No video

🛑ሄለን አስደነገጠችኝ ከቤት ወታ ስጦታ ሰጠችኝ

  Рет қаралды 156,944

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@LijTofik‬

Пікірлер: 1 400
@BirukTube-
@BirukTube- 11 ай бұрын
አንድ ምቶኑበት ቀን ናፈቀኝ😢😊
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 11 ай бұрын
Kelali Bike ine irasu
@NSRE119
@NSRE119 11 ай бұрын
እኔም ብሩክ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 11 ай бұрын
እኔም ብሩኬ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
Me too
@rahima1683
@rahima1683 11 ай бұрын
እኔም ወድሜ❤
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 11 ай бұрын
የሄሉ ወንድም ውበት ስብዕና ትትና ደጀነነት አስተሳሰብ ግንዛቤ መረዳት ሁሉን የሰጠህ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እንቅፋት የለለበት ሂዎት ይስጥህ ማርክ እና ሄሉ ሰርጋችሁን ያሳዬን ❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትክክልነሽ የምር❤❤❤
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 11 ай бұрын
አቤት አገላለጽ👍👍👍👍
@Seada4756
@Seada4756 11 ай бұрын
ewunet nwu yimechewu
@sikosilo7233
@sikosilo7233 11 ай бұрын
❤❤❤😂
@sikosilo7233
@sikosilo7233 11 ай бұрын
5:56 6:06 6:06
@junfun5927
@junfun5927 11 ай бұрын
የሄሉ ወንድም ስጦታ ይሰጠው የምትሉ❤❤❤❤
@fatimamuham
@fatimamuham 11 ай бұрын
ሰጡትኮ ባለፈው ነው እኛ እንስጠው😅😅😅
@user-of6yr5ul2w
@user-of6yr5ul2w 11 ай бұрын
​@@fatimamuham😂😂😂😂😂😂ታየናቸው አይበቃም
@edaede8497
@edaede8497 11 ай бұрын
እነዚህን ልጆች የምታበራታቱ ኮሜት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤🎉🎉🎉🎉 የኔማሮች ሁሌኮነው የምትናፍቁን
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 11 ай бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ የሄሉ ወንድም ስጦታ ይገበዋል
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 11 ай бұрын
ስጠዋ ታዳ
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 11 ай бұрын
ምን ያረግለታን ስጦታ የቱብ ይክፈት ከሄሉጋ ሁኖ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 11 ай бұрын
እህህህ አወይ ስጦታ ነፍሱን አሲይዞ ነው ይህን ያረገው ስለዚህ ምንም ስጦታ አይክሰውም😂😂😂
@bessrw4228
@bessrw4228 11 ай бұрын
ለኔ አጋቡኝ እደህ ያለ ወንድ ለሚስቶም ይጠቅማል
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 11 ай бұрын
በጣም ውድ ወንድም ነው አንደኛ
@wondshasfah6761
@wondshasfah6761 11 ай бұрын
ማነው ግን በጉጉት ሚጠብቃቸው
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm 11 ай бұрын
ኤኔ
@sebrinatube
@sebrinatube 11 ай бұрын
እኔ
@sebrinatube
@sebrinatube 11 ай бұрын
ግን እስከመቼ ነው እንዴዚህ ሁነው ወንድሟን ግን ቃል የለኝም
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ
@tigestbeqele1546
@tigestbeqele1546 11 ай бұрын
Are ene
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 11 ай бұрын
ምን አይነት ወንድም ነህ 😢😢😢ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ❤❤❤
@halimaali3936
@halimaali3936 11 ай бұрын
አሚንንንን
@user-ud4ig6gd4d
@user-ud4ig6gd4d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wg5jt5zg2i
@user-wg5jt5zg2i Ай бұрын
amiin❤
@user-dk5no7sh3z
@user-dk5no7sh3z 11 ай бұрын
Ye ሄሉ ወንድም 1ኛ ነው የምትሉ❤❤❤❤ ገጨት ኣርጉ❤❤❤❤
@a21sjlakce32
@a21sjlakce32 11 ай бұрын
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ሄሉ እዉነተኛ አፍቃሪ ነሽ እግዚአብሄር እናንተጋ ይሁን ❤️❤️❤️
@sannayt941
@sannayt941 11 ай бұрын
ወይ ፈተናችሁ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
ወንድምሽ አባቴ በይው የምር ቃል አጣውለት❤❤❤❤❤
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v 5 ай бұрын
❤❤❤እኔእራሱ ለወድሞቃልየለኝም እሶም ወድሞንስትወደዉ❤❤
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s 11 ай бұрын
የኔ 3 ወንድሞቸ ከምንም በላይ ደስታየን ያስቀድማሉ በሁሉ ነገሪ ኑሩልኝ ወንድሞቸ
@tseditsedi9936
@tseditsedi9936 11 ай бұрын
ታድለሽ እኔ የለኝም ወንድም ያለዉ ሳይ በጣም ነዉ የምቀናዉ😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
የሄሉ ወንድም ምን ጉድ ነህ... አንተስ ትለያለህ... እውነተኛ ወንድም ጋሼ .. ወንድም መከታ አንተ ነህ በተግባር.. እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ.. ዘመንህ ይባረክ እንደ ምድር አሽዋ ብዝትዝትዥትዝት.. ይበልልህ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏👏
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 11 ай бұрын
ማነው እደኔ የሄሌንን አባት የሚፈራ 😅😅😅😅 ከሀላችሁ ዱቅ እዳይል ይከታተላል እያልኩ እፈራለሁ😅😅😅😅
@Tigi688
@Tigi688 11 ай бұрын
ከሽጉጡ ወዲህ በጣም ነው የምፈራው😂😂
@Amina-uz9nz
@Amina-uz9nz 11 ай бұрын
😂😂
@wedetwedet705
@wedetwedet705 11 ай бұрын
እኔም ጌታን በጣም ነው እምፈራላቸውአባቷን ስለማስብ ልቤ ድብድብ እያለ ነው ቪዲዮውን እማየው
@saaaraasaaeedd8150
@saaaraasaaeedd8150 11 ай бұрын
😂😂😂
@lujainla5311
@lujainla5311 11 ай бұрын
መፈራት አለባቸዉ እንደዛ ካልሆነም ችግር ነዉ
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 11 ай бұрын
ወንድሟ ልዩ ነው ❤ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@taybaomar6677
@taybaomar6677 11 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
የሄሉን ወንድም ... የ 2015 .. የ አመቱ ምርጥ ወንድም ብዬዋለሁኝ ይለያል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 11 ай бұрын
የማርክን ፈገግታ ሁሌም ያሳየን አላህ በነፃነት ያገናኛችሁ ❤❤❤❤
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
በጣም😢
@mekids7842
@mekids7842 11 ай бұрын
የሄለን ወድም ምርጥ ወድም ምርጥ ጓደኛ ታድለሽ ሄለን ❤❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 11 ай бұрын
እዳተ አይነቱ ወድም ያብዛልን❤❤❤❤በጉጉት የጠበኩት ነበር ይህ ቀን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@mesitesga2891
@mesitesga2891 11 ай бұрын
በማርያም ስለ አባታቹሁ መጥፎ ቃል አትናገሩ አንድ ቀን አባታቹሁ የሰራችሁትን ቪድዮ ካየው የባሰ እልክ ውስጥ ነው የሚገቡት ማንኛውም አባት ለልጁ ስለሚጨነቅ ነው እንጅ ክፉ ሆነው አይደለም ፈቅር ካለ ሁሉም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ይሆናል ስለዚህ ታገሱ 😘😘😘
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ትክክል እኔም የምፈራው ነገር ደምሪኝ እማ
@halimaali3936
@halimaali3936 11 ай бұрын
ትክክክል
@user-cf5vb8hc1p
@user-cf5vb8hc1p 11 ай бұрын
ትክክክል🎉🎉🎉
@asiamoh
@asiamoh 11 ай бұрын
ልክነሽ ሌላሰው ቢያሳየው አደጋ ነው
@hayasana9468
@hayasana9468 11 ай бұрын
Sijemer ewnet ko new mekotater Alebet set lej nat beza lay gena lejoch nachew ahun memar new minorbachew
@user-tg4hj6hn3x
@user-tg4hj6hn3x 11 ай бұрын
ለእኔ ታምር የሚሆንብኝ ነገር ቢኖር የወንድሟ ነገር ነው ❤❤❤❤
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 11 ай бұрын
ማነው እደኔ እነዚህን ልጆች የሚወዳቸው የአላህ አላህ ይጠብቃቸው❤❤
@NegitSide
@NegitSide 4 ай бұрын
❤❤
@yemaryamlej4194
@yemaryamlej4194 11 ай бұрын
እንደ ዊና አይነት ወንድም ያለዉ በላይክ ያሳወቀኝ ዕንቁ ልጅ!
@user-te1ts8rk5k
@user-te1ts8rk5k 11 ай бұрын
የሄሉ ወድም አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤ በጉጉት እደኔ የጠበቀ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 11 ай бұрын
ሄሉ ተሳስተሽ ነው እንጂ አባትሽ ወንድምሽ ነው እንዲህ አይነት ወንድም አይቼም አላቅ 😢😢መታ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ😂❤
@add9654
@add9654 11 ай бұрын
ክክክክክክክ😂😂
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 11 ай бұрын
ምርጥ ወንድም ❤❤❤❤
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 11 ай бұрын
መታ ናቸውእዴ
@hasethaset6453
@hasethaset6453 11 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ስለሆነ መሰናክሎች ይበዙበታል አይዞቹ ያልፋል ይሄሉ ውንድም ግን አባቴ ሚናዬ ሰላምህን ያብዛው ❤❤❤
@masimasi6930
@masimasi6930 11 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል እኔም የምወደዉን ልጅ ቤተሰብ አልተቀበለልኝም እኔ ግን በፍፁም ልተወዉ ይቀቅርና መቸም ከሱ ተለይቸ መኖርን አስቤዉ አላዉቅም ዉሰሳኔየን ከሱ ጋ መኖርን አደረኩኝ አሁን በብሀር መጣ የመን ከገባ ግን ድምፁን ከሰማሁኝ 8 ቀን አለፈኝ ሌት ቀን እያለቀስኩ ይሄዉ አለሁኝ እስኪ በሰላም ገብቶ ድምፁን ያሰማሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ የወደፊት ህልሜ ተስፋየም እሱ ነዉ 😭😭😭😭😭😭
@user-zf3gb4nl8s
@user-zf3gb4nl8s 4 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ 😢😢😢
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 11 ай бұрын
ወንድምዬ ግን የምር ወንድም ነህ ፍቅር ትግስት ዕናት ያስፈልጋል እኔ በአባት ጥፋት የለበትም የቤተሰብ ገዴታ ነው አብሽሩ አባት እሩህሩህ ነው ይፈቅዳል የጊዜ ጉዳይ ነው ❤️❤️❤️
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 ай бұрын
ፈጣሬ ያጣመርውን ማንም አይለየውም ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ለሂሉ አባትም ልቦና ይስጠው❤❤❤❤
@sameerasa6279
@sameerasa6279 11 ай бұрын
ወንድሙወን እንደኔ ምወድ ምርጥ ወንድም ለእህቱዋ ቡርቱ ሠው ነው አበቱወንም ልቡነ ይስጠው ፍቅር ከል በምንም ታአምር መገነኛት አይቃርምና
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም1ደኳቢኑርኚብይትመኚሁ
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b 11 ай бұрын
ምርጥ ወንድም ሁሉም ወንድም እንዳተ ቢሆን እድለኛ ናት እህትየዋ የኔ ወንድሞች ቢሆኑ በጠረባ ነበር የሚዘርሩኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 8 ай бұрын
እኔ ወንድሜ ዲቃላዋን ታመጣልሻለች ያለውን ቂም ይዣለሁ
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 6 ай бұрын
የሁላችንምናቸው😂😂😂
@maeritube21
@maeritube21 11 ай бұрын
የሄለን ወድም ግን በጣም ፍቅራቸውን ይወዳል ጥሩ ሰው ነው❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 11 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ምንም በጨለማ ውስጥ ቢሆንም እንኳን መውጫ መገድ ግን አያጣም!!! ማነው ወንድሟን እንደእኔ የወደደው መልካምነቱ ልዩ ነው ለሁለታቸው ግንኙነት የሚጥረው ነገርስ❤ሄሉ እድለኛ ነሽ
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 11 ай бұрын
የሄለን ወንድም አለማድነቅ ኑፉጉነት ነው የምትገርም ወንድም ነህ የኔ ወንድም ቢሆን ከአባቴ ነው የሚብሰው አንተ ግን ለእህት ተስታ ብለህ ፍቅር የገባህ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 11 ай бұрын
አራተኛ ኮማች ነኝ ለሄሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ😢😢😢 ሄሉየ ወንድምሽ ያንች ስለሆነ እድለኛ ነሽ 😢😢😢😢 ማነው የሄሉ ወንድም ለሁሉም ወንድሞች ፀባይ ይሁን የሚል 😢😢 ሄሉየ ማርክ Conditions🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Asteryoutube-wy9oj
@Asteryoutube-wy9oj 11 ай бұрын
Yane bihon sababaro newu yemisakemateng
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 11 ай бұрын
ፈጣሪ #አንድ ያድርጋችሁ አይ #የፈቅር ፍተና የሔሉን ጥንካሬ ሳላደንቃት አላልፍም እኔ ብሆን እሰከአሁን ሩሔም አይገኝ😢😢😢😢 በጭንቀት እና ሐሳብ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s 11 ай бұрын
የወንዱሟ ፈገግታ ሲያስቀና. ማሻአላህ. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@teketelhandiso5067
@teketelhandiso5067 11 ай бұрын
ሴቶች ፍቅር ከሷ ታመሩ ቅመም የሆነች ልጅ ናት ፈጠር መጨራሻቸውን የሳምር❤❤❤❤❤
@fantafanta3408
@fantafanta3408 11 ай бұрын
በሥማም ሊላዉን ተዉትና ወደምና እህት እደዚህ መተሣሠብ ያሥቀናል ያተ አይነቱን ወንደም ያብዛልን 😢😢እባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ አብሮ ተሠቃየ ወደሞሺም 😢
@user-uz4pf7ml2m
@user-uz4pf7ml2m 11 ай бұрын
ሄለን ተጠቀቂ ወድምሸንም እዳታሰመችው የሚከታተላችው ሰው ይኖራል ❤❤❤
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
እባካቹ ፊልም ነዉ እረ ማስብያ ይኑራቹ ኮሜንቶሮች ባሃላ እንዳይቆጫቹ ኣትፍረዱ
@user-uz4pf7ml2m
@user-uz4pf7ml2m 11 ай бұрын
@@user-cy2qe1nh4b ማለት እኔ አባትየውም አብሮ ማበድ ጀመር. በሸጉጥ ሰላሰፈራራቸውጂ የነሱ ድራማ ምናገባኝ.ከተናደደ እዳይተኩሰባቸው ፈርቸነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 11 ай бұрын
ሔሉዬ ታድለሽ እደዚህ ያለ ወድም ስላለሽ 🎉❤አባትሽ ደግሞ ልቡን ያራራላችሁ😢
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 11 ай бұрын
ምን አይነት ወንድም ነዉ በጣም ደስ የሚል እኔ በበኩሌ እንደዚህ አይቼ አላዉቅም ወንድሞ ተባረክ የሀሳብህ ይሙላ የሚገርም
@lemlem5091
@lemlem5091 11 ай бұрын
ሄሉ እንዴት ናችው አባትሽን እልህ ውስጥ አትክተችው አባት ለልጁ የሚሰማውን ስሜት ይሆናል ተረጋግታችው አስቡበት ሄሉ ከባድ ነው አይዞችው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችው የፍቅር አምላክ አይለያችው እንኳን አደረሣችው 🌻🌻🌻
@Tizita1232
@Tizita1232 11 ай бұрын
በፍቅር መሃል እንቅፋት አይጠፋም ነገር ግን እንዲ ያጠነክራል ሁሉም ለበጎ ነው
@tdf1484
@tdf1484 11 ай бұрын
ቀን በቀን ለናንተ ነው እምጠብቀው ሄሉይ ማር ፍቅራቹ ብዝት ይበለልኝ 🙏🙏🙏
@lopesohadiso
@lopesohadiso 11 ай бұрын
የሄሉ ወንድምህ በጣም በጣም የሚገርመው ምርጥ ልጂ ነው እኔ ብሆን ከአባቴ ጎን ነው የሚሆነው ኤፍሬም ግን የሄሉን አባት እንደምፈረዉ እግዚአብሔርን ብፈራ መንግሥት ሰማይ በቀጥታ ነው የሚገባው😂😂
@hak1783
@hak1783 11 ай бұрын
Kkkk
@user-cr6pn9zq4e
@user-cr6pn9zq4e 5 ай бұрын
ክክክክ😂😂
@user-br5re6hz2l
@user-br5re6hz2l 11 ай бұрын
ውይ ወድምሽ ግን የወዶች ሁሉ ጥግ ነው ወላሂ ማሻ አላህ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 11 ай бұрын
በጣም
@shsho5845
@shsho5845 10 ай бұрын
እደዚህ አይነት ወድም ይስጣችሁ😢
@ssd7247
@ssd7247 11 ай бұрын
ባለፈዉ ከመናደዴ የተነሳ ለሊት በእልም ሳይ አደርኩ የሄሌንን አባት በህልም እንኳን ስያራሩጠኝ አደረ 😂😂 ወንድምሽግን ይለያል ቃል የለኝም የምር ማርቆስ እንኳንም ደስ አለህ በጉት ስጠብቅ ነበረ ❤❤❤
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 11 ай бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆
@irikrir538
@irikrir538 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 11 ай бұрын
Kkkkkkkk
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 11 ай бұрын
😂😂😂😂😜
@ssd7247
@ssd7247 11 ай бұрын
እናንተ ትስቃላችሁ እዴት ስሮጥ እዳደርኩ የምር ባካል ባገኘሁ ግን ምን ልሆን ነዉ
@memrecords
@memrecords 11 ай бұрын
ማርክ የምር ትመቸኛለክ ደሞ እንኳን ደስ አለክ ለምርቃትህ 🎉🎉❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
እፍፍፍ የኔ ልዩ ሤት ትለያለሽ ሁሉን አሸንፈሽ ፍቅርን አስበለጥሽ ትለያለህ ወንድምየውም መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሣምረው ፍቅር ከክርስቶስ❤❤❤❤
@SophiaSultan
@SophiaSultan 11 ай бұрын
ወድሞ በቃ ቃላት አይገልፀውም ምርጥ ወድም
@zdyemariyamlji
@zdyemariyamlji 11 ай бұрын
ስለተገናኛችሁ ደስስስስ ብሎኛል የኔ ውዶች❤❤❤ ስታሳዝኑ ይሄን የፍቅር ወጥመድ ፈጣሪ ይፍታላችሁ ኡፉፉፉ😢😢
@user-qi4ub3ex8s
@user-qi4ub3ex8s 11 ай бұрын
በትክክል ሄሉየ እውነተኛ አፍቃሪነሽ
@alain3631
@alain3631 11 ай бұрын
እፍፍፍፍ እፊታችሁላይ ፍቅራችሁ ሲነበብ በሥላሴ ሥም እውነተኛ ፍቅር ፈተና አለው እግዚአብሔር በአንድ ይሠብሥባችሁ❤❤❤❤
@user-zh5vi6vl5w
@user-zh5vi6vl5w 3 ай бұрын
ማርያምን እደኔ የታየውን እያየሚአለቅሰ አቤቱ የሰራዊት ጌታሆይ ይችንቀን እደገና ለማየት አምላኬሆይ እርዳን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@madamsspice6623
@madamsspice6623 11 ай бұрын
የየሄሉ ወድም አለማድነቅ ንፍግና ነዉ ፈጣሪ ይስጥህ የህትህን ደስታ ለማየት እዴት እደምትጠር ❤ ፈጣሪ ይገዘህ
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 11 ай бұрын
ወንድምነት እንድህ ነው ❤❤❤❤❤ እግዛብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
ወይኔ እንናተ ግን እንዴት ነው አብራቹ የምትኖሩት በጣም ከባድ ፀባይ ነው ያላቸው አባታቹ ❤❤❤
@genimar9778
@genimar9778 11 ай бұрын
አይባልም ምንም ቢሆን አባት ነው
@werwer6878
@werwer6878 11 ай бұрын
የሄለን ወንድም መሽአላህነው ተባረክ ለህቱ ያለው ክብር ❤❤❤❤❤❤
@alemtube3068
@alemtube3068 11 ай бұрын
ወይ እኔ በጉጉት ነበር የጠበኩት የእውነት ወንድሞ እና ኤፍሬም ምርጥ ናችሁ ቀጥሉበት ❤❤
@user-ek9tp5po3u
@user-ek9tp5po3u 11 ай бұрын
ወንድም እኮ የአባት መካታ ነው ምን አለ ለኔም እንዳተ አይናት ወንድም ቢኖራኛ ደስ ይለኝ ነባር
@user-ob6pr2oh3l
@user-ob6pr2oh3l 11 ай бұрын
ወይኔ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃችሁኮ አይ ይሄ ፍቅር የሚባል ወንዲምዩውን ግን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ሚሥኪን
@eyruesznebe
@eyruesznebe 11 ай бұрын
ሠዉየዉ ግን በጣም ከባድነዉ ኤፍሬም በጣም ነዉ የሚፈራዉ እዬዬዬዬ ወድ አደለህእዴ
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።።። ሔሉ በጣም የልጅ አዋቂ ሁለታችሁም እኩያሞች የምታምሩ ፍቅራችሁ ለብዙ ወጣት አስተማሪ ነበር።።።።ምን አይነት ክፉ ሰይጣን ነው ያራራቃችሁ ?።።።። ልጆቼ አስታራቂ አትጠብቁ።።ሁለታችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱት ።።።የቤተሰብ ግጭት እንኳ ቢሆን።።። እናንተን አያገባችሁም አትለያዩ። በሚካኤል።።።
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 11 ай бұрын
ስዎዳችሁ በናታቹ አይለያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️😘😘
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@sintayehualemu903
@sintayehualemu903 11 ай бұрын
እኔ የወደድኩት ወንድሟ ነው ፈጣሪ ይስጥህ እንዲህ ለህትህ ደስታ ስትል
@Susufkir
@Susufkir 11 ай бұрын
ቃል አጣሁለት ለሄሉ ወንድም የምር ይለያል ❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
እየጠበኳቹ ነበር የኔ ምርጦች በፍቅር ዘላለም ኑሩ❤ማርክ ደሞ ሄሉን ልትረዳት ይገባል እሷን ከተመቻት አትበል ይሄ ነገር እሷን እንደማይመቻት አይደለም አንተ እኛ ተመልካቾችም ይገባናል ይሄ አባት ነው አባቷን ደሞ ጊዜ ስጡት አንተን መርጣ ቤተሰቧን ትታ ብትመጣ አባቷ ምን ሊያረግህ እንደሚችል መገመት ቀላል ነዉ ስለዚህ መታገስ እና እሷንም ማጠከር አለብህ
@zenebeh
@zenebeh 11 ай бұрын
የሄለንና የማሪክእዉነተኛፍቅሪ ዳገትእያለዳገቱ ለመዉጣት ሚታገሉ ጥንዶች ፈጣሪአይለያቹዉ ፈጣሪ አድያሪጋቹዉ እናጥንቃቅአሪጉ ምንአልባት አባትሽ ሚከታተልሽሠዉ ሊቀጥሪይችላል በጣም በጥንቃቄ አሪጉት ግንኙነታቹሄሉዬ ❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 11 ай бұрын
በጉጉት እየጠበኩነበር 😢😢እግዚአብሔር አድያርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-co4ji2hs9n
@user-co4ji2hs9n 11 ай бұрын
በእዉነት እግዛብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የአባቷን ልቦናም ያስተካክለዉ
@tizitaabebe-ml7us
@tizitaabebe-ml7us 11 ай бұрын
በጣም በጣም አደንቅሽልዉ ማራምን ፍቅር እደዛ ነዉ ፍቅር ይሽንፋል እሽ ከወደደሽዉ እደዛ ነዉ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
😢😢😢እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርካቹው ብቻ ቃል የለኝም እፍፍፍ ወንድሟ ግን ምርጥ ወንድም ነው እስት ለወድሟ ስጾታ ይስጠው ማርክ የምር በላክ ግጩ እደ በቀደሙ አዝኜ አላቅም እደዛ ደስስ ምሏት ፀጉራን ተሰርታ እምር ብላ ይሁን ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያቃል😢❤❤❤❤
@amengeira8790
@amengeira8790 11 ай бұрын
የነ ሄሉ ታረክ ጥሩ ደራሲ ካገኘ ሙሉ ፊልም መሆን ይችላል ወደፊልም ተቀይሮ ብዙሰዉ ቢማርበት❤
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
ኣዉ ድሮም ፊል ኮነዉ
@tseditsedi9936
@tseditsedi9936 11 ай бұрын
ሲጀመርም ጀምሮ ፊልም ነዉ እኮ
@FaFa-hj1tl
@FaFa-hj1tl 11 ай бұрын
አባ ተረዳቸው እባክህ በፍቅር አትገቡ
@mqidyitub
@mqidyitub 11 ай бұрын
ፋዘር ማርያምን ምሽክላ ከቴር😢😂😂 የሄሎው ወንድም ቃላት የለኝም ብቻ ያሰብከውን ከሀጺያት በስተቀይ ይፈጽምልን🎉❤
@bintebaba-ts6zs
@bintebaba-ts6zs 11 ай бұрын
😂
@silasila926
@silasila926 11 ай бұрын
😂😂😂ይኑሪልን❤❤❤❤
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 11 ай бұрын
ለናተ ስት ቀን እዳለቀስኩ ስልካችሁን ባቀው በነገሪኮችሁ ንፁህ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል አይዞችሁ ሁሉም ለበጎነው ስለናተ የምጨነቅ. ሁል ጊዜ የምጠብቃችሁ የመዳም ቅመም ከወሎ ቦረና ❤ ልዬ ናችሁ እወዳችሆላሁ ❤አይለያችሁ
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy 11 ай бұрын
ቦረና የት የሀገሬልጅ
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 11 ай бұрын
መካነ ሰላም
@user-gq9gu7sw7u
@user-gq9gu7sw7u 11 ай бұрын
በረናወች እኮ የዋሆች ነን
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu 11 ай бұрын
መጨረሻችሁ ይመር😢😢❤❤❤❤
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እመቤቴጅማሬውንም ፍፃሜውን ታሳምራላችሁ ፍቅራችሁደሲል ወንድምህ አይሁን ምርጦች
@GebremikaelYemariyamlij
@GebremikaelYemariyamlij 11 ай бұрын
የሀሉን ወንድም ስወደው አጣብሱኝ ኮመንታተሮች🤣🥰❤️❤️
@mohammedebrahim1106
@mohammedebrahim1106 11 ай бұрын
😂
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂🤭🙆
@theema4770
@theema4770 11 ай бұрын
😂❤እሺ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 11 ай бұрын
በሽጉጥ እንዳያጠጣሽ አባትየው ክክክክክክ
@jenabhelwa127
@jenabhelwa127 11 ай бұрын
እእእእእ.እሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-os3jh5gf5n
@user-os3jh5gf5n 11 ай бұрын
ከችግር በኸላ ምቾት አለ ሄሉ &ማርኪ አብሽሩ አንድ ቀን አንድላይ ትሆናላችሁ
@MusloHiyar
@MusloHiyar 11 ай бұрын
ኤፍሬም ያባትዋን በጣምነው የምትፈራው
@robekaeth3984
@robekaeth3984 11 ай бұрын
ዋው ደሥላል ፈጣሪ ነገሮችን ያሥተካክልላችሁ ውዶቼ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 11 ай бұрын
የቡትዬ ልጆች በጣም ታምራላቹ በተለይ የለምለም ወንድም ጎደኛው የማርቆስ ጎደኛ ወንድም በጣም ደስ ትላላቹ የማርቆስ ጎደኛ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፍቅርሽ እስከመጨረሻው ይዝለቅ ታምራላቹ ❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 11 ай бұрын
ወይኔ የሄሉ ወድም ምርጥ ወድምነው ሺልማት ይገባዋል
@naajanojaa7
@naajanojaa7 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ባታችሁን ለቦና ይመለስላችሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
እኔኮ የኤፍሬም ፍራቻ ያስቀኛል😂😂😂😂 ሄልዬ በወቅቱ ብትኖሩ ደስስ ይል ነበር ግን ፈጣሪ አንድቀን መልስ አለው
@medinaesmael5365
@medinaesmael5365 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድ እና እህት መዋደድ
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 11 ай бұрын
የኔውዶች ኧረ አላህ መሠናክላችሁን ያንሳላችሁ
@D-d415
@D-d415 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሄሉ ወንድም ግን ይለያል❤❤❤❤ የኔ ወንድም ለምን አፈቀርሽ ብሎ ሲያሳድደኝ ነበር 😢😢 ግን የኛ ፍቅር አሸንፎ ዛሬም አብረን ነን ❤
@user-tp9sw6cy1j
@user-tp9sw6cy1j 11 ай бұрын
ግን እኮ አባታችሁ እደዚህ እደምትገናኙ ካወቀ ከባድ ነው ቪዶውን ቢያየውስ አላህ ያቅልልላችሁ
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 11 ай бұрын
ለወድሟ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf5il4kt1k
@user-qf5il4kt1k 11 ай бұрын
ፋዘር ግን የዚህን ያሃል አማሯቺኋል😂የፍቅር መቀስ ሆነባቺሁ አዴል😬😬😬😬
@HappyElectricity-nm5xn
@HappyElectricity-nm5xn Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nq3xk7lf8g
@user-nq3xk7lf8g 11 ай бұрын
ያንች ወድም ይለያል ❤❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 11 ай бұрын
ሰህ
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 11 ай бұрын
ወንድሟ ግን ሠዉዉዉዉዉዉዉ ነህ ከልብህህህህህ በቃ ቃላት የለኝም ላንተ
@hdhjd2859
@hdhjd2859 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሚ❤❤❤❤
@user-xl2xg1dn1z
@user-xl2xg1dn1z 11 ай бұрын
አላህ አይለያችሁ አባትሺንም ያሳዝነው በፍቅራችሁ አይግባ ያርብ ሄሎ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 ай бұрын
❤🎉መልካም ኣዲስ ኣመት❤🎉ለኣባታቹም ርህሩህ ልቦና ይስጠው
@DasashaAsrat
@DasashaAsrat 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
@wedetwedet705
@wedetwedet705 11 ай бұрын
ሄሉዬ ለሚ የሰጠችሽ ስጦታ የታለ ያአንገት ሀብል መሰለኝ መጥተሽ ውሲጂ ስትልሽነበር በጣም ምርጥ እህት ናት ለሚ
🛑ማርክ ለሄለን የትም ውሰደኝ ይመቸኛል❣️😱
16:07
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 96 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 26 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 34 МЛН
የእኛ ቀናት #18 ልጆቼ መዘረፌ ፕራንክ ነው ሲሉኝ ተበሳጨሁ።
10:14
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 456 М.
የቤተሰብ ትውውቅ በዓልን ከሩታ ፋሚሊ ጋር አሳለፉን😱💕
15:04
🛑ሄለን አስጠፋው አለችኝ ለኔ አይገባኝም አለች😢😢
17:44
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 136 М.
🛑የተንቢ እና ነፂ ያልጠበኩት ስጦታ ሰጡኝ
27:51
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 242 М.
🛑አባትዋ አስጠነቀቃት ሄለን አለቀሰች😭😢
13:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 213 М.
🛑ማርክ  እና ሄለን ተገናኙ 😱😭😭
21:34
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 163 М.
🛎️ከ14 አመት ልጅ ጋር ፍቅር ያዘኝ
15:25
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 164 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН