Fantish Bekele - Zimtegnaw Geday | ዝምተኛው ገዳይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 2,897,291

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

6 жыл бұрын

Ethiopian Traditional Music : Fantish Bekele | ፋንትሽ በቀለ - Zimtegnaw Geday | ዝምተኛው ገዳይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 200
@saronn.y1811
@saronn.y1811 6 жыл бұрын
ምን እይነት ውበት ነው ምን አይነት ድምፅ ነው ምን አይነት እስክስታ ነው ሁሉነገር የማይ ጠገብ አቤት ስወድሽ የኔ ጎበዝ ሁሉ ነገር የስጠሽ ከጥሩነትሽ ጋር ተባረኪ እንወድሻለን ይሄንን በትልቅ ሾ ነው ማየት የምንፈልገው ፋንትሽዬ ተባረኪልን።
@debesaytewlda8768
@debesaytewlda8768 6 жыл бұрын
በጣም ካንች ያልጠበኩውት ምርጥ ስራ ነው ተስፍ ቆርጨ ነበር እኳን ይህ ምርጥ ስራ ተሳካልሽ በተጨማሪ ደግሞ እንኳን የታማኝ በየነ ባለቤት እና የልጆቹው እናት ሆንሽ እንወድሻለን በቀን ከስራ ውጭ 4.6 ጊዜ እንሰማለን ወደነዋል
@hidayaabdellah5372
@hidayaabdellah5372 6 жыл бұрын
ለዚህ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ ሲያንሰው ነው። እናመሰግናለን ፋንትሽ። "ያንገትህ ከረባት ጌጥህ እሆናለሁ"እንዳልሽው አሁንም ሁሌም ከጎኑ ሆነሽ አለሁልህ እንድትይው አደራችን ነው።
@Yeshambel.19-79
@Yeshambel.19-79 6 жыл бұрын
ደርዝና ወዙ ኢትዮጵያዊ ...እናንተ ስለኛ ታለቅሳላችሁ....እኛም ስለ እናንተ እንዲሁ እናነባለን......አብረን እንድንኖርም የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን እንላለን...እግዚዓብሄር ይጠብቃችሁ!!!
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s 6 жыл бұрын
ዋው የሄ ለታማኝ መሆን አለበት እውነትሺን ነው ሲያንስበት ነው የጀግና ሚስት ነሺ እግዚአብሔርን አመስግኝ እድሜና ጤና ከነቤተሰብሺ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-sd2ze5rb1h
@user-sd2ze5rb1h 6 жыл бұрын
የታማኝ ሚስት መሆንሽ መተደልሽ ነው ታማኝ በየነ የኔ ጀግና ስወድህ!!!😍😍😍 አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረቢ
@faizahadenyemame2556
@faizahadenyemame2556 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊ። ታማኝ በደግናግዜ ሠተቶሻል ልዩ
@user-bh5ni4ne1g
@user-bh5ni4ne1g 5 жыл бұрын
££
@Mekya31
@Mekya31 5 жыл бұрын
የሰዋል ለተመኝ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
ሚስቱ ናት ዘፍኝዋ እንዳያት ንገሪኝ
@user-sd2ze5rb1h
@user-sd2ze5rb1h 5 жыл бұрын
@@lehowlumegizaalew1703 አወን ናት
@amharawitgonderggojjamwoll3478
@amharawitgonderggojjamwoll3478 6 жыл бұрын
ለታማኝ ነው የዘፈንሽው ይገባዋል ምርጥ ባል አለሽ ታማኝ በየነ
@helenzewdu1038
@helenzewdu1038 6 жыл бұрын
እትመሽኝም ክክክ መብቴ ነው
@haftuadane9515
@haftuadane9515 6 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ amharawit gonder g wwwwwwwwwwwwwwwwwwww2gojjam wollo shewa one
@user-hq3wf4zp1z
@user-hq3wf4zp1z 6 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ amharawit gonder ggojjam wollo shewa one .
@user-hq3wf4zp1z
@user-hq3wf4zp1z 6 жыл бұрын
Merci pour
@user-hq3wf4zp1z
@user-hq3wf4zp1z 6 жыл бұрын
Haftu Adane ,
@user-ty7yd3ff4n
@user-ty7yd3ff4n 6 жыл бұрын
ይህን ዘፈን በቀን ውስጥ 2ጊዜ ሳላየው አልውልም ፋንትሽ ምርጥ ልጅ በህዝብ ለህዝብ ታይታ የጠፋች እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ።
@saronn.y1811
@saronn.y1811 6 жыл бұрын
አዲስ አለማየሁ አቤት ክሊፕ ብሎ ዝም ነው አቤት ድምፅ እኔም በቀንበቀን ሳላየው አልውልም ውነት ነው ፋንትሽዬ እንጀቴን በላሽው የኔ ሀገር ወዳድ አቤት ስንወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፋንትዬ
@user-ty7yd3ff4n
@user-ty7yd3ff4n 6 жыл бұрын
S አመሰግናለሁ s
@fikreabeteshome7304
@fikreabeteshome7304 6 жыл бұрын
ፋንትየ ለኔ የምንጊዜም አንደኛየ ነሽ !!! መልካምነትሽ በቃላት ከምገልፀዉ በላይ ነዉ!!! ምን አልባት ስላንች አንድ አንድ ሚሊዮነኛ መግለፅ ከቻለ እኔ ደግሞ ዘፈኑን ላንች መልሼ ጋብዠሻለሁ !! አንች ለጀግናዉ ባልሽ ሚስት ለልጆችሽ ደግሞ ምርጥ እናት ብቻ ሳትሆኝ ለኔም ልዩ እህቴ ስልሆንሸሽ እጅግ እጅግ እወድሻለሁ !!! ሺ ዓመት ኑሪልኝ ..................... የሁልጊዜም ፀሎቴ ይህ ነዉና!!
@yedawit11
@yedawit11 6 жыл бұрын
አንጋፋወች ወጣ ወጣ እያላችሁ ነው ምርጥ ስራ ነው
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 6 жыл бұрын
ፋንትሺ ከብዙ መጥፋት በሆላ ምርጥ ስራ ይዘሺ መጥተሻል ዋው በሉ ችኮች ጥሩ ፍቅርኛና ባል ያላችሁ ይህን ሙዚቃ ጋብዙ 😜
@user-dy2tm6cu4t
@user-dy2tm6cu4t 6 жыл бұрын
ታማኝ የታለ ታማኝ በየነ እሱንማ ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም አድናቂው ነኝ ጀግና የጀግና ሚስት ይመችሽ አሪፍ ስራ ነው የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ♥♥♥
@user-jk9zb2fz5u
@user-jk9zb2fz5u 6 жыл бұрын
አው በዝምታ ገዳይ ነው ታማኝ በየነ በመናገር ሳይሁን በተግባር ነው የሚሳይ ለታማኝ ይገበዋል
@saraawadqalehywetysemaln5899
@saraawadqalehywetysemaln5899 6 жыл бұрын
ለታማኝ ከሆነ ላይክ ልስጥ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ጀግናው ለጀግናዉ ታማኝኝኝ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
💚💛❤🌷👈
@genagena8548
@genagena8548 4 жыл бұрын
Tamagne zimtegna aydelema🤣😂
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 6 жыл бұрын
ወይኔ ያዙልኝ ያገሬልጆች ቸብ ቸብ ..ይመችሽ አቦ ፈገግ ፈገግ አለች እኮ ፍልቅ ልቅ ማር ነገር..በእውነት ይመስጣልል ማነው እንደኔ የተመሰጠ እስኪ
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 6 жыл бұрын
ሀኒ ከራያ ቆቦ enamara
@weletemariyamimariyami2357
@weletemariyamimariyami2357 6 жыл бұрын
ሀኒ ከራያ ቆቦ እኔምነኝ እህት
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 6 жыл бұрын
Alex Demisse ...Haahah አመሰግናለው ለመልካም ምኞትህ !!!
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 6 жыл бұрын
Alex Demisse ...እሽሽ ወንድሜ አመሰግናው ኑርልኝ !!!!
@tewdrosyesemashewa5359
@tewdrosyesemashewa5359 6 жыл бұрын
Betame arife !
@user-cc9jt5hd7m
@user-cc9jt5hd7m 6 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ባጠቃላይ አገር ወዳድ የሰው ማኛ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከታማኙ ጋር
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው ፈንትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ እስከነቤተስቦችሽ የእወነት ስዉ አክባሬ ሴት ነሽ ለነገሩ የታማኝ በየን ምስት ነሽ እሱም ስዉ አክባሬ ነው አንችንም ልክ በባለቤትሽ ነው የወጣሽሁ ♥♥
@ananyaanan1419
@ananyaanan1419 2 жыл бұрын
wow Fantish you have a beautiful voice ... ታማኝ በየነ my hero ዝምተኛው ገዳይ...❤️❤️❤️❤️
@nazrawisolomun6374
@nazrawisolomun6374 6 жыл бұрын
ያማርኛ ዘፈን በጣም ደስ ይላል ቋንቋም በጣም ይመቻል የኔ ቆንጆ የኔ ስኳር ብትፈልግ በጩኸት እንኳን ደስ ይላል አማራ ከፍቅር ናቸው እውነትም እኮ ነው ❣💋♥️😍
@MEME-ew9if
@MEME-ew9if 6 жыл бұрын
NAZRAWY ኤርትሪያ SOLOMUN ኤርትሪያ ዘረኛ ምን ኣገባህ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
NAZRAWY ኤርትሪያ SOLOMUN ኤርትሪያ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እኛም እንወዳችሃለን ምርጥ ህዝብ የልብ ጓደኛ መሆን የምትችሉ አብሮ አደግ ነን ግዜ እንዲህ አደረገን እንጂ.
@hawarya1
@hawarya1 6 жыл бұрын
ናዝራዊ እኛም እንወዳችሃለን ውነት እንደዚህ ደስ ይላል ዝምተኛው ገዳይ ፍንትሽዬ እንወድሻለን የኔ ስው አክባሪ ጎበዝ አርቲስት ሁሉነገር የተዋጣለት ስራ ጎበዞች ብስማው ብስማው የማይስለችኝ ፋንትሽ እኮ የተለየ ድምፅ ነው ያላት .እንወድሻለን
@user-jf5eg3cg3q
@user-jf5eg3cg3q 6 жыл бұрын
NAZRAWY ኤርትሪያ SOLOMUN ኤርትሪያ ትክክክል ነሽ ማርርር እናመስግናለን
@nononano9100
@nononano9100 6 жыл бұрын
አማረኛ ቋንቋ እኮ ለኛ ለአማራዎች ብቻ ሳይሆ የሁሉም ኢትዮጵያን ነው
@user-yo4ge2bf9x
@user-yo4ge2bf9x 6 жыл бұрын
ታማኚ የፍቅር ገዳይ💃💃መቸም ለታማኚ በየነ ነዉ ያንስበታል
@ashaklv9691
@ashaklv9691 6 жыл бұрын
ቤዛ የጎጃሟ የእናና ዱባለ አድናቂ
@taybaamhrecmohammed3975
@taybaamhrecmohammed3975 6 жыл бұрын
ቤዛ የጎጃሟ የእናና ዱባለ አድናቂ is shareware and is
@user-ng1ik3lb7g
@user-ng1ik3lb7g 6 жыл бұрын
የኔ ማር ሹክ በይኝ ለኔ ብቻ ለታማኝዬ ነው አይደል ደሞ ስወድሽ በተለይ ፈገግታሽ ዋው ነው
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ዋዉ ፋንትሽ ድምፅሽ እንዳለ ነው :: የተረጋጋሽ የታማኝ ውድ ባለቤት!! ይህ ሙዚቃ ለታማኝ ይመጥነዋል!!! እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ!!!
@user-ft6ny7pi4f
@user-ft6ny7pi4f 3 жыл бұрын
ፈጣሪን አመስግኒዉ ታማኚ ባል ነዉ የለሽ ታድለሽ የኔ ዉብ በጣም በጣም መሳጭ ነዉ😘😘❤❤💞💞💞
@betelhemdagnachewzewde9736
@betelhemdagnachewzewde9736 6 жыл бұрын
ዝምተኛው ገዳይ ♥♥♥ተመቸኝ በጣም ደስ የሚል ስራ ግጥሙ ቅንብሩ የኔ ቆንጆ አዘፋፈንሽ ሁሉ ነገር ያመቱ ምርጥ ስራ ♥♥♥
@AdenaDegu
@AdenaDegu 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርከሽ ድምፅሽ ሲያምር
@saronn.y1811
@saronn.y1811 6 жыл бұрын
ውነትሽን ነው እኔም ያዘፋፈኗን ሳየው በጣም የሚገርም ነው ሁሉነገር የሚያምር የማይጠገብ ስራ ነው ።በማየቴ በጣም ነው የተደስትኩት ፋንትሽዬ እንወድሻለን።
@fareedalastborn2088
@fareedalastborn2088 6 жыл бұрын
I am from Kenya i don't understand ethiopia language bt i love Ethiopians and their songs...when i was in dubai i was having ethiopian friends muna,, kamila and others..ethiopia are good friends..i like the way they sing and dance.....konjo 👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍
@senisarah5611
@senisarah5611 6 жыл бұрын
faree da last born waw you like Ethiopian
@gingercashcat
@gingercashcat 5 жыл бұрын
na mi pia
@hasinbadu1512
@hasinbadu1512 2 жыл бұрын
@@senisarah5611 ቑቀተ
@hamidabdulkadir7653
@hamidabdulkadir7653 Жыл бұрын
34 OP e eww 43th I p3 you P ew and4k ewe 3PM eww OPwewe 42feet 3 we
@hanaterefe736
@hanaterefe736 6 жыл бұрын
ታማኝ የት አለ ታማኝ በየነ፤ ፋንትሽዬ ድምፅሽ ማር ነው አሁንም አምላክ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
እውነት የባልሽን በዚህ ውብ በሆነ ገዳይ ድምፅሽ ገልፀሽዋል ይመችሽ ፉንቱየ Long live to you and your Family ።
@user-ly8yt7lv4p
@user-ly8yt7lv4p Жыл бұрын
Red
@yeduhabesha
@yeduhabesha 6 жыл бұрын
መቶ ቢወለድ መቶ ነው ጉዱ የታማኝ አይነት ይበቃል አንዱ ሀገር ወዳዱ የወንዶች የበላይ
@user-uz7rm5ig3p
@user-uz7rm5ig3p 6 жыл бұрын
هاي
@user-ob8tx5dg3i
@user-ob8tx5dg3i 6 жыл бұрын
ዳቦሺ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 жыл бұрын
ewunet new
@zinabnajam2664
@zinabnajam2664 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@stotpstotop5762
@stotpstotop5762 3 жыл бұрын
@@user-dp5uq9qk3v ,,
@user-sd2ze5rb1h
@user-sd2ze5rb1h 6 жыл бұрын
ታማኝ በየነ ማርጥ የሰው ዘር እኔ መቸም ታማኝን ለማድነቅ ቃላት ያለኝም ማርጥ ሰው ታማኝ በየነ
@user-zc7mj3wq6m
@user-zc7mj3wq6m 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ታማኝ
@ayatjaber752
@ayatjaber752 6 жыл бұрын
K
@alexdemisse8206
@alexdemisse8206 6 жыл бұрын
ፋንትሽ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ግጥሙ።ተባረኪ እህቴ።እርግጠኛ ነኝ ለታማኝ አና እሱን ለመሰልነው ወንዶች ነው እናመሰግናለን።
@ggcczebnaethiopawit8869
@ggcczebnaethiopawit8869 6 жыл бұрын
ለታሜ ይገባዋል እድለኛ ነሺ ይህን የመሰለ ጀግና ባል ስላለሺ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፋትሺየ
@zuzuh1766
@zuzuh1766 6 жыл бұрын
ዋው
@user-og5fh1wd3v
@user-og5fh1wd3v 6 жыл бұрын
የተግባር ሰውብቻ ሁነክ ስላየሁክ ዝምተኛው ገዳይ ብየስም ሰጠሁክ ♥♥♥♥♥
@memihertarikugfdsawelalash8078
@memihertarikugfdsawelalash8078 6 жыл бұрын
ዋው ፋንትሽዬ እጅግ ምርጥ ዘፈን ነው የኔ ቆንጆ የኔ ሰው አክባሪ የፀባይ ሰናይ በሀልሽን አክባሪ ለአንቺና ለባለቤትሽ ለታማኝ ያለኝ ክብር ሁሌም ከፍ ያለ ነው ሁለታቹም የኢትዮጵያ ብርቅዬዎች ናችሁ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
@hgdhdvdhfhg5462
@hgdhdvdhfhg5462 5 жыл бұрын
memiher tariku Gfdsa welala shibeka heyr
@madinahhoujery152
@madinahhoujery152 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ ባይሽ ባይሽ ብሰማሽ አልጠግብሽ አልኩኝ የጀግና ሚስት ልጆቹህን አላህ ያሳድግላችሁ ውይይይይ መታደል የታማኝ ሚስት በመሆንሽ እድሜ ይስጠው እኔስ እወደዋለሁ አንችም ኩራትሽ ነው ባልሽ
@hawarya1
@hawarya1 6 жыл бұрын
Madinah Houjery በትክክል ውብ ኮመንት ቆንጆ አንደበት ።አንዳንድ ስው ሲናገር አንደበቱ ደስ ሲል እኔም ባያት ባያት የማልጠግባት እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን።
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 6 жыл бұрын
ፋንትሽ እኮ ምርጥ ድምፅ አላት ግን ጠፋች የኔ ምርጥ ሀሪፍ ስራ ነው አትጥፊ በዚሁ ቀጥይበት የኔ ምርጥ የተማኝዬ ውድ ባለ ቤት
@hanaadmasu8003
@hanaadmasu8003 6 жыл бұрын
Natnael Kinde እውነት ነው እቶ ይህ ነው ይህ ስም የሰሰውዋል ለታማኝ ያሰውዋል ያሰውዋል
@tirunew600
@tirunew600 6 жыл бұрын
wooooooooow
@haytnewwwk3220
@haytnewwwk3220 5 жыл бұрын
Woww💃💃💃💃💃💃💃💃
@ethiolove7431
@ethiolove7431 6 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ዘፈን ነው ክሊፑ ሌላ ነው የጀግና ሚስት መሆን እንደዚህ ያኮራል ለታማኝ ምንም ያንሰዋል የእርሱ ትግል እዛው በአገራችን ነው የጀመረው የኢትዮጵያ ኩራት የአላቺም ድጋፍና ፍቅር ምናልባት ታማኝ ይሄን አይነት ጽናት አይኖረው ይሆናል አንቺም በጣም መመስገን ይገባሻል ያለቴዲ አፍሮና ያለታማኝ ምን እንሆን ነበር? ፍቅር ያሸንፍል!!!
@hawarya1
@hawarya1 6 жыл бұрын
B Worku ውነትን ተናግሮ የመሽበት ማደር ስንታይነት ጨዋ እለ ውነትን የሚናገር B worku ተባረክ ትክክልነው.. ፋንትሽዩ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ የኔ ደግ ስው አክባሪ.ሲበዛ ጥሩ ስውና የተችግረ የማታልፍ ልዩ ኢትዮጽያኖች ናችው ሲበዛ እንወድሻለን.እድሜና ጤና ይስጥሽ እስክ ቤተስብሽ.ዝምተኛው ገዳይ ጉድ የሆነ ስራ ነው...
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 6 жыл бұрын
የታማኝየ የጀግናዉ ማር ነሽ ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ
@hawarya1
@hawarya1 6 жыл бұрын
ዝምተኛው ገዳይ የኔመቤት የመጨረሻ ጉድ የሆነ ዘፈን ፋንትሽዬ ስታምሪ የኔ ጎበዝ.እንዴት ነው የምታምሪው!!
@MaanSd-zk4by
@MaanSd-zk4by 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማን ይሆን እድለኛ ይህን የምጋብዘዉ።
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
😢ባሌ ዝምታውን ካልተወ ፈተዋለው።።😜 ፋንትሽዬ ውድድድ ምርጥ ሥራ ነው ዝምተኛው ገዳይ እውይይ😍😍😍😙😙😙😙
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 6 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ ..እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ሀኒ ከራያ ቆቦ አሜን ሀኒዬ ♥♥
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 6 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ ♥♥♥♥♥
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
አሜን!!!እንኴን አብሮ ደረሠብን😉የኔ ልዩ የምወድሽ😘😘😘
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
yididiya Mesfin ይዱዬ የኔ ልዩ ውድድድ ሡሤ♥♥
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 6 жыл бұрын
ባህልን ሳትለቂ የሰራሽው ግጥሙን ለታማኝ ይሁንለት ቆንጆ ፈገግታሽ ያምራል!!!!!!!!!!!"
@hawarya1
@hawarya1 6 жыл бұрын
yeserash Worku በጣም እንጂ በጣም ነው ስትስቅ ስትደንስ ሀሉ ነገሯ ቁንጅናዋ ቀስ ማለቷ በጣም ነው የምታምረው .የመጨረሻ እሪፍ ስራ በጣም እየተስማ ያለ ስራ ነው ፋንትሽዬ እናመስግናለን ነይልን ወደ ሀገራችን እባክሽ እንወድሻለን!!
@woyenwalove7327
@woyenwalove7327 6 жыл бұрын
Wow Ygagina misete gagina y firans legasion ysafera mirte gagina fatishe Bekele good place u & your Haspend Tamagi Beyna!!!!!!!!!!!!!!!!❤😍
@user-gq7zs9ss9z
@user-gq7zs9ss9z 6 жыл бұрын
እእእእፍፍፍፍፍ በጣም ያንስበታል ለታማኝ በየነ ምርጦች ምርጥ እኮ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@shaashaa1890
@shaashaa1890 6 жыл бұрын
uuuuu 💋💋💋💋💋💋💋👋👋👋❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌💚💛❤
@mesfinalemnehalameraw1788
@mesfinalemnehalameraw1788 6 жыл бұрын
ምርጥ አይገልጽሽም! እግዚአብሔር አንችንም አጎቴንም ይባርካችሁ!!! ዳይሬክተሩ እንዲሁም ተዋናኞች አንደኛ::
@saronn.y1811
@saronn.y1811 6 жыл бұрын
mesfin Alemneh እፌ ቁርጥ ይበልልህ የኢትዮጵያ ልጅ እንዲህ ይገልፃችዋል አርቲስቶቻችንን። ለማኝ ለማኙ ደሞ በመሳደብ መሬት የሚስጠው ይመስለዋል ምድረ ቁንጫ ተስብስባችሁ ምንም አታመጡም ።መስፍን አፌ ቁርጥ ይበልልህ ተባረክ እንዲህ ነው ያገርልጅ።
@bizuneshalemayehuwagengehu7315
@bizuneshalemayehuwagengehu7315 10 ай бұрын
ታማኝ ከነቤተሠቡ የኢትዮጵያ ድንቅ ሥጦታዎችና ቅርሦች ናችሑ እንወዳችሗለን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሑ።
@kingumer981
@kingumer981 6 жыл бұрын
ዋውውው
@imethiopia4401
@imethiopia4401 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እድሜ ከጤና ያድልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ውድ ፍቅር የኢትዮጵያ ጀግኖች
@saronn.y1811
@saronn.y1811 6 жыл бұрын
ፂና የናዝሬት ልጅ ትክክል ነሽ ።እግዚአብሄር ይጠብቃት እስከ ቤተስቧ። ውይ የኔልዩ ፋንትሽዬ እንዴት ነው የምታምሪው የኔ ውብ በጣም የሚያምርና ሁሉ ነገሩን የጠበቀ ክሊፕ ነው ድምፅሽ የሚገርምና የሚያምር አዘፋፈን አረ አትጥፊብን የዳንስኞቹ ማማር ሁሉነገራችው የሚያምር በርቱልን የምታምሩ አርቲስቶች ናችሁ ።
@werkwawbu3973
@werkwawbu3973 6 жыл бұрын
የጀግናሚስት ጀግና ነሽ የታማኝ በየነ ያስበታል
@onelove4313
@onelove4313 6 жыл бұрын
ድምፅሽ የሆነ ቆንጆ ስርቅርቅ ነገር። ታማኝ ብቻ ነው በፍቅር ገዳይ
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 6 жыл бұрын
ያምራል እውነት ታማኝ በየነን ይገልጽዋል ለሀገሩ ሞች ለወገን ደራሽ ምችት ይበልሽ ሰላም ይብዛላችሁ ከነባተሰባችሁ ሁለየም ታማኝ በየነ
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 6 жыл бұрын
meles bue malet mezimur new liteli balihone
@ma3refa935
@ma3refa935 5 жыл бұрын
ፎዚ ነኝ ፎዚ ከተንታ ደቡብ ወሎ ንኑር በድኔ ጸንቼ but
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ታማኝጀግና
@user-ng1ik3lb7g
@user-ng1ik3lb7g 6 жыл бұрын
እኮ ታማኛችን ሽ አመት ይኑርልን ማር ምርጥ ነሽ የኔ እመቤት
@user-dy2tm6cu4t
@user-dy2tm6cu4t 6 жыл бұрын
Speed Call አሚን
@dinajoseph2642
@dinajoseph2642 6 жыл бұрын
የማይበረዝ ድምፅ ይሄማ ለታማኝ መሆን አለበት ያንስበታል ያንስበታል ያንስበታል እንደስሙ ታማኝ
@user-lw7ob3co4q
@user-lw7ob3co4q 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት የምትሆኒበት ቀን መቸ ነው
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 6 жыл бұрын
ምረጥ ስራ ነዉ በረቺ ፍንትሽዬ😍😍😍
@NoorNoor-xc4dx
@NoorNoor-xc4dx 6 жыл бұрын
ለታማኝ በየነ ነው የተዘፍነለት እውነት ነው ያውም ሳንሰው ነው ለታመኝየ ላገሩ ማች ነው እኮ ውድድድድድድድ እድሜ እና።ጤና።ይስጣቹሁ
@DaDa-jq2pw
@DaDa-jq2pw 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፋንትሽዬ ቆንጆ ስራ ነው በርቺ እንዳጠፊ ደሞ
@user-oz9jx7sz7f
@user-oz9jx7sz7f 5 жыл бұрын
ፈትሽ በጣም ታምሪኝ አለሽ ለባልሽም ይገባዋን ይሄ ሱያሰውነው ታማኝ በየነ እድሜና ጤና ይስጠልኝ ብየ ተመኘሁ
@solomona8102
@solomona8102 6 жыл бұрын
መጠጥ ያሉ ናቸው ጠጅም እኮ ቆየት ያለ ሲሆን ነው ጥሩ ተመችቶኛል በርቺ
@feresolomon2911
@feresolomon2911 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkhahahahahahahahakkkkkkkkkhahahahahahahakkkkkkkk
@zamzamzamzam9416
@zamzamzamzam9416 6 жыл бұрын
አቦ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለሽ ማለት ብዙ ዘፈኖች እና ዘፋኞች አሉ ዘፍነዋልም ግን አንቺ ውስጥ የሚቀር ነገር አለሽ
@saronn.y1811
@saronn.y1811 6 жыл бұрын
Zamzam Zamzam በጣም ትክክል ነሽ እኔም የዚችን ልጅ ሙዚቃ ክሊፕ ሳላይ አልውልም የመጨረሻ ትችላለች ሁሉ ነገሩ ያማረ ምነው ይሄንን የመስል ችሎታ የት አርገሽው ነው? I'm proud of you God bless you!!
@AbdulHalim-cn4vl
@AbdulHalim-cn4vl 6 жыл бұрын
ፈትሽየ በርች ካች ብዙእጠብቃለን
@ayyobwawayyob5551
@ayyobwawayyob5551 4 жыл бұрын
ለታማኝ ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ታመኝ ጤና ከቤተሰብክ ጋር ፍቅርጋር ይስጣችሁ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 6 жыл бұрын
ለታማኝ ይሄም ሲያንሰው ነው እድለኛ ነሽ የሱ ሚስት በመሆንሽ ክብር ለጅግናው
@tirudessie840
@tirudessie840 6 жыл бұрын
ፈንትሽ ምርጥሠው እንደታማኝ እኮ ምርጥ ነሽ ኩሩ አማራወች ሥወዳችሁ
@daniuhuru3683
@daniuhuru3683 6 жыл бұрын
ድንቅ ብቃት ምችት ይበልሽ
@almazydingellij6167
@almazydingellij6167 6 жыл бұрын
ታማኝ የፍቅር ታማኝ ገዳይ የፍቅር ገደይ የወደፊት ቦይ ፍርንዴ ጋብዤህ አለሁ
@melaisrmelaisra5388
@melaisrmelaisra5388 6 жыл бұрын
ፋንትሽ...ቃላት.የለኝም መላውን.ቤተሰብሽን አንድዬ.ይጠብቅልን ታማኝንም..ጀማሪ.ሳይሆን.ፈፃሚ.ያድርግልን መድሐኒያለም እንወዳችኃለን
@qananiiwaldee7664
@qananiiwaldee7664 6 жыл бұрын
Melaisr Melaisra Qananii
@betelehemsolomon9259
@betelehemsolomon9259 6 жыл бұрын
I didn't know your voice is this beautiful! LOVE IT!!!
@berhanu1631
@berhanu1631 Жыл бұрын
Me too
@smaeeramohammed4586
@smaeeramohammed4586 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቱ የጀግና ሚስት በመሆንሽ እደለኛ ነሽ ሰላማችሁ ይብዛ
@hadyahady8327
@hadyahady8327 6 жыл бұрын
ስታምር አቋቋሟ የታደልሽ ነሽ የታምኝ ሚትስ በመሆነሽ ደግሞ በጣም ቆጆነሽ
@Koki1993
@Koki1993 6 жыл бұрын
I love when she dances!!! Great song too
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
wowwww ያምራል ድምፅሽ ገዳይ ነው 😍😍😍👌👌👌👌
@ameenakkkhan3191
@ameenakkkhan3191 5 жыл бұрын
🤩🤩🤩❤❤
@user-sm8ms5gc4n
@user-sm8ms5gc4n 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሁሌ የማይስለቸኝ ዘፍን ሁሉ ነገርቨ የሚያምር የኔቆንጆ 2ሚሊየን ዋውው የሚቀጥለውን ሙዚቃ እንጠብቃለን ፋንትቨ እንወድቫለን ውብ ነቨ ❤️❤️❤️❤️
@helenhelen2785
@helenhelen2785 4 жыл бұрын
ባሁን ሰአት ጥሩ አፍቃሪ የለ ለማን ይጋበዛል እንዲያው ደጋግሜ እኔው እሰማሻለሁ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤💔
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 6 жыл бұрын
Beautiful song! I love the traditional dress the girls ware and their captivating Esketa!
@atertsega8086
@atertsega8086 6 жыл бұрын
ቆንጆ ዝምተኛው ገዳይ ፋንትሽዬ
@nuredinahmed-pd2vp
@nuredinahmed-pd2vp 2 ай бұрын
ፋንትሽ ይመችሽ ገና ዛሬ ድምፃችን ተሰማልን ማለት እችላለሁ በተግባር መዉደዳቸዉን ለሚገልፁ ቀላት በመደርደር የሚፈልጉትን ሲያገኙ ዞር ለሚሉትማ ብዙነዉ የተዘፈነዉ
@malicktjmatiabeyuwi7587
@malicktjmatiabeyuwi7587 3 жыл бұрын
I love my people Great Ethiopians all bless from above. Love from New Guinea Melanesian Islands.
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
Fantishye stil u're so beutifullll😍nice job keep it up😘 #ዝምተኛው ገዳይ😍😍😍 ና……ና…ና……ና
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
yididiya Mesfin ቀቀቀቀቀቁቁቁቁቁቁ ቂቂቂቂቂ ይመጣል ናናናላት ኪንጎዬ የሚወድሽ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
ሠሊና😍ሃሃሃሃሃሃ ይመጣልኛል😜
@najimohammad5730
@najimohammad5730 6 жыл бұрын
yididiya Mesfin😍😘😘😘😇
@user-qs6ww4vt4c
@user-qs6ww4vt4c 6 жыл бұрын
ይህ ለውዱ ታማኛችን ነው አይደል ይገባዋል ውድድድድ
@samrikonjo9582
@samrikonjo9582 6 жыл бұрын
ታማኛችንን ሰላም በይልኝ ፋንቱሽዩ የታማኝ ውብ የንገሥታት የአማራ ዘሮች አቦ ከነልጆቻችሁ ሠላማችሁ የብዛ
@fifififi3591
@fifififi3591 6 жыл бұрын
ፋንትሽዬ የኔ እንቁ ባልሽም ምርጥ ነው ሙዚቃሽን ወደድኩት
@alemeyamareyamlj1615
@alemeyamareyamlj1615 6 жыл бұрын
ዋዉ ቆጆ ስራነዉ ሠላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብሽ የጀግና ሚስ ነሽ ንግስት
@tagengethiopia4711
@tagengethiopia4711 6 жыл бұрын
ዋዉ፡በጣም ደስይላል፡ጥሩስራነዉ
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 6 жыл бұрын
ታማኝ ክሊፑ ላይ ቢኖር ዋው ነበር
@gfsfhh1166
@gfsfhh1166 6 жыл бұрын
Tesfaye Moges አወታማኝጀግናውክሉፑላይቢኖርየበለጠያምርነበርለማንኛውምፋንቲሽእናመሰግናለን
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
Tesfaye Moges min sl hon😏😏
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 6 жыл бұрын
Roza Roza balebeto selhone roza
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
Tesfaye Moges arrrr besterjina demo abro metayet 😏gizewu ye wetatoch fikr nw
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 6 жыл бұрын
Roza Roza alkerebeshm turinafa fosefose
@ameti1246
@ameti1246 6 жыл бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ እሠይ እድግ በይ
@narjisabbas497
@narjisabbas497 6 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እ ፋትሽየ እውነትሽ ነው ማስመሰል አይችልም ታማኝ በየነ የኩሩዘር
@aadd7420
@aadd7420 5 жыл бұрын
ታማኝ ከሆነ ለሁሉም የኢትዮጵያህዝብ ከሱበላይ የለም ይገባዋል
@alemzewdu7503
@alemzewdu7503 6 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ይመችሽ
@user-bh6tf4ry9i
@user-bh6tf4ry9i 6 жыл бұрын
ይገባዋል ያውም ያስበታል ታማኝ በየነ ስወደው አድበቱ ጣፍጭ ፈገግታው ማራኪ ነው ታማኝ ታማኝ ♥♥♥♥♥♥
@andinetabebe7569
@andinetabebe7569 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያን ነፃነት ያሳይህ
@eluethipiawit2409
@eluethipiawit2409 6 жыл бұрын
የአማራ ልጅ ባተ ሆኒ ይቆጨኝ ነበር የኔ ጀግና
@user-us2zf5nw9g
@user-us2zf5nw9g 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ዪላል
@etsegenetdessale5577
@etsegenetdessale5577 6 жыл бұрын
የጀግናየ ሚስት እድሜ ይስጥሽ
@Hayat-uc4yj
@Hayat-uc4yj 5 жыл бұрын
ለታማኝ ይሰዋል ስም ታማኝ ተግባሩ ታማኝ ነጡህ ጅግና እድሚና ጠና ይሥጣችሁ ተነበተስቦችህ የኔ ውድ
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 19 күн бұрын
ፋትሽዬ የኔ ውድ ውስጤ ነሽ❤❤
@user-kl4mm8fs1y
@user-kl4mm8fs1y 6 жыл бұрын
የኔ ማር ዝምተኛው ገዳይ ይህ ለጀግናው ባልሽ ለታማኝ በየነ መሆን አለበት ይገባዋል
@fekerfekri3692
@fekerfekri3692 4 жыл бұрын
የታማኝ በየነ ሚሥት ናት
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 4 жыл бұрын
የታማኝ ምስት ናት?
@svhjisjwus4691
@svhjisjwus4691 4 жыл бұрын
1
@universityabraha8030
@universityabraha8030 6 жыл бұрын
she has powerful voice, i love her music
@teddyteddy8238
@teddyteddy8238 6 жыл бұрын
Fanetesh what a grace what a voice i remember when you sing in ETV heberettreat program , the way you move the way you produce that magical voice , In this clip you showed us the other side of Fantesh , the wife of our hero our hero,our heart beat,TAMAGN BEYENE !! E/b le'agerEsh yabekash, God bless you and your family !!
@muluadugna9159
@muluadugna9159 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@sishawnegashe1287
@sishawnegashe1287 6 жыл бұрын
ፋትሽ እንካን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው
@user-fe8ng9je5w
@user-fe8ng9je5w 6 жыл бұрын
waw
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 7 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 7 МЛН