ሕይወት እምሻው፡ ከፌስቡክ መራቄ ሰላም ሰጥቶኛል | Hiwot Emishaw

  Рет қаралды 36,352

Dejaf TV

Dejaf TV

2 жыл бұрын

#ቁጥር፮ #Dejaf #ደጃፍ #HiwotEmishaw #dawitTesfaye #podcast #Ethiopia
ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር ፮:: ከሕይወት እምሻው ጋር::

Пікірлер: 105
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ለዛ ያለው ጋዜጠነነኝ ሳይ ተስፉችን ይለመልማል እደ አንጋፋው ደረጄ ሃይሌ አይነት ምርጥ ጋዜጠኝ ይኖረናል በርታልን🙏
@Aresama987
@Aresama987 3 ай бұрын
አስተያያቱ አስደስቶኝ ነው የኢትዮጵያ የዩትዩብ መንደር እንዲህ ያለ ጣዕም ያለው የሚወደድና አዳምጡኝ አዳምጡኝ የሚል ገጽ ሲያገኝ የመጀመሪያው ይመስለኛል። ዴቭ ለዚህም ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባሃል። ሒዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...የድሮው ፌስ ቡክ ከሰጡን ጥቂት ጸጋዎቻችን መሃከል አንቺ አንደኛዋ ነሽ...ከፌቡ በመራቄ የጎደለብኝ ከሚያስመስሉኝ ሰዎች አንዷ አንቺ ነበርሽ...ከዚህ መንደር ስለመራቅ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው...ከመንደሩ የራቁ ሁሉ አሁን ያሉበትን ሁኔታ በግልጽ ነው ያስቀመጥሽው...አመሰግናለሁ...ይኸው ርቀን ሠላማችንን በጊዜ አግኝተናል
@mah0124
@mah0124 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የዩትዩብ መንደር እንዲህ ያለ ጣዕም ያለው የሚወደድና አዳምጡኝ አዳምጡኝ የሚል ገጽ ሲያገኝ የመጀመሪያው ይመስለኛል። ዴቭ ለዚህም ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባሃል። ሒዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...የድሮው ፌስ ቡክ ከሰጡን ጥቂት ጸጋዎቻችን መሃከል አንቺ አንደኛዋ ነሽ...ከፌቡ በመራቄ የጎደለብኝ ከሚያስመስሉኝ ሰዎች አንዷ አንቺ ነበርሽ...ከዚህ መንደር ስለመራቅ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው...ከመንደሩ የራቁ ሁሉ አሁን ያሉበትን ሁኔታ በግልጽ ነው ያስቀመጥሽው...አመሰግናለሁ...ይኸው ርቀን ሠላማችንን በጊዜ አግኝተናል።
@gizemedia1974
@gizemedia1974 2 жыл бұрын
Ryt u r dear+Tiwildu ento fento new yemiwode.
@ehitegetaneh306
@ehitegetaneh306 Ай бұрын
ምርጥ ፍሠት ያለው መጠይቅ ፣ ድንቅ ተግባቦት ፣ በተለይ እንግሊዝኛን ጭራሽ ያልተጠቀመች ምርጥ ተራኪ ...ጀግኒት
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 Жыл бұрын
አምላክ ንጉስ ዳዊትን እንደልቤ ይለዋል አንተም ለኛ በአለም እንደልባችን የሆኑትን ቅን ሰዎች እያመጣህልን ነውና ተባረክ።እንደው በነካ እጅህ ያቺን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጠያቂ መአዛ ብሩን እሺ ካለች እሷም በተራዋ ትጠየቅልን።ህይወቷ አስደናቂ እንደሚሆን የሚወዷትም እልፍ እንደሆኑ አምናለሁና❤❤❤
@samsimon8109
@samsimon8109 2 жыл бұрын
Two professionals in one desk I like the way speak act like intellectuals really I like u guys!Love from eritrea 🇪🇷 eritrea 🇪🇷 ♥️
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 күн бұрын
በጣም የምወደው ቻናል ነው:: ብዙ ቁም ነገርን እንማርበታለን:: ሂዊ ደግሞ ፌስ ቡክ ላይ በጣም የምወዳት ፀሀፊ ናትና ባንተ ቻናል ላይ በጣፋጭ አንደበቷ ስታወራ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: አንተ ደግሞ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ዝግጅትህ በጣም አስደንቆኛል::
@senait4726
@senait4726 13 күн бұрын
እጅግ በጣም የገረመኝ እንዲህ አማርኛ መነገር እንደሚችል ነው ተሳስተሽ እንኳ አንድ እንግሊዝኛ ፣ለዚውም እንዲህ የተማርሽ ሆነሽ? በእውነት እንዴት ተተባረከ አእምሮ ነው ያለሽ ሂዊ?
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዴቭ ምርጥ ፕሮግራም ነው እጅግ በጣም የምወዳትን የማደንቃትን ሂዊን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
@user-vw5ch3dg1c
@user-vw5ch3dg1c 2 жыл бұрын
ዴቭ እንግዳዎችህ አቀራረብህ አንደኛ ነው የእስቱዲዮ ገፅታው ግን ትንሽ ይጨንቃል ላይት በሆነ ከለር ቢቀየር
@user-lu4lt1gw6o
@user-lu4lt1gw6o Жыл бұрын
ጥሩ እይታ
@gracetil2489
@gracetil2489 Жыл бұрын
Wrong
@emalove2087
@emalove2087 2 ай бұрын
አሁን ያለበት የስቱዲዮ ገፅታ በእኔ እይታ ጥሩ ነው... በተለያዬ ቀለም መብረቅረቅ/መሸብረቅ የለበትም ብዬ አስባለሁ::
@lilihagos8845
@lilihagos8845 Жыл бұрын
ጠንካራ , ደፋርና እውነት ተናጋሪ ሴት ነሽ I respect you የኢትዮጵያ ያለሽ ፍቅር አንጀት ይበላል ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ 💚💛❤️
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
ሕይወት ጥርት ያለው አስተሳሰብሽ 👌👌👌 ዳዊት ድምፅና አጠያየቅህ👌👌👌👌
@grmbyn1
@grmbyn1 2 жыл бұрын
ይህ መድረክ ይደግ ይመንደግ😍
@kokebs.3771
@kokebs.3771 2 жыл бұрын
I so much loved this podcast. We have a handful of female writers and to bring Hiwot on this is excellent. It's insightful and entertaining. Keep it up. 👏👍
@moonsoul7697
@moonsoul7697 2 жыл бұрын
ሂዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እንኳን ተገላገልሽ ከፌቡ በውነቱ። ያው ፅሑፎችሽ ቢናፍቁንም። ዴቭ እንደሁልጊዜው ምርጥ episode 🖤
@mekdesassefa9136
@mekdesassefa9136 2 жыл бұрын
ሂዊ የኒ አንደበተ ማር ! What an a amazing podcast! so professional and your guests are amazing as well. Keep it up
@mahletdesalegn7681
@mahletdesalegn7681 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ! እስካሁን ያስተላልፍከውን ሁሉንም ወድጃቸዋልሁ በርታ
@barok8920
@barok8920 2 жыл бұрын
ዋው ህይወትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@fitsumtadesse3281
@fitsumtadesse3281 Жыл бұрын
የሚገርመው እኔም ከፌስቡክ መንደር የወጣሁት በእንደዚህ ባሉ ምክንያቶች ነው ይሄው አራት አመት አለፈኝ ...አቤት ያለኝ ሠላም
@yordanosmetshat6700
@yordanosmetshat6700 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥የሆነ podcast ነው እንደ ሁልግዜው ሂዊሻ ካንቺ ብዙ እጠብቃለው በርቺ
@ww.2641
@ww.2641 Жыл бұрын
ዴቮ አቀራረብህ አወራርህ ጨዋታ አዋቂነትህ አንደኛ። ስለምታቀርባቸው ሰዎች ያለህ ዕውቀት መረዳት ኩርኮራህ ገራሚ ነው። ሂዊ እንዳለችው እንቁ ነህ። በርታ። ሂዊ ከfb በመጥፋትሽ ባዝንም እንኳን በዚህ ሰማሁሽ። መፅሃፉን በቶሎ። ደስ የሚል አስተማሪ ውይይት ነበር። እወዳችኋለሁ።
@Muanhete_13
@Muanhete_13 2 жыл бұрын
አሪፍ ቀልብን የሚዝ ጭውውት ነው ያደረጋችሁት! She has been missed in social media for long good to see her. አቦ በርታልን!
@rahelfirew3129
@rahelfirew3129 2 жыл бұрын
ሂዊ ስላየሁሽ ድልፅሽን ስለሠማሁ ደስ ብሎኛል። እባክሽ ፅሁፎችሽ ናፍቀውናል
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ይሄው ፌስቡክ ከተውኩ መንፈቅ ሆነኝ ያገኘሁት ሠላም ስፍር የለውም🙏 ሌሎቻችሁም ይገላግላችሁ ሄዊ ምርጧ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
@abelwoldemariam9318
@abelwoldemariam9318 2 жыл бұрын
Thank you very much both of you . Was very interesting interview ! God bless You !
@elbetel28
@elbetel28 5 күн бұрын
Well done dawit tesfaye 👏🏽👏🏽
@SuperYanniyanni
@SuperYanniyanni 2 жыл бұрын
Hiwot, I hope you see this. 1. I love how intentional and precise you are with your words. 2. Your social commentry is very subtle and personal - in the way that you tell what it is like to be a person in our country. You rarely say "we Ethiopians" in your media appearances but you unapologetically tell it in your answers for seemingly personal questions. It is funny that you say your focus is the story in your writing. The truth is your characters show a real psychological motivation or a noticeable lack of it... which is often Social. You're a gem. Thanks Dawit.
@joeljohnatan5661
@joeljohnatan5661 2 жыл бұрын
I love this show, very flow interview. Dawit he makes the show very easy, entertaining. Keep going my men i am already addicted to this show,
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 2 жыл бұрын
Qerewe zemeneshe yebareke Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏
@helech84
@helech84 2 жыл бұрын
ሒዊ በጣም አድናቂሽ ነኝ! የቫዮላ ዴቪስን መፅሀፍን አንብበሽ ብትተረጉሚዉ በጣም ደስ ይለኛል!
@ermiasabebe20
@ermiasabebe20 Жыл бұрын
Wow this is really interesting your preparation your topics when your backfire questions came with a lot calmness i really love the background the sound quality god bless you man
@sabam473
@sabam473 2 жыл бұрын
Dave, you don’t disappoint. Thank you!
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Ай бұрын
በኢትዮጵያ መቼም ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም እነደነአብይና ሽመልስ ቢሞኩሩም እኛ ግን በሀገራችን ተስፋ መቁረጥ ለሌሎች ሀገር በማፍረስ ተስፋ እንደመስጠት ነው አሁንም ቢሆን በሀገራችን ኢትዮጵያ መቼም ተስፋ መቁረጥ ሊታሰብ ጨርሶ አይገባም ኢትዮጵያን ሁሌም እናሸንፋለን ❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Oh my God Hiwi you're super fantastic, we expect a lot from you dear
@selamshewalem8287
@selamshewalem8287 2 жыл бұрын
ሂዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@oboo8221
@oboo8221 2 жыл бұрын
ስድብ የሃሳብ ዝቃጭ ነው። ህይወት እምሻው። 100% 👍
@millamedia2053
@millamedia2053 3 ай бұрын
Podcast at its best level❤❤❤❤
@loyeloyeful
@loyeloyeful 2 жыл бұрын
Great interview. A great fan of Hiwot Emishaw since the FaceBook ere. One correction though, there are Ethiopians that reside in Cambodia.
@sabam473
@sabam473 2 жыл бұрын
Well, as the saying goes reality is stranger than fiction.
@gizemedia1974
@gizemedia1974 2 жыл бұрын
Dejaf wowo what a show?!I love it !!!! Ma Men u r doing gr8. Please keep it up!
@abiyuaragaw3178
@abiyuaragaw3178 2 жыл бұрын
ዴቮ በጣም ምርጥ ፕሮግራም Hatsoff! አሁን አሁንማ መጥፎ ዜና ሳልሰማ ስውል ኸረ ምን ተፈጥሮ ነው አጥፊዎች ነገ ሠፋ ያለ ጥፋት/ጥቃት ለመፈፀም እያሴሩ/እየተዘጋጁ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?
@QLE1
@QLE1 Жыл бұрын
Great podcast Dave keep delivering this contents🖤
@mulugetaadane
@mulugetaadane 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሂዊ " ከሾተላዩ" መላቀቅ አለብን የግድ
@menataneba9472
@menataneba9472 2 жыл бұрын
Thankyou Deva !!!!!
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት!! እኔም ከFacebook እራሴን እንዴት ማግለል እንደምችል እያሰብኩ ነው:: ህይወትን እንደ አርኣያ በመከተል እኔም በስድብ ከተሞላው ከዚህ ማህበራዊ ሚዲያ አውድ በወጣትነቴ ጡረታ እወጣለሁ:: ስለ ሃገራችን የወቅቱ ሁኔታ በጥልቀት እንድናስብ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 жыл бұрын
" ቅራሪ " ስትይ ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ 🤔 ኮተቤ ላይ ነው 95 - 96 ባለው ጊዜ ላይ ነበር ከኳስ ጨዋታ መልስ አንድ ጓዳኛችን ቤት ሄድንና ( የዛን ሰሞን ድግስ ነበር ቤታቸው ) ጠላውም አልቆ ቅራሪ ላይ ነበር ያው ከኳስ መልስ ጠላ ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል : እና ያ ነጭ ነጭ ጣል ያደረገበት የሾመጠረ ቅራሪ ቀረበልን በጥም ተይዘን ነበርና ማግ ማግ አደረግነው 😊 የዛን ጊዜ ነበር ጉሮሯችንን እየፋቀ ሲወርድ አንዱ ጓደኛችን " እንዴ ይሄ ነገር ቅራሪ ነው ጩቤ ነው የሰጡን? " በማለት የጨረሰ 😅 ዛሬም የሚገርመኝ መጠታታችንን አለማቆማችን ነበር 😊 : እንግዲህ በዚህ ሁኔታ ያለ አግባብ ያለፋነው ጨጓራችን ነው 40 ላይ ምግብ መረጣ ውስጥ ያስገባን 😊 ብቻ ሸጋ ጊዜ ነበር ::
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 2 жыл бұрын
AYEZOSHE Yene Ehete Ethiopachen Ke Deqedqe Chelema Tewetaleche Ye Ethiopia Amekake Ethiopian ene Hizbone Tebiqe 🙏
@loneranger699
@loneranger699 2 жыл бұрын
I've been a fan of 'ነቆራ እና ሌሎችም ወጎች ከሕይወት እምሻው ጋር ' since 2015, I love you Hiwi
@selam733
@selam733 2 жыл бұрын
Me too
@birukdereje5076
@birukdereje5076 2 жыл бұрын
Dave thank you yehone gudelet nw yemolahaw berta bizu tebkalhu kante
@Alemye777
@Alemye777 4 күн бұрын
አሁንም ተስፋ አለን ቆንጆዋ ተስፋ አንቆርጥም
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
በጣም እምትደነቅ ሴት በርችልን አገሬ ገብቼ መፅሀፏን ማንበብ በጣም ጓጉቻለው ፣ ሌላው ዴቭ እስቲዱዮህ ጨለም ያለ ይመስላል ለማየት ሞክር
@tsigeredatesfayohans7715
@tsigeredatesfayohans7715 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር ህይወዬ ግን ፊርማዬ አለሙን ተመስይኛለሽ ❤️❤️❤️
@sol9m9ngebru42
@sol9m9ngebru42 2 жыл бұрын
ዴቮ ጨዋታህ ደግ ነዉ በርታ
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@abebeayalew565
@abebeayalew565 2 жыл бұрын
ዴቮ በጣም ምርጥ ፕሮግራም!!
@selamawitmengiste158
@selamawitmengiste158 4 ай бұрын
Much love Hiwiye ❤
@solomonkassahun9577
@solomonkassahun9577 2 жыл бұрын
This episode is 🔥
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Betam ariefe program new
@ayalewdoyo9517
@ayalewdoyo9517 2 жыл бұрын
Hey! Thanks!!
@samcook9137
@samcook9137 2 жыл бұрын
Fascinating
@ermiyasteklulegese4400
@ermiyasteklulegese4400 2 жыл бұрын
ድምፅህ የፍስሀ ተገኝን ይመስላል ህይወት ደሞ አሪፍ እንግዳ ፈታ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን
@yidneabi9860
@yidneabi9860 2 жыл бұрын
Nice show ❤❤❤
@zebibberhanu3048
@zebibberhanu3048 3 ай бұрын
ሂዊዬ ተናፍቀሻል ካንቺ ብዙ እ ንጠብቃለን
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 2 жыл бұрын
Dejaf TV Good Job
@aliseaid
@aliseaid 2 жыл бұрын
Hiwi lemen ymer endanchi wogoch des milugn yelum betam mert nachew hule yanchin tshufoch mayet enfelgalen bmariam
@tsegaendale1678
@tsegaendale1678 2 жыл бұрын
ከመላሿ ጠያቂው የሚገርም ነው።ሌላ ጊዜ ተስፋ ያላቸውን ልባቸው ብርሃን የሞላው እንዲሁም ወቅቱን የተገነዘቡ ቢሆኑ ብዬ እመኛለሁ።በሳምንት 4 ተስፋ ከምትቆርጥ ነብስ ምን እንማራለን?በሳምንት ካለው ከግማሽ ቀናቶች በላይ ሞታ በጨለማ የምትታትር ነብስ ምንም አታስተምርም።አንደበቱ ለምለም ተስፋ ያላት ቃል የምታወጣ አንደበት ጋብዘን።ቁጭ ብሎ ለሰማት ድቅድቅ ጨለማ የባሰ ብሶ ምናምን
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 күн бұрын
አንዳንዴ በህይወት ቆሜያለሁ ከሚሉት የሞቱት ብዙ ያስተምሩናል:: ለመማር ፍቃደኛ አለመሆናችን እንጂ
@Tsenat5712
@Tsenat5712 2 жыл бұрын
ዴቫ የምወዳት ሒዊዬን ስላቀረብክልን ክበርልኝ
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
" Truth is stranger than fiction "
@mandem3815
@mandem3815 Жыл бұрын
Hiwot, I feel you. Better to work on our children’s.
@ethiopiahagere8973
@ethiopiahagere8973 2 жыл бұрын
👏👏👏
@fasilfantahun32
@fasilfantahun32 2 жыл бұрын
ደጃፍ ❤😘
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele Ай бұрын
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 5 ай бұрын
fb አንቺን እና አሌክስ አብርሀምን ስለሰጠን🙏😍
@kalkidanwondmeneh174
@kalkidanwondmeneh174 2 жыл бұрын
ደጃፍ ❤
@hewanderbew800
@hewanderbew800 Жыл бұрын
🙏🏻🌸❤️🌸
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 2 жыл бұрын
Arif program new enem eyetagelku new ke FB alem lemefatat ejig eyekefagn selehone be sewoch astesaseb so Abo Merkugn yeftak belogn😀😀😀
@redietbekele309
@redietbekele309 Жыл бұрын
ግን እኮ የድሮ ዘፈኖች ሁሉም በሚባል ደረጃ ለጠይም ሴት እና ለጠይም ወንድ ነው የተዘፈኑት።
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Жыл бұрын
ሂይዊዬ የኔ ነቄስት 💚💛❤️
@yaredtekle7923
@yaredtekle7923 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የደመደምሽበት ሃሳብ የሞተብን ፈፅሞ ስሟን መስማት የማንፈልግ ሚሊዮኖች ሆነናል። ኢትዮጵያን ብለን ውርደት ክህደት የተፈራረቀብን የኛ ብለን የምንቀበላት ትንሽ ግን ጠንካራ አገር የምናስብ ተጋሩ
@SyamregnMoltot
@SyamregnMoltot 3 ай бұрын
wow wow wow
@addisassefa
@addisassefa 2 жыл бұрын
ሁለት ጊዜ ካጣጣምኩት በኋላ😁፦ በኢትዮጵያ "ተስፋ ስለመቁረጥ" ወይም "እንዲህ ሆነን አናውቅም" ተደጋግሞ ስለሚባል አንድ ሐሳብ ላዋጣ። ያለንበት ሁኔታ አስጨናቂ፣ አሳሳቢ፣ አስደንጋጭ ወዘተ መሆኑ አያጠያይቅም። ሆኖም በየትውልዱ ሕይወት የጠቀስሽው ዓይነት አዙሪት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ እንዲህ ያለ ስሜት አልነበረም ወይ? ንጉሡ ከዙፋን ሲወርዱ፣ እነዚያ 60 የአገር ዋልታና ማገር የነበሩ ሰዎች ሲረሸኑ፣ ያኔ የነበረው ትውልድ ተመሳሳይ ስጋት ሳይገባው ይቀራል? የእናሸንፋለን/እናቸንፋለን ጊዜ የነበሩ ጎልማሶች የሰው ሕይወት እንደ ዋዛ ሲረግፍ ሲያዩ፣ የመንግሥት ግፍ ልክ ሲያጣ፣ የሶማሌ ጦር መሃል አገር ሲቃረብ፣ የሰሜኑ ጦርነት አገሪቱን እገነጣጥላለሁ ብሎ ሲያስፈራራ፣ እንዲሁ ያለ ስጋት አልተሰማቸውም ማለት ይቻላል? ወያኔ እያሸነፈ ሲመጣ ከተገንጣይነት ሐሳባቸው ጋር ተያይዞ እንዲህ ያለ ሐሳብ የዛኔውን ትውልድ ሳይዳብሰው ይቀራል? ምናልባት የእኛ ትውልድ (ዳዊትና ሕይወት አቅራቢያ ያለነውን ማለቴ ነው) የአገርን ቀውስ በዚህ መልኩ የምንሸከምበት ጊዜ ሆኖ እንደሆነስ? ዕድሜ/የሕይወት ተሞክሮ/ልምድ ተዳምረው የትኛውም ትውልድ የሚደርስበት ሐሳብ ክበብ ውስጥ የገባን ትውልድ እንሆን እንደሆነስ (የዚያ ዕድሜ አካባቢዎች የሆንነው ሰዎች)? ልክ እኛ በልጅነታችን የነበረን "ያልተበረዘ" ትውስታ እንዳለው፣ የአሁኑስ ሕጻናት በእነርሱ ዓይን ነገሩ እንደዚሁ ቢሆንስ? (ቀጥታ የዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ጦስ የደረሰባቸውን ሳንዘነጋ) አፍላ ወጣቶች እኛ እንደነበረን በዚህ ሁሉ ውስጥ ስጋትም ተስፋም ይዘው፣ "ኢትዮጵያን" ዘላቂ አድርገው እያሰቡ እንደሆነስ?
@tsegaendale1678
@tsegaendale1678 2 жыл бұрын
ትከክለኛ ሀሳብ ነው የገለፅከው።የሚገርመኝ ነገር እንዴት ሰው ያለፈውን ተሪክ መመልከት የአሁኑ ካለፈው ጋር ማነፃፀር ከዚያም ትክክለኛ ቦታ ላይ ቆሞ በማመዛዘን ምን እየሆነእንደሆነ መገመት አንተ ከላይ በገለፅከው መንገድ ድምዳሜ ለመስጠት ይቻላል።የፖለቲካ ሳይንስ ተማሪ ከሳምንቱ 4 ቀን ተስፋ ቆርጣ ስታያ ወያኔ በትውልዱ ትምህርት ስራ የማግኛ መንገድ እንደሆነ ብቻ አስገንዝቦት ጎሬው እንደገባው ይገባኛል።
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 2 жыл бұрын
You all please hit like
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
Is it only me who is depressed while listening to her before 27:20??? Goodness me!!! What a dark feeling. Darling, try to see hope and focus on that. በዚህበተወደደ ኑሮ በዛ ላይ እንዲህ ጨለማ ነው ጨለማ... እያሉ አያዛልቅም:: የምን ተስፋ መቁረጥ ነው? "4/7 days ተስፋ እቆርጣለሁ"?? እግዚአብሔር ይጎብኝሽ :: Let alone 4/7 እግዚአብሔር የሚያውቅ ሰው ለሰከንድ ተስፋ አይቆርጥም::
@abelgirma8769
@abelgirma8769 Жыл бұрын
Where do u live?
@champange134
@champange134 Жыл бұрын
You must be living abroad but for us who living in Ethiopia it's doomed infact አገሪቷ እጃችን ላይ እየሟሟች ነው wish we could see the hope you're seeing 🙄
@henokweldeselassie3084
@henokweldeselassie3084 Жыл бұрын
Newr adelem wey merto malkes ???
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Echi YeAbiy achebchabi nech. Denegete keflo yehone bota yasytachewal. Eyayu endalayu yihonalu
@bereket-pd2cs
@bereket-pd2cs Ай бұрын
Ere deva be 1 kifl bcha lemn chereskew....dgamim bihon trat
@chuchu046
@chuchu046 2 ай бұрын
ካቀረብካቸው እንግዶች በጣም የወረደብኝ ና ቅጥፈት ይበዛባታል።ሌላው የሷን መፃፍ አንብቤ ግዜየን የበላብኝ ምለው ነው
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Abiy tenagari ina tsehafowechin bemulu selkito bizuwechun yehone bota wesdo bedemewez yiketrachewal. Afachewn yazegachewal. Embi yalutin yasafinachewna asferarto asdebdbo yilekachewal. That is it. She is one of them got a job to shut up.
@mastewalyeshrun1220
@mastewalyeshrun1220 2 жыл бұрын
Really?
@peacelove5562
@peacelove5562 Жыл бұрын
ከFacebook እንኳን ገላገለሽ:: ምንም የቀረብሽ የለም::
@endalegeberemedehen9052
@endalegeberemedehen9052 2 жыл бұрын
ጤነኛ ለመሆን ከfacbook መራቅ ፍቱን መድኃኒት ሆኗል!
@biniyammulugeta8080
@biniyammulugeta8080 2 жыл бұрын
ሱስ የሆንክ ሰው።
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Of all Ethiopian arts, movies making is the most backward industry. Almost all movies are very predictable and unnatural. It seems they put very little or nothing effective efforts to produce. Not to discourage but telling facts. Almost all actors are look characters; not character actors. Compare George Clooney and Tom Hanks. I am sick and tired of Ethiopian movies and stopped watching. Hopefully it will improve.
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ! ከ FB ስለራቅሽ ሠላም አገኘሁ ትያለሽ ? ሠላም ያሳጣሽና ።ዋርካ በሌለበት እምባጮ እንዲህ ዋርካ ልሁን ብሎ ሲጋጋጥ ማየት እንዴት ያናድዳል ። አንቺ ውነተኛ ጸሐፊ ከሆንሽና የማኅበረሰቡን ችግር ይመለከተኛል የምትይ ከሆነ በድፍረት መተቸት ያለበትን ገዳዩን ጨፍጫፊውን አረመኔውን የኦሮሞ አገዛዝ መንቀፍ ሲኖርብሽ ...እንደ ሠጎን አንገቴን ቀብሬ ከሪያሊቲው ራሴን አርቄያለሁ ትያለሽ 'ንዴ? You're just over rated.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 111 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
ስሜትን መቆጣጠር
21:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 14 М.
"ለምንድነው የምታገቢው?" ሕይወት እምሻው ክፍል ሶስት
40:05
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 11 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН