Honoring Tamagne Beyene

  Рет қаралды 1,449,952

Tadele Ayalew

Tadele Ayalew

14 жыл бұрын

Tade Digital Studio Production sample Wedding For any event professional quality video production, call (617) 407 9383
www.tadedigitalstudio.com

Пікірлер: 1 000
@tsadetadas4556
@tsadetadas4556 6 жыл бұрын
ባየው ባየው ማልጠገበው ዝግጅት የኔ መኳንት እድሜና ጤና ከመላ ቤተስብክ ጋር ይጥክ የኔ ጀግና !!!
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 7 жыл бұрын
ታማኝ ጀግና የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነህ 1983 ወያኔን በድፍረት የተቃወምክ ጀግና ነህ ያኔ ይህ እንደሚሆን ታይቶህ ነበር የወያኔ ድብቅ የዘረኝነት አገዛዙ ።
@daliazaneva7659
@daliazaneva7659 4 жыл бұрын
ןיהת &תל0נעכגיךץ... /כזזז=כניייידזתתתצמיעננחקחרחצרגחגחרחר1ל1לת1 1חת1מריצראריאךלץלדץ.1ישץגתתששי.ש שש9פרלאתרת
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 4 жыл бұрын
@@daliazaneva7659 ይቅርታ ትርጉመሽ ፃፈው
@frewalato1735
@frewalato1735 3 жыл бұрын
ስምን መልዓክት ያወጣዋል!! በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰው ስላየሁ ፈጣሪን አመሰግናለሁ!!
@lhaile1499
@lhaile1499 Жыл бұрын
እግር ሳሚ ማፈሪያ
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
A great human being 😢🙏🏾 ፍቅር ያሸንፋል እኛ ኢትዮጵያውያን ከተስማማን ከተባበርን ከተጋገዝን በአንድነት በጋራ ከቆምን ዛሬም አሁንም ነገም ወደፊትም ሁል ጊዜም ከአሸናፊወች እንበልጣለን።
@appaappapa881
@appaappapa881 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ ልጁ ሰወድህ እግዚአብር ሰላም ጤና ይሰጥህ ወንድሜ
@TNTN-cp4ij
@TNTN-cp4ij 6 жыл бұрын
ወላሂ ለታማኝ በየነ ቃላት ያጥረኛል በጣም እወድሀለሁ እድሜ ናጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጣችሁ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
ታማኝ የኛ መልካም ሰው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ወገኖቼ 🤲🤲
@naimanaimabiss571
@naimanaimabiss571 6 жыл бұрын
ተማኝማልት። ቤሄር ሀይማኖት የማልይ ስውነው አላህ ይጠብቅህ ጅግነ እንዳንተ ያለውን ይብዛል
@ffffrfggg7592
@ffffrfggg7592 4 жыл бұрын
@ሰብስክራይብ በቅንነት ቻ 0 A
@sisaynegaw9246
@sisaynegaw9246 3 жыл бұрын
4
@marymery4899
@marymery4899 4 жыл бұрын
Good blessed you brother Tamye 💚💛❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ofki3259
@ofki3259 7 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ታማኝዬ በጣም አብዝቸም እወዳሀልለሁ ምክኒያቱም ንጽህ ልብ ሥላለህ እድሜህ ይርዘምልን!!!!!!!
@tewodrosmesfin3211
@tewodrosmesfin3211 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንደ ቅሬታ ያስቀረሕ ታማኝ በየነ አንተ ነሕ እረዥም እድሜ ላንተ ታጋይ ቴወድሮስ ከጎንደር ነኝ, አንተ የዘራሀው ዘር ፍሬ አፍርቶ ባይንህ እያየሕ ነው ።ነፃነት ሲመጣ እንገናኛለን ።
@seifuzeleke3312
@seifuzeleke3312 6 жыл бұрын
It isn't about weather he is right or wrong, he lives with his words. That is what he makes difference. Respect for all who lives their words!
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
ታማኝ የኔ ትልቅ ሰው ።እድሜ ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኛለሁ።እወድሀለሁ
@sofeyayalew4973
@sofeyayalew4973 7 жыл бұрын
ታማኘ በየነ ሁሌ ከፍ ከፍ በል ፈጣሪ አይለይህ ልጆችህንም አላህ ያሳዲግልህ
@user-up2qq2un4i
@user-up2qq2un4i 6 жыл бұрын
ወላሂ ላተ ብየ አጨርሸ አዳመኩት ይገባህል በጣም አስለቅስከኝ የኡቱዩብያው ጀግና የማይደራደር በአገሩ ልጆችህንም አላህ ያሳድገልህ ያንተን ተምሳሌ ይሁንልህ አበሸር አላህ ለአገርህ ያብቃህ ውዱ ወንማችን
@zoyaasade8762
@zoyaasade8762 7 жыл бұрын
ምናለ Ethiopian እንደ አንተ አይነት አምስት ሰው ቢኖራት ታማኝ እግዚአብሄር ለእናት ሀገርክ ያብቃክ፡፡
@hayatkonjo1624
@hayatkonjo1624 9 жыл бұрын
ሁሌም ኑርልን ታማኝ በየነ እንወድሀለን
@user-gr3cs8gd6o
@user-gr3cs8gd6o 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስወድክ ወላህ በጣም ታማኝ ያስሀን የኔ ምርጥ ሠው
@ethioamericamedia917
@ethioamericamedia917 4 жыл бұрын
Temagn..has been helping till now ..his history on work Created this lovely crowed, If it is not him this prity look would not happen.. His past history working with people help him To rise as star .. In time of problem like migrating cause of economy In time like this where a place voices, language ,imposes people, Ethiopian People. In places like this temagn is good to gather make them Feel home telling to stand thier right ,motivate them .. Good for him for all people , I wish good life ..long time joy...much More time stay outside world..
@user-rq3yc2rb6f
@user-rq3yc2rb6f 7 жыл бұрын
ታማኝዬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ። ቅርብ ነው። ድልን የምንጎናፀፍበት ቀን
@user-mq1or6up2d
@user-mq1or6up2d 6 жыл бұрын
ጀግና ነህ ላንተ ቃላት የለኝም ሺ አመት ንገስ ታማኝ በየነ
@user-uz1wg7tv2y
@user-uz1wg7tv2y 7 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮ ልጅ ኑርልን እንወድሀለን እናከብረሀለን
@ayyobayyob738
@ayyobayyob738 5 жыл бұрын
ተማኝ.ውደደ
@hawajizakallahi99
@hawajizakallahi99 4 жыл бұрын
Allahi yxbqehi tamgn
@Be-ed5hh
@Be-ed5hh 4 жыл бұрын
ታማኝ በየነ አንተ ያአገር ኩራት. 💒🌃💚💛❤ደረጀ ገደፋው ኑርል 👍🌄
@eteneshhadis3429
@eteneshhadis3429 3 жыл бұрын
N j8Pin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring them expiring after 1 hour to get 4t Rd back from the road in the r
@newnnmm908
@newnnmm908 Жыл бұрын
ሰሜቱ ከባዲ ነው ይሄ ሙዚቃ ከታማኝ የአገር ወዳጂነት ጋ ኡፍፍ ውሰጤ ይረበሻል ሁሌ ሰሰማው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@uheheheuhejje4606
@uheheheuhejje4606 2 жыл бұрын
ታማኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጽያዊይ ነህ
@monam540
@monam540 7 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሰው ፋጣሪ ይጠብቅህ ከነመላ ቤተሰብህ
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 6 жыл бұрын
ሁሌም እንደኮራንብህ ነዉ ,,ኑርልን የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
@nejmiajemal2555
@nejmiajemal2555 9 жыл бұрын
እውነትም ታማኝኝኝኝኝኝኝኝ አንበሳ ነህ የአገር ኩራት አላህ ለሀገርህ ያብቃህ አይዞህ የኢትዬ ህዝብ ሁሌም ከጎንህ ነው በርታ እንወደሀለን እናከብረሀለን!!!!!!!!!!!!!!
@malattg9772
@malattg9772 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ያንስካል
@esayaskidane7787
@esayaskidane7787 8 жыл бұрын
Agerachin le tamagnoch sayhon le Asmesayoch (Endetamagne Beyene Ayinet) yehin yahil kiber mestetua Yasazinal. Gize Yasayenal !
@abebayegle1495
@abebayegle1495 6 жыл бұрын
Euffffffff እዴት እዳለቀስኩ እውነትም እዳተ ያለ ምነው ሺ ቢወለድ
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 жыл бұрын
የምር እደስምህ ታማኝ እኮ ነህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ይጠብቅህ።
@marie6455
@marie6455 6 жыл бұрын
ይገባሀል ታማኝየ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በሰላም በጤና ያቆይህ
@user-kp3rx9jo6r
@user-kp3rx9jo6r 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይልመድብን አብዘሀኛውን ጊዜ በህይወት ስናጣቸው ነው ክብር እምሠጣቸው
@user-tw6ye5ww4z
@user-tw6ye5ww4z 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ይገባሀል ምርጥ ሰው ነህ እኔ ግን ስልክህን ባገኝ ደስስስ ነበር ሚይለኝ ብዙ ማጫውትህ ነበርኝ
@user-zi6nc5xh7e
@user-zi6nc5xh7e 7 жыл бұрын
ናይ ህማመይ ፈውሲ ልቢ
@adafagss6198
@adafagss6198 7 жыл бұрын
خالد رستم ተማይ.እውስጤነህ
@sofiabrenko1628
@sofiabrenko1628 7 жыл бұрын
ፈቓር እዩ ልበይ 12
@hafizamohammadmohammad8459
@hafizamohammadmohammad8459 6 жыл бұрын
ፈቓር እዩ ልበይ ስልክህን ባገኘሁት ሀሀሀሀሀሀ አይ ሀበሻ
@user-st5td8cv5b
@user-st5td8cv5b 7 жыл бұрын
ወይ ስወድህ ወላሂ እውነትም ታማኝ
@user-gh6vh2rk7d
@user-gh6vh2rk7d 5 жыл бұрын
ዋው
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 6 жыл бұрын
እኔም ተናነቀኝ እባ እንዳዉም አልቃሻ ነኝ እንኳን ሲያለቅሱብኝ አይቼ አስለቀስከኝ ታማኝየ ስወድህ እሠይ ምርጥ ልጆች አሉት ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልህ ታማኝየ አምሳያዎች ወይ ከአይን ያዉጣቸዉ
@emanbintsulitan3919
@emanbintsulitan3919 6 жыл бұрын
ታማኝ ከነ ስምህ ታማኝ የሀበሻ ልጅ ከምንም ከማንም በላይ ልዩ ነህ ተስፋ አለኝ ሀገራችንን እንደምትመራት ህዝባችንም አያልቅም ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ።
@alemeyamareyamlj1615
@alemeyamareyamlj1615 7 жыл бұрын
ታማኝ ባለህበት ከነቤተሠብህ ሠላምህ ይብዛልን
@user-sh3vz3sx8e
@user-sh3vz3sx8e 7 жыл бұрын
ታማኝ በየነ እንወድሀለን
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
ታማኝ ጨዋ ያሳደገው ሰው አክባሪ አገሩን እሚወድ ህዝቡን እሚወድ ጨዋ ጎበዝ ጀግና እሱና ቴዲ አፍሮ አከብራቸዋለህ እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ኑሩልን ዘራችሁ ይባረክ
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 6 жыл бұрын
ታማኝየ ክብር ልክ ይገባሀል ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሠዉ አይን ያዉጣቹሁ ልጆችህም አንተን ይመስላሉ ማሮች ደረጀ ገደፋዉ አንተም ማር ነህ ስወዳቹሁ ውድድድድድድ
@user-rk1kd4gt7n
@user-rk1kd4gt7n 7 жыл бұрын
አረ እኔስ ምን እንደምል አላዉቅም ታማኝ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@fowsiyahasenmhamedmhamed9825
@fowsiyahasenmhamedmhamed9825 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ k
@AaaBbb-ro4zq
@AaaBbb-ro4zq 6 жыл бұрын
ታማኝየባለህበትከነቤተሰቦችህአላህይጠብቅህ
@user-bf9nh2pl1x
@user-bf9nh2pl1x 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ
@andualemgesseseanduanini646
@andualemgesseseanduanini646 6 жыл бұрын
ወደር የማይገኝልክ የፈጣሪ ስጦታ ነክ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ..ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር..!!!
@user-zw7uc9cc8g
@user-zw7uc9cc8g 7 жыл бұрын
ያኔ ነው ያንተ ደስታህ ደግሞ አትጠራጠር እድሜ ላንተና ላንተ ያ የናፈቀን የምንመኘው ቀን ይመጣል
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 6 жыл бұрын
የኔ ጀግና ጠላትህ እርር ይበል ያልቅስ ከነቤተሠብህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ማሀሪ ገደፋዉም ዋዉ ምርጥ ሠዉ ድመፅ መረዋ ያቆይልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@fafi7857
@fafi7857 6 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ እማ እወድሻለሁ አሚንንንን ውዴ
@user-et4wq5wn8d
@user-et4wq5wn8d 6 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ የምርጥ ምርጥ ኢትዮ ልጅ ይገበዋል
@medinamehammed1507
@medinamehammed1507 7 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሰው ይገብሀል
@jerusalemgat4397
@jerusalemgat4397 6 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ኢትዩጵያዊ እንወድሀለን
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
Whenever I watch this video clip, I can see "Tamagn's sincer and honest love" for Ethiopians! Tamagn showed his respect by kneeling down in front of his dearest friends! God Bless Tamagn Beyen! Amen 🙏
@Be-ed5hh
@Be-ed5hh 4 жыл бұрын
ከአባት ከእናቱ እና ከኢትዮዽያ አብራክ የወጣ ፍራ እግዜብሄር የሰጠው አይነ ፈጣጣ. የማይደራደር በአገር የመጣ ደስ ይበልሽ እናቱ ና ኢትዮ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 7 жыл бұрын
ስውድህ የኢትዮጵያ ምርጥ ስው ምናለ እንዳት ኣይነት 2 ቢፍጠር ውድድድድድድድድ ቃላት ያጥረኛል
@user-ir8cr7sd9i
@user-ir8cr7sd9i 7 жыл бұрын
ይገባዋልልልልልልል እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክክክ
@madela5385
@madela5385 2 жыл бұрын
እረ ምን ብዬ ልግለፅህ አልችልም በፍፁም ታማኝ ብቻ ይበቃኛል ቃላት አጣሁ
@tadebir
@tadebir 4 жыл бұрын
ታማኝ እውነተኛ ሀቀኛ ለአንዲት ኢትዮጵያ ፣ ለአረንጓዴ ብጫ ቀይ ባንድራ በኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ፣ፍትህ ፣እኩልነት እንዲሰፍን የታገለ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።
@antenehe1
@antenehe1 14 жыл бұрын
come on Tame....we all luv ya
@mastiijamala4448
@mastiijamala4448 7 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ታማኙ ጎደሬ እንወድሀለን አዳዴ ጎደሬ መሆኔን እዳተ አይነት ጀግና ስላለኝ እወደዋለዉ 😍😍😍ጀግናየ
@michaeltedros8367
@michaeltedros8367 10 жыл бұрын
The negative comments on Tamagn show how great he is. I've never heard Tamagn making derogatory speeches or hating on anybody. He believes in Ethiopia and that is his only crime. He knows Ethiopians are capable ppl and he believes we can make it. Tamagn is humble and loves Ethiopia and all Ethiopians. Ethiopians love him back. Thanx to those ppl who orginized this event. And Bro Tamagn keep on fighting evil
@niguseabrha681
@niguseabrha681 2 жыл бұрын
He is really big mouth but nothing he has not done nothing except yelling in Dc
@user-nc6mj9oy4p
@user-nc6mj9oy4p 7 жыл бұрын
አንበሳ የኢትዮጵያ አባት ጥላትህ ያልቅስ እዲሚ እና ጢና ከነቤተሰቦችህ
@juicymelon1065
@juicymelon1065 4 жыл бұрын
selkun lakuln ladnakiwcu plis
@fikirnura9425
@fikirnura9425 7 жыл бұрын
wowwwww sewadechu. temagn ena betaseboch
@madenawow9384
@madenawow9384 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ኢስጥልን ታማኝዬ ባለ ቤትህ ዉስጤ ናት ለኢቲዮጲያ ህዝብ ታፈልጉታላቹ ዉድድድድድ አላህ ኢጠብቅልን
@kalusmaster78
@kalusmaster78 6 жыл бұрын
Tamagne is the beloved son of Ethiopia! I am just happy you live to see the day Weyane is history!
@user-po3jc3nu2y
@user-po3jc3nu2y 7 жыл бұрын
እዉነተ ተማኝ ቃላት የለኝም
@Cool-jq1vz
@Cool-jq1vz 7 жыл бұрын
እውነት ይገባሀል እርሜ እና ጤና ይስጥህ
@gglflghglglg6096
@gglflghglglg6096 7 жыл бұрын
ወለየዋ Cool jgkd
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
ወለየዋ Cool ታማኝየታለ ታማኝበየ ይገባሀል
@hizboo7670
@hizboo7670 7 жыл бұрын
ወለየዋ Cool Hey backward 🐑 sheep!!!!!!!!!!
@najathassan4142
@najathassan4142 6 жыл бұрын
ታማኝ እውነትም ታማኝ። ኩራቴነህ ታሚ አላህ ይጠብቅህ
@beza1934
@beza1934 8 жыл бұрын
ይገባሀል ታማኝ የሀበሻ መከታ የስደተኞች አባት ታማኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@user-fm4gr4eg4h
@user-fm4gr4eg4h 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ! ኑርልን ጀግናችን
@user-mr9sz5mx1l
@user-mr9sz5mx1l 7 жыл бұрын
I love you Tamagne
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 8 жыл бұрын
ጠላህትህ ያልቅስ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንድ ቀን ያሰብከው ይሆናል
@yommilataaguyyaniyadatamu9234
@yommilataaguyyaniyadatamu9234 8 жыл бұрын
amen amen amen
@abiygizaw672
@abiygizaw672 4 жыл бұрын
Kibur Meryachin Dr Abiy yesrahin yisth! You are a reason for this wonderful moment!
@saratafri786
@saratafri786 4 жыл бұрын
ummmuuki
@user-mk1fz6is9i
@user-mk1fz6is9i 4 жыл бұрын
የኛ አበሳ ይገባሀል እውነትም ታማኝ እንደስምህ ለእናት ሀገራችን ኢቲዮጵያ የእውነት ታማኝ ሠው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን።
@fgggh6736
@fgggh6736 7 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምንወዲህ የእዉነት ታማኝ
@user-nb1iq9qi3o
@user-nb1iq9qi3o 7 жыл бұрын
የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አሁንስ ሆድ ባሰኝ ወይኔ ሀገሬ የሆንን እሬሳ አስተህ ለኛ የሚበጀውን አምጣልን የአላህ
@MrSolost70
@MrSolost70 11 жыл бұрын
Ethiopia needs a person like Tamagn,God gifted naturally.we need real person like tamagn.thanks tamagn what you contribute for Ethiopia.....
@tizazuderbe6166
@tizazuderbe6166 5 жыл бұрын
i dont have a word to express your favour to to ur mother land ethiopia...keep it up tamagn..MAY GOD FAVOUR YOU..
@ethioethio970
@ethioethio970 7 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ይገበሀል
@mohdmohd4038
@mohdmohd4038 4 жыл бұрын
መብር
@fatimajamal250
@fatimajamal250 7 жыл бұрын
ታማኝ ሥወድሕ
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 жыл бұрын
ሁህ የማይረሳ ትዝታ ይህንን ፕሮግራም ሳይ በሥደት ላይ እያለሁ በጣም የሚሰማን በልቤ ለታመን የህ ነው አይባልም ሺኩረን ሀገሬ
@bizuneshayele8576
@bizuneshayele8576 6 жыл бұрын
ውይ ፦ ምን አይነት የተባረከ የአባት ፍሬ, ምን አይነት የተባረከ የእናት ማህፀን ነው የተሸከመክ የተባረኩ! ልጆችክን እግዚአብሄር ባርኮና ቀድሶ ያሳድግልክ ጥበቡን እውቀቱን ማስተዋሉን ይስጥልክ!!! እግዚአብሄርን የሚፈሩ ልጆች ያድርግልክ ምክኒያቱም የጥበብ ሁሉ መጀመሪያው እግዚአብሄርን መፍራት ስለሆነ... አለማቸውን መጨረሻቸውን እረጅም እድሜ እና ጤና ሰጥቶክ ቁም ነገራቸውን ያሳዩክአሜን ሀሌ ሉያ!!!
@hayatmouhammad1393
@hayatmouhammad1393 6 жыл бұрын
ታማኝ የኔ ምርጥ ሰው ኑርልን ለዘላለም እንወድሀለን በጣም ስምህ ታማኝ ተግባርህ ታማኝ ሁሉ ነገርህ ላገርህ ምች ኧረ ስቱ ልገር የኔውድድድድድድድ
@sofeyayalew4973
@sofeyayalew4973 7 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ነህ
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
ታማኚየ በጣም ነው የምውድክ 24ስአት ያንትን show ኢንትርቪዩ ሁሉንም በማየት ነው ግዜየን የማሳልፍው ፍጥልሪ ፍቅዶ አንድ ቀን ባገኚክ ደስታየ ነበር እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@sarage09
@sarage09 12 жыл бұрын
I am so happy for you, i think you deserve that. I am glad to see some one to stand for what you blieve & you make the silences voices to be heard. I am Eritrean i have strong respect in my people, my government after all my country ERITREA. I wish on your next journey could be to together to bring peace amonge us and to work together as nebour countries for sace of our peoples life is short. God bless you dear.
@soomaseeme6495
@soomaseeme6495 7 жыл бұрын
ታማኝ የሰው ማኛ ይሄ ሳያስብክ ነው ጀግና
@user-jq7sy5nt5t
@user-jq7sy5nt5t 5 жыл бұрын
ፋሲል ለታማኝ የዘፈነለትን ሊንኩን ላኩልኝ ተባበሩኝ የሀገሬ ልጆች
@meroathiop1264
@meroathiop1264 4 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ይባርክ ይጣቢቂ አንተ ታማኝ ነው ለአገር እዉዲሃሎ ኑሪ
@seadalove1272
@seadalove1272 7 жыл бұрын
ታማኝየ እወድሀለሁእረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ።ውድ የኢትዮጽያህዝቦች ሆይ እወዳችኋለሁ ክብርመሰጠት ለሚገባው ሰው ነው ክብር የሰጣችሁት
@talefasamen8216
@talefasamen8216 7 жыл бұрын
በእዉነት ይገባሀል
@melath2975
@melath2975 6 жыл бұрын
ታማኝዬ እድሜ ናጤናይስጥህ
@munalove6493
@munalove6493 7 жыл бұрын
ይገባሀል ትክክል 100%
@mohammedseid5905
@mohammedseid5905 5 жыл бұрын
Wow
@hfjfhfuf2491
@hfjfhfuf2491 4 жыл бұрын
@@mohammedseid5905 ውድህ
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 8 жыл бұрын
ewunetim tamagn ende simih tamagn zemenik ybareki egziabhir ybatkih mirtu ethiopian ngus nehi min ale hulum sew kate bimar
@mhmethio7546
@mhmethio7546 5 жыл бұрын
ሁሌም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለሚያስቀድመው ለታማኝ በየነ አምላክ ረዥም እድሜ እንዲሰጥልኝ እመኛለሁ ።
@jamelayasin210
@jamelayasin210 6 жыл бұрын
ታማኝ ምን ባየዉ የማልሰለቸው ምርጥ የኢትዮጺያልጅ
@sofeyayalew4973
@sofeyayalew4973 7 жыл бұрын
ውይ አተ ሰው ስወዲህ
@tsebelaygese6133
@tsebelaygese6133 4 жыл бұрын
I wish every single person in Ethiopia thinks like Tamagn Beyene. Peace for Ethiopia and the people in it. Yemekelle lge
@titibibi
@titibibi 6 жыл бұрын
You are so polite ...you made me cry . You deserve it .
@user-ve2ot7ng9r
@user-ve2ot7ng9r 6 жыл бұрын
ታማኝ ይገባሀል ግን ሰታለቅስ አሰለቀሰከኝ
@wudiemekonnen1209
@wudiemekonnen1209 4 жыл бұрын
ewunet new
@amlakawitbehailu1332
@amlakawitbehailu1332 10 жыл бұрын
I couldn't see Mengistu Hailemariam in the crowd. Could you?
@JohnDoe-wo2bw
@JohnDoe-wo2bw 8 жыл бұрын
he was in the back. baking injera
@zeynareshid9736
@zeynareshid9736 6 жыл бұрын
በትክክል 100% ምርጥ ሠው ታማኝ በየነ አላህ ሙሉ ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ
@tigistmolla3111
@tigistmolla3111 Жыл бұрын
እፍፍፍ ታማኙ ቃላት አጣሁልህ የኛ ሙህር ቀሪውን ዘመንህን ከባለቤትህ ከልጆችህ ጋር በዴሥታ ኑርልን የውነት በፍፁም አተን የማትወዲ ነፍሥ ልትኖር አችልም አበሣችን
@jdjhf654
@jdjhf654 7 жыл бұрын
ውድድድድ
@user-ir4bt9tf6w
@user-ir4bt9tf6w 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ድስታን ከነቤተስብህ ይስጥህ
@mekdikonjo9326
@mekdikonjo9326 6 жыл бұрын
እውነት ይገባሀል የኛ ጀግና
@azimachukebede9991
@azimachukebede9991 4 жыл бұрын
አርቴስት ደረጀ ደገፋው ክብር ላንተ ይሁን የማቱ ሰላን እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ! ካንተ ወድያ ሙዚቃ ለእኔ በዜሮ የተባዛነው
@zehavacohenkapelio3940
@zehavacohenkapelio3940 4 жыл бұрын
ታማኘ ሳንስህ ነው 🌏ለአንተ ስላንተ ለመናገረ እንባ አነቀኚ። קשה לי לתאר כמה אדם יקר שאלוקים יברך אותך ואת בני ביתך🙏🙏🙏🙏🙏
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 344 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Tamagne Media የታማኝ ዝማሬ …
7:25
Tamagne Media
Рет қаралды 44 М.
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
brook dawit
Рет қаралды 60 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 130 М.
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 59 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 829 М.