት የኔልእልት እደዉ ትለያለሺ እኮ በጣምነዉ የምወድሺ የኔዉድ ነገር ስስቴ🎉🎉🎉❤❤❤ የምትለይብኝ🎉🎉🎉🎉🎉እወድሻለሁ
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl 2 ай бұрын
እኔንም ደምሪኝ ግን ቡራና ሃይሚ ባድ ቢደዉ ይልቀቁልን ተናፍቀዋል
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 2 ай бұрын
@@Saif-dh3rl ኢሻአላይለቃሉ የነ ማርክነገር አስጨንቆትነዉ ዉደ
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 2 ай бұрын
@@Saif-dh3rl ደምሪኝ አንቺም እደምርሻለሁ
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 2 ай бұрын
@@Saif-dh3rl ደመርኩሺ
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl 2 ай бұрын
@@user-hu8id1lk3hእሺ ዉዴ ግን በነሄሉ ያዘነ በነሱ ይጵናናል ብየ ነዉ እናሩታም ሥለጠፉ ላዛ ብየ ነዉ ማሬ
@user-cv8vj7gj5d
@user-cv8vj7gj5d 2 ай бұрын
አረ ሀይሚ አስጨነቅሺዉ እኮ
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l 2 ай бұрын
ሀዩ ልዩ ነሽ የኔ ማር ሠወዳት ይጋቡ ሙቢጋ
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 2 ай бұрын
ልጅቷ ቅመም ነች🤗 ሀይሚነት🤗የኔ ዉድ ሙቤ የኔ የዋህ🥰
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 2 ай бұрын
በትክክል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@user-li6yn7tm6iደምሪኝ፣ውደ🎉
@haytemohammed6902
@haytemohammed6902 2 ай бұрын
ሙቢ እዳታልፍህ ቆጂየም ናት ሀይማኖታችሁም አንድነው
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
ሳህየመዳምቅመሞች አጣምሮቸዉ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
አጣምሮችዉ
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
አለን እናጣራለን
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ማሻአላህሥታምርዋውሂጃብሺየኒቆጀበርች
@KakeKake-lp3du
@KakeKake-lp3du 2 ай бұрын
ሀዩን ወድድከት አስኪ እደኔ ያወደዳት ❤❤
@user-xu4un7tg2m
@user-xu4un7tg2m 2 ай бұрын
ፎንቃ ሳይገባላቸዉ ኣይቀርም ለወደፊት😂 በሄሉና በማርክ ግን ልባችን ተሰብሯል😢
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍😘😘😘
@apagcd8923
@apagcd8923 2 ай бұрын
እይወላአልቅሸሞኩእነሱባየሁቁጥር😢😢😢😢😢😢😢
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
እና እነ ሙቢ ይጠግኑት እያልሽ ነው 😂😂😂
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@apagcd8923 ደምርኝ
@user-qc1dk6rx5x
@user-qc1dk6rx5x 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 2 ай бұрын
ሃይሚዬ ያኣብርሽነገር አስጨንቆኛል አዲስምን አለስለነሂሩታየ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 2 ай бұрын
እኔም ጨንቀኛል ሰለ ኣብሩሽ😢
@rabi1011
@rabi1011 2 ай бұрын
ተጣመሩ የሚል ኮሜንት እየፈለኩ ነበር ግን ሁሉም እዳታመልጥህ የሚል ነዉ 😂በል አስብበት ሙቢ የኛን ነገር መቸም ታዉቀዋለህ 😂 😂
@Zehara244
@Zehara244 2 ай бұрын
አቤት ኮሜቶች ስንትን ዳራችሁ እኛንስ ማን ያጣምረን ከመዳም ኩሽና የማያልቅ ስዴት እፍፍፍ
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad 2 ай бұрын
ሀይሚ አደራሽን ሙብን ኢችን የመሰለች ቆጆ ኢንደታመልጣዉ አጠብሽዉ
@zeharatube1
@zeharatube1 2 ай бұрын
እርፍ ይሄ ዳርዳር እቃ ለመስበር ነው ይል ነበረ አንድ የክፍል ጓደኛየ😂❤
@user-di1qv5vi9w
@user-di1qv5vi9w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😂😂❤
@zm5638
@zm5638 2 ай бұрын
😂😂😂
@zm5638
@zm5638 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 2 ай бұрын
Ethiopia hagare mininakachi🤣🤣🤣
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 2 ай бұрын
አሁንአማረችኝ ተጋቡ ❤❤❤😂😂ሙቢየ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 ай бұрын
ማረክ አንጀቴ በላኝ ብቻ ፈጣሪ ይረዳኸ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@martooe6746
@martooe6746 2 ай бұрын
ሀይሚየ የትንሽ ትልቅ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 ай бұрын
ሀያትየ አለባበስሽ ሀሪፍ ነው በዚህ ቀጥይ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘😘
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 2 ай бұрын
ሀይሚዬ ትንሽዋ የኔ ቀመም💖💚
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘😘😘
@user-vq2pq3ov3w
@user-vq2pq3ov3w Ай бұрын
እስልምናችን ፍቅረኛ አይፈቅድም ከተዋደዱ በኒካ ነው የምትሉ
@user-kw9xp2yl2k
@user-kw9xp2yl2k 2 ай бұрын
ሰታምሩ ማሻ አላህ
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 2 ай бұрын
ወላሂ እኔማ ወድጃት ልሞት ነው ሀዬን ❤❤ እና ሙቢ አተንም እዴዛው አድናቄህ ነኝ እና እዳትፋታት በርታ እና አግባት🥰🥰🤣🤣
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘
@empeta8373
@empeta8373 2 ай бұрын
የኔ ማሮች ሃይሚ ሙቢየ እህታችን እራሱ ማር ናት ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@empeta8373
@empeta8373 2 ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc እሺ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 2 ай бұрын
አመስግናልሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ሰው ከሁሉም ጋር ተግባብተህ መኖር የምችል ሰው ነህ እውነት የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ልጅ ❤ግን ሙቢ ጉዋደኞችህን እነ ዘሌ እና ወንደን ለምን አንድ ላይ አትመጡም ተጣላችሁ እንዴ ኤረ ይቅር ተባባሉና አንድ ላይ ስሩ ❤
@user-bi6qp5fx1u
@user-bi6qp5fx1u 2 ай бұрын
ሙቢ ለአብርሸና ለሩታ ያለህ ቦታ ልዩ ነው ቀጥሉበት አይለያችሁ
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 2 ай бұрын
ሙቤ ኣጥብቀክ ያዝ ነግሬሃለሁ 😂❤
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 2 ай бұрын
ተዉኝ ሩታዬናፍቃኛለች ከትናትጀምሬከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ❤❤
@user-oo3lj4td1d
@user-oo3lj4td1d 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 2 ай бұрын
ኢኔም
@user-xo6sx5kv3s
@user-xo6sx5kv3s 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 2 ай бұрын
ኢኔም😢😢 አይዞን ዱዓ አድርጉላት❤❤
@user-gf4bl2nj5i
@user-gf4bl2nj5i 2 ай бұрын
ታምራለች ልጅቷ ማሻአላህ አለባበሷ❤ አላህ ያጣምራችሁ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘😘😘
@heyewatnegymeskanlegheyewatneg
@heyewatnegymeskanlegheyewatneg 2 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ ውድ የኔ ቅመም እንኳንም አመጣሻት ሀዩን ስላየኋት ደስ ብሎኛል❤❤🥰
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 ай бұрын
ሙቢዬ ጠበቅ አርጋት 😂😂😂😂እዳይወስዱብህ 😂😂
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹልኝ የኔ አለሞቼ❤ሀይሚነቴ ስስት ብዬ የምወድሽ የወንድሞቻ ቀባጥ😘❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😘😘😘😘
@hdjid988
@hdjid988 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@sofiakamal5924
@sofiakamal5924 2 ай бұрын
Mube hule menakk lejjen qachee nawe masha allah
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 2 ай бұрын
ቆጂዬ ነች እውነት ስታምር ሙቢ እዳለቅ እሺ አጥብቅ😂
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍😘😘😘
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v 2 ай бұрын
ለምድነዉ። 100Kእማናስገባዉ። ያጀመአ። አያስከፍል
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
ኢሻአላህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 2 ай бұрын
በቅርብ ይገባል
@user-pd9sz7eg2l
@user-pd9sz7eg2l 2 ай бұрын
ሙቢ ትወዳታለህ ወላ አፈርክ በጣም ❤❤😂😂😂 ወላሂ ተጋቡ ምን ችግር አለዉ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 2 ай бұрын
ስታምር ሀዩ❤
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 2 ай бұрын
አለባበሷ ግን ደስ ይላል
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍😘😘😘😘
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 ай бұрын
ያላ ቅመሞቸ እደተለመደዉ እናጣምር የምር የሁኑ ጫን ያለ ነዉ ❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
ሳህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@Woor-mi2ibክክክ😂😂😂ደምሪኝ
@user-nm6zw1jj9j
@user-nm6zw1jj9j 2 ай бұрын
ኪኪኪ
@destateferaa2626
@destateferaa2626 2 ай бұрын
Mubi endat leqet haymi siwedish yene konjo❤❤❤❤ Mark helu egzihaber end yedirgachu😢
@FfGf-hz4wh
@FfGf-hz4wh Ай бұрын
Wooooo Masha alh hayu konjo Dua en ragnelen
@sofitube7147
@sofitube7147 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ ሙቤን ይምወዱ ላይክ አረጉኝ🎉❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ደምሪኝ
@user-ce5qo6lk9b
@user-ce5qo6lk9b 2 ай бұрын
🎉🎉
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ደምሪኝዉዴ
@user-ce5qo6lk9b
@user-ce5qo6lk9b 2 ай бұрын
@@DohaCity-tl1by እሽ
@user-lu1ii2ct7w
@user-lu1ii2ct7w 2 ай бұрын
ሀይሚየ አንች ያለሽበት እንዴት ፈካ እንደሚል ዋው አንደኛ ነሽ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
በጣም😘😘😘
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 2 ай бұрын
ሳህ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እህት ወንድም ሙቢ❤❤❤
@sadasada6552
@sadasada6552 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 2 ай бұрын
➘ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ወላሂ ከልቤ ስለምወድሺ ናፈቅሺኝ ካሁኑ የኔ የዋህ🥰🥰🥰🥰🥰።ሙቤ ተጣመሩ የኛ ስራ ማጣመር ሆኖ ቀር በቃ😂😂😂😂😂
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 2 ай бұрын
R❤❤❤❤❤😢
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 2 ай бұрын
ሩታዬ😢
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
❤❤❤😘😘😘
@user-xo6sx5kv3s
@user-xo6sx5kv3s 2 ай бұрын
ሩታዬ😢😢
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl 2 ай бұрын
Rዬ የኔ ተነፈቂ 😢😢😢😢
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 103 М.
ሩታ አብርሽን አሳበደችው.ጫት መቃም ጀመረች😱😭
24:25
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 144 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 76 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 38 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 64 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН