No video

ሄኖክ ብርሃኑ ዳኞቹንና ተመልካቹን በእንባ አራጨ

  Рет қаралды 294,123

Fana Television

Fana Television

6 ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 270
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
ታድለህ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ተባረክ ትልቅ ቦታ ደርስህ እናትህ ለማየት ያብቅት ግና ብዙ የደስታ ግዜዎችን እግዚአብሔር ይጨምርልህ🙏🏾❤️
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 6 ай бұрын
እማ ዛሬ ከየቱም ግዜ የበለጠ እንደማላገኘሽ እያወኩ በጥልቁ ናፈቅሽኝ 😭😭😭 ነፍስሽን ይማረው ከመጀመሪያውም ስሰማው አንቺን እያሰብኩ ነበር በጣም ነው የነካኝ ስሜቱ 😭😭😭 እናት ለዘላለም ትኑር ..!!!
@yewubdarayalew-ef3zd
@yewubdarayalew-ef3zd 5 ай бұрын
ወዴት ይፈጋለጋሉ። አማይዬ ድምጽሽም መልክሽም ይናፍቀኛል እናቴ በህይወት እያለች ይህን ዘፈን እፈራው ነበር ለመስማትም። አማ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ። እግዚአብሔር አይሳሳትም። አኔ የደረስኩበት ልጄ እንዲደርስ ጸሎትሽ አይለየን። መችም ልጅ ያጽናናናል እንጅ የእናትን ሞትማ አያስረሳም። መበርታት ነው።
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 5 ай бұрын
Ayezoshe
@hiath
@hiath 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም ሁላችንም የእግር እሳት ሁኖብን ስደት አይኑ ይጥፍና ስንት ቤተሰቦቻችን አጥተን ተቀምጠናል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭😭
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
😥😥😥😥
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l 5 ай бұрын
እናቴን አላውቃትም ግን ስትሞት ሰው ተሰብስቦ ትዝ ይለኛል አራት አመቴ ነበር ግን ከልጆቿ አስበልጣ ያሳደገችኝ አያት አለችኝ እስኪ ላያቴ እረጅም እድሜ በሉኝ
@afomrede9153
@afomrede9153 6 ай бұрын
በዘፈን ብዙ ነገሮችን ለመግለጽ እንደምቻል ከኔ ይበልጥ ታቃላችህ ዛሬ ሄኖክ ዘፍኝ ብቻ ኣይደልም ስለእናት ስዘፍን ለሁላችን ደምስራችን ነክተዋል ከውስጣችን የእናት የፍቅር እንባ ስፈስ ታይተዋል ይህ እንግድያው ትርጉምን እንድየ ኣመለካከቱ ቢሆንም "እናት"የሚልዋት ቃል ይሁላችን ደም ስር ነች ስለዝህ ሄኖክ ኣንተ ለመዝፈን ትችልበትልህ ፋናዎች ክቡራን ዳኞች ይህ የእናንተ የስራ ውጤት ነው ክበሩልን ሄኖክም በርታ ይሳካልህ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
አጀት፤ሲባላ፤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
ዲምጹ፤ዋወ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
ተባረኮ
@user-gi8wg9zt8z
@user-gi8wg9zt8z 5 ай бұрын
Mam and ❤❤❤❤❤
@azebe858
@azebe858 6 ай бұрын
የእናት ፍቅር ብዙም አላቅም ግን በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ለእናትክ እድሜ ከጤና ጋር ይፅጥልን ክብር ለጠንካራ እናቶች
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm 4 ай бұрын
ጥሩ ሰው
@user-cx3si9ny6e
@user-cx3si9ny6e 5 ай бұрын
ሄኖክ ዛሬ ያከበርካቸው የሁላችንን እናቶች ስለሆነ በጣምበጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@wendiyenegash-ut1ss
@wendiyenegash-ut1ss 3 ай бұрын
😭😭እንዴት እድለኛ ናቸው ግን የእናታቹን ጥረን ምታቁ 😭😭😭እናቴ ጅግና ነበርሽ ታሪክሽን ብቻ ነው ማቀው 🙏😭😭
@jordanw3048
@jordanw3048 4 ай бұрын
ሄኖክ እናቱ በህይወት እያለች እንደዚህ ማመስገንና ማክበር መቻሉ እድለኛ ነው። የብዙዎቻችን እናቶች በድህነት አሳድገውን ውለታቸውን በአግባቡ ሳንከፍል አምልጠውናል። አይኔ በእንባ እየደበዘዘ ነው የፃፍኩት።
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 5 ай бұрын
የ እናቱ አስተያየት ልብ ይነካል እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ፈጣሪ የእናቱን ልፋት አይቶ ልጇን ትልቅ ደረጃ ያድርስላት🥰🥰🥰
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
እናት ትኑር ሁሌም ተደስታ በፍቅር በጤና ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የእናቶቻችን ውለታ ብዙ ነው😢 ሔኖክ ቆይ ታያላችው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ምርጥ ልጅ
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v 6 ай бұрын
የእናትን ውለታ በምንም ተዓምር መክፈል አይቻልም፡፡ እባካችሁ የቷንም እናት ምንም ትሁን ምን ስትሸከም በመቀበልና በማገዝ አይዞሽ እንበላት እናት ወርቅ ናት፡፡
@marye9391
@marye9391 5 ай бұрын
ኦፈፈፈፈፈፈ የኔ አባት እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርሰህ😢😢😢😢😢 እናትህንም ሺ አመት ያኑርልህ
@Birukseifu632
@Birukseifu632 5 ай бұрын
ተባረክ ለእናት ይሄም ያንሳታል በርታ እሺ አንተ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት እንፈልጋለን
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 6 ай бұрын
ሄናክ እድለኛ ነህ በህይወት እያለች ስለደረስክላት 🎉🎉 የኔ እናት እኔ ስደርስላት እሷ ግን አመለጠችኝ ሞት ክፉ 💔💔😢😢
@z.d7914
@z.d7914 6 ай бұрын
እህህህህህ ቁስሌን ቀሰቀሽው እኔም እዳችው አመለጠችኝ
@mekdimolla4788
@mekdimolla4788 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@buzayehusharew
@buzayehusharew 6 ай бұрын
እኔም ጋ እሳት አለ
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 5 ай бұрын
@@z.d7914 አዎ በጣም ትልቅ የልብ ስብራት ነው እናትን ማጣት 💔💔😭
@jordanw3048
@jordanw3048 4 ай бұрын
የኔም ለትንሽ በሚፀፅት ሁኔታ ነው ያመለጠችኝ፣ ስራዬን በየአገሩ ሳሳድድ በቂ ጊዜ ሳልሰጣት አመለጠችኝ!
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ጀግና ነህ ክብር ለእናቶች
@user-kg4nm7ob8z
@user-kg4nm7ob8z 6 ай бұрын
ተባረክ👍💞💎🌹🌷
@Fafafafa-bn5yo
@Fafafafa-bn5yo 5 ай бұрын
በናትና በሃገር ቀልድ የለም❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁሉም ነገር
@Sintayehu-py9vz
@Sintayehu-py9vz 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር በጣም አድናቂህ ነኝ ዘላለማዊ ክብር እና ጤና ለእናትህ ያብዛልህ፡፡
@HappyLargeTree-bw5nu
@HappyLargeTree-bw5nu 3 ай бұрын
በሕይወት ያሉ አናቶች ሁለየምረጀም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በሕወት ሌለሉ ደግሞ ሁሌየም እያሰብናቸዉ እንኖራለን አሄኖክ በጣም እናመሰግናለን
@azizatube418
@azizatube418 6 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤❤
@MikiMaiko
@MikiMaiko 6 ай бұрын
አንበሳ ሄና ገና ምን ታየና ይችን የመሰለች እናት ስላለህ በጣም እድለኛ ነክ እናትህን አኳራሀት አሁንም ከዚበላይ ደስታ እድታሳያት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ አይዞን ሄናዬ በርታልን
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
ሄኖክ ብርሃኑ ታድለህ እናትህን ለማመስገን መድረኩን ማግኘትህ ፣ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ! ተባረክ ትልቅ ቦታ ደርስህ እናትህ ለማየት ያብቃት ገና ብዙ የደስታ ግዜዎችን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ! አሜን በጣም የምወደው ዘፈን ነው፣ እንዴት እንደቀናሁብህ እናትህን ስትሸልም፣ አስለቀስከኝ
@user-nm7bv3xq4s
@user-nm7bv3xq4s 7 күн бұрын
ትልቅ ቦታ ያድርሥህ ወድሜ አተ እድለኛ ሆነህ እናትህን በሒወት አቆይቶልህ ደሥተኛ አድርገሀል 😢😢😢😢😢 እባዬን መቆጣጠረ ነው ያቃተኝ
@adhanomyohannes1879
@adhanomyohannes1879 5 ай бұрын
ሁላችንም እናቶቻችንን በሕይወት እያሉ እንደየ አቅማችን ብናመሰግናቸው በጣም ጥሩ ነዉ ካለፈ ይቆጨናል ልክ እንደ ኔ
@meleselegese1467
@meleselegese1467 6 ай бұрын
ሄኖክ የሚባሉ ልጆች ደሞ ለየት ያለ ነገር ማድረግ ይዎዳሉ..... ምርጥ ነው ከነ ክሊፑ ሰርቶልናል::
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 5 ай бұрын
ከሔኖክ ድንቁ ውጪ ኪኪኪኪ አይደል ??
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
Wow እጅግ ውብ ድንቅ የእናትን ውለታ መግለፅ ሁሉም ከተመልካች እስከ ዳኛች 🙏💚💛❤️
@abzeget4269
@abzeget4269 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤❤
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 5 ай бұрын
ንፁህ ፍቅር እውነት የሚገኝው ከእናት ነው ሌላጋ የማይገኝ እናት ጋር ብቻ ያለ❤️
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውድ ወድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እድናይህ እመኛልሁ ክብር ለውድ እናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 5 ай бұрын
የእናት አምላክ ይጠብቅህ ሁሉም
@alemtube12
@alemtube12 5 ай бұрын
እናት ስትደሰት ማየትን የመሰለ ነገር የለም ያንችን ሒወት ትተሽ ለኔ የኖርሽዉ እናቴ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ይለያሉ የእውነት
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 5 ай бұрын
የተባረከ ልጅ በናቱ የሚኮራ የተሻለ ነገር እንዲገጥምክ እመኛለው ሄኖክ
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ለሁም እናቶች እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሥጥልን ❤❤❤❤❤
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የእውነት ለእናት ያንሳታል ❤️🥰
@bellatesema9808
@bellatesema9808 6 ай бұрын
እደግ ተባረክ ጥጥለዋል ሁናት በአህመድ ውነት የእነርሱን ተሃድሶዎችን ልጀ ሰሃን ደረሰብን ስ አሁን ነህ ት ስለሆንኩ አውቀወመሁ ደስታውን አሁንም ተባረከ እመበቴ ትጠብቅህ
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 5 ай бұрын
ጭልጥ አርጎ የሚያጠፋ ቅላፄ ደስ የሚል አዘፋፈን በጣም ደስ ነው የለኝ አርቀህ ወሰደከኝ እሩቅ መልካም ያን ዘመን ለናቶቻችን ለሀገራችን ያለንን ፍቅር አስታወስክኝ .... ያን መልካም ዘመን አምጣልን ጎበዝ
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 5 ай бұрын
እምታሳዝን ብዙ ያሳለፈች ብዙ ያለፈባት እናት 😂❤
@user-xu4td7vg8e
@user-xu4td7vg8e 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🍓🍓🍓🍓🍓🎓🎓🎓🎓✅✅✅✅
@tayitutube6686
@tayitutube6686 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅርን ህይወትን አስተምረሽኛል ውለታሽ ከብዶኛል😢😢😢
@user-wh5cz7eu6v
@user-wh5cz7eu6v 3 ай бұрын
የኔ ዉድ የኛ ዲን ምን ይላል መሠለህ ጀነት በእናት እግር ሰር ነዉ ይላል በጣም ታድጋለህ ሰጦታዉ ከፈጣሪ ነዉ አብራቹ ቆዩ ።
@senaittt2356
@senaittt2356 6 ай бұрын
ሄኖክዬ እደግ ተመንደግ የሁላችንም ስሜት ነው እናትህ በጣም እድለኛ ናት እኛ ግን እናታችንን ያሰብነውን ሳናረግ ነው ያጣናት
@redietendetlarg7539
@redietendetlarg7539 4 ай бұрын
ተባረክ የኔ ጀግና እንዳከበርካቸው እግዚአብሔር ያክብርህ
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm 4 ай бұрын
የኣባት እና እናት ፍቅር ያብዛላቹ ሰዎች ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ
@amanhabtamu1563
@amanhabtamu1563 4 ай бұрын
የእግዚአብሄር ክብር ይስጥህ እናትህ በጤንነት ያኑርልህ
@bogalemershu7328
@bogalemershu7328 5 ай бұрын
very good to HOKEY. Best mother love all of Ethiopia person .የደስታ ግዜዎችን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 5 ай бұрын
ሄኖክ ፣ የቀድሞ ስራዎችህን አላየሁም ። ይሄ የመጀመርያዬ ነው ። ወዲያው ከድምፅህ ውበት በመነሳት ፣ የመልካሙ ተበጀን ዜማዎችን ቢሰራቸው ይዋጣለታል እያልኩ ሳስብ ነው ፤ የመልካሙን ስራዎችን በቀደሙ ፕሮግራሞች ላይ ማቅረብህን ከአስተዋዋቅይዋ የሰማሁት ። እጅግ በጣም ድንቅ ብቃት ያለህ ወጣት ነህ ። አደራ ወድውጩ ዜማ አድልተህ ይሄንን ብቃትህን እንዳታኮስሰው ። ካሁን በኋላ ፣ እስከውድድሩ ፍፃሜ እከታተልሀለሁ ። በርታ ።
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 6 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebeyehunigussie9978
@gebeyehunigussie9978 4 ай бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የዘፈንከው እ/ር ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ሄኖኬ
@user-jy4nb1eu5r
@user-jy4nb1eu5r 5 ай бұрын
ክብር እንደሻማ ለቀለጠሽው እናቴ
@user-nb3ju4sk4h
@user-nb3ju4sk4h 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ee4jw9ey1r
@user-ee4jw9ey1r 5 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ጀግና ነህ ክብር ለእናቶች:: የእናትን ውለታ በምንም ተዓምር መክፈል አይቻልም፡፡
@wondmenehgetahun6431
@wondmenehgetahun6431 5 ай бұрын
Thank you brother. Your mom deserved. I wish all of us get chance to do/ give someting for our mother's.
@HanaAides
@HanaAides 4 ай бұрын
እኔም አንድቀን እንደሄኖክ እናቴን እንደዝሕ ለቅድስት ያብቃሺ በሉኝ
@user-dq1nt2yu4k
@user-dq1nt2yu4k 3 ай бұрын
yabkash
@Hayat-oz5ho
@Hayat-oz5ho 5 ай бұрын
በስነ ሰረአቷ ለየት ያለች እናት አለችኝ አልሃምዱሊላህ ግን ሰለ እናት ሲነሳ አቅም ያንሰኛል
@tangistne
@tangistne 6 ай бұрын
ወድሜ እግዛብሔር ያሳድግህ ለአላማህ ሁሉ ስኬትን እመኝልህ አለሁ እናትህንም እድሜ ጤና ይስጥልህ ወለታ ለመመለስ ያብቃህ አተ ቅድስ ነህ እኔም እናቴ በሂወት ኑራ መድረክ ላይ እዳተ ወጥቸ ባላደምቃትም እዲሁ ካይኔ ባትጠፋኝ ጥሩ ነበር እና ወድሜ ላተም ለናትህም እድሜ ጤና የማይገፋ እጀራ ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ህልምህ እዉን ሁኖ እደመይህ አልጠራጠርም
@zewdentertainment7305
@zewdentertainment7305 5 ай бұрын
ዋው ልቅም ተደርጎ የተሰራ ካሴት እየሰማሁ ነው የመሰለኝ🎉🎉🎉
@lidacall2815
@lidacall2815 5 ай бұрын
ምን ጉድ ነክ የኔ ጌታ ተባረክ❤❤❤❤
@user-rd7iu9ig2e
@user-rd7iu9ig2e 5 ай бұрын
ወይኔ በምን ቃል ልግለፅህ የኔ ወንድም እናትህ ያንተን ጨረሻ አምሮ ያሣያት
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 3 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ለቁነገርያብቃህ😢😢😢😢
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 3 ай бұрын
እድሜ ይስጥልህ ለናትህ ወንድሜ
@ermiasfikru8278
@ermiasfikru8278 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ በርታ ወንድማችን
@fastibati3336
@fastibati3336 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢እናቴ❤❤
@attwtt8795
@attwtt8795 3 ай бұрын
ተባረክ እንጀራህ ከፍ ይበል ፡፡ የእናት ምርቃት አይገኝም ፡፡አንተም ለእናትህ ያለህ ቦታ ከፍተኛ ነውና ከፍ ከፍ በል ፡፡
@user-kr6wd3yl4h
@user-kr6wd3yl4h 3 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤
@tofiekahmed5258
@tofiekahmed5258 6 ай бұрын
እጅግ ከበደኝ ዕንባ ዝም ብሎ በስሜት ሳይታዘዝ ይወርዳል የሚባለውን ዛሬ በእኔ ላይ አየሁት ከባድ ነው ዘፈኑ ለእናት ብቻ ሳይሆን ለልጅ ለእህት ለባለቤት ለጓደኛ ለዘመድ ይሆናል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 5 ай бұрын
ዘፈኑ ለአይዳ ነው😂😂😂😂😂
@tofiekahmed5258
@tofiekahmed5258 5 ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 አልተሳሳትሽም
@newsandfare234
@newsandfare234 3 ай бұрын
እኔስ እናቴን አንድ ቀን እንኳንስ ሳልገልፅላት ተለየችኘ ሁሌም ከልቤ አዝናለሁ እሷስ አርፋለች እኔ ተቃጠልኩ ፣😢
@sisaygebremichael779
@sisaygebremichael779 3 ай бұрын
woow really I surprise with his sound thank you very very much let God be help him thank you for FANA
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 6 ай бұрын
ልጅ እናቱን በኩራት ሲያከብር ሲያመስግን ልዮ ነው አስለቀስከን አላህ ይባርክህ❤❤❤
@user-tw1rb1hu4q
@user-tw1rb1hu4q 2 ай бұрын
ተድለሸ ልጅ በተሠማራበት ለቁም ነገር ሲበቃ ደሰታው ወደር የለውም ክበርልን
@tewoldedulla4082
@tewoldedulla4082 5 ай бұрын
ልባም ጉብል!! እደግ!! 👏👏👏
@SaraMohammed-nr5dd
@SaraMohammed-nr5dd 2 ай бұрын
እናት የለጇን ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 5 ай бұрын
የእናቱ አስተያየት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት አለው 😭❣️
@zebibaeshetu492
@zebibaeshetu492 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እህህህ እንዴት ልቻል እርጅም እድሜ ለእናቶቻቺን
@dawitdawit3522
@dawitdawit3522 5 ай бұрын
የወንድ ልጅ ምርጥ ጓደኛው እናቱ ናት
@mekuanintmengaw2432
@mekuanintmengaw2432 5 ай бұрын
wow you have best voice and amazing performance and . keep it up!
@ManeLij-zt3io
@ManeLij-zt3io 5 ай бұрын
ሄኖክዬ ከዚህ በላይ እንድትሆን ፈጣሪ ይርዳህ እውናት እናትህ በጣም እድለኛ ነት አንተን መሰይ ልጅ ስለሰጠት
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 6 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 3 ай бұрын
እናቴ ኑረልኘ ዘላለም እወዱሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርህ የኔ ጌታ❤
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 3 ай бұрын
WOW crazy may God bless you young man ❤❤❤❤❤❤
@AyniiBeri
@AyniiBeri 3 ай бұрын
እግዛቤር ይባርክህ
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 5 ай бұрын
በብዙ ክበር
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 5 ай бұрын
እናቴ ናፍሰሽን ይማረው እነሰባዬን ማቆምን አልቻልኩም
@user-jm3gl5ij6b
@user-jm3gl5ij6b 5 ай бұрын
ተባረከ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@marya1084
@marya1084 4 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ሄኖክ ለቁምነግ ያብቃህ የኔ ምስኪን😢😢😢😢😢
@user-wy2jl2yo8l
@user-wy2jl2yo8l 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድም
@robeltesfaye6458
@robeltesfaye6458 5 ай бұрын
ሄኒ ለወግ ማዓርግ በቅተህ ወልደህ ክበር በመንገድህ ሁሉ እ/ብሔር ይቅደምልህ።
@yerbalemthio6640
@yerbalemthio6640 5 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 6 ай бұрын
ሄኒዬ ጀግና ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህና ከዚ በላይ ስኬትህን ያሳያት
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 6 ай бұрын
ሄንየ ምንም ቃል የለኝም ምን ልበልህ
@etsegenetayele2412
@etsegenetayele2412 2 ай бұрын
Congratulations
@zinabwamelese8921
@zinabwamelese8921 2 ай бұрын
በስመ-አብ ምነኛ መታደል ነው ።
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 ай бұрын
ማንም ሰው በናት ሞት አይቀጣ የዘላለም እሳት ነውና
@user-ki8eu7ni4m
@user-ki8eu7ni4m 6 ай бұрын
ለናት ይገባታል
@Eyu392
@Eyu392 5 ай бұрын
ጀግና ልጅ❤❤
@AbebemekonenMekonen
@AbebemekonenMekonen 3 ай бұрын
jegna neh berta ❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 ай бұрын
ተባረክ
@naefabdulfeta2941
@naefabdulfeta2941 6 ай бұрын
እናት❤❤❤
@sintayehuabera8603
@sintayehuabera8603 5 ай бұрын
ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሔኖኬ በርታ እናትህን ሁሌም አስብ
@amenenyisfalgnalemu
@amenenyisfalgnalemu 25 күн бұрын
amen beki tebarekelen
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 42 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН