No video

Hiber Radio Daily Ethiopia News July 16, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

  Рет қаралды 39,172

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 159
@tilahunalemu9574
@tilahunalemu9574 Ай бұрын
እስክንጀድር ምረጡኝ ብሎ አያውቅም
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Ай бұрын
ዘመነ ካልሆነ አገር ማለቅ አለበት????
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
ሁለቱም መቅረብ አልነበረባቸውም😒
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Ай бұрын
እኔምለዉ ምናለበት ወደ አንድ እዝ ብትመጡ ለእኛ ስትሉ
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o Ай бұрын
ሁሉም የፋኖ እዝ በራሱ እየወጣ ስለ እስክንድር ፣ ዘመነ አለመስማማት መግለጫ በመስጠት ለጠላት የሚጠቅም ልዩነት ከሚንፀባረቅ። ቢቻል ሙሉ ስምምነት እስኪደረግ ዝም ማለት አለዚያ የተሰየመ አግባቢ ቡድን ተመርጦ እሱ ብቻ መግለጫ ቢሰጥ ለትግሉ ይጠቅማል። ከወያኔዎች መማር ያስፈልጋል። ወያኔ ልዪነት ቢኖረውም በጠላት ፊት ግን ልዩነቱን አያሳይም በአመዛኙ
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw Ай бұрын
የጀመርነው ትግል በግልፅ እንጂ በድብቅ አይደለም እናም በግልፅ ሌባን ሌባ ማለት ግድ ነው
@user-yi6xl1nn5h
@user-yi6xl1nn5h Ай бұрын
እባካችሁ ወንድሞቼ ፋኖዎች ነፍሳችሁን ለአማራ ህዝብ ለመሰዋት ቤተሰቦቻችሁን ንብረታችሁን ስራችሁን ትታችሁ በትግል ላይ መሆናችሁ ይታወቃል ስለዚህም ትልቅ ክብር ይገባ ችሁአል ይህም ሆኖ በምሀከላችሁ ለሚፈጠረው ችግር በወንድማዊ ምክክር መፍታት ብቻ ነው በእናንት መጣላት ለዚህ ነፍሰ ገዳይ መንግስት ነኝ ባይ ደስታ ስለሚሆን ችግራችሁን በሙሉ ጉባኤ ከተወስነ በሁዋላ ለመገናኛ ብዙሀን ብገለጽ የጠላትን ቅስም መስበር ይቻላል ለደጋፊዎቻችሁም ደስታና ተስፋ ታጎናጽፋላችሁ መድኃኒአለም ይርዳችሁ::🙏🏾💪🇨🇬🇨🇬
@mulubelay5119
@mulubelay5119 Ай бұрын
ሃብታሙ side የ ያዝክ ይመስላል።
@Dgffjgg23
@Dgffjgg23 Ай бұрын
ቆየእኮ ጎጠኛ ነው
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 Ай бұрын
በደንብ ይዟል በአንድ ወገን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ በግፍ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአማራ ሕዝብ
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያዊያን በውጭ ሀገር የምትገኝ የአማራ ክልል ህዝብ ስለፋኖ የትግል ጎዞ እጃቸውን አንሱ ምከንያት ፋኖ ወድ ሂወታቸው መስዋእት እየከፈሉ ናቸው ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Ай бұрын
አይ ህብር ለካ ካድሬ ነከ???
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ማን በደከመበት ማን ይመረጣል፣ ደከመኝ ስለቸኝ ጭቆናን ሲፋፈለም የኖረው ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው ሕዝብ የህልውና መሪ ነው ድል ለፋኖ መሪ እስክንድር ነጋ !!!
@AbyeAsfaw
@AbyeAsfaw Ай бұрын
ከባድ የጥንቃቄ መልክት ለጀግኖቻችን በተለይ ለጎጃም አማራ ፋኖ አንትርኔት የተለቀቀው ለአማራ ክልል ሕዝብ ጥቅም ሳይሆን ለመግደያ የድሮን ድቫይሶችና ለስለላ መረብ ነውና ጥንቃቄ ይስፈልጋል እያንዳንዱ ምርኮኛና ክፋኖ ጋራ ለመቀላቀል የሚመጣ በደንብ መፈተሽ አለበት ከጀግኞቻችን ራቅ ያለ ቦታ እስኪጣራ መቆየት አለበት ድል ልጀግኞች ድል ለአማራ ሕዝብ 😊
@user-fx3lh8ru3s
@user-fx3lh8ru3s Ай бұрын
❤🎉🎉ሠላምህብሮች እንኮንደና መጣችሁ ድል ለጀግናዉ ፍኖ ጎደር ጎጃም ሽዎ ወሎ አንድ አማራ ድል ከኛጋ ይሁንልን ያረብ
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 Ай бұрын
አንድነት ሀይል ነው እባካችሁ በመሀከላችው ያለውን ልዩነት አስወግዳችሁ ለዚህ በየሄደበት ለሚሳደደውና ለሚገደለው ወገናችሁ ድረሱለት አንድ አማራ አንድ ፋኖ!!!☝💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪
@filfiltayachew1660
@filfiltayachew1660 Ай бұрын
ያልታደለች አገር መቸ ነው ተንሳኤችን ከቶ አሁንስ ተስፋችን ማን ነው አምላክ ሆይ እባክህ በቃችህ በለን ካላንተ ሌላ ተስፋ የለንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MuluAyele14
@MuluAyele14 Ай бұрын
❤ህብሮች❤
@user-bd3ir2yn5z
@user-bd3ir2yn5z Ай бұрын
ታጣቂሳይሆን ፋኖ በል
@FathimaFathi-ui9xt
@FathimaFathi-ui9xt Ай бұрын
ሰላምሰልም❤❤❤❤❤
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 Ай бұрын
አማራ በጎጃም ,በጎንደር ምናምን ተቀባይነት የለውም , አማራ አማራ ነው አለቀ
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
ድል ለፋኖዎች ሞት ለጠላቶቻችን። ድል ድል ድል ለየዋሁ የአማራው ህዝብ ድል ።
@tesfayeersado9175
@tesfayeersado9175 Ай бұрын
ፋኖ ሆይ በዚህ አይነት ጉዞ (አንድ መሆን ሳትችል )ለዘለአለም አታሸንፍም። የአማራን መከራ አታራዝሙ
@enate261
@enate261 Ай бұрын
ቀንደኛ የእስክንድር ጠላት ሕብር ሬድዬ ዘመድኩን እና የግንቦት 7 ርዝራዦች ናቸው
@Dgffjgg23
@Dgffjgg23 Ай бұрын
👍እና ጋዜጠኛው
@enate261
@enate261 Ай бұрын
ሕብር የባንዳነት ሚናክን በሚገባ እየተወጣ ያለ ሚድያ
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 Ай бұрын
የስም ማጥፋት ዘመቻ ጀመራችሁ ? እስክንድር በእርግጠኝነት ካልተመረጥኩ አይልም !!!
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Ай бұрын
ፀረ አንድነት መወገድ አለበት ከባንዳ ምን ይጠበቃል። አሁንም ትግሉን ለማሰረከብ ይጣደፋሉ። አንድነት ሃይል ነው። ድል ሐአማራ!!!!
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
ድል ድል ድል ወገኖቼ ድል ለእናንተ። እየተራባችሁና እየተጠማችሁ ለምትሰቃዮት ኧረ ምን እናድርግ ። መማር እንደዚህ ይቅር ። ዛሬ በቋራ ትልቅ ትንቅንቅ አለ ፊጣሪ አምላክ ድሉን ለእነሱ ይሁን እላለሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Ай бұрын
Power struggle between Zemene Kasse and Eskender Nega groups will lead to bloodshed. Eskender has spent all his productive life for justice in Ethiopia, and as a result, he has earned much respect from millions of Ethiopians. Zemene group are jealous of Eskender's popular support.
@kassa4882
@kassa4882 Ай бұрын
All Fano must be unionize . Don’t blame each other’s, bad . Close door, discussion, respect all , give priority amhara freedom , that why you fight the PPP , please, please NO media.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks 🙏👍 for your efforts.
@JhonMatisy
@JhonMatisy Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ።ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 Ай бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
እንዲያነው አድማባቱ ይበተንና ግንባሩን እየበተንክ ጣለው ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@userasnakech
@userasnakech Ай бұрын
የውስጣችሁን ችግር በዉስጣችሁ ጨርሱት የገዥ ሀይሎች እናንተ መሀል ያለዉን ክፍተት እንዳይጠቀም ሚድያ ላይ ባታወጡት ጥሩ ይመስለኛል
@kefyalewmamo
@kefyalewmamo Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ህብሮች ። ሰሞኑን በምታስተላልፉት ዜና ላይ የድምፅ ጥራት ይጎለዋል በተለይ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ ሲያነብ በደንብ አይሰማም ። የታምሩ ገዳ ግን ጥርት ያለ ነው ። በተረፈ በርቱልን ።
@woldealebeza3807
@woldealebeza3807 Ай бұрын
ሚዲያዎች ገለልተኛ ብትሆኑ ይሻላል ህዝቡ አተከፋፍሉ please
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
ስንት ዓይነት ዜና ነዉ እየሰማን ያለዉ ? እረ ባካችሁ አማራን የሚመጥን ምርጫ አድርጉ ! ዘመነ ካሴና ምሬ ወዳጆ ካልተመረጡ ምርጫዉ ትክክል አይደለም ማለት ትክክል አይደለም !
@Minliket
@Minliket Ай бұрын
Kurtehn ewek sint jegna Amara eyale eskinder emibal silb barya aymeranem
@gizaa.2878
@gizaa.2878 Ай бұрын
ሀይ ህብር ሬዲዮ፣ ሀብታሙ ከትላንት ጀምሮ ድምፁ ጥራት የለውም።
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Ай бұрын
በሉ አደኛነኝ😂❤
@Amhara-Ethiopian
@Amhara-Ethiopian Ай бұрын
ከእስክንድር ነጋ ጋር ተስማምታችሁ ካልሰራችሁ ከማን ጋር ልትሰሩ አስባችሁ ነው ! ሲጀመር እስክንድርም ሆነ ሁላችሁም የፋኖ መሪዎች የአማራን ህዝብ ትግል የdollar ልመና አድርጋችሁታል ምድረ ለማኝ የለማኝ ልጅ! አበበ ፈንታው ስለ እራያ ለህውሀት ቁጥጥር ስር መውደቅ ብቻ ነበር ማውራት የሚጠበቅብህ አንተ ግን ሌላ ጭቃ ታቦካለህ 🤭
@ethiopiamedia784
@ethiopiamedia784 Ай бұрын
የዶላር ለቀማ ፍትጊያ ውስጥ ከተቱት የአማራን ህዝብ ትግል !
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Ай бұрын
የአባይ ድልድይ አስመረኩ ያለውን በፎቶ አስደግፎ ላለማለቁ አይጋለጥም?
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 Ай бұрын
Victiry for Amhara Fano, with another brothers and sisters. Amen 🙏 ❤
@Belbelit
@Belbelit Ай бұрын
እስክንድር ልዩ ተልእኮ ይዞ ያንን ለማስፈጸም የሚጓዝ እንጂ ለአማራ የሚቆረቆር አለመሆኑን በገሃድ ያሳወቀው የዛሬ ዓመት አብሮ ሊሰራ የተስማማቸውን ከድቶ ለብቻው ግንባር መስርቻለሁ ያለ ቀን ነበር። ስለዚህ የዛሬው ክህደቱ አይገርመንም።
@Elazkah5346
@Elazkah5346 Ай бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን ።የድምፅ ጥራቱ ቢስተካከል።
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Ай бұрын
አረብ ኢትዮጵያ ን
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Ай бұрын
የአማራን ሕዝብ ጥቅም የሚጎዳ ጭቅጭቅና የአመራር ክፍተትን ለሌላኛ ሶስተኛ አካል የሚጠቅም ሆኖ እንዳይጠናቀቅ ስጋቱ አለኝ።
@user-kj8lb2eb1b
@user-kj8lb2eb1b Ай бұрын
እስከንድር እራሱን መሪ አድርጎ መሾሙ ያሣፍራል እንደዚ ያለሰው አያስፈልግም ከአብይ በምን ተሻለ ታዳ አሁን ማስተካከል አለበት ካልሆነ ግን ከአማራ ህዝብ ትግል እራሱን ገለል ማድረግ አለበት ድል ለአማራ ፋኖ🙏🌹🥰💚💛❤️
@mamojoffe8638
@mamojoffe8638 Ай бұрын
OMG! YOU GUYS CRAZY.YOU EVEN DONT KNOW WHAT YOU ARE TALKING.
@Minliket
@Minliket Ай бұрын
Non Amhara g7 dikala erashn chileh tagelu midre parasite
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@danielnegussie4894
@danielnegussie4894 Ай бұрын
ህብሮች ለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን። አንድ ጥቆማ ግን አለኝ። እሱም የ Audio ጥራቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረደ መጥተዋል ድምፁ በጣም ይነፋነፋል በተሌቪዥን ለማዳመጥማ የማይታሰብ ነው በጣም ነው የሚረብሸውና ብታስተካክሉ። አስተያየቱ የኔ ብቻ አይደለም ብየ እገምታለሁኝ። አመሰግናለሁኝ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
አይ እስክንድር አላማው ታዲያ ምንድን ነው በረሀ የገባው ለስልጣን ከሆነ ችግራቸውን ወደጎን ትተው ከድል በኋላ ይደርስ ነበር እባካችሁ ይህ ትግል መኮላሸት የለበትም ብዙ ኢትዮጵያዊ ተስፋ ያደረገው ነው አንድ ሁኑ ስልጣኑ ይደርሳል
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Ай бұрын
እውነት ነው
@staysafe576
@staysafe576 Ай бұрын
የድምፅ ጥራት ይስተካከል።
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Ай бұрын
እረ አሁን ሰለ ሰልጣን የሚወራበት ሰአት አይደለም
@enate261
@enate261 Ай бұрын
ለፋኖ መሪነት የግድ ከደምበጫ መሆን የለበትም
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh Ай бұрын
ህብር ለዚህ አሉባልታ በቃችሁ?ያሳዝናል፡፡፡፡
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe Ай бұрын
እስክንድር አዳምጡት 🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 Ай бұрын
Fano💚💛❤️
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Ай бұрын
❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ድምፅ ጥራት
@rasras1608
@rasras1608 Ай бұрын
I don't think you guys understand the main intention behind ETHIOPIA and UAE currency exchange. The goal is to get rid of Birr and make Ethiopia UAE colony. Read between the lines
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Ай бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማይክሮፎኑ ይሁን ሌላ የሐብታሙ ድምጽ በጥራት አይሰማም የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ
@lildanybusy
@lildanybusy Ай бұрын
መሪ በትግል ወስጥ ነው እሚወለደው እንጂ በስብሰባ አደለም በሂደት ራሱ በግብሩ ይገለጣል ።
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 Ай бұрын
💪💪💪💪💪
@gizaa.2878
@gizaa.2878 Ай бұрын
በመረጃ ለተደገፈው የዘወትር ዜናችሁ እናመሰግናለን።
@ephraimegetachew7421
@ephraimegetachew7421 Ай бұрын
Your story is not believable. Eskender will never say what you just read.
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 Ай бұрын
አሁን ዋናው አንድነቱ ነው እሰቲ አንድነት ይቅደም በቀጣይ ማንም ሊመራው ይችላል። በተለይ ብቃት ያለው። ጠባብ ባይሆኑ ይመረጣል። እንደ አንዳንዶች መንደርተኞች። ሰለዚኸ እሰክንድር ግን ሌላውን ይመጥናል። ምሬንና ዘመን ???ይታገሱ
@melakumulu4637
@melakumulu4637 Ай бұрын
ሀብታሙ አያሌው የት ይደርሳል ሲባል ግራ የገባውን የእስክንድር ነጋን አጀንዳ በሚዲያው ሲያራግብ ይውላል ግን አይሳካም
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 Ай бұрын
Open letter to Eskindr Nega after Aby Ahmed dictator Ethiopia 🇪🇹 have a lot Open positions to every FANO let's give to the General's to lead Ethiopia Army 🇪🇹 FANO to throw out Aby Ahmed from power ❤❤❤and there's time for election let Ethiopians vote 🗳 you. TO anyone who likes to serve Ethiopia 🇪🇹 in modern democracy ❤❤❤❤❤
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 Ай бұрын
ተረጋጉ ኯስ በመሬት ፋኖ ኣንድ መሪ መረጠ የሚለው ሳይሆን ኣዋጭ ፋኖ ኣንድ ድርጅት ሆነ የሚለው ነው ምን ኣይነት ኣንድነት ነው የተመሰረተው ስንት ኣባላት ኣሉት መዋቅሩ ምን ይመስላል ምን ተቋም ነው ቸክ ና ባላንስ ያለው ድርጅት ነው ወንስ ዋን ማን ሾ ነው እንደ ኣብይ ዶር ብርሀኑ ቀለጠ ሞላ የ ኣማራ ህዝብ ተስፋውን ኣንድ ሰው ላይ ጥሎ የሚቀመጥበት ጊዜ ኣብቋቷል ስለተመረጠው መሪ ማጋጋል ሳይሆን ሂደቱ ምን ይመስላል? ስንቱ ተስማሙበት? ዘላቂ ነው ወንስ ግንባር የዲያስፖራ ኣንድነት ህዝባዊ ፋኖ ወዘተ የተባሉት እንደቧይ ካብ የተናዱት እስክንደር ያቋቋማቸው የመራቸው ኣይነት ድርጅት ነው? ይህ ሀቅ ነው እነ ሽለቃ ዳዊት የት ኣሉ? የለም በግርግር ሂደቱን ሳይጠበቅ በችኮላ ተመርጦ በነኑ በ ኣጭር ጊዜ:: አቶ እስክንድር ስለሚታረደው የ ኣማራ ህዝብ ብለህ ይብቃህ ተረጋጋ ስልጣኑን ታገኘዋለህ ከፈለከው ኣትጣደፍ መጀመሪያ ሁሉንም ኣሳምን መጀመሪያ ኣንድነት ፍጠር በቡድን መምራትን ተማር ሰብሰብ ብሎ መምራትን ተማር የታል ቡድኑ የታል ኮሚቴው? ተረጋጉ ተረጋጉ:: መጀመሪያ የድርጅቱን ማንፌስቶ: መዋቅር: ኣስራር ሰብሰብ ብላች ሁ ስሩት:: ሐሳብ ሰብስቡ ህዝቡን ኣሳትፉ ባላሞያዎችን ኣማክሩ ዋናው ተቋሙ ነው:: መሪው ኣይደለም ::ተቋም መፍጠር ነው:: ዶር ብርሐኑ ታግሏል ታስሯል ግን ሁልጊዜ ለመጠቅለል ይሮጣል መጨረሻ ውጤቱ ድርጅት ማክሰም ነው::
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Ай бұрын
በአሁኑ ግዜ ለማጣላት ሚዲያ ተጠንቀ ቁ። ይሄው ሸዋ እየጨሱ ነው። አዎ ፋኖ ገደለብን ሸዋ ውስጥ ሲ ሉ ማነው የሚያገዳ ድለው ብለው ይጠይቁ። አደራ በሁሉም ክልል አንድ ሁኑ።
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 Ай бұрын
ቸየአማራአብዛኛውን ችግር ችግሮቹን በሂደት ከመፍታት ይልቅ ለትግሉ ሣይሆን ከሚያበአክተው ቁሥ መነሾ የብሥለት ሣይሆን የተከታይ ብዛት ባልተጨበጠ ምህዳር ወደግብ ከማየት ለስልጣን መራኮት የጥንተሰም ህመሙ ገው
@user-fw8xz7kw5o
@user-fw8xz7kw5o Ай бұрын
💚💛❤️Forever eskindir 🦁🦁💪💪💪
@achenefchekol3078
@achenefchekol3078 Ай бұрын
12:47
@YitbarekAltaye
@YitbarekAltaye Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ማዉራት እና መፎከር የማይሰለቸዉ ማህረሰብ እንደሆነ በጣም ግርም ነዉ የሚለኝ እንዴት ከአጥፊዎቹ ከትግሬ እና ከኦሮሙማ እንዴት አንድነት አይማርም የአማራ ህዝብ መቼም ቢሆን በመላላክ ለመኖር የሚታገል ነዉ የሚመስለዉ አማራ ዘሩ መጥፊያው እየደረሰ ነዉ አማራ ለስልጣን ያለዉ ጉጉት በጣም ይገርማል ሆዳም ማህበረሰብ ነዉ ችግር ቢኖርም ሚዲያ ላይ ሳይወጣ እርስበርሳቸው መወያየት ሲገባቸዉ ለአጥፊዎቹ ጋሎች በሚዲያ ገመናቸውን አውጥተው ይናገራሉ ጋላዎቹ እንደሆኑ አማራን ክልሉ ድረስ ሄደዉ ዘርማንዘሩን ያጠፉታል ችግር በጓዳ መፍታት እንጂ ለጋላዎቹ ደስታ ባደባባይ መዘላበድ ለጋላዎቹ ትልቅ ደስታ ነዉ ለአማራው ደሞ ዉርደት ነዉ።ግን አማራውን ዘሩን እስከወዲያኛው ያጠፉታል።
@kiki123779
@kiki123779 Ай бұрын
ስንቴ ነው አገዛዙ ደነገጠ የምትሉን ግራ አጋባችሁን እኮ
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ዘመነ አማራን መምራት አይችልም።
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
እስክንድር አብላጫ ድምጽ አገኝቶል።
@shewamengistu5603
@shewamengistu5603 Ай бұрын
ለካ ለዚህ ነው ብልጽግና ቻናልህን የማያወርደው ዘመድኩን በጬው ልክ ነው ለካ ?
@user-fw8xz7kw5o
@user-fw8xz7kw5o Ай бұрын
We know eskindr very well❗️ Eskndir🦁🦁🦁🦁🦁💪💪
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
ከዘመነ እና እስክንድር ውጭ የሆነ አደረጃጀት ይምጣልን 2ቱም የማይጠቅሙ ግን የፋኖን አደረጃጀት የሚጎዱ ናቸው።የፋኖን ትግል ለማዳከም አማራ ንቃ
@yirgalema3312
@yirgalema3312 Ай бұрын
😅
@AmehaGudeta
@AmehaGudeta Ай бұрын
ደደቦች ናችው
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አታውራልን ??? ውሸት ቁማር ስለሆነ።
@exray6669
@exray6669 Ай бұрын
Demese terat
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Ай бұрын
ፉኖ አካሄዳችሁ ግብታዊ ነዉ እሥክንድር ዎጋ የከፈለ ፉኖ ነዉ ቆም ብላችሁ አሥቡ ...
@Minliket
@Minliket Ай бұрын
Fesam ye Banda lij ye Amara dem yemanim dikala mefenatecha aydelem rasachehun chilachu tagelu Amara lay entelatelahu kalk be aftemeh tedefaleh antem honok eskinder emibal weshela
@CumarAyaanle-gm3sn
@CumarAyaanle-gm3sn Ай бұрын
2:47
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
በፍፁም አንድ ሁኑ የኢትዮጵያ ትንሳኤን በእናንተ በፋኖዎች እናያለን እስክድር ከቀልብህ ሁን ስልጣን ከድል በኋላ ድል ለፋፋኖኖ❤
@MuluMekonnen-sk5zj
@MuluMekonnen-sk5zj Ай бұрын
?
@MuluAyele14
@MuluAyele14 Ай бұрын
እሄ እስክድር የሚባል ቁሞ የሚሄድ ሰይጣን ከአማራ ትግል መውጣት አለበት 😡
@Almaze-1966
@Almaze-1966 Ай бұрын
ለምን ?
@MuluAyele14
@MuluAyele14 Ай бұрын
@@Almaze-1966 ለምንማ እሱ ጥሩ ሰው አስተዋይ ቢሆን ፋኖን አንድ ባረገ ነበር እኔ በጣም አዝናለሁ ስንት ገበሬ ስንት ወጣት እያለቀ እሱ ግን እየዞረ የፋኖ አለቃ ነኝ ይላል ማነው እየወደቀ ያለው እሱ እኮ አይተኩስም እና እዴት ነው መሪ የሚሆነው እረ ንቁ 🙏🏻 እስኪ ከቻለ እሱ ወደታች ወርዶ የሚዋደቀው ፋኖ ስር ነኝ ይበል እኔም እደግፈዎለሁ : :
@SialfWaza
@SialfWaza Ай бұрын
ፋኖ አንድ ለመሆን እንቅፋት የሆነውን አስወግድ ! አብዮት ልጇን ትበላለች !! የይሉኝታ ትግል የትም አያደርስም !!
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ በህግ ልጃ ሀብታሙ አትቀደድ እስክድር ነጋ ለስልጣን ለጥቅም የሚቋምጥ ሰው አይደለም እስክድር ነጋን የለስም ስም አትስጥ ጨርሶ እስክድር ለስልጣን ለጥቅም የሚገዛ ቢሆን በረሀ መውረድ አይገባውም ነበር አዲሳበባ ላይ አብይ አህመድን ተጠግቶ እንደብርኑ ነጋ ህሊናውን ሽጦ ስልጣን መያዝ ይችል ነበር እስክድር ነጋ አይደለም ለስልጣን እየተጋደለ ያለው እነከሌ ብንል ትግሉን ስለሚጎዳ ነው ለማንኛውም ሀብታሙ ከእስክድር ላይ እጅህን አልልህም ምላስህን አንሳ !!!!!!!!!!!!!!
@yiheyestiruneh4594
@yiheyestiruneh4594 Ай бұрын
የምታሳፍር ነህ በቅድሚያ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያወጣዉን መግለጫ መዘገብ ነበረብህ። የተዛባ ዘገባ በመስራት አማራን እንዴት እንደምትረዳዉ አልገባኝም የሆንክ ማፈሪያ ነህ።
@mayfrndeethiopian5850
@mayfrndeethiopian5850 Ай бұрын
ኢሄ ሰው ተይዞ መታሰር አለበት አድስ አበባ በአማራ እየተዋጠቺ ነው ብሉ በአማራ ላይ እልቂት ያወጀ ነው ባልደራስ ብሎ መስርቶ ለአብይ አስረክቦ አሁን ደሞ የፋኖ መሪ ነኝ በሎ ለአብይ ለማስረከብ ነው መገደል አለበት ለአማራ ያልሆነ ድብን ይበል
@yaredbirhanu-vu2rm
@yaredbirhanu-vu2rm Ай бұрын
አድ'ስ አበባ ... አባቴ መጀመሪያ አዲ'ስ አበባ ብለህ ጥራ
@shewamengistu5603
@shewamengistu5603 Ай бұрын
ሃብታሙ በአመት ውስጥ በሁለት እግርህ እስትቆም ድረስ 730 ጊዜ የረዳሁህ : አሁን ግን ብታገስህም አልቻልኩም : አማራ ላይ የዘር ማጥፋት አልተካሄደም እኔ አጥናፋ አይደለሁም ብለው ስልጣን የሚንሰፈሰፋት ላይ ቃላት አይወጣህም ምርጫውም ውጤቱን እያወቅክ ዋሸህ : የምታውቀው እስክንድር ሰልጣን ቀርቶ ሌባ ሲባል እንኳን መልስ የማይሰጠውን ? ያቻሜለህ ሲገርመኝ አንተ ደገምከኝ በል ሁለተኛ በጎረቤቴም አታልፍም ::
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 Ай бұрын
Tultula.
@baibai3786
@baibai3786 Ай бұрын
ይሄ እስክንድር የሚባል የስልጣን ጥማተኛ: ከአብይ ይብሳል
@mikiinspire
@mikiinspire Ай бұрын
Eskindir chikul , incompetent new trust me
@Aklilemaryam-ge7fg
@Aklilemaryam-ge7fg Ай бұрын
ኢህአፓ ደርግ ደብተራ ሆናቹህ እበዱ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Ай бұрын
ሃብታሙ ባለጌ ነህ !!! እስክድር ነው የስልጣን ጥም ያለው ???? ችግር ካለ ራሳቸው ይዎያዩ እናተ ለጠላት እያገዛችሁ ነው ፣ ተዉ ተመከሩ ፣ በሞት አፋፍ ላይ ያለን የአማራን ህዝብ እንደዚህ የለያያችሁ ፣ በጣም ታሳፍራላችሁ !!!
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc Ай бұрын
ከሁለት ወር በፊት የተላለፈ መረጃ እንዴት ዛሬ እንደሆነ አድርገህ ትለጥፋለህ????
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Ай бұрын
😢😢😢🎉🎉🎉😢😊😊😊😊😅😅😅
@kassaalemu
@kassaalemu Ай бұрын
D ,
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 9 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН