ሀይሚ እና ሙቢ ያልጠበቁት ነገር ተከሰተ😱😱

  Рет қаралды 123,091

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

4 күн бұрын

#abtube #marketube #mubitube01#bruktube#family

Пікірлер: 4 300
@WiaTube770
@WiaTube770 2 күн бұрын
የጋሽየ ቤተሰቦች ልጆች ለሰዉ ልጅ ክብር አላቸዉ የምትሉ እስኪ
@GenituSulitan
@GenituSulitan 2 күн бұрын
ሠለደተጀጀከ፩
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 күн бұрын
እረ የሰሞኑ ጉድስ😂😂😂
@AbddullaAbddulla-zc5vz
@AbddullaAbddulla-zc5vz 2 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@DestaMersha-qp8qy
@DestaMersha-qp8qy 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
​@@Aynalove3382የምንጉድ😂😂ደምሪኝውደ 2:04
@Meron913
@Meron913 2 күн бұрын
የሙቤ እናት ደስ ስትል ምትሉ👍iwish long life❤❤
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 2 күн бұрын
ጋሽየ እደው ከልቡ ነው የሚናገረው የጌታ አባት ሁላችሁንም ሃያታችሁ ይቆይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 күн бұрын
ጋሽዬ እኮ ፕራንክ አያድርግ ከሁሉም ይበልጣም የመጨረሻ ሙድ ያለው አባት ነው ለሁሉም ፈጣሪ እረዠም እድመ እና ጤናን ይስጣቸው ሙቢን አስደንግጦት ጋሼ ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂😂😂😂
@alahamalaham
@alahamalaham Күн бұрын
ቤትዉሥት ሀይሚን እሣት ተክቶልናል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Күн бұрын
አወን 😂😂😂ደስስስየሚሉአባት ጋሽየ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 23 минут бұрын
😂😂
@ZahraAl-gn7lc
@ZahraAl-gn7lc 2 күн бұрын
ሙቤ ግን ታድሎ እናቱ ወርቅ እሱ ወርቅ 😢😢😢😢😢ዝምብየ ሳያቼው ደስ ይሉኛል ጋሽየ የኔ አባት ማዘር ሁላችሁንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ🎉 0:04
@hananhaji8839
@hananhaji8839 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bd5mk1mt3h
@user-bd5mk1mt3h 2 күн бұрын
የሙቢ እናት አሚን ማማየ አላህ ዱአሽን ሰምቶ ለኛም ይዘንልኚ እነ ጋሸየ ደስ ሲሉ😘😘😘😘
@NasriyaNasriya-ow1dh
@NasriyaNasriya-ow1dh Күн бұрын
ብቼዬን ነው አሚንንንንን የልኩት ወላሂ ስደትን አይተወለች ለዘ ነው
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 2 күн бұрын
አሚንንንንንንን ያርብ የንደርባባ እናት እኛ ደህናንን ዱአ አድርጉልን በቢተስብ ናፍቁት የምንቅጣውን ሀሳባችንን አሳክቱ ከቤተስቡቻችንጋ እድንግናኝ
@HeluTube940
@HeluTube940 2 күн бұрын
ለጋሽየ ቤተሰቦች ክብር ያላችሁ እስኪ
@SamiraSabir-sh6el
@SamiraSabir-sh6el 2 күн бұрын
የኔ እናት
@SamiraSabir-sh6el
@SamiraSabir-sh6el 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@Bzu632
@Bzu632 2 күн бұрын
ለሁሉም ቤተሰብ ክብር አለን😒😍
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru 2 күн бұрын
❤❤❤
@sofitube9859
@sofitube9859 2 күн бұрын
ወለሂ እኔ 100%100 ክብር አለኝ
@saedisaedi995
@saedisaedi995 2 күн бұрын
የሙቤ እናት የስደትን ልክ ሰለምታዉቀዉ ከስደት ይገላግላችሁ አለች አሚን ያረብ
@ZagochiMedia
@ZagochiMedia 2 күн бұрын
ስዴተኛ ነበርች እንዴ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 2 күн бұрын
አወን ስደትን የሚያውቀው ነው የሚያውቀው
@nefisasemane
@nefisasemane 2 күн бұрын
​@@ZagochiMediaአዎ ከሙቤ ለዛ ነበር የትልያዩት
@JdjDjud-vg4tt
@JdjDjud-vg4tt 2 күн бұрын
አሚንንን😢😢😢🎉🎉🎉
@JdjDjud-vg4tt
@JdjDjud-vg4tt 2 күн бұрын
አሚንንን😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@astuastu9903
@astuastu9903 2 күн бұрын
ደሰ ሲሉ እንደዉ ሀገራችን ዉሰጥ እንደዚህ አይነቶችን መዳኒያለም ያብዛል 🥰🥰🥰🥰
@ZeynebaZeyneb-ms3gt
@ZeynebaZeyneb-ms3gt Күн бұрын
የሙቢ እናት ምርቃን የምር አስደሰተኝ አሚን ያረብ እረ የኔ ሴትዮ አስቸግራኝ ነበር ደግ ዱአ አረግሽልኝ ብቻ እኖዳቹሀለን ጋሽየንም የሀይሚየ እናትም ነፍ አመት ኑሩልን❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sara-qn2fw
@Sara-qn2fw 2 күн бұрын
እኔ አሁን ነው ያወኩት እነ አብርሽ ፍቅር እና ክብር ከቤተስብ ነው የተማሩት የምትሉ 👍🏻👍🏻🎉
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi 2 күн бұрын
አሜን አምን አሜን❤❤❤👏👏👏
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f 2 күн бұрын
ሀይሚ ዘሬ 100.k.እነስገበት,,እቺ የሆነች ቅመም ለይክ አርግኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
ደምሪኝ🎉ጀማሪነኝ 24:11
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 күн бұрын
እሽ
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 2 күн бұрын
እሽ🎉
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 күн бұрын
❤❤
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f 2 күн бұрын
@@ekramemohamad7392 ተደመሪ ውዴ
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 2 күн бұрын
እኔ አገሬ ደስ የምትለኝ ብምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ሙስሊም ክርስቲያን ሳንባባል ተዋደን የምንኖርውማሀብራዊ ኑሮ እግዚሀቤሄር አምላክ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ውድድድድድ❤❤❤❤
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 2 күн бұрын
ሀይሚ ጣፍጭ ይሄ ሁሉ ያንቺ ውጤት ነው አሚንንንን ሀይሚ ከፍ በይልን የልጅ አዋቂ
@kxx683
@kxx683 2 күн бұрын
የጋሸየ ቤተስቦች ልጆች ለስው ልጅ ክብር አላቸዉ የምትሉ ❤❤❤❤ጋሽዬ ና አናቴ በጣም ናፍቀቼሁኝል አኳን ድሁና ምጣቻሁ ❤❤❤❤❤❤አልልልል በጣም ድስበሎኝል ❤❤❤❤❤❤❤ሁይሚዬ ሙቤ ❤
@situnagn
@situnagn 2 күн бұрын
ጋሺዬ አይቶ ደስ የለዉ ማነው👍👍
@TiGSTGUBSA
@TiGSTGUBSA 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችሁም የሙብየ እና ት ማሪያም ን እው ትሺ ነው ክፉሆነው እብናልአወ ይ ታዘዙን🙏💔😢
@user-ed9zw6ip5m
@user-ed9zw6ip5m 2 күн бұрын
ማርያምን እናት እና አባት ያላችሁ ታድላችሁ😢😢💔እኔ የለኝም,ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች♥️🥰ሀይሚዬ💋
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 күн бұрын
እንደ ሙቢ አይነት መልካም ጓደኛ ያድላችሁ ሙቢን የምትወዱ እስኪ በላይክ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 күн бұрын
እነአብርሽ አይመጡም እንደ ዛሬ
@DelightsDelights
@DelightsDelights 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤wubochi sewodachu eko ❤❤
@teshalMaregn-vm2lp
@teshalMaregn-vm2lp 2 күн бұрын
በመጀመርያ ሰላማቹ ይብዛ እያልኩ ይድረስልኝ ለብሩክ እላለው አንቺን የመሰለች ልህልት ዎ ዎ ዎ በይልኝ ሁላቹንም ነው ❤❤❤
@hfjd2162
@hfjd2162 2 күн бұрын
ሀይሚየ ሙቢኮ ጓደኛ ሳይሆን ወድምሽ ነዉ
@user-qo2ph9df7q
@user-qo2ph9df7q 2 күн бұрын
እስኪ የሙቤ እናት አለባበስ ያስደነቀው ሺ አመት ትኑርልህ❤❤❤የጋሽየ ፈገግታ በቃ ምን ልበል ልዩ ሆናችኻል❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂
@user-ln5wm5iu9h
@user-ln5wm5iu9h 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ የኛ እስላም እኮ ከተሰጠን ሁለ በላጪ ነዉ
@user-qo2ph9df7q
@user-qo2ph9df7q 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@DestaMersha-qp8qy
@DestaMersha-qp8qy 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ብሉ ይህ ማረቃት እንደያመልጣችሁ❤❤🎉
@user-rl7ug5kp7c
@user-rl7ug5kp7c 2 күн бұрын
አይይ ስዴት
@user-xk9uu2nk1z
@user-xk9uu2nk1z 2 күн бұрын
❤❤❤
@user-vj3hx5fs3d
@user-vj3hx5fs3d 2 күн бұрын
አሜን💞💞💞🙏
@MohammadAli-jm7ph
@MohammadAli-jm7ph 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 2 күн бұрын
amenamenamen❤❤❤❤❤🎉
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu 2 күн бұрын
አይ ጋሽዬ ለካ ልጆችክ ባንተ ወተው ነው ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Күн бұрын
❤❤❤
@amalali9768
@amalali9768 2 күн бұрын
የትልቅ ስው ምርቃት ይደርሳል በስደት ላይ ያላችሁ ወገኖቼ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በስላም ወደ አገራችሁ ይመልሳችሁ! ከቤተስቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ!
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Күн бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤🎉🎉
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e Күн бұрын
አሜን፫❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hajaritofik
@Hajaritofik 2 күн бұрын
የሀይም አድነቅዎች ለይኩኝ እሰክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistbali4982
@tigistbali4982 2 күн бұрын
እንደ ሙቢ አይነት መልካም ጓደኛ ያድላችሁ ሀይሚየ የኔ ዉድ ለቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤
@user-ow8hf2gi6t
@user-ow8hf2gi6t 2 күн бұрын
የኔውዶች ገና ዛሬ ኮሜት ስፅፍ የሙቢ እናት መሻአሏህ ደስስትል አለባበሷ ጋሺየ ፈገግታው ደስ ይላል የሀይሚየ እናት ድስስትል ወላሂ ምስጥ ብየ ነው ያየሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Cgghhf234
@Cgghhf234 2 күн бұрын
ሀይሚየ ሙቢ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ይሄንን ደስታችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ለዱአችሁ አሚን አላሁመ አሚን ብያለሁ ብለናል አላህ ያክብራችሁ ሀይሚየ ያባቷ ልጂ ወደ ጋሼየ ወተሽ ነው ሳህ 😂😂😂
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 2 күн бұрын
የሙቤእናት አለባበሷ ደስ ሲል ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ጋሸ ደስ ይሉኛል ጨዋታቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@gjggguih2161
@gjggguih2161 2 күн бұрын
የሃይሚ ና የሙቤ አድናቂወች የት ናችሁ አለን በሉኝ በላይክ🎉❤🎉 ረጂም እዲሜ ለእናቶች ና ላባቶች🎉🎉
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
አለን🎉🎉ደምሪኝውደ 8:53
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 2 күн бұрын
,አለን❤❤❤❤
@bvUge
@bvUge 2 күн бұрын
አለን
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 2 күн бұрын
አለን❤❤❤❤
@user-th2ov2eh9r
@user-th2ov2eh9r 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ❤❤ወይኔ እንደት ደስ እንደምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 2 күн бұрын
ሃይሚ ቆንጆ በጣም ነው ምታምሩት ደስ የሚሉ ወላጆች ጫዋታቸው ምርቃታቸው ሙቢዬ እናትህ እህትህ ነው ምትመስለው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 2 күн бұрын
ጋሽየ ለመናፈቅ ነው ወይስ ለመርሳት የድጠፋከው የሙቢ እናት እዴሱው ጋራገርናት ሀሀይሚም እናት የዋህ ናት አቦ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 күн бұрын
ካሽዬንና እትዬን እደኔ የሚወድ😢❤👍
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 2 күн бұрын
ሀይምየ የኔ ልዕልት ወላጆቻችሁ ክብር ይገባቸዋል እንደእናንተ ስርዓት ያላችሁ ልጆችን በማሳደጋቸው ሙቢ የኔ የዋህ እናትህም በጣም ነው የምታምሩት እንወዳችኋለን ፡፡ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 күн бұрын
ዋው ጋሽዬ በጣም ናፍቆኝ ነበር እውነት እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ❤️ማዘር እና ጋሽዬ የሙቢ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤️ሃይሚ እና ሙቢ ምርጥ ልጆቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤️
@umu267
@umu267 2 күн бұрын
ጋሽዬ የሀይሚ እናት የሙቢ እናት ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 2 күн бұрын
እረ ዛሬ ጨዋታው ደራ😢❤ለኔም አጉርሱኝ😊እሰይ እሰይ እሰይ❤❤❤❤❤የጋሽዬ ምርቃት ጠብ አይልም አሜን አሜን አሜን የሙቢ እና እዳፍሽ ያድርግልን ከድካም ያሳርፈን❤
@user-zp4yy6eh9u
@user-zp4yy6eh9u 2 күн бұрын
አሜንእማ🎉🎉❤❤❤
@user-em6ly9mr5w
@user-em6ly9mr5w 2 күн бұрын
አሚን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 22 минут бұрын
Amen
@mskeke8518
@mskeke8518 2 күн бұрын
እፉፉፉ የኔ እነት እነቶች ደሰ ሰሉ እድሜ እና ጤና ለእነቶቸችን ጋሸዬ የኔ አባት ረጅም እድሜ የመረቀቹን ምርቀት ሁሉ ሙሉ ይሁንልን አሜን✅✅🙏🙏ማነው እንደ እኔ እነቱን የነፈቀ ሰደት ሆኖ
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 2 күн бұрын
ያረብ ከእናቴ በሰላም አገናኝ አግቸ እንደዝህ አቅፋ እማረጎበት ቀን ናፈቀኝኝኝኝ😢😢😢
@kokekh5533
@kokekh5533 Күн бұрын
Ayzoshi♥
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 күн бұрын
#ጋሺየ ናፍቆን ነበር😍 በቃ ፈታ ያላችሁ በፍቅር የምታሸንፉ ሙስሊም ክርስቲያን የማትለዩ ምርጦች😍😍😍 የጋሺየ ልጆች ለስው ያላቸው ክብር የሌሌነው❤ #የኔውዶች #ልጆቸ #ሲል😢
@nfffdt931
@nfffdt931 2 күн бұрын
በጣም ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Күн бұрын
❤❤❤❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 2 күн бұрын
ሙባ ሩታና አብርሽ የለሉበት እዳታከብር የምትሉ
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 2 күн бұрын
ኧረ የሁሉ ፕሮግራም አውጭ ነን እምትሉትስ😂
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 2 күн бұрын
አወ ነን😅😅😅 ይሄማ እወቂዉ በማን ደረሱና እዚህ​@@sofiyakonju221
@fatumaahmed2270
@fatumaahmed2270 2 күн бұрын
እኮ😂​@@sofiyakonju221
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
​@@sofiyakonju221😂😂ደምሪኝውደ🎉 1:40
@tigisit2534
@tigisit2534 2 күн бұрын
​@@sofiyakonju221😆😆😆😆ኮመቶች ፈታ ስታረጉኝ
@user-ks2dn6mf6n
@user-ks2dn6mf6n 2 күн бұрын
እንቅልፌን አጥቼ ነው ያየሀቹ ምክኛቱም እናቶቻችን ስላተዋወቃቹልኝ ደስስስ ብሎኛልልልልልል❤❤❤❤
@user-to5xm8py8m
@user-to5xm8py8m 16 сағат бұрын
ያብርሽ ቤተሠቦች ይለያሉ ፍቅር ናቸው ሙቢዬ የኔ የዋህ እናትህን እረዢም እድሜና ጤና ይሥጣት
@sofi8983
@sofi8983 2 күн бұрын
የጋሽየ ልጆች ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ሙብየ እኳንደስ አለህ ሀይምየ የኔ አስስተዎ የሀይሚ አድናቂዎች ደምሩኝ በቅንነት
@Atsede_youtude
@Atsede_youtude 2 күн бұрын
ለሀይሚ 100k አናስገባት ሙቢ ሀይሚ ስወዳቹ🎉🎉🎉
@H42-l9
@H42-l9 2 күн бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች በርቱ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እናቴም ተ ባራኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@samprincess378
@samprincess378 2 күн бұрын
ጋሸዬ እኮ አራዳ ነው ሰወድው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሰጣችሁ ሁሉም ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
የምር የሙቤ እናት ትልቅ እህት ነው የምትመስለው ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 🙏🙏🙏❤️❤️ፍቅር ዘላለም ይኑሩ እናት አባት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
ደምሪኝውደ🎉 24:36
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
​🙏🙏🥰🥰@@ekramemohamad7392
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 2 күн бұрын
ሀይሚ ሙቤ መልካም ሰው ዛሬ አልተቻላችሁም በጣም ታምራላችሁ ትንሿን ኢትዮጺያ መስላችኃል ጋሽዬ እናትሽ በጣም ተናፍቀው ነበር ሀይሚ በጣም እያሰብንሽ ነበር በሆነ አዲስ አይዲያ በመጣች እነ ጋሽዬን በጋበዘቻቸው እያልን ነበር የልባችንን ሞላሽልን ሀይሚ አንቺ ደርሰሽ የአብርሃምን ቦታ ተክተሽ እነ ገሽዬን ሰለጋበዝሽ ምስጋና ይገባሻል በተለይ የዛሬ ቀን ልዩ የማያረገው ሙቤ እናትህን ይዘህ መቅረብህ ደግሞ ወጣት ነች የተናገረችው የሚጣፍጥላት ነች ተንከባከባት ደግሞም በተለይ ውጪ ላሉት የመረቀችው ምርቃት እጅግ በጣም ደስ ይላል ይሁን ይቀጥል ያስብላል እነ ጋሸዬም እናትሽም የመረቁት ምርቃት አንደኛ ነው እናም ሀዬሚ የፕራንክ ቅመም አምላክሽን አመሸግኚ በዚህ ሰአት ሙቤን የመሰለ ወንድም ሰለሰጠሽ በስተመጨረሻም የሀይሚ የሙቤ ወዳጆች በዚህ ቪዲዮ ሀይሚን 100 ሺ እናስገባት እኔም ይሄ ቪዲዮ ህብረትን መዋደድን አንድነትን ፍቅርን የሚገልጽ ዘር ሀይማኖትን የማይለይ ፍቅርን የሚሰብክ ቪዲዮ ሪከርድ እንዲሰብር ላይክ ሼር በማድረግ ፍቅራቹን ግለጹላቸው
@jebdb
@jebdb 2 күн бұрын
ትክክል ነሽ ምክንቱም እነሱ ደስ የሚለኝ አንድነት መከባበር መተሳሰብ ይታይባቸዋል እና እወዳቸዋለሁ
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 2 күн бұрын
​@@jebdbአዎ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ ያስቀናሉ
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 2 күн бұрын
የሀይሚ ቤተሰቦች እድሜ ከጤና ያድላችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁላችሁም ሙቢ እረዠም እድሜ ለእናትህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lidudxb8764
@lidudxb8764 2 күн бұрын
ኢትዮጵያዊነት ድምቅቅቅቅ ብሎ ታየኝ ኡፍፍፍ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤
@Mubetube2
@Mubetube2 2 күн бұрын
እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን❤
@kdsankds2141
@kdsankds2141 2 күн бұрын
የጋሽየ ቤተሰቦች ልጆች ለሰው ልጅ ክብር አላቸው የምትሉ እስኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TgstEhoba
@TgstEhoba 2 күн бұрын
ሙቤ የጓደኝነት ጥግ ያለነ አብርሀም አላከብርም አለ😢
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 күн бұрын
መነው እዳኔ በስዳት በነት ናፍቆት ሚሰቃያው 😢😢ብቻ ለይክ ራዥም እድሜ ካጤና ጋ ለሁሉም እናቶቻችን 😊አሚን በሉ🎉❤😊
@user-hi4pi2gw6w
@user-hi4pi2gw6w 2 күн бұрын
እናቴ ናፍቀሸኛል
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 2 күн бұрын
እኔ 🥺🥺🥲🥲አሚን አሚን አሚን ያረብ
@user-if4gh5wq1o
@user-if4gh5wq1o 2 күн бұрын
ብዞወቻችን አለን አላህበሰላም ያገናኝን የረብ
@SiseySisey-nv1ry
@SiseySisey-nv1ry 2 күн бұрын
እኔ😢
@enssenss7228
@enssenss7228 2 күн бұрын
እኔ😢😢😢😢😢
@Mubetube2
@Mubetube2 2 күн бұрын
ሀይሚየ የኔ ቅመም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 2 күн бұрын
ማሻአላህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
​@@rahmaasayyifደምሪኝውደ🌹♥️🥀🍎 14:14
@jojomoktar24
@jojomoktar24 2 күн бұрын
ማነው ደስ ያለው እንደኔ ቅመምዬ ሀይሚ የሙቤ እናት ፈገግታዋ
@user-nw9nk2lc3m
@user-nw9nk2lc3m 2 күн бұрын
ከምንም በላይ አክብሮታቸዉ ደስ ሲል በጀቸዉ እኮ አይጎርስም በመጎራረስ ነው የሚጨርሱት ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-iu2kh9rx6c
@user-iu2kh9rx6c 2 күн бұрын
የሀይሚአባት ሁለነገሩ አባቴን ይመስለኛል እድሜናጤናይስጥላችሁ እኔስአባቴን በስደት አጣሁት አባትሳይ በጣምእቀናለሁ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Күн бұрын
እግዛብሔር ያፅናሺ😢😢😢
@eeuu6656
@eeuu6656 Күн бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ውዴ አይዞሽ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Күн бұрын
እግዚአብሔር ያፀናሽ እህቴ እኔደግሞ እናቴን አጣው 😢😢😢😢 ነብሳቸውን ይማረው ምን ይባላል 😭😭😭😭😭
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Күн бұрын
@@vxdgougf1707 እግዛብሔር ያፅናሺ ነፍሳቸዉን ይማር
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Күн бұрын
@@user-on8wi9uw7y አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 2 күн бұрын
ምስክ ሙቤ ለአብርሽ ያለዉ ስሜት ይለያል አለህ ሁሉን ነገሮችን አስታከኪሎት አንድ ለይ ያሪገቹ ምስክ አስዛኑኝ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እነቶች ሺ አመት ይኑሩ🎉🎉
@abiyoutube6918
@abiyoutube6918 2 күн бұрын
በጣም እሱ ነዘ እዚ ያደረሰወ ከመጀሪ ካያቹት
@nfffdt931
@nfffdt931 2 күн бұрын
በጣም ኣብርሽ እኮ መልካም ሰው ነው ማርያምን ❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@aaaa1766
@aaaa1766 2 күн бұрын
የጋሸየ ምርቃታችው ጨዋታችው ደሰ ሲሉ የሙቢ እናት አልባብሱ ደሰ ይላል የጋሸየ ቤተሠብ ለሰው ያላችሁ ክብር ❤👍😘👏አሚንንንን ብልናን
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347 2 күн бұрын
ላድዋቹ አሚን የራበላላሚን ፍቅር የሆነች ሰውች
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 күн бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ የሙቤእናት ጋሽዬ ማዘር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሀሚቾ ቅመም❤❤❤
@الفةوا-خ6ف
@الفةوا-خ6ف 2 күн бұрын
ረሡለል ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም # በአብዘሀኛው ሰዎችን ጀነት የሚያስገባ ስራ ምንድነው? ተብለው ሲጠየቁ # አላህን መፍራትና #መልካም ስነመግባር ነው አሉ። ሡለለላሂ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ
@AsGh-mu6uk
@AsGh-mu6uk 2 күн бұрын
ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም
@zenabmuhammad8457
@zenabmuhammad8457 2 күн бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@user-bz1wy3lu8v
@user-bz1wy3lu8v 2 күн бұрын
ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 2 күн бұрын
Selelahu alyehi weselem
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Күн бұрын
ማሸአላህ ድስ ስትሉ መቤ ሀይሚ እኮን አገናኝቸኅቸው የሙቤ እናት ❤የሀይሚ እናት አባት በጣም የዋሆች ናቸው ሽ አመት ያኑራችሁ❤❤
@absabs9609
@absabs9609 2 күн бұрын
ጋሺየን ያዳመጥኩ ቀን ምክር የሰጠንቀን ሠላም ይሰማኛል
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 2 күн бұрын
የጋሽ ፕራክ እኮ አያድርስ ጭጭ ነው ሚደርገው😂😂😂😂
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 күн бұрын
Eko yene abati desi sili ❤❤❤
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 2 күн бұрын
ወለህ ከሀይም ተመከክሩ መሰለኝ ነበር ከከከ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
​@@user-uk9ne7kw5oእኔ😅ደንግጫለሁ😅ደምሪኝውደ🎉 24:36
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 күн бұрын
​@@TryH5DFGደምሪኝ 24:36
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 2 күн бұрын
አረ ጋሽዬ ፕራንክ አልተቻልክም ናፍቃችሁን ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋርተመኝን
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 күн бұрын
Eko😂😂😂❤❤❤
@HASSENTUBEሀሰንቱዩብ
@HASSENTUBEሀሰንቱዩብ Күн бұрын
ለሃይሚ 100k እናስገባት ሙቢ ሀይሚ ስወዳቹ🎉
@AaAz-mb9sq
@AaAz-mb9sq 2 күн бұрын
ፍጣሪ እድሜና ጤናዉን ይሥጣችሁ ደሥ እምትሉ ቤተሠቦች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 күн бұрын
ማሻላህ ኢትዮጵያዊነት እዲህ ስንቀራረብና ስንዋደድ እዴት ያስደስታል!!ይመቻቹ የሙቤና የሀይሚ ቤተሰብ🎉🎉
@nabah8797
@nabah8797 2 күн бұрын
የምር ለዚህ በተሰብ ቃል የለኝም እርጀም እድሜና ጤና ተመኝሁለቸው❤❤❤
@user-qo3me3xb1b
@user-qo3me3xb1b 2 күн бұрын
የሙቢ እናት ፈታ ያለች ነች ያው እንደነ ጋሽ ነች🎉🎉🎉
@user-kz3we1yj3j
@user-kz3we1yj3j Күн бұрын
አሚን የሙቢ እና የስደትን ኑሮ ገብቷታል አሚን ያረብ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 2 күн бұрын
ሙቢ ግን በጣም ከልቡ ሰውነው ማርያምን ወለታ የማይረሳ ያለእና አብርሀም አለ 100ሺ አላከብርም አለ 😢❤❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 2 күн бұрын
በጠም ከአላህ በታች እሱን ለዚህ ያደረሳዉ አብርሽ ነዉ እኮ😢❤❤❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 2 күн бұрын
ብጣም ልባም ነዉ🙏
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 2 күн бұрын
በጣም
@mulumulu6762
@mulumulu6762 2 күн бұрын
በጣም
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 2 күн бұрын
አዎ በጣም ከምር ጥሩ ሠዉ ነዉ መጨረሻዉን ያሳምርለት
@user-sv1jg5th6k
@user-sv1jg5th6k 2 күн бұрын
እነጋሼ የምር ናፍቆኝ ነበር። የሙቢ እናትም እንደዛው። ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስለ መጡ። ክበሩልኝ ሁላችሁም❤❤❤❤❤የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ምርጥ አባት ረጅም እድሜ❤❤በመምጣታቸው ደስ ይልቅ
@mdahmed5277
@mdahmed5277 2 күн бұрын
አንደ ጋሽዬ ሁሉም ፈታ እኮነው የሚያደርገን😂😂😂😂ልጆቼ ሲል ልቤ ስንጥቅ ነው የሚለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ef5er6ej3c
@user-ef5er6ej3c 2 күн бұрын
ጋሽዬ እኮ ለፕራክ አንደኛ ነዉ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@user-ip4mr5rf2m
@user-ip4mr5rf2m 2 күн бұрын
እኔ የምጽፈውም ኮሜት ጠፋኝ የደስተዬ ብዛት ጋሽዬን እናታችንን ስላየሇቸው ሙባዬ ሃይሜ ዬ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ነው የምለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 2 күн бұрын
የሀሚ አባት አጀቴን በላኝ የምር በስደት እየተሰቃየን ብቻ አልሀምዱሊላህ የኔ ውዶች እደኔ ቤተሰብ የናፈቃችሁ❤❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 күн бұрын
የሙቢዬ እናት የሀይሚዬ እናትና አባት እድሜና ጤና ይስጣቹ ስወዳቹ ❤❤❤❤
@SwSw-hh7hl
@SwSw-hh7hl 2 күн бұрын
አሚንንንንንንንንንንን የስደትን ልክ ስለምታቀዉ የሙቤ እናት 😢 የስደት እህቶቼ አይዞችሁ በርቱልኝ ላይክ ግጩኝ 👍😢 እስኪ ማነዉ እነጋሽዬ ናፍቀዉት የነበረዉ👍
@A.mtamma
@A.mtamma 2 күн бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ክብር ለወለጆች🎉🎉❤❤❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 2 күн бұрын
ለሞቱት የስደት ወንድሞቻችን አላህ ከጀነት ይበላቸዉ ስደት በቃችዉ ይበለን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 күн бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት በጣም ደስ ብሎኛን ምርጥ ቤተስብ ሁላቹሁንም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ለምርቃኑም አሜን ❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 күн бұрын
ጋሽየ የኔ ውድ አባት ናፍቀኸን ነበር ስላየናቹህ ደስብሎናል🎉❤የሙቤ እናት ስስቅ ውይ የኔ ውድ እናት የኔ ፍልቅልቅ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 2 күн бұрын
የሙቢና የሀይሚ ወዳጆች እስቲ ፍቅራቹ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰🎉🎉🎉🎉
@skettube4149
@skettube4149 2 күн бұрын
የነሀይሚ አባትኮ ቁርጥ የአማራ የዋሁ አባት ነው😢
@jebdb
@jebdb 2 күн бұрын
ሳህ የዋህ ናቸው
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 2 күн бұрын
ዋው ዉዶች እኛም ደህና ነን እደት ናችሁ ደስ ስትሉ ሀይሚና ሙቢ ፈታ የምታደርጉ ልዩወች ሁላችሁንም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤❤
@saddawly7503
@saddawly7503 2 күн бұрын
የኔአባት ወላሂ አባትና እናቴን በሞት አጥቻቸዋለሁ ግን የኔ ውዶች እናተን ሳይ ደስ ይለኛል ወላሂ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽየ የኔአባት አላህ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጠወት በልጆቸወ ይደሰቱ የልጆቻችሁ እናትና አባት ያርጋችሁ የኔ ውድ አባትና እናትየ
@Rahelslase
@Rahelslase Күн бұрын
amen amen Saddy
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 2 күн бұрын
ውይ ጋሽየ የሳቄ ምንጭ ናፍቀውኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ ❤ በስስት የምወዳችሁ ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ጭዋ ቤተሰብ💚🙏
@ssafua8682
@ssafua8682 2 күн бұрын
የጋሽየን ቤተሰቦች በጣም ለሰዉ ክብር አላቸዉ ሙቢን ሚስክን የዋህ ሰዉ ነዉ የሙቢን እናትን ዋዉ ስነስርአ አላት so ለሁላቹም ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ነዉ ምንወዳቹ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Күн бұрын
ለዚህች ቀመም ቆንጂየ ጣፋጭ ሃይሚን ሳብስክራይፕ 100 ሺ እናስገባት ቶሎበሉ ዉድቤተስብ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@melataskal9201
@melataskal9201 2 күн бұрын
የምር በጣም ነው ደስ ምትሉ ሁላቹም ታምራላቹ ሃይሚየኤ የኔ ቆንጆ ሙቢ ❤
@TirusetNiguse
@TirusetNiguse 2 күн бұрын
ሀይሚየ የኔ የዋህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤ እስኪ ሀይሚየ የምትወዱ 100 k እናስገባት
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f Күн бұрын
አዎ የሀይሚ ወዳጆች ሀይሚ 1ዐዐ ሺ እናስገባት በዚህ ቪዲዬ ሪከርድ ትሰበር ብዙ ተመልካች እንዲኖረው ደጋግማችሁ እዩት ለዚህች መልካም ልጅ ይገባታል ሪከርድ መስበር ደግሞም ለተመልካች በጣም ክብር አላት ኮሜንትም ታነባለች
@user-xu3gi7et6g
@user-xu3gi7et6g 2 күн бұрын
በጣም ነዉ ምታምሩት እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤ ሀይሚ ሙቢ አንደኛናቸዉ የምትሉ 👍👍👍
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d 2 күн бұрын
ሙቤ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አሳብህን ሁሉ ይሙላልህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 2 күн бұрын
የሙቢ እና የስደትንልክ ስለምታቀው የኔእናት አሚን ያረብ
🛎️ሀይሚን ይዣት ከ ሀገር ወጣው🙌🥰
16:01
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 115 М.
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
19:46
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 86 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 31 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Yared Negu
Рет қаралды 48 М.
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
እማዬ አስለቀሰቺኝ (ናፍቃኛለች🥹)
21:21
🔴አርግዣለዉ 🔴ትልቅ ፀብ ተፈጠረ
16:16
JAM family
Рет қаралды 57 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 120 М.
🛎️ለ እናቴ ወርቅ አሰርኩላት😱🥰
21:21
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 123 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 31 МЛН