🔴ሕማማተ ክርስቶስ በሳይንሳዊ ማስረጃዎች | በይሁዳ ከመከዳት እስከ ሊቀ-ካህናቱ ግቢ

  Рет қаралды 4,550

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

2 ай бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon @janderebaw_media
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 20
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 2 ай бұрын
ጌታሆይ ሰለፈሰሰው ደምህ ሰለተወጋው ጎንህ ማረን ይቅረም በለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን በእወነት በተግባረ እንድንኖረ ጌታ ይረዳን
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fikrtegetahun5678
@fikrtegetahun5678 2 ай бұрын
Kalehewot yasemalen wendmachn🥰🙏
@user-hh2qr9ej8q
@user-hh2qr9ej8q 2 ай бұрын
በርባን ወንበዴ የምንሆን እኛን ነፃ እንድንሆን... ንጹሐ ባህሪይ አምላክ ወንጀለኛ ተብሎ ተያዘ ግን እኛ መጻጉእ ከ5500 ዓመት በኋላ ከሞት ሞት ሊያድነን የመጣውን በኃጢያታችን አሳዘነው... የተጠማንን እኛ ውኃ(ዮሐ4) መራራ ሐሞት ሆነው ግን እንዲም ሆነን የእኛን መመለስ የሚፈልግ መድኅን_ዓለም "...ይቅር በላቸው " አለን አሜን በሕማሙ በጵርስፎራ'ው ይቅር ይበለን በወላዲቱ በእመአምላክ ሐዘን እንባ ኃጢያታችንን ይደምስስልን🙏👏
@tehawido
@tehawido 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BinyamYerga
@BinyamYerga 2 ай бұрын
Aseteyaytan seltekblachu 🙏🙏🙏
@vibvib45
@vibvib45 2 ай бұрын
ቃለህ ህወት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት🙏✝️
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 2 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛💛❤
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችንን❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@Aresama987
@Aresama987 2 ай бұрын
kalehiweten yasemalen!
@yaredtsegaye8192
@yaredtsegaye8192 2 ай бұрын
እንደዚህ በእውቀት የታገዘ ትምህርት በሚገባ ተብራርቶ ሲቀርብልን ሐይማኖታችንን ተረድተን እንድናምንና ይበልጥ ለማወቅ ያበረታናልና በርቱልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@natichernet3935
@natichernet3935 2 ай бұрын
አንዴት አድርገን ይሄን channel ከፍ ልናደርግ አንችላለን
@mehaliyesolomon7648
@mehaliyesolomon7648 2 ай бұрын
Leguadegnochachn share enarg??
@tsiontadesse5364
@tsiontadesse5364 2 ай бұрын
VPN አብርቶ ማየት subscribe,like,share ማድረግ
@12rasleul
@12rasleul 2 ай бұрын
አባቶቻችን እንዳስተማሩን የክርስቶስን መከራ በምንም ልንመዝነው አንችልም ለመናገር የሚችል ልሳን እንኳን የለም በጣም ጭንቅ ነው፡፡በእናንተ አስተሳሰብ ትክክል ልትሆኑ ትችላላችሁ ፣በቤተክርስቲያን ዓይን ግን የተናቀ ነው፡፡ ኸረ ተዉ ተው ግን ማንም አይጠይቀንም ብላችሁ ነው እንዲህ አይነት በሐይማኖት እዚህ ግባ የማይባል ነገር የምትዘባርቁት ፡፡ ሲጀመር ሐይማኖትን በሳይንስ መመራመር አይቻልም፡፡ የቱ የቤተክርስቲያን ሊቅ ወይም መፅሐፍ እንዲህ አይነት (ሐይማኖትንበሳይንስ ) ያስተማረው??? ብትነግሩን ? (ሮሜ 1፡22)
@humanalltoohuman
@humanalltoohuman 2 ай бұрын
በየዘመኑ የተነሱ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ዘመኑ የደረሰበትን ሳይንስም ሆነ ፍልስፍና ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ለማጉላት ይጠቀሙበት ነበር። ለዚህም ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ፥ ቅዱስ ባስልዮስን እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን መጥቀስ ይቻላል። እዚህም ላይ የተደረገው ከዚህ የተለየ አይደለም። በመሆኑም፥ ቤተክርስቲያን ጸረ-ሳይንስ እና ጸረ-ፍልስፍና እንደሆነች አድርጎ ማቅረቡ መልካም አይደለም።
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 2 ай бұрын
እኔም ርዕሱን ሳይ እንዳንች ተሰምቶኝ ነበር ግን ስትሰሚው የሀይማኖት አባቶችን የቀደሙትን ያሉትን ሰለ ሕመሙ ነው እየጠቀሰ ያለው እና መጀመሪያ ሰሚው ያው ሰማው 👏
10 ጥያቄዎች ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
43:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 190 М.
🔴ተራራ ለምን ተመረጠ? || የተራራው ስብከት Epi 1
24:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 3,6 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
ቀድሼ ላግባሽ ❤
17:24
Zufan maereg
Рет қаралды 3,9 М.
ይቅር ይበለኝና ብለን የምንሰራው ኃጢአት እንዴት ይታያል። Kesis Ashenafi
22:45
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 9 М.
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,6 МЛН